ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በተቻለህ መጠን ሳታበዛ ሳታሳንስ የሁሉንም ትልልቅ ክለቦች ጨዋታ ሽፋን ስለምትሰጥ እ ናመሰግናለን አሌክስ
ሁሌ አርሴ ማንቼ የማትል አላዛር ምርጥ ነህ ።
ክብር ለ ፔድሪ
ትላንት ፔድሪ✅ ኢኔስታ✅
አላዛር የባርሣ የትናንትናው ድንቅ ምሽት ደሥታው አሑንም አለቀቀኝም ቪሥካ ባርሠ 💪💪💪💪👍
እግዚአብሔርን የምትሰራቸው ትንተናወች ከነታሪኮቻቸው ደግሞ ከምትገርም መሪጋ ሁነህ ዋው የምር በጣም ነው የምትመቹኝ ።
Barca forever❤
Pedri endet new michelew🤯🤯
አሌክስ የእግር ኳስ ጋዜጠኞች ንጉስ
ፔዲሪ የጨዋታው ንጉሥ
🔻የአለም ሚዲያዎች ስለ የትናንት #ሻምፒዮንስ ሊግ ትንቅንቅ በሚዘግቡበት ሰአት አሞሪ ቴሌቭዥን ሰበረ ብሎ መንሱር ቁጭ ብሎ ነጠላ እየቋጨ እያለቀሰ ነው 😢..ጌታ ሆይ...
አቦ ገራሚ እይታ አለህ አንተ ባለኮሜንቱ አሌዝ ሁሌም አንደኛ ነው የመንሱር ነገር ከአርሰናልና ከሻሼ አይወጣም
😂😂👌
Ere. Mensur aychelm sle tev MN agban bsak motku alax big respect
@@Adi-p7b እውነትም ጌታ ሆይ! የሱ ደሞ ከፋ።
Crazy Game!!!
ፔድሪ በትላንቱ ጨዋታ ከኳሷ ጋር እንደ መዥገር ተጣብቆ ሲያንከባልላት ነበር
እውነትም የማንም ደጋፊ አይደለህም
❤❤❤❤ አሊዝና ምሳ ሰላም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
አላዛር ምርጥሰው እዴትነህ
Visca barca🔵🔴🔵🔴
ምን አይነት ድራማ ነው ግን😂 ሽዝኒ አጭሶ ነው የገባው መሰለኝ😢 ባጭሩ ግን የፔስጂውን ጨዋታ ነው ያስታወሰኝ
Betam azinagnina yemigerim misht neber
Alexooo❤❤❤
1 ጥያቄ ለውድ አድማጮች? አላዛርን በሙያው መሰረት ስም አውጡለት ብትባሉ ማን ትሉታላችሁ? እኔ ...........* አያልቅበት ብዬዋለሁ።
ጨዋታውን አለማየቴ በጣም ቆጨኝ😫
Alexo bewnetu yihun dink comeback bedink tintane siteneten lemesmat guaguche neberAlexo the Great👏
❤❤
ከ9 ጎሎች 8ቱ በባርሳ ነው የተቆጠረው😅
Yemchershaw kuas 5gaw goal segba yamal weto nbr tekyero. Ye nukunku hatrick dmo city lay nw united adel. benefica yetkelkelw penalty be mechershaw seat cabral lay adelm yetsraw tefatu esu tekyero wetwal. Yestkakel be melw new
1🎉🎉🎉
I know you did not watch the game because u said raphinia was great in the game HE WAS NOT he was none existent, the only good player for barca was pedri in the second half
Baba vos
አላዛር ሰላም ናቹ! ዳኛዉ ግን penality ለ benefica እንደከለከለከለ ይሰማኛል
የማያሰጥ penality ሰጥቶ ነበር
@Yitbu የመጀመሪያው አሻሚ ሊሆን ይችላል:: ነገር ግን የመጨረሻዉ ግልፅ ቢሆንም የዳኞችን የመወሰን አቅም ዉስንነት አይቸበታለሁ! De Jong, PL ቢሆን በቀይ ሊያስወጣ ሚችል ጥፋት ነበር! የባርሴሎና ጥረት እንዳለ ሆኖ:: ጨዋታው ግን👌🤙
VAR robbed penalty benfica 😂Clear for benfica penalty robbed 😅
Still crying 😮
በተቻለህ መጠን ሳታበዛ ሳታሳንስ የሁሉንም ትልልቅ ክለቦች ጨዋታ ሽፋን ስለምትሰጥ እ ናመሰግናለን አሌክስ
ሁሌ አርሴ ማንቼ የማትል አላዛር ምርጥ ነህ ።
ክብር ለ ፔድሪ
ትላንት ፔድሪ✅
ኢኔስታ✅
አላዛር የባርሣ የትናንትናው ድንቅ ምሽት ደሥታው አሑንም አለቀቀኝም ቪሥካ ባርሠ 💪💪💪💪👍
እግዚአብሔርን የምትሰራቸው ትንተናወች ከነታሪኮቻቸው ደግሞ ከምትገርም መሪጋ ሁነህ ዋው የምር በጣም ነው የምትመቹኝ ።
Barca forever❤
Pedri endet new michelew🤯🤯
አሌክስ የእግር ኳስ ጋዜጠኞች ንጉስ
ፔዲሪ የጨዋታው ንጉሥ
🔻የአለም ሚዲያዎች ስለ የትናንት #ሻምፒዮንስ ሊግ ትንቅንቅ በሚዘግቡበት ሰአት አሞሪ ቴሌቭዥን ሰበረ ብሎ መንሱር ቁጭ ብሎ ነጠላ እየቋጨ እያለቀሰ ነው 😢..ጌታ ሆይ...
አቦ ገራሚ እይታ አለህ አንተ ባለኮሜንቱ አሌዝ ሁሌም አንደኛ ነው የመንሱር ነገር ከአርሰናልና ከሻሼ አይወጣም
😂😂👌
Ere. Mensur aychelm sle tev MN agban bsak motku alax big respect
@@Adi-p7b እውነትም ጌታ ሆይ! የሱ ደሞ ከፋ።
Crazy Game!!!
ፔድሪ በትላንቱ ጨዋታ ከኳሷ ጋር እንደ መዥገር ተጣብቆ ሲያንከባልላት ነበር
እውነትም የማንም ደጋፊ አይደለህም
❤❤❤❤ አሊዝና ምሳ ሰላም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
አላዛር ምርጥሰው እዴትነህ
Visca barca🔵🔴🔵🔴
ምን አይነት ድራማ ነው ግን😂 ሽዝኒ አጭሶ ነው የገባው መሰለኝ😢 ባጭሩ ግን የፔስጂውን ጨዋታ ነው ያስታወሰኝ
Betam azinagnina yemigerim misht neber
Alexooo❤❤❤
1 ጥያቄ ለውድ አድማጮች? አላዛርን በሙያው መሰረት ስም አውጡለት ብትባሉ ማን ትሉታላችሁ? እኔ ...........
* አያልቅበት ብዬዋለሁ።
ጨዋታውን አለማየቴ በጣም ቆጨኝ😫
Alexo bewnetu yihun dink comeback bedink tintane siteneten lemesmat guaguche neber
Alexo the Great👏
❤❤
ከ9 ጎሎች 8ቱ በባርሳ ነው የተቆጠረው😅
Yemchershaw kuas 5gaw goal segba yamal weto nbr tekyero. Ye nukunku hatrick dmo city lay nw united adel. benefica yetkelkelw penalty be mechershaw seat cabral lay adelm yetsraw tefatu esu tekyero wetwal. Yestkakel be melw new
1🎉🎉🎉
I know you did not watch the game because u said raphinia was great in the game HE WAS NOT he was none existent, the only good player for barca was pedri in the second half
Baba vos
አላዛር ሰላም ናቹ! ዳኛዉ ግን penality ለ benefica እንደከለከለከለ ይሰማኛል
የማያሰጥ penality ሰጥቶ ነበር
@Yitbu የመጀመሪያው አሻሚ ሊሆን ይችላል:: ነገር ግን የመጨረሻዉ ግልፅ ቢሆንም የዳኞችን የመወሰን አቅም ዉስንነት አይቸበታለሁ! De Jong, PL ቢሆን በቀይ ሊያስወጣ ሚችል ጥፋት ነበር! የባርሴሎና ጥረት እንዳለ ሆኖ:: ጨዋታው ግን👌🤙
VAR robbed penalty benfica 😂
Clear for benfica penalty robbed 😅
Still crying 😮