የተዋህዶዉ አገልጋይ ለሁም የማንቂያ መልዕክት አስተላለፉ| speak the truth | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | wengel tube | melos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 3 วันที่ผ่านมา +3

    እስስስስስይይይይይይይይይይ. ሃሌሉያያያያያያያ. ክብር. ክብር. ክብር. ሁሉ. ለአደኙ. ለጌታ ለኢየሱስ. ክርስቶስ. ይሁንንንንንን. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤
    ፍቅር የሖነዉ ጌታዬ
    ብቻዉን ይመሥገን ገናናዉ
    ማንም ዕና ምንም ሣይደረብበት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ወይ ጉድ የጋኔኑ ተጠምቆ ፃድቅ
    ሖነ የተባለዉ ድራማቸዉ ያሰደነግጣል
    ልዑል ንጉሡ ለዘላለም እኮ ነዉ ወደ
    ጥልቁ የጣለዉ ዳግም ላይመለሥ
    ምን አይነት እንቆቅልሸ ነዉ በተሠቀለዉ
    አምላኬ ቀልደኞች ናቸዉ በጣም ነዉ ያዘንኩት ኦርዶክሥ ነኝ ራሤም ግን ይኸ
    ያበሸቃል እዉነት ቤተክርሥቲያናችንን አይመጥንም ጭራሸ ዝቅታን ፈጠረ
    ከፍታዋን ቀነሠባት እንጅ መላ በሉት
    ይኸን ነገር ኮተታም ሠይጣን ዕንዴት
    ህንፃ ተሠርቶለት በዚሕ ልክ ይታሠባል
    ዉዳቂ
    ጌታ ኢየሡሥ
    ብቻ እና ብቻ ነዉ
    የሚመለከዉ ዓባትዬ
    ማንም ተቀናቃኝ አያሥፈልግኸም አባብዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በዋጋ ገዝተኸኛልና ሥለኔ ደም ከፍለሃልና ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዕልልልልልልልልልልልልልልል
    ወይ መጥቆራራራራራራራራራ
    ኮተታም ሠይጣን ሥምኸንማ
    ተዉክና ድሮ በትቢትህ ሥትንጠራራ
    ጌትዬ ልክህን ሠጠህ ተምዘግዝገህ ተጣልክ ደፋሮች ናቸዉ እርኩሥን
    መንፈሥ የሾሙ ወይ ጌታ ሖይ
    ዘንድሮ እኮ የማይሠማ ነገር የለም ።
    ወንድም ዔርምያሥ ምዝብርብር አርገህ
    እንዲሕ አይነቱ የተበሻቀጠ ትላለህ ይልቅ ጢባጢቦን አጋንት ጋር ይጫወታሉ ሖሖሖሖሖሖሖሖ

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እንዴት እረዳህ ተባረክ እንዲህም ተመስክሮ ልባቸው የደነደነ ህዝብ ጌታ ይድረስልን ኢርሚ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ለሁላችሁም

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሚድያ ግን የፈጠረው ተፅዕኖ ብረክ ነህ ተባረክ ተናገር እውነቱን ኤርሚየ

  • @solomongossaye1385
    @solomongossaye1385 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ የአንተ ወደእግዚአብሄር እውነተኛ ቃልና እንኳን ራሱን አሳልፎ ወደሰጠህ የዘላለም ህየወትን በደሙ ወደሰጠህ ጌታ ፍጹም በተወደደ ፍቅር መጣህ። ወንድሜ እውነት እልሀለሁ በፍጹም ጽንፍ በወጣ እንደሳኦል የጌታ ኢየሱስን አዳኝነት ያወቁትን የወንጌል ቃል ሰባኪዎችንና ቸርችን በድንጋይ ከሚደበድቡት፣ የኦርቶዶክስ ቄሶች ሂዱ ደብድቧቸው ስደቧቸው፣ ድንጋይ ወርውሩባቸው ብለው የላኩንን ተግባሪ ነበርኩ እኔን ወደ ፍጹም ፍቅሩ ከጠራ ከዛ ከጨለማ ካወጣኝ ወንድሜ ይህ አምላክ አንተን ደግሞ በፍቅር የበለጠ ይጠራሀል። ነገ የኛ አይደለም የመዳን ቀን ዛሬ ነው ወንድሜ ወስን ።

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 3 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ. እንኳን. ጌታ. እርደሽ. እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @FIKir-hp3wi
    @FIKir-hp3wi 3 วันที่ผ่านมา +2

    Kibir le igizhabiher yihun iete inkoni desi aleshi ❤taberki

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 3 วันที่ผ่านมา +2

    ማሰርም መፍታትም የሚችለው ልጅሽ ልታመልከው የመረጠችው አምላክ ነው አንቺም እሱን ተቀበይው እህቴ ሆይ!!!!!!

  • @daameealemayehu9386
    @daameealemayehu9386 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤inkuan geta redash ihtchin

  • @efm5429
    @efm5429 2 วันที่ผ่านมา

    Teyeku Mermeru enji yemibalew ke Orthodox gar ateteyeku ataweru malet berasu ferehat ena ewnet endelelachew begeltse yasayal!!!!

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 2 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው

  • @senasafikre
    @senasafikre 3 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ሴይጣን ዕድል አይሰጥም አሁኑኑ እመኑ የማውቀው ታሪክ ስላሌ ነው እንዲህ የምላችሁ

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @senasafikre
    @senasafikre 3 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ሴይጣን ዕድል አይሰጥም አሁኑኑ እመኑ የማውቀው ታሪክ ስላሌ ነው እንዲህ የምላችሁ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 วันที่ผ่านมา

      Mindinew yemitawukiw hode ? 😂😂😂