ቫዝሊንና 100%ለፊት ጥራት/ፊትን እደብርጭቆ ለማብራት// ለማዳት እና ለቡጉር የተሸበሸበ ቆዳ ይመልሣል|Using vaseline and baby oil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 101

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 14 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ የኔ ቢጤ ማለት ነው አይደለም እንደዬ 😅😅 ማለት በህሌም የእምስት ልጆ እናት ነኝ
    ሰው ሳይወድቅ ሳይጎዳ እራስን ሳይጠል ነው መጠብቅ እጂ ግደታ እኛ ከተጓዳን በሗላ መሆን የለበትም
    የምክር ትንሽ የለውም ማዳመ ጥሩ ነው
    ዛሬ ቪድወሽን ጨርሸ ሳበቃ ነው የኮመትኩት ከፊት ወደሗላ ትያለሽ 😅እስከዛሬ ግን እየሰማሁሽ ነበር የምፅፈው ቫልዚን ቤቢ ኦይል ቫይታሚ ዘይቶችን የምትፈልጊያቸውን ቅባት በእንፋሎት ነው ያሞቅሽው ለአምስት ቀን በትንሽ ብልቃት ደስ ይላል ❤
    እጃችን የኔም ነው ፍለፊት ሲሆንና ካሜራ ሲዞር ልዩነት አለው ምን ቅላትና ጥቁረት ብቻ ውፍረትና ቅጥነትም አለው እኮ 😅😅 ብቻ እናመሰግናለን ድብሽዬ የምን እርጂናን ማሳየት ነው ቤቢፌስ መምሰል እጂ የምር እራስን መጠበቅ የመሰለ ነገር የለም

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል የኔ ውድ ዛሬ ፈጠኩብሽ🤣🤣🤣ውፍረትና ቅጥነትም አለው 🤣ቆይ ልብ አላልኩትም የኔ ውድ እውነት ግን ለኔም ጥያቄነው የሚሆንብኝ እጄ ጥቁር አደለም ካሜራ ላይ ደሞ ጥቁር🤣🤣🤣

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 14 วันที่ผ่านมา

      @yegeterlig_132 እኔ ተረድቸሻለሁ እናማ የኔ ብቻ እየመሰለኝ ነበር ግን ያንች ሳይ በይበልጥ ምን እንሆነ ገባኝ በቃ የጋሜራ አማን እጥረት ነው ስልሽ 😂😂😂ቆንጆም ትዝ አለችኝ በዚሁ አጋጣሚ ቆንጆ ቆንጂዬ ናት ግን ብትሞት ምግብ ስትሰራ እጇን አታሳይም እና ተጠንቅቃነው የምትሰራው ካሜራ አማን ስለሌለ ወዳና ወዲህ ይልብኛል ስትል እኔ ግርም ይለኛል ስለሽ እኔን ወዳናውድህ እንዳይል ብዬ እይዘዋለሁብ ያበጠው ይፈንዳ ብዬ 😂😂

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@menbiasalfa.a እረ ወይኔ በሣቅ🤣🤣🤣🤣የኔ ምሥኪን ወዳ እኮ አደለም🤣🤣🤣የምር እኔ እጇን አይቼው አላቅም ለካ በዛነው እጇ ሣታሣይ ቪዶ ምትሠራው ግን እዴት ሆነላት🤣🤣🤣የካሜራማን ችግርማ በጣም ቸገረን መብዬ እኔ ካሜራማኔን ናቲ ይሆናል ሢያድግ እደ ፈጣሪ ፍቃድ እሥከዛህ ግን ጥቁር እና ቀይ እጅ ማየታቸው ነው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Sofiabnitbaba123
    @Sofiabnitbaba123 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ እህት የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን በርቺልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የገጠርዬ አወ ጉዞ ወደ ፊት ነው የገጠርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አንች መልካም ሰው እና ጎበዝ ነሽ የምትስሪውም ቪዲዮ አስተማሪ እና ጠቃሚ ስለሆነ ጉዞ ወደ ፊት ነው ቫዚሊን ለፊት ጥራት የሚሆን ነው ከቀለጠ በሓላ ከዛም ቤቢ ኦይል አወ አሪፍ ነው በጣም ነው ፊትሽም ጸጉርሽም እራስሽን እየጠበቅሽ ነው ለአንችም የጠቀመሽን ለእኛ ስለምታካፍይን እናመስገናለን በርችልኝ ❤❤❤❤

  • @KEDEJA-r2u
    @KEDEJA-r2u 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም እኳን ደና መጣሽ እህቴዬ በጣም አሪፈ አዝናኝ አሥተማሪ ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን በጣም ደሥ ሚል አሠራር ነው ያሣየሽን🎉🎉🎉🎉

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም የገጠርየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ አሰራር እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍

  • @konjonesh
    @konjonesh 13 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላምሽ ይብዛ የገጠርዬ ቆንጆ ውህድ ነው የአዘጋጀሽው ልክነሽ ጠቃሚ ዘይት ነው ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን ነው ጎበዝ በርቺ እውነት ነው እራስን መጠብቅ መልካምነው እኛም እናመስግናለን ❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የገጠርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ቅባት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ከአላስፈላጊ ወጪ አዳንሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በእርሱ ጠንክሪ ጠቃሚ ይሆን ነገሮችን ምታመጪልን በዚሁ ቀጥይ ጎበዝ ጉዞ ወደ ፊት😂😂😂❤❤

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ በእውነት ቀለል ያለ ውእድ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርች

  • @aklilnews
    @aklilnews 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማስቲዬ ጀግናዋ❤🙏

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥነው።🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እጁየ የኔ ምርጥ ከዚህም በላይ ይገበሻል የኔ ቅመም ገና ሚሊየኖችን ታስቆጥሪያለሽ በእግዚአብሔር ፍቃድ ቅድሚያ ቫዚልን ማቅለጥ እንዲሁም የህፃን ዘይት እብሮ ማዋሀድ በነገራችን ላይ እኔም ይህን ዘይት እጥቀማለሁ ኢቭን ፀጉሬንም እጠቀምዋለሁ እግዚአብሔርን እንዴት ያሳምራል መሰለሽ እጁዬ ልክ ነሽ ደስ የምትል ናት ትንሽዬ ነገር ለምስሪያ እሪፍ ናት እጁየ የኔ ወርቅ ትክክል ብለሻል ፊት ስስ ቆዳ ስለሆነ መጠንቀቅ አለብን እኔ ግን ብቻውን ነው ዩምጠቀመው ኦሊቪራ ቫዚሊን ነው የሚስማማው እጁዬ ልክ ነሽ ፊታችንን መንከባከብ ያለብን አንድ ነገር መውጣት የለበትም ራስን መንከባከብ ግድ ነው የውጪ ሀገሮች ሁልግዜ ለራሳቸው ግዜ ስለሚሰጡ ሁልግዜም ልጅ ናቸው ልክ ነሽ በእኛ ኢትዮጵያ አልተለመደም እንጂ ከራስ በላይ ንፋስ ነው ምርጥ ምክር ነው የኔ ወርቅ ስላጋራሽንም ለምክርሽም እናመስግናለን ባይ ባይ❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እዴት ነሽ ውዶ የገጠር የመውድሽ የው ነት የምትለቃቸው ቢዴች ሼር ምትራክንሽ በጣም ጥሩ ነዋው የገጠር እንኳን ደሳለሽ እስር እሽ ገብተሻን በቅርቡ መቶሽ እብርን እናከብራለን❤❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ብርቱ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን በርችልኝ ደሞ እንደዚ ማስያዝ ሲያምርብሽ አንደኛ

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@astubtube የኔ በሌላ ርታት አመሠግናለው😘😘❤️❤️❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለምርቃትሽ 🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁንልኝ ብያለሁ የገጠርየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ቆንጆ የቆዳ ክሬም ነው ያሳየሽን ቫሊዝን ቆንጆነው ምንም አይነት ጎዳት የለውም ለፊትም እግርና እጅ ልስልስ ያረጋል እናመስግናለን ስላጋራሽን እማ በርች 🎉❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@adisuatsiontube28 ❤️❤️❤️😘😘😘😘😘🙏

  • @samritube645
    @samritube645 8 วันที่ผ่านมา

    *ዋው የኔ ውድ እንኩዋን ደስ አለሽ አስርሺ ስለገባሽ ደስ ብሎኛል*

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  2 วันที่ผ่านมา

      እኳን አብሮ ደሥ አለን የኔ መልካም

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን የገጠርዬ በውነት እኔ ሰምኑን እየሞከርኩት ነው ጥሩ ለውጥ እያየሁበት ነው ሼር ለምታረጊን እናመሰግናለን ❤❤

  • @genet-s4b
    @genet-s4b 14 วันที่ผ่านมา

    ሠላምሽይብዛ የገጠርየ እንኳንደህና መጣሽ እንኳን ደስአለሽ አወ ጉዞወደፊትነዉ
    አኔንም አበረታቱኝ

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የገጠርየ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ ዋወወ በጣም አሪፍ ጎበዝ በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉👍👈

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ በርቻ❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኛ የገጠር እህቴ እድት ነሽልኛ እማየ እጎበዠ ነዉ በቸልኛ የኔዉድ 💕💕💕💕💕

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 13 วันที่ผ่านมา

    የገጠሯ ክበሪልን💐💐❤❤❤❤

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣሽ የገጠርየ ዋዉዉዉዉ ማሻአላህ ፊትና ፀጉር ዘድሮ አለፈላት ኑ ቤተሰብ እንዳያመልጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArAra-z3z
    @ArAra-z3z 11 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ በርቺ ❤❤ 🙏🙏

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  11 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ውድ አመሠግናለው😘😘❤️

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የገጠሯ ሰላም ነሽ ወይ ብር ስላደረግሽን ከልብ ከልብ እናመስግናለን ተባረኪ እሞክረዋለሁ❤🎉❤❤🎉❤🎉

  • @Gurage4
    @Gurage4 12 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ❤❤❤❤❤ የኔ ፊት ደረቅነው እፉፉ እሰቲ ልሞክረው ለሰት ደቂቃ ይቀመጥ ል

  • @_1236-news
    @_1236-news 14 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣሽ የገጠርዬ በጣም ቀላል እና በየቤታችን ስለሚገኚ ይህን ሰርቶ መሞከር ቆንጆ ነው ተቀብተሽ ስትጠርጊው ጥርት ነው ያለው ፊትሽ እንኳን ደስ ያለሽ ይገባሻል የድካምሽ ውጤት ነው ገና ቡዙ እንጠብቃለን❤❤❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@_1236-news እኳን አብሮ ደሥ አለን የኔ ውድ ሀንዬ ከፈጣሪ በታች ብርታተቴ❤️❤️❤️ከልብ አመሠግናለው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አንበሳ እሞክረዋለሁ አሪፍ ነዉ 👍👌❤🎉

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@Yemenzwerkyoutube1930 የመዝዬ ተናፍቀሻል እረ አትጥፊ ውዴ

    • @bedzotades41
      @bedzotades41 11 วันที่ผ่านมา

      ማታ ወይስ በማንኛውም ስአት መጠቀም ይቻላል❤ ውዴ

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 13 วันที่ผ่านมา

    የገጠርየ እንኮን ሰላም መጣሽ ውዶ ቫዚሊን አሪፍነው ውህዱ

  • @hanytwin
    @hanytwin 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የገጠርዬ እንኳን ደስ ያለሽ በጣም እዚህ ለሙድረስ ቀላል አይደለም በርቺ ገና ቡዙ እንጠብቃለን ቆንጆ ክሬም ነው ለዚህ ብርድ ሁሉም ግብአት በቤታችን ስለሚገኚ ጡሩ ነው ምክርሽም ቆንጆ ነው እንዳማረብን ለመቆየት እራሳችንም መጠበቅ አለብን እናመሰግናለን በርቺልኚ❤❤❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@hanytwin የኔ ብርታት አመሠግናለው❤️❤️❤️😘😘😘

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 14 วันที่ผ่านมา

    የገጠርዬ የኔ መልካም ጎበዝ በርችልኝ በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራሽ ያለሽው በርች ❤❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@romanethiopia ሮማንዬ የኔ ብርታት😘😘❤️❤️❤️

  • @milat223Com
    @milat223Com 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ባልዚን ዘመዲ ነው

  • @meramtube5514
    @meramtube5514 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤🎉🎉

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 7 วันที่ผ่านมา

    ኧቲትዲ ምንኮምነሽ እች እሞክርት ኡርቀ ኢፍትዲ ጭመደዴም አምሰግኑ❤❤❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  7 วันที่ผ่านมา +1

      ፈያነው የዲ ውድ ደሽ ምኮምነሽሊ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 7 วันที่ผ่านมา

      @yegeterlig_132 ፈያነው ኤትመስገን ❤😍

  • @tube6846
    @tube6846 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እካን ደህናመጣሺ መሻአላህ ደምሪኝ አበረታቱኝ ያጀማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 12 วันที่ผ่านมา

    እህት እረ ለማዳት የሚሆን መፍትሄ ካለሽ ስሪልን እባክሽ

  • @hadra4556
    @hadra4556 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት ስልኬ ተበላሽቶ ነበር ቤትሽ የጠፋሁት❤🎉

  • @mohmmedtube1412
    @mohmmedtube1412 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ማሻ አሏህ በርቺ🎉🎉❤

  • @QalAba
    @QalAba 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምልሽ ውዴ የትኛውም ቅባት እና ቫልዚን ይሆናል?እንደውም ሰካራም የረገጠው ነው የሚመስለው ፊቴ ደግሞ ሰከራሞቹ የጨፈሩበት እንዳይመስልብኝ ነው 😊መልሽልኝ ❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  2 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ወይኔ በሣቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂አይዞሽ ውህዶች እየሠራሽ ተቀቪው ፊትሽ እያደረ ይለወጣል ሌላው የፀጉር ቅባት በፊትሽ አታርጊ እዲውም ኦሊቨ ኦይል ካለሽ እሡ ከቫዝሊን አርገሽ ማታ ማታ ብትቀቢው አሪፍነው ውዴ ግን አላርጂ የማይፈጥርብሽ ነገር መምረጥ አለብሽ ላንዱ የተሥማማው ላዱ ላይሥማማው ይችላል

    • @QalAba
      @QalAba 2 วันที่ผ่านมา

      @@yegeterlig_132 እሺ አመሰግናለሁ💝

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 13 วันที่ผ่านมา

    ዎውውው 👌👌👌👌

  • @SayedAhmada-dh9rw
    @SayedAhmada-dh9rw 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምእደነሽእኒባልዚንስጠቀምፌቴያቸፈችፋልምንይሻላል

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  3 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ የምትጠቀሚው ቫዝሊን ምን አይነት ነው ኦርጅናል የሚለው ተጠቀሚ ምንም ነገር ያልገባበት እኔም የኦሊቬራ ቫዝሊን ሥጠቀም ፊቴ ያቃጥለኛል ችፍም ይላል የኦሊቬራ አላርጂ ሥላለብኝ እና የምትጠቀሚው ቫዝሊን ምረጪ የሚሥማማሽ ደሞ ፊትሽ ላይ ከማድረግሽ በፊት በእጅሽ ሞክሪ ውዴ 🙏🥰

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 14 วันที่ผ่านมา

    ገጠሬዋ❤🎉❤🎉

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 2 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏🏼🙏🏼

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @yeshimebetdesta8705
    @yeshimebetdesta8705 วันที่ผ่านมา

    የቡና ስኒ ክብር ? ሌላ እቃ ብትጠቀሚ?

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  วันที่ผ่านมา

      ያው ሠው ባለው ነው ምን ችግር አለ እቤት ባለኝ እቃ ብጠቀም ?

  • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
    @Sosiyeyetadelij-fw4dz 2 วันที่ผ่านมา

    Teqebeten sent sat aneqoyew

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  2 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ተቀብተሽ ተኚ ማታ ታጠቢው ፊትሽ ወዛማ ከሆነ ግን ለሠላሣ ደቂቃ አቆይውና በሶፍት ብትጠርጊው አሪፍነዌ

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 2 วันที่ผ่านมา

      @yegeterlig_132 xewat texabiw meletesh naw wude bezu wezama ayidelam

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 8 วันที่ผ่านมา

    ዓይንሽን ስር በጣም አትሺ

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  8 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ውድ😘❤️❤️🙏

  • @zeritutube
    @zeritutube 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ የገጠርዬ አወ ጉዞ ወደፊት ይገባሻል የኔ ምርጥ ሰዉ❤ ቫዚሌን ለኛ በተለይ አሁን በዝህ ብርድ ወሳኝነወ ምድናት ይች ቢልቃጣ የፊትሽ ጥራት ቱቱቱ ከአይን ያዉጣሽ#ሸር

  • @RWow-n2s
    @RWow-n2s 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 14 วันที่ผ่านมา

    #ሼር

  • @mebratyoutube
    @mebratyoutube 6 วันที่ผ่านมา

    ደምሩኝ እህቴቼ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊማወሎዩቱብ
    @ሀሊማወሎዩቱብ 11 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዷና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆጅበመሉ እንደጋገፍ አበረን እንደግ ቅንነት መልካምነት ለራስ ነው እጂ ለእጂ በመያያዝ ስኬታማ ለመሆን ጉዞ ወደፊት

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 11 วันที่ผ่านมา

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ማዳት አሳቀቀኝ እስኪ መላበሉኝ ግራ ገባኝ😢😢

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  11 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ውድ ድንች እርድ ማር አንድ ላይ አርገሽ ተቀቢ እየቀነሠልሽ ይሄዳል ማዳት በአንዴ አይጠፋም ቀሥ እናለነው የሚጠፋው እና ንዴት ቀንሺ ውዴ

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ 11 วันที่ผ่านมา

      @@yegeterlig_132 💗💗💗

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 14 วันที่ผ่านมา

    ሀገር ቤት ይከብዳል ዉዴ

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@Yemenzwerkyoutube1930 የኔ ውድ አይዞሽ😘😘❤️❤️

  • @lub6388
    @lub6388 8 วันที่ผ่านมา

    ለቤትሽ አድስ ነኝ 😊

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  8 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ😘😘❤️

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 14 วันที่ผ่านมา

    selam.edat.nashi❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  14 วันที่ผ่านมา

      @@hiwottubeamen6143 አለውልሽ የኔ ውድ 😘😘❤️❤️

  • @belayche4050
    @belayche4050 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mestawotyoutube1815
    @mestawotyoutube1815 8 วันที่ผ่านมา

    በርች እህቴ እኔንም ሰብሰክራይብ መልሽልኝ

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  8 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውዴ❤️❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለምርቃትሽ 🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @HfhFhrt
    @HfhFhrt 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  5 วันที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @sumayaaliyii7151
    @sumayaaliyii7151 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @hiwattube
    @hiwattube 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fhgfhv1505
    @fhgfhv1505 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AwAw-m1y
    @AwAw-m1y วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️🙏