የማንቸስተር ደርቢ አሸናፊ - የአማድ ማንቸስተር ዩናይትድ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @mohamedredi7851
    @mohamedredi7851 หลายเดือนก่อน +27

    ለኔ ምርጡ ጋዜጠኛ አንተ ነህ! Alazar❤

  • @mohammedmollaw2830
    @mohammedmollaw2830 หลายเดือนก่อน +37

    ከእያንዳንዱ የማንችስተር ጨዋታ እኩል ወይም በላይ እምጠብቀው ነገር ቢኖር ያንተን የጨዋታ እና ከቸዋታ በፊት ያለ ትንተና ነው አላዚ ላለፉት 11+ አመቶች በተለያዩ ዘርፎች ትንተናወችህን ስከታተል ቆይቻለሁ በርታ ወዳጄ ራሺናሊቲ እሚለው ቃል በስምህ ቢሰየም ደስታዬ ነው የምር ... ጋዜጠኞቻችን ለሙያህ ያለህን ክብር እና አትኩሮት መስጠት ካንተ ቢማሩ ደስ ይለኝ ነበር

  • @simonasegid8704
    @simonasegid8704 หลายเดือนก่อน +3

    As a proud Manchester United fan, I want to express my deep respect for the Manchester City fans in Ethiopia. Your dedication to supporting our community is truly commendable. Keep up the fantastic work!

  • @MuhammedAhmed99
    @MuhammedAhmed99 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ነበር ውስዋስ ውስጥ ሁኝ ስጡብቅህ የነበርው አሊዝ እናመሰግናለን👏

  • @BabeGelaye-d9y
    @BabeGelaye-d9y หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም አላዛር አድናቂክ ነኝ ከጅጅጋ

  • @hasabukote7961
    @hasabukote7961 หลายเดือนก่อน +1

    Alexo is Red! And always will be!! Thank you for your continued analysis❤

  • @ምናሴ-ወ8ዘ
    @ምናሴ-ወ8ዘ หลายเดือนก่อน +2

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @FentawMekonnen-n7k
    @FentawMekonnen-n7k หลายเดือนก่อน +3

    Sport bante bcha yiteten ...big respect Alexo ❤❤❤

  • @TesfuBogale-g3v
    @TesfuBogale-g3v หลายเดือนก่อน +3

    ትንታኔህን ጥሩ ነው በርታ

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c หลายเดือนก่อน +5

    የለያል አሞሪን ከጸርጊ መልቀቅ በዋላ ድንቅ አሰልጣኝ ይችላል አማድ ድንቅ ተጫዋች ነው አማድ ማታ ሱስት ነጥብ እድናገኝ አድርጎናል ግን ትልቅ ሚና ሲጫወት የነበር ያለተወራለት የሲቲን ታክቲክ ኔቶርክ ሲበጣጥስ የነበረው ኡጋርቴ አለተወራለትም 🎉

  • @Noor-n6p9q
    @Noor-n6p9q หลายเดือนก่อน +5

    ምን እንደምሰማ ሳስብ ደስታዬ ነው አሊዞ። ዮናስ ነኝ ከሳውዲ አረቢያ።

  • @birye531
    @birye531 หลายเดือนก่อน

    ክበርልን አሌክሶ እናመሰግናለን ምሳችን

  • @hawazkiflezghi5433
    @hawazkiflezghi5433 หลายเดือนก่อน

    The video is not finishing the analysis. Please make sure to record all Alazar's golden words.❤

  • @djsura8407
    @djsura8407 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 หลายเดือนก่อน +1

    Alazi 👌
    we believe this man Amorim❤

  • @aghsepda
    @aghsepda หลายเดือนก่อน +2

    Please subscribe and share to your friends...Alexis❤

  • @mulukenmengesha6660
    @mulukenmengesha6660 หลายเดือนก่อน +47

    Ende zare tebkeh alawkem

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ጨዋታ ነበር ሁሉም ነገር የነበረዉ ::
    ፉክክር, ጥላቻ, የባላንጣነት ስሜት, አዝናኝ እና ክፍት ጨዋታ:: ጎል, መምራት, ከመመራት አገግሞ መነሳት wow ሁሉም ነገር የነበረዉ ጨዋታ
    IDOL ግን ባለፈዉ ስለ ቬንገር እና ክራይፍ አረ 1 ፕሮግራም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    IDOL👌👌👌👌👌👌

  • @LibenGeta
    @LibenGeta หลายเดือนก่อน

    ❤Yenew mirt Alazar❤

  • @chombasoo8264
    @chombasoo8264 หลายเดือนก่อน

    Chelsea Football club blueprint 💙💙💙💙

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 หลายเดือนก่อน

    እኛ ማንችስተር ዩናይትድ ነን ❤❤❤GGMU❤❤❤

  • @mulualempictures1769
    @mulualempictures1769 หลายเดือนก่อน +1

    sle Kous yblt endawk endreda argehegnal .. and ken bakal kante gar 1 chewat bay betam new dess milegn .. srchitachihu kill lay baynorm TH-cam lay alfogn ayakm ❤❤❤❤

  • @AmanuelTekeste-r8d
    @AmanuelTekeste-r8d หลายเดือนก่อน +2

    Manchester is Red❤

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዬናይትድ❤❤

  • @BrookBefi
    @BrookBefi หลายเดือนก่อน

    Aliss amadin sayew wediyaw tizz yalegn spenawiw melke melkamu be gra egiru sichawet mawukew 12 kutir meleya yilebs yeneberew Carlos vella neber !!❤❤❤

  • @MohammedIbrahim-kk3ce
    @MohammedIbrahim-kk3ce หลายเดือนก่อน +1

    What a game united ❤❤

  • @munixhusan
    @munixhusan หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አባቴ

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s หลายเดือนก่อน +1

    United❤😘

  • @djsura8407
    @djsura8407 หลายเดือนก่อน

    Aliz ❤❤❤🎉

  • @dahlakentertainment7742
    @dahlakentertainment7742 หลายเดือนก่อน

    we love u aliz

  • @bereketgere1982
    @bereketgere1982 หลายเดือนก่อน

    Please i can't wait like this aleziii

  • @DanelFikireaddis
    @DanelFikireaddis หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Manchester mert chewata neber🎉

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 หลายเดือนก่อน

    በጣም ናፍቀሀኝ ነበር አሌ

  • @kibreabasgele8384
    @kibreabasgele8384 หลายเดือนก่อน

    አሊኮ የምወድህ ምርጥ ጋዜጠኛ 😘

  • @mikyastsege7855
    @mikyastsege7855 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትንተና 👍👍👍

  • @AhmedMusa-z5i
    @AhmedMusa-z5i หลายเดือนก่อน +6

    ስለቼልሲ ዮና ነገር በይና የራድዬ ልጅ

  • @abebaseifu7940
    @abebaseifu7940 หลายเดือนก่อน

    alazar am waiting about chelsea blues pride of london

  • @SelemunHaile
    @SelemunHaile หลายเดือนก่อน

    እሱ ከክለብ በላይ ነው የምባልው በምክናት ነው የሚገርመው ዶሞ በ8አምት 6ዋንጫ ያነሳ 4ተካታታይ ግዜ ያነሳ አሰልጣኝ ነው ግን ርሃቡ ይገርመኛል ዶሞ ይንደዚ አጋጥማል pep ይመለሳል ምንም ጥርጥር የለውም እሱ የአለማችን ቁጥር አንድ አሰልጣኝ ነው።

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 หลายเดือนก่อน

    Alazar❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbiduliFeta
    @AbiduliFeta หลายเดือนก่อน

    ደስ ብሎኛል

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም አላዛር ከዚህ በፊት በ manuel ugarte ላይ በሰራኧው ፕሮግራም Luis Enrique የተናገረው ነገር ከቴን ሃግም በላይ ደደብ መሆኑን ያሳያል !!6

  • @GlobalEthiopia
    @GlobalEthiopia หลายเดือนก่อน

    እንደ ክለብ ዘፋኝ እሄው ድምፄ እንደተዘጋ ነው አምና ዋንጫ ስያሸንፉ ራሱ እንደዚህ አልተደሰትኩም ብዙ መልካም ነገሮችን ያየንበት ነበር

  • @Senayytube
    @Senayytube หลายเดือนก่อน

    good news

  • @ከዓለም-ማዕዘናት
    @ከዓለም-ማዕዘናት หลายเดือนก่อน

    Like የማያረግ አይኑር

  • @zola_man
    @zola_man หลายเดือนก่อน

    ማታ ሰፈራችን ሁላ ቀውጢ ነበር ምን አይነት ምሽት ነው❤

  • @AhmedRedwan-b7c
    @AhmedRedwan-b7c หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮

  • @Abush-v4z
    @Abush-v4z หลายเดือนก่อน

    አሌክስ የ ፔፕ ዙፋን ወራሽ እሞሪም ነው ። ጌም ማናጅመንቱ ሚደንቅ የ አጨዋወት ስልቱ ሚታወቅ ማንቼን እያሳየን ነው

  • @yamiwelde8870
    @yamiwelde8870 หลายเดือนก่อน

    ALAZAR KALEBI MELAW TELAYALEH BERTA YASEBEKAWEN YASAKALEH

  • @shashaman702
    @shashaman702 หลายเดือนก่อน

    Misa migerim intro nw zare 😊

  • @AbuShakiraAhmed
    @AbuShakiraAhmed หลายเดือนก่อน +1

    Alexo tenx kuasn betam enwedalen ena demo ante kuasn endnawk slemtadergenm tenx gn and hasab alegn ugarte ke hulum belay harif neber elalew kuas ykemal keza kuas le agarochu seto botawn yastekaklal ene enja kal yelegn ..ena amad harif neger adrgual gn sle esu bzu mawrat alfelgm bcha wub dl neber amad tenx

    • @AbuShakiraAhmed
      @AbuShakiraAhmed หลายเดือนก่อน

      Eyuab negn ke dre dewa

  • @SaidWudu
    @SaidWudu หลายเดือนก่อน +2

    ጋርዲዮላ አዲሱ የኤሌክትሪክ መኪና በሉት

  • @chunitadesse
    @chunitadesse หลายเดือนก่อน

    ኳስ መያዝ መቀባበል ላይ ጥሩ ለውጥ አለ ዲያሎ የሞከረው ቴስታ fllow ይናገራል

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን አሌክሶ በጣም የሚገርመኝ ሲቲ እንዲ እየተሸነፍ ጥሩ ነው ከሚባለው አርሰናል 3 ነጥብቻ ነው የሚርቀው ረድኤት ነኝ የዘወትር አድማጫቹ ከለንደን

  • @HailuEshetu21
    @HailuEshetu21 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራማችሁን በጣም ነው በጉጉት ጠብቄ የምከታተለው በርቱ። ኃይሉ እሸቱ ከባ/ዳር።

  • @AmanuelAmanuelasefaw
    @AmanuelAmanuelasefaw หลายเดือนก่อน

    Selam alazare united biyase men maderg endemifelege eyayen new betanag yalayenew amad gen yechilale wher is doku

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 หลายเดือนก่อน

    Glory glory manche aliz

  • @abrahamtekleysus335
    @abrahamtekleysus335 หลายเดือนก่อน +1

    Manchester United Zendiro epl away game yasehnfew September lay Southampton 3:0 neber

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samikidane501
    @samikidane501 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሰልቺ ነው በየ 5 ደቂቃ ማስታወቂያ ማስተናገድ

  • @Shewaethan
    @Shewaethan หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase หลายเดือนก่อน

    Hi Alex this is Manutd❤

  • @NatiAn-f5q
    @NatiAn-f5q หลายเดือนก่อน

    Temechegnaleh

  • @DebeeeWerku-x6i
    @DebeeeWerku-x6i หลายเดือนก่อน +1

    የት ሄዳችሁ ዛሬ

  • @EphremKibru
    @EphremKibru หลายเดือนก่อน

    Wow ale

  • @EluSmart-c6c
    @EluSmart-c6c หลายเดือนก่อน

    13k view

  • @Fix-w
    @Fix-w หลายเดือนก่อน

    🤙

  • @mintetube3274
    @mintetube3274 หลายเดือนก่อน +1

    100k subscriber enasgebaw sewoch

  • @AberhamKenenisa
    @AberhamKenenisa หลายเดือนก่อน +1

    anten kemanm gar alawedadrem beka techelalhe wendema

  • @habtamuumie6159
    @habtamuumie6159 หลายเดือนก่อน

    ምን ነው ዘገያችሁብን ብዙ አስጠበቃችሁን እኮ!!

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela หลายเดือนก่อน

    አሌዛር አንተ በመጠበቅ ስንት ሰአት ጠበኩኝ

  • @bluefuel7727
    @bluefuel7727 หลายเดือนก่อน

    Aleze merte❤

  • @amirtofik7780
    @amirtofik7780 หลายเดือนก่อน +2

    Ere ale zare koyehben

  • @fuadjemal1837
    @fuadjemal1837 หลายเดือนก่อน

    ቆየህ አሌ

  • @NobelSola
    @NobelSola หลายเดือนก่อน

    First 🖐️

  • @eshuyacob269
    @eshuyacob269 หลายเดือนก่อน +1

    Err taw gin taw minaw endeh mestebek

  • @HussenJemal-l7j
    @HussenJemal-l7j หลายเดือนก่อน +1

    አላዘር በርታልን ግን ትንሽ ሚያስከፋኝ አርሰናል ሲሆን በጣም በስሜት በደስታ ነዉ ምተንትነዉ ትንሽ ብታስተካክለዉ አሌ

  • @Masreshatilahun43
    @Masreshatilahun43 หลายเดือนก่อน

    Enem

  • @yohannesbezuneh2977
    @yohannesbezuneh2977 หลายเดือนก่อน

    Abat telyalhe anbesa

  • @yidechesa
    @yidechesa หลายเดือนก่อน

    Alexo😊

  • @JureyiWorku
    @JureyiWorku หลายเดือนก่อน

    Oh, finally 🙌 Ale ours

  • @TamiratTadewos-u7i
    @TamiratTadewos-u7i หลายเดือนก่อน

    Aliz

  • @TamiratHailu-k1u
    @TamiratHailu-k1u หลายเดือนก่อน +1

    la ne be ethiopa 1 nh

  • @MukeremAhemedin
    @MukeremAhemedin หลายเดือนก่อน

    አሞሪ ይችላል ይመቻቹ

  • @RamadanIsmail-e5r
    @RamadanIsmail-e5r หลายเดือนก่อน

    Sitabqi neber Ale ewunkan besalam meta

  • @AbduselamNur-j5c
    @AbduselamNur-j5c หลายเดือนก่อน

    አላዛረ ትለያለህ

  • @johnatesh4763
    @johnatesh4763 หลายเดือนก่อน

    Great analysis we aaren't gonna have no more ridiculous with unfair journalist like Mensur

  • @milanchristian2024
    @milanchristian2024 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በደህና መጣቹ

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 หลายเดือนก่อน

    Chelsea alxo

  • @AhmedHasen-ph4bn
    @AhmedHasen-ph4bn หลายเดือนก่อน

    Dialo አሸነፈ

  • @djsura8407
    @djsura8407 หลายเดือนก่อน

    🫡🫡🫡

  • @Behailu-cb1kd1di8q
    @Behailu-cb1kd1di8q หลายเดือนก่อน

    Ere ባክህ አትዘግይ 🙏🙏🙏🙏

  • @wgiorgisgirmaw7434
    @wgiorgisgirmaw7434 หลายเดือนก่อน

    እንደ ትናንትና ዘልየ አላቅም

  • @amanendale5072
    @amanendale5072 หลายเดือนก่อน

    Sele Chelsea feten adrgiw eski 1a

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Shewaethan
    @Shewaethan หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq หลายเดือนก่อน

    😍😍😍