ሊቨርፑል 2-2 ማንቸስተር ዩናይትድ - ውብ ጨዋታ - የዩናይትድ መሻሻል-የሊቨርፑል "control" የት ሄደ ? ትሬንት? ዩናይትድ ጨዋታ ሲተልቅ ይበረታል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 152

  • @ShukurHussein
    @ShukurHussein 16 วันที่ผ่านมา +47

    አሌክስን እንደኔ በናፍቆት የጠበቀ ማነው 😊

  • @fethudinali1998
    @fethudinali1998 16 วันที่ผ่านมา +100

    live ጀምር አታስጠብቀን

    • @nesredinhaji8624
      @nesredinhaji8624 16 วันที่ผ่านมา +2

      🖐

    • @olt8373
      @olt8373 16 วันที่ผ่านมา +2

      Awo ❤❤❤❤

    • @SofoniyasTadesse-m9x
      @SofoniyasTadesse-m9x 16 วันที่ผ่านมา +1

      የሬድዮ ህግ አታቂም እንዴ ጀለስ

    • @BereketTerefe-i4x
      @BereketTerefe-i4x 16 วันที่ผ่านมา

      Mesur eyesera adel ende 😂

    • @olt8373
      @olt8373 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@SofoniyasTadesse-m9x Mensur Endet new miseraw

  • @Natty1621
    @Natty1621 16 วันที่ผ่านมา +19

    I watched Dave's podcast and it was really masterpiece

  • @KassechHassen
    @KassechHassen 16 วันที่ผ่านมา +22

    ዩናይትድ ሁሌም አርጅቷል ደክሟል ሲባል እውነተኛ ማንነቱን አሳይቷል

  • @Gezu-i4y
    @Gezu-i4y 15 วันที่ผ่านมา +1

    Alazar...Best of all❤❤❤

  • @alizaaasnakew1168
    @alizaaasnakew1168 16 วันที่ผ่านมา +17

    1. Wayne Rooney
    2. Van Persie
    3. Amad Dialo

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb 16 วันที่ผ่านมา

      ምን ? የቁመት ነው ?

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 16 วันที่ผ่านมา +7

    ዩናይትድ አስገርሞኛል ሊቨርፑልን በአንፊልድ ማስቸገሩ በጣም አስገርሞኛል ይሄንን አልጠበኩም ነበር በቃ የደርቢ ጨዋታዎች ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም ብዬ እንድደመድም አድርጎኛል
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 16 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናውን: አስፈሪውን: ፍርሀት የማያውቀውን ተፋላሚውን: እንደ ሌሎች ክለቦች ትልልቅ ጨዋታ ሲጫወቱ ጨዋታ የማያቀረዝዘውን : አሁንም UNITED ማን እንደሆነ ለደጋፊውና ለዓለም እግር ኳስ አፍቃሪ ያሳየበትን MANCHESTER UNITEDን አየነው። ማሸነፍ ቢገባንም አቻ ወጥተናል ያናድዳል!❤ክብር ለአሞሪ ክብር ለተጨዋቾቻችን❤️
    ❤❤❤GGMU❤❤❤

    • @abiy7266
      @abiy7266 15 วันที่ผ่านมา +1

      ይህቺን ጨዋታ ትንሽ ተፍጨረጨራችሁና የተሻልን ነን ለማለት አትሞክሩ። ማንቸስተር አሁንም ወደ ቁልቁል መውረዱ አይቀርም።

    • @Ebnejr
      @Ebnejr 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@abiy7266 አንተ ነህ ያልከው እሱን? ጀዝባ

    • @wegenehaile3750
      @wegenehaile3750 14 วันที่ผ่านมา

      @@abiy7266 😂😁

    • @wegenehaile3750
      @wegenehaile3750 14 วันที่ผ่านมา

      @Ebnejr 😂😎

  • @Abush-v4z
    @Abush-v4z 16 วันที่ผ่านมา +24

    እኔኮ ሰው ነው ሚነግረኝ ማድሪድ መስሎኝ ስመለከት ለካ ማንቼ ነጩን ለብሶ ነው ❤

  • @ZemenFetene
    @ZemenFetene 15 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው ማደንቅህ በተለይ ትውስታህን

  • @Biruk_Getahun
    @Biruk_Getahun 16 วันที่ผ่านมา +8

    M united የድሮ ትውስታን ነው ያስተወሰን ❤

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 16 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሳችሁ አሌክሶ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ትላንት ማንቼ አበረታች ነገር ሳይወስዱ አይቀርም 😂ሊቬን እንደዚህ አልጠበኩትም በሠፊው ያሸንፋል ብዬ ነበር ግን ማንቼ በዚህ ከቀጠለ አሪፍ ይሆናል❤❤❤

  • @ibnuseid7177
    @ibnuseid7177 15 วันที่ผ่านมา

    የእግር ኳስ ትንተና ጋዜጠኛ አላዛርን አየሁ።በርታ
    ዋው

  • @amahazeleke8600
    @amahazeleke8600 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሊቨርፑል ለ10 እንደተጨዋተ ይቁጠረው።አርሎንድ ከቶፐ ተጫዎችነት ወደ አማተር ተጫዎችነት የሆነበት ነው

  • @AhmedHasen-ph4bn
    @AhmedHasen-ph4bn 16 วันที่ผ่านมา +5

    ክብር ያለው አቻ🎉

  • @SultanSofiya-z7k
    @SultanSofiya-z7k 16 วันที่ผ่านมา +8

    ሶባዝ አለመግባቱን ምክንያት አድርጌዉ ነበር ቢኖርም ግን ሁሉም ተጫዋቾች እንደወረዱት መዉረዱ አይቀርም ስሎት እንደ ትላንት ሲሸወድ ለ 3ጊዜ ነዉ

    • @quafseid
      @quafseid 16 วันที่ผ่านมา

      1.Man untd 2. nottingham 3.???

  • @tgone105
    @tgone105 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሊዝ ስለ ሮማ እና ላዝዮ ጨዋታ የሆነ ነገር በለን እንጂ። በጣም ሁከት የበዛበት ምርጥ ደርቢ ነው።

  • @Afunited
    @Afunited 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሌ አንተ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ሰትተነትነው ደስ ይላል ፣ ግን ደሞ ዩናይትድ በጣም ይለይ ነበር

  • @OusmanHassen-x6j
    @OusmanHassen-x6j 16 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው እኔ አላዛር እና መንሱሬ አብራችሁ በሰራችሁ የእናንተን ትንታኔ ሰምቸ በቃ ❤❤❤❤❤❤ምርጥ ናችሁ።

    • @ibnuseid7177
      @ibnuseid7177 15 วันที่ผ่านมา

      የአላዛር deep justification አለው

  • @zewdulake3969
    @zewdulake3969 16 วันที่ผ่านมา +8

    Alazar asgedom my favourite journalist

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 16 วันที่ผ่านมา +1

    The way he handles the thunderstorm, the way he approaches the players, and his direct personality would be the bargain for our team
    AMORIM❤

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 15 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር ጥልቅ አንባቢዉና የስፖርት ተንታኝ ስፔሻሊስት።

  • @efremgidey3057
    @efremgidey3057 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይበልጥ ደሞ ኳሱ video እያሳየህ ብተነትንልን አንዴት ውብ ይሆን ነበር በርታልን

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 16 วันที่ผ่านมา +5

    ጀነራል ኡጋርቴ❤❤

  • @nebyualemayehu2836
    @nebyualemayehu2836 16 วันที่ผ่านมา +5

    ማንቼ የተኛ አንበሳ ነው ቀስቃሽ ይፈልጋል አላዛር በጉጉት እየጠበኩ ነው❤❤❤

  • @mirafmr
    @mirafmr 16 วันที่ผ่านมา +2

    Do podcasts brother , not only soccer...your toughts are amazing😊

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 16 วันที่ผ่านมา +1

    Wow ! Manchester ❤ አሌ ውብ ጨዋታ ነበር እኔ እንዲህ አልጠበኩም ነበረ

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 16 วันที่ผ่านมา +3

    Alazar❤❤❤❤❤❤🎉🎉YNWA

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE 16 วันที่ผ่านมา +6

    የትናንቱ ማንቼ ይለያል !!!!!!!!!!!!!!!!! WE ARE UNITED !!!!

  • @HamdiMahamed-or3kk
    @HamdiMahamed-or3kk 16 วันที่ผ่านมา +1

    I enjoy the opening song & ur program!! Love it

  • @michaeltamirat
    @michaeltamirat 16 วันที่ผ่านมา +4

    Live ጀምር !!

  • @NoahTemtime
    @NoahTemtime 15 วันที่ผ่านมา

    Alazar you should come with live coverage in this platform

  • @TadiyosKebede-h6m
    @TadiyosKebede-h6m 16 วันที่ผ่านมา +2

    አላዛር ትችላለክ ደግሞ ማንችስተር ይመለሳል

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 16 วันที่ผ่านมา

    ወው ማንችስተር ዩናይትድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 16 วันที่ผ่านมา +1

    First I wish Happy and joyful Christmas to you,your bests and the followers of you!when we come to the game it was surprising .I haven't believed the performance of M.utd.Burno was outstanding martnez goal was amazing .All of mutd players were amazing .To be honest we deserve 3 point.

  • @MintesinotHabtewold
    @MintesinotHabtewold 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ የማንቼ ነባር ደጋፊ ነኝ። ከስሜት ውጪ የሆነ አመንክዮአዊ (logical) የሆነ ትንታኔ ነው ያቀረብከው። ማንቼ ትናንሽ ቡድኖች በሚዘጉበት ጊዜ በትናንሽ እስፔሶች ተጫውቶ ማስከፈትና የጎል እድሎችን መፍጠር አለበት።

  • @hasabukote7961
    @hasabukote7961 16 วันที่ผ่านมา +1

    Konjo game neber!!! Have a very Merry Christmas Alexo and Misa!!

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 16 วันที่ผ่านมา

    አሌክሶ ግን ድላቸውን ለምን ታቃልለዋለህ 😜 ተሸንፈው ቢሆን ይሄን ሁሉ ድክመት ነቅሰህ ታወጣ ነበር ወይ ወይ ወይ 🤣🤣ስቀልድ ነው ፋና 90 ጀምሮ እንከን አልባ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ እናመሰግናለን 🙏🏼

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 16 วันที่ผ่านมา +7

    የገመትነውን ገልብጦ ያሳየን ዮናይትድ እንደዚህ ተሻሽሎ አሞሪም በይበልጥ እንደሚያሳየን በቀጣይ ትልቅ ተስፍ ነው👌

  • @mamelegahare4804
    @mamelegahare4804 15 วันที่ผ่านมา +1

    We need consistency GGMU

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዬናይት የሚገረም ጪዎታ አሳየን ዘሌ❤❤❤❤ ሙሎ ዬናይት አሰደናቂ ነበረ በጣም

  • @FasilGenanew
    @FasilGenanew 16 วันที่ผ่านมา +2

    Bradley's chance

  • @yosephmaimer2567
    @yosephmaimer2567 16 วันที่ผ่านมา

    United forever❤❤❤

  • @bigdaymelakhadero9851
    @bigdaymelakhadero9851 15 วันที่ผ่านมา

    የሊቨርፑልን ክፍተት ወይም ድክመትን የተጠቀመበትን ከunited በላይ መጠቀም የሚችሉ ቡድኖች አሉ ቢዬ አስባለው ከዚህ ጫወታ በኋላ ሊቨርፑል ነጥብ ሚጥልበት ጫወታዎች መምጣታቸው አይቀርም ...ከቶተነሀም ጋር ተመሰሳይ challenge ይጠብቀዋል ...ከባድ ግዜው እየመጣ ነው ለሊቨርፑል ...

  • @adanewubet6082
    @adanewubet6082 16 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ግን አሞሪም ዲላይትን አስቀምጦ ዮሮን ማስቀደም እንዳለበት ይሰማኛል

  • @Abduy194
    @Abduy194 16 วันที่ผ่านมา +4

    አሊዝ 🙌🙌🙌
    GGMU 🔥🔥🔥

  • @abebeassefa9691
    @abebeassefa9691 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ምሳ እና አላዛር ደስ የሚል ቀን

  • @AlexBereket
    @AlexBereket 15 วันที่ผ่านมา

    YNWA ❤️💪

  • @DejeneDejene-m8t
    @DejeneDejene-m8t 16 วันที่ผ่านมา +5

    ከቅዠቱ የነቃው ማን ዩናይትድ አንፊልድን አንቀጠቀጠው
    የአሞሬምን የተቆጣው ነገ ምን ሊያሳየን ይሆን????

  • @rakebhaile1375
    @rakebhaile1375 16 วันที่ผ่านมา

    YNWA
    We are Liverpool forever ❤

  • @Behailu-cb1kd1di8q
    @Behailu-cb1kd1di8q 16 วันที่ผ่านมา +3

    Ere ተው አትዘግይ አሊዝ.... ሱስ እኮ ነህ.... ሳፏሺክ ነው የቆየሁት

  • @seyoummichael2891
    @seyoummichael2891 16 วันที่ผ่านมา +4

    Bankok hogne new yemsemak ena mechem programh amltogn ayakm..ke fana jemro with betemariam hailu ga...Yemiweded leza nw yalek raskn abertiteh programochihn sefa bitaregachew melkam nw bro...Egziabher yitebkh Alex betam nw yemakebrh yedmtsihn kilatse yemwedlh bro

  • @AmaAmsknd
    @AmaAmsknd 16 วันที่ผ่านมา +3

    100k subscribe enasgbawe sewoche 🎉

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሞሪም አንድ ሁለት ተጫዋች አስፈርሞ ትንሽ ግዜ ብያገኝ ቡዱኑ ይሰራዋል

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 16 วันที่ผ่านมา

    27 : 06 - 27 :50 👌👌👌

  • @markosadem
    @markosadem 16 วันที่ผ่านมา +7

    Maguire የሳተ ጎል በምን ቃል ይገለፃል አእምሮዬ ውስጥ ይመላለሳል እንዴት ለርሳው😢😢 I'm not happy

    • @theunknownx13
      @theunknownx13 16 วันที่ผ่านมา +2

      Off neber slezi bezum atekoch

  • @berivardy
    @berivardy 16 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር ስለ ፈረንሳዩ (brest) ትንሽ ብትለን

  • @MuhammedAhmed99
    @MuhammedAhmed99 16 วันที่ผ่านมา +1

    ትናንት ማንች ይለያል በዚህ አመት ከታዩ ምርጥ ጨዋታወች አንዱ ነው በለቀ ሰአት የተገኝውን እድል ባለመጠቀሙ ማንች አንድ ነጥብ ይዞ እንዲመለስ አድርጎታል አሞሪም ግዜ ይስጠው እንጅ ማንችን ይለወጠዋል

  • @fatherofekisir706
    @fatherofekisir706 16 วันที่ผ่านมา

    United ❤❤❤

  • @beniyamwedaji978
    @beniyamwedaji978 16 วันที่ผ่านมา +5

    እመኑኝ ዋንጫው የሊቬ ነው

    • @Neguyosef
      @Neguyosef 16 วันที่ผ่านมา

      100%%%%

    • @Miraclecrypto6
      @Miraclecrypto6 15 วันที่ผ่านมา

      የበረኺና ነው 😂

  • @balewgiziebinalfew4371
    @balewgiziebinalfew4371 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሌ ስለ ተጨዋቾች ታሪክ የሚያወራ ሌላ የዩቲዩብ ቻናል ብትጀምር

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 16 วันที่ผ่านมา

    ማንቼ ማለት የማታው ነው ሊቬ መሸነፍ የሚችል ቡድን መሆኑን አሳይቷል።ሊቬ አሁን ወባው ይነሳል።

  • @tegrosnesibumumecha9605
    @tegrosnesibumumecha9605 15 วันที่ผ่านมา

    Tiru new defer bileh asabhin giles

  • @haymanotMulugeta-x5w
    @haymanotMulugeta-x5w 16 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @IethaboMesi22
    @IethaboMesi22 16 วันที่ผ่านมา

    Alexo selam nacho
    United yigebuwal biye alasibim

  • @JoMan-b6e
    @JoMan-b6e 16 วันที่ผ่านมา

    አላ አንደኛው

  • @TadiyosKebede-h6m
    @TadiyosKebede-h6m 16 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ስለ ዩናትድ ዝውውር ብትነግረን

  • @rakebhaile1375
    @rakebhaile1375 16 วันที่ผ่านมา

    ሊቨርፑል የምንግዜውም የእንግሊዝ ምርጥ ቡድን ነው

    • @Freeworld-k8r
      @Freeworld-k8r 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @yimamErmrm
    @yimamErmrm 16 วันที่ผ่านมา

    ማንቸ በጣም በተነሳሽነት ተፋልሟል በዝሁ መቀጠል አለበት

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 16 วันที่ผ่านมา

    erikson ena casemiron bayasgeba newcastle rasu ayashenfim neber

  • @woyesawono8945
    @woyesawono8945 16 วันที่ผ่านมา +1

    አልአዛር አንድ ነገር ልበል አንብብልኝ አርሰናል ላይ እየተካሄደ ያለውን ግልፅ የሆነ የዳኛ ዝርፍያ የታዘብክ ይመስለኛል አምና ዶኩ ኩንጉፉ ተማቶ ኒውካስትል ማይሆን ጎል እስቆጥሮ አርሰናል ዋንጫ ተዘረፈ።ከዛም በፊት ኦፍሳይድ ጎል ተቆጥሮብን አረ ብዙ፤ዘንድሮ ደሞ ገና ከመጀመርያው ብዙ ነጥብ ዘረፉን፥ባይሆን በዚ ሰዓት አርሰናል ከሊቨርፑል እኩል ነበር፥አሁን ፕሪሚየር ሊግ ማየት ትቻለው።ሕልሜ ሱፐር ሊግ ተመስርቶ ፕሪሜር ሊጉ ገደል ሲገባ ማየት ነው።

    • @sadikshafi9576
      @sadikshafi9576 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 ሌላ የለህም ማሙሽ😂😂😂

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 15 วันที่ผ่านมา

    ትሬንትና ሮቢንሰን መከላከል አይቹልም ማንዩን ጥሩ እንዲመስሉ አድርጏቸዋል:: ሚድያው በጣም አጋነነው እንጁ ከአንድ እና ሁለት ጎል በላይ ማሸነፍ በእራሱ ከባድ ነው ከ3 ጎል በላይ በሊግ ጨዋታ መሸናነፍ ከስንት አንዴ ነው የሚሆነው:: ኑኔዝ ሌላ ተጫዋች ለሊቨርፑል የማይመጥን ነው ጎል ማግባት የማይችል በማይረባ ፋውል ቢጫ የሚያይ ጥሩ ነቱ 5ኛው ስለነበር በሚቀጥለው ጨዋታ አናየውም::

  • @Farisjemal-mq8tk
    @Farisjemal-mq8tk 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @BiniyamAsegid-g6u
    @BiniyamAsegid-g6u 16 วันที่ผ่านมา

    Enewadahelen

  • @tadeleabera-pq4yl
    @tadeleabera-pq4yl 16 วันที่ผ่านมา +1

    አርሰናል የምር የዋንጫ ተፈካካሪ አይደለም? ብዙ ነገር ሊፈጠር ይችላል ማን ገመተ ሊቨርፑል ነጥብ ይጥላል ብሎ እንደ አለቀ የመቁጠሩን ነገር ብዙ እያስኬድም ።

  • @Jazminhun5764
    @Jazminhun5764 16 วันที่ผ่านมา +1

    sitebiuk kech

  • @Noor-n6p9q
    @Noor-n6p9q 16 วันที่ผ่านมา

    Alozoo አንዳንዴም ፈጠን በልልን እንጂ አታስጠብቀን ብዙ። አብሶ ስለ ክለቤ ማንቼ ሲሆን። ስለመከረኞቹ ግን ለምን ውለህ አታድርም ምን አገባኝ።

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 16 วันที่ผ่านมา

    አላዛር አቸእዳልከውከቱዲጋድምፅህይመሳሰላል እኔምየቴዲሪዮትአድናቂነኝ አተንም።

  • @wabelaadem
    @wabelaadem 16 วันที่ผ่านมา

    አቤና ሳምሪ መቼም በአልን አሳምሩልኝ ከነልጆቼ እንኳን አደረሳችሁ። ዋቤ ክሳሪስ

  • @melkamutarekegn4019
    @melkamutarekegn4019 16 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @filmonzerai3919
    @filmonzerai3919 16 วันที่ผ่านมา

    GGMU

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @engidaworkmekonnen1058
    @engidaworkmekonnen1058 16 วันที่ผ่านมา +1

    Manchester united has beaten Liverpool. ለእኔ ማጉዋዬር ያባከናት የመጩረሻዋ እንደገባች ስለምቆጥራት ነው። የእርሴናል ደጋፊ ብሆንም ማንቼ ጥንካሬውን መልሶ እያገኘው ይመጣል የሚል እምነት አለኝ።

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 16 วันที่ผ่านมา

    Eski Programm sraln Josh achampong ye chelsea Fc yehula tesfa bleh alexo arif lij new 💙💙💙

  • @Chory2818
    @Chory2818 16 วันที่ผ่านมา

    ዋናው ጥያቄ ይደግሙታል ወይ ነው ሲቲን ሲያሸንፉ ዩናይትድ ተመለሰ ተብሎ ነበር

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 15 วันที่ผ่านมา

    United mashenef neberebet

  • @FamilyBrand-j9f
    @FamilyBrand-j9f 16 วันที่ผ่านมา

    Sele arsenal mnew zem alek ale ❤

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 15 วันที่ผ่านมา

    አላዛር ዩቱብህ ላይ ሱፐርስቲከር አላይም ለምንድንነው ከባንክ አካውንትህ ጋር አታያይዘውምና ለመረጃው ትንሽ ቲፕ አናደርግህም? አስብበት

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 16 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍😍

  • @ZelalemAlemayehu-g8y
    @ZelalemAlemayehu-g8y 16 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ማጓየር መሬት አንከባለልከኝ😢

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 16 วันที่ผ่านมา

    Manchester united. In EPL
    1 win in August
    1 win in September
    1win in October
    1 win in November
    1 win in December
    ☆Menstrual Cycle FC

  • @meharigetaneh5954
    @meharigetaneh5954 16 วันที่ผ่านมา +2

    Dalot wub neber

  • @AmaAmsknd
    @AmaAmsknd 16 วันที่ผ่านมา

    አላዛር ምን ሆነክ ነው የ መጀመሪያ አጋማሽ ላይ እኮ ዩናይትድ አልነበረም 😊

  • @artghh
    @artghh 16 วันที่ผ่านมา

    Live😢😢😢

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 16 วันที่ผ่านมา

    United mashenef yegebaw neber….metfo bikat new liverpool assure, they will pay the price at the end of the season

  • @huzefabdulkarim
    @huzefabdulkarim 16 วันที่ผ่านมา

    Please we need live.

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 16 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ባንተ ምክንያት የአንስታይን relativity theory እየገባኝ ነው please live stream ጀምር

  • @SyhdGbcg
    @SyhdGbcg 16 วันที่ผ่านมา +1

    አልክስ አታስጠብቀን በጉጉት ነው ምንጠብቅክ

  • @TamiratDeribe
    @TamiratDeribe 16 วันที่ผ่านมา +2

    Aliz why don't you stream live?

  • @Dagim1992
    @Dagim1992 16 วันที่ผ่านมา

    Chgru ketay chewata yhenn performance ydegmutal weys tleq chewata lay bcha new