ሰው መፍጠር‼️ አስደናቂው የዐብይ መንገድ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

ความคิดเห็น • 105

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z หลายเดือนก่อน +27

    አብቹ አባ መላ ድንቅ መሪያችን ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ከጀግንነት እስከ ግብረ ስራ በሁሉም መንገድ ባለ ድል ድንቅ መሪ እስከ ህይወቴ መጨረሻ ከጎንህ ነኝ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 หลายเดือนก่อน +46

    አብቸቾዬ ፡ አቤት ፡ እንዴት ፡ እንደምወደዉ ፡ መሪዬ ፡ ወንድሜ ፡ ጌታ ፡ የመረጠዉ ፡ ኢትዮጲያነ ፡ ጉብ ፡ አደረጋት ፡ እልልልልልልልልልሎ ፡ እጅህነ ፡ ሳልጨብጥ ፡ ኢትዮጰያን ፡ አልለቅ ፡ ስመጣ ፡ አዲሰ ፡ አበባ

  • @tech-f4c
    @tech-f4c หลายเดือนก่อน +21

    አብችዬ የኔ ጀግና እትዬጵያ አንተን የመሰለ መሪ በማግኘታ ታድላለች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdulsemed8415
    @abdulsemed8415 หลายเดือนก่อน +22

    የምሳሳለት መሪይ አብቹ አላህ ይጠብቅህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +17

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    ታታሪዉን አብቹን
    🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +15

    ትክክል ነህ ዮሀንስዬ እናመሰግናለን አንበሳዉ አገር ወዳድ ወንድማችን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d หลายเดือนก่อน +26

    ጆዬ ምጡቅ ልጅ በርታ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 หลายเดือนก่อน +42

    አብቹኮ የኔ ጀግና መሪዬ ይለያል ❤
    በቃ ሰውዬው ይችላል ለኢትዮጵያ የተሰጠ ነው ወደፊት ብቻ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @EmebetZewde
    @EmebetZewde หลายเดือนก่อน +15

    ጆኒ አንዱ የሀገር ተስፋ ነህ በርታ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +16

    መንግስታችን የሚሰራዉን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ለኢትዮጵያ የሚበጀዉን ስራ የሚሰራ ነዉ ደግሞ አብችዬ ጀግና ቆራጥ አገር ወዳድ አለም ያደነቀዉ አለም የተደመመበት ሎሬታችን

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናው ፍቅር የሆነ መሪ❤❤❤❤❤

  • @gdr668
    @gdr668 หลายเดือนก่อน +10

    አብቹ ከተኛንበት ልታነቃን የምትታትር ዉድ መሪያችን .....ረጅም እድሜ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 หลายเดือนก่อน +20

    ብርህ ተስፉ የሚታየው ልባም መሪ ❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d หลายเดือนก่อน +45

    አብቹ ለሚወዱትም ለሚጠሉትም እንጀራ ነው ይብዛልን

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 หลายเดือนก่อน +6

      Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @bethelhailemariam8806
      @bethelhailemariam8806 หลายเดือนก่อน +6

      Absolutely true statement 👌🙏🌹❤🌹

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 หลายเดือนก่อน +11

    ሁልጊዜም፣ ምንጊዜም ዶ/ር አብይ አህመድ አመራር ጋር ወደፊት!!!🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw หลายเดือนก่อน +10

    "አላህ" ይጠብቃቹ ያግዛቹ በዕውቀታቹ ላይ ዕዉቀትን ይጨምርላቹ🙏🙏🙏🙏🙏😍✊💚💛❤️

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 หลายเดือนก่อน +4

    አብቹ ጀግናዬ ልበ ሙሉ የኢትዮጵያ አበሣ
    እንተ ስትጀግን የሐገራችን ምቀኞች እርር ይላሉ ገና ጨርቃቸውን አስጥለህ ታሣብዳቸዋ ለህ ።በርታ ይመችህ አብቹ ጤና እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ።ከላይ ነው ትዛዙ ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 หลายเดือนก่อน +3

    ስወድህ ብረቱ ጀግና መሪያችን❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @terytill3652
    @terytill3652 หลายเดือนก่อน +5

    አቢቹዬ እንተ እኮ እግዛብሄር ለ ኢትዮጵያ መዳኒት እንድትሆን ፈጥሮሀል በቃ ከዘቀጠ ማጥ ውስጥ የኢትዮጵያን ህዝብ አዝለህ እየወጣህ ነው ያውሩ እነምናምንቴ!!! ፀሎቴ ይቀጥላል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +11

    አላህ አብቹን ይጠብቅልን ባንዳና ባዳን ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-br6pg8so3k
    @user-br6pg8so3k หลายเดือนก่อน +47

    የጊዜ ጉዳይ ነዉ ይሄ አሁን የሜናፈሰዉ ወሬ ፍራቻ መቀነሱ አይቀርም አላህ ያግዝህ ያሰብከዉ ይሳካልህ አብቹ

    • @abdulsemed8415
      @abdulsemed8415 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን አላህ ያግዘው

    • @shfikmerga3547
      @shfikmerga3547 หลายเดือนก่อน +3

      ማሻአላህ ወንድሜ ገብቶሃል

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ብዙ ስለምትሰራ አብዝተን ማመስገናችን የጤነኛ አእምሮ መገለጫ ባህሪ ነው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 หลายเดือนก่อน +7

    ሠላም ወዳጀ ሰው መፍጠር

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባርክ እንደዚህ
    እየአወጣህ አሳያችወ በርታ ጌታ ይባርክህ!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +13

    አብችዬ ፍቅር ነዉ በቃ እሱን የሚጠላ የኢትዮጵያ ጠላት ሰይጣን ነዉ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 หลายเดือนก่อน +7

    ጆ እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾❤️

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 หลายเดือนก่อน +13

    ❤😂 ኣሜን አቢቹ ይችላል❤❤😂

  • @amulove5866
    @amulove5866 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉዲ መር አላህ ያሰብከዉን ያቀዲከዉን ያሳካል ጀግና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +15

    አብቹን የተረዳን ሚሊዮኖች አለን ተከፋይ ባንዳ ስራ ስለማያውቁ ቅንጣት እዉቀት ስለሌላቸዉ እሱ ያለዉን የሰራዉን እየተከታተሉ መተቸት አንድ አስተዋጽኦ ለአገር ያላደረገ ሁሉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +20

    እኛ ኢትዮጵያን የምንወድ የአብቹ ስራ ድካም ገብቶናል ተከትለነዋል ለአገራችን እጅግ የሚጠቅም መሪ እንደሆነ እንኳን እኛ አለም የኛ መሪ በሆነ ኖሮ እስከማለት ያስደረሰ ደከመኝ የማያዉቅ አብችዬ

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 หลายเดือนก่อน +4

    እኛእንረሳለን እየ ፍለፍልክ አሳየን በርታ

  • @QasimAbdall
    @QasimAbdall หลายเดือนก่อน +13

    ለምን እንደማከብርክ አሁን በደንብ ገባኝ ጆ❤❤❤

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j หลายเดือนก่อน +4

    አይ አቢቹ❤❤❤

  • @etetgelan9680
    @etetgelan9680 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውዬው ከሰውዬው ጠላቶች አግዝያብሔር አንድጠብቅሀ ጸሎቴ ነወ። በርታ አድመ ከጠና ጋር ይስጥልኝ።

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 หลายเดือนก่อน +7

    Antem sew honeh agenchehalahu. This man is a true leader. Human needs are food, shelter, and clothing. He has tackled the first two. Next is clothing made in Ethiopia.

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 หลายเดือนก่อน +5

    አብቹ🇪🇹❤🇪🇹

  • @MuradMohammod
    @MuradMohammod หลายเดือนก่อน +4

    ከሀገር በላይ የለም ብሎ ቀን ከሌት የሚሰራ ጀግና መሪ

  • @HenokGelaye
    @HenokGelaye หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ምርጡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሪ

  • @nugusuzewdie9991
    @nugusuzewdie9991 หลายเดือนก่อน +7

    ዮ ያንተን ሩቡን ያህል ሠውዬውን አውቀነው ቢሆን? ዮ ማወቅ መልካም መሆኑን ካንተ ከልጄ ተማርኩ። እግዚአብሄር የባርክህ።

  • @MuradMohammod
    @MuradMohammod หลายเดือนก่อน +2

    በሂወት እድል የሰፈልጋል ከእደል በላይ የለም እኛም አንድ ቀን እናገኘዋለን

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እድሜህስጥህ አብይ እዳንተ አይነት መሪ አላየሁም ።

  • @user-ho1so9os4r
    @user-ho1so9os4r หลายเดือนก่อน +4

    Abichu❤❤❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ በርታ በርታ !

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምህፈጣሪ ያብዛው ዮሐንስ።

  • @Yofamv
    @Yofamv หลายเดือนก่อน +1

    ጆዬ ምርጥ ሰው ተባረክልን ❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክ !!

  • @DhhdjduDhhdhdu
    @DhhdjduDhhdhdu หลายเดือนก่อน +2

    የምድር ጀግና

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto หลายเดือนก่อน +5

    የሱ ሀሳብ እኮ ከባድ ነዉ ማንም ተወዳድሮ ከይደርሰበትም

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 หลายเดือนก่อน

      ስለዚህ:እኮ:ነው:ሊያጥላሉት:የሚሞክሩት።መታደል:ነው:እንጂ:መታገል:ያሰቡትን:አያ መጣ!!!

  • @eliasgmariam
    @eliasgmariam หลายเดือนก่อน +2

    I personally agree with your idea

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo2750 หลายเดือนก่อน +2

    Amen!

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 หลายเดือนก่อน +6

    😂🤣 Abichu is the coolest PM 🥰

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw หลายเดือนก่อน +3

    እኔም ለማጅ ዋናተኛ ስለሆንኩ የሰራቹትን እየተቸሁ እረፍት አጣሁ እንደጨው ወረዛሁ አይ አለመታደል ለጥሩ እይታ የተዘጋው ልቤ እረፍት ነሳኝ ምን ይሻላል ምኔን ይሁን የሚያመኝ"አላህ"ይማረኝ በቃ ይበለኝ🙏🙏🙏🙏🙏👊💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ነው ለዝህ ስሞን መንጫጫ ስጣቸው አውሩ የሆነያልሆነውን አደረገ እያላችሁ መሪ ስለሆነ ወንበር ላይ ተቀምጦ ውይም ከስው መራቅ አለበት በናተ አሳብ መሪው ግን ስው ነው ይህን የምለው ለወሪ አራጋቤዎቹን ነው

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Berusali
    @Berusali หลายเดือนก่อน +1

    When we talk current macroeconomic...... We will have challenge very clear but its okey , we have to pay that hard time for kids.so I love your video please keep posting very positive things.Thank you brother.

  • @MohammedTefera-kz2ne
    @MohammedTefera-kz2ne หลายเดือนก่อน +2

    Our prime minister has to find out!! those have great potential according to his speech he is right ,indeed. among us there are a lot of person's to feet the real position. I wish his ideas to succeed.

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዮኒ
    💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅🙏🙏

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 หลายเดือนก่อน +5

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 หลายเดือนก่อน +4

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
    I WOULD JUST LIKE TO CONGRATULATE YOU ON THE BIG SUCCESS DR. ABIY'S EXTRAORDINARY SUCCESS AND UNEXPECTED OVERWINNING HE ACHIEVED AGAI ST ALL the dog style enemies specially the all the hynas in DC daily mo gering on their dirty media ❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
    All the best for your respectful Media....❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r หลายเดือนก่อน +1

    Abichu abichu jagna deniki meri

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 หลายเดือนก่อน +3

    አባ መላ

  • @bekittola2424
    @bekittola2424 หลายเดือนก่อน +3

    Pm Dr Abiy Ahmad is a Leader whether you engulf or not

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🥰🙏🥰💘👍💘👍💘👍💘👍💞💘💘💞💘💘💞👍💞👍💞💞👍💞💜💞💞💜👍💘💘👍👍🙏👍🙏👍🙏👍🥰ምርጡ 🙏😘🙏🙏😘🙏😘🙏😘🙏🙏😘 𝙨𝙢𝙖𝙧𝙩 መሪ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 หลายเดือนก่อน +2

    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
    ³-⁴ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።

  • @afatujaru1522
    @afatujaru1522 หลายเดือนก่อน +4

    ለምን በዙ መሰለህ እውቀት ስላላቸው ሳይሆን ምን ያህል ኢኮኖሚው ከፍተኛ ለውጥ እደሚያመጣ ጠንቅቀው የውቃሉ ዶላር በእጅ ካለ ጠላቶቹን ድባቅ እንደሚመታ ያውቃሉ ለዛ ማስጮህ ምርጫቸው ሆነ

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 หลายเดือนก่อน +2

    Take care of yourself. We love you, Dr. Abiy. May god be with you.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ የኋንስ ።

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 หลายเดือนก่อน +3

    ወደድንም ጠላንም አብቹ ጭንቅላት አለው ምጡቅግሩፕ ነው ያቀፈው እግዚአብሄር ይጠብቀው

  • @Afrika_Sankara37
    @Afrika_Sankara37 หลายเดือนก่อน +2

    “I start with the premise that the function of leadership is to produce more leaders, not more followers.”
    -Ralph Nader
    "The true mark of a leader is the willingness to stick with a bold course of action - an unconventional business strategy, a unique product-development roadmap, a controversial marketing campaign - even as the rest of the world wonders why you're not marching in step with the status quo. In other words, real leaders are happy to zig while others zag. They understand that in an era of hyper-competition and non-stop disruption, the only way to stand out from the crowd is to stand for something special."
    -Bill Taylor
    GOD BLESS ETHIOPIA!!!

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 หลายเดือนก่อน +2

    Abbichuu abba malaa!!

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente หลายเดือนก่อน +1

    በናተህ የሀሳብ ሜዳ አቅራብ እባቡ ጆን ስለ ምንዛሪዉ ለቅሶ ሰምተሃል በናት እዝን ላክለት ሐዘን ላይ ነዉ፡፡

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 หลายเดือนก่อน +3

    የቁጥር ተማርን ባዮች መጡ የት ከርመው

  • @user-ww3oy1el3b
    @user-ww3oy1el3b หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ፍጥነት ከአክቲቪስትነት ወዲያውኑ ወደ ኢኮኖሚስትነት መስፈንጠር የሚቻል መሆኑን አየሁ 😂

  • @user-rh1cm7ss9q
    @user-rh1cm7ss9q หลายเดือนก่อน +1

    የሀሳብ ሜዳ አቅራቢ በጣም አድናቂህ ነኝ ። እባክህ በሪልስቴት ዙሪያ ያለህን ሐሳብ አካፍለን በጣም ስለተጨነቅን ነው 50% ከፍለን ቀሪውን ለመክፈል ተስማምተን ነበር በአንድ ጌዜ የዚህን ያህል ሲጨምር ምን እናድርግ እባክህ ያለህን ሀሳብ አጋራን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 หลายเดือนก่อน +1

    ተፈራ ዋልዋ የአቅም ግንባታ ሚንስቴር ትክክል ነው ያስቀመጡት ሃላፊነት መውሰድ ነው !

  • @DhhdjduDhhdhdu
    @DhhdjduDhhdhdu หลายเดือนก่อน +1

    ምን አአይነነት ቅንነት የየተሠጠው

  • @user-pn2wt4sq7p
    @user-pn2wt4sq7p หลายเดือนก่อน +2

    Yony yimechih antenim le mabrariyawu

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +2

    ዮሐንስ አንተም ከተፈጠሩት አንዱ ነህ ተባርከሀል: ጅቦቱ አይገባቸውም ሲሻሙ ሲያሻሙ ለዘመድ አዝማዳቸው የትም አልደረሱም አይደርሱም ደግሞ ያያል ፈጣሪ ሥራቸውን የአውነት አመላክ!!!

  • @HB-gs6wp
    @HB-gs6wp หลายเดือนก่อน +1

    WEY FETARI YICHI AGER BEZI ENCHICH LIJ TIWIDEK

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዉ የምገርመኝ ነገር አብይን የምተካ ሰዉ ይህ ነዉ የምል ሰዉ አለ ከአለ እገሌን በሉኝ ከጫካዉ አዉሬ ከፋኖና ሸኔ ወያኔ በስተቀር

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 หลายเดือนก่อน +4

    ልባም መሪ

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 หลายเดือนก่อน +3

    Security is a priority. Please be careful. In these difficult times, Ethiopia needs you, and Ethiopians are with you all the way, Dr. Abiy Ahmed.

  • @markdeme2415
    @markdeme2415 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመቸው እንዲህ አይነት መሪን ለማወቅ ለመቀበል ቅንነት ይጠይቃል

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ ጀግና
    ለአንተ ምሥጋና
    ሆነህ ገናና
    ታማኝ ነህና
    ዛሬ ቀማኞች
    እነኛ ምቀኞች
    ዘራፊ ሌቦች
    በቅናት የበዱ
    በፍርሐት የራዱ
    እነኛ ቀማኞች
    የድሐ ጠላቶች
    አብይ ሲመጣ
    ለእነርሡ ጣጣ
    አዳሜ ፈርጥጣ
    ከሀገር ስትወጣ
    ምድረ ዘራፊ
    የሰው እራፊ
    የውሸት ለፋፊ
    እባብ ተናዳፊ
    በቃሽ እረፊ።
    አብይ መሪ
    ሲፈጣራ ፈጣሪ
    ሀገሬ ኩሪ
    በርሡ አትጠራጠሪ
    አይደለም መሠሪ
    ምድረ ባንዳ
    የእነርሡ ፍዳ
    ሌቦች ተቃጠሉ
    እስከ ዛሬ በሉ
    በአብቹ ተበሉ
    ሌብነት አያውቅ
    ለህዝብ የሚጠነቀቅ
    በሰው የማይሳለቅ
    በዓይምሮ የሚተልቅ
    በግፍ የማይራቀቅ።
    ስሙን የሚያጠፉ
    በከንቱ ቢለፈልፉ
    መርዛቸውን ቢተፉ
    የትም ላያገኙት
    የዘሩትን ያጨዱት
    በሥራቸው የተዋረዱት።

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ!!!! መቼም ካድሬ ድንዙዛን ፍጡር እና ያቺኑ ሆዱን ነው የሚያስባት!!!