ያልታየው የአዋሬ ተአምር❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 331

  • @tigi886
    @tigi886 หลายเดือนก่อน +83

    ይገርማል ጀግና የተናገረዉን እንደዚህ ሲተገብር ማየት እንዴት ያስደስታል ቃላት የለኝም ይህንን ደሀ ምስኪን የሆነ ህዝብ ስላሰብከዉ ስላከበርከዉ ዘለግ ያለዉን እድሜ እና ጤናዉን ከነባለቤትህ ይስጥህ🙏

  • @SelamTadesse-gd8ve
    @SelamTadesse-gd8ve หลายเดือนก่อน +55

    አግዚአብሔር ይባርክህ.ዶክተር አብይ

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 หลายเดือนก่อน +15

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ዘመንህ የተባረከ ይሁን ጠላቶችህን እግዚአብሔር ያሳፍርልህ አንተ መልካም መሪ ነህ ግን ጠላቶችህ ጠሉህ አብዝተው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ አባት ተባረክ አንተ መልከም ሰዉ ነህ : በአጭር ጊዜ ዉስጥ ይህን ማሳካት በእዉነት ማሳካት መታል ነዉ ❤❤❤

  • @ማራናታ-ጐ8ፐ
    @ማራናታ-ጐ8ፐ หลายเดือนก่อน +20

    ጀገናው መሪዬ❤❤❤❤ በረታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +1

      እሜን ቅኖች ይመርቃሉ

  • @SenaitBayisa
    @SenaitBayisa หลายเดือนก่อน +62

    አሜን አሜን አቢቹዬ የሠማይ አምላክ ይደግፍ ። የጆች ሥራ ይባረኩ ያሠብከው ይከናወንል በጣም አመሠግናለው ። ያቆሸሸን ያዋረደን ሠይጣን ይዋረድ ። ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ዲያቢሎሥ አይኑ እያየ፡ አሜን አሜን

    • @mominanegash987
      @mominanegash987 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏🏿

    • @Elizabethurga
      @Elizabethurga หลายเดือนก่อน +3

      ❤አብቹ❤ እንደዚህ ያማረ በረከት ያግኝህ❤

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +2

      @@Elizabethurga እሜንንንን

  • @hnf3458
    @hnf3458 หลายเดือนก่อน +48

    አበሳዉ ጀግናዉ መሪአችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤት አልቃሾች አሁን ደግሞ ምን. ይላሉ !!! ድንጋይ እርሳቸዉ ላይ አርገዉ ለቅሶ ይቀመጡ ።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน +4

      Betam betikikil

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 หลายเดือนก่อน +97

    ተባረክ ጠቅላይ ሚንስትሪያችን አንተ ፅኑ ሰው እግዚአብሔር ሚድሪቱን አሳልፎ ይስጥህ በዘመነህ ይባረክ አብረውህ የሚሰሩት ሁሉ ይባረኩ

  • @zinashtebeje8328
    @zinashtebeje8328 หลายเดือนก่อน +39

    ይገርማለን ድቅ መሪ እግዜአብሄ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eagle4452
    @eagle4452 หลายเดือนก่อน +26

    ወንድማችን እናመሰግናለን ያገሪቶ ሚድያ ያላሳዪንን ቨድዪ ነው የለቀክልን !!! 🙏🏽🙏🏽

  • @akmelabdrehman9582
    @akmelabdrehman9582 หลายเดือนก่อน +24

    እንደ መጋዝ የሚቆራርጡን ወይንም የሚከፋፍሉንን ትተህ ወደፊት በመገስገስህ ዶክተር አጋዝ( አበጋዝ) ብዬሀለሁኝ መልካም ልማት

  • @kidane6165
    @kidane6165 หลายเดือนก่อน +68

    አንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 หลายเดือนก่อน +9

    መልካም ጅማሮ ውጤቱ እንዲህ ያማረ ነው። ተግቶ በቅንነት ሰርቶ የወገንን ደስታ ማየት እንዴት መታደል ነው።❤
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

  • @bute5158
    @bute5158 หลายเดือนก่อน +15

    Dr.Abiy and contractor those how help thank you Happy new year..Gbu all

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 หลายเดือนก่อน +65

    የኔ ድንቅ መሪ በመሆንህ ኩራት ይሰማኛል፡፡ኢትዮጵያ አንተን ይዛ ትበለፅጋለች ዐብቹ ኑርልኝ 🙏❤️

  • @abubekerseid616
    @abubekerseid616 หลายเดือนก่อน +12

    ኢትዮጵያውያን ፀሎታቸው ሰምሮ ከፈጣረ የተበረከተላቸው ድንቅ መሪ። አንተን የሚስተካከል ሰው አይቸ ሳይሆን ይኖራል ብዬ አስቤ አላውቅም ። አንተ በጣም ትለያለክ። Long live for you our prime!!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน +1

      Betam betikikil

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻ አላህ (አላህምዱሊላህ )በርታ ወሪኛ ያውራ ምቀኛም ይመቅኝ (እባካችሁ በርቱ ቀጥሉበት )የአገሪ ሰው ሰከን ብለህ አስቡ ወጣ ብላችሁ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገር ጐብኙ ካልቻላችሁ ወይሞ እጥኑ ያኔ ይገባችሀል

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ หลายเดือนก่อน +13

    አንተን አለመውደድ እና አለማድነቅ አልችልም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤

  • @MunaSalah-d8l
    @MunaSalah-d8l หลายเดือนก่อน +14

    አብቹ እባክህ ወደጨርቆስ መተህ እንደዚ ሰርተህ ሀህይወታችንን ቀይርልን

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃ በርቱ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 หลายเดือนก่อน +44

    አዲሱ ዘመን አገራችንን ሰላም መርያችንን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tarikukebu9680
    @tarikukebu9680 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም በሚያምረ ሁኔታ ነው ያቀረብክልን ጆን ❤ አብይ የኔ ውድ መሪዬ በአንተ በመመራቴ በጣም እድለኛ ነኝ ፈጣሪይንም አመሰግነዋለሁኝ እድሜ ሰቶኝ በማይቴ ❤

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +1

      እሜንን እሜንን ቅኖች ይመርቃሉ

  • @millionkasahun8163
    @millionkasahun8163 หลายเดือนก่อน +6

    ጠቅላያችን አግዚአብሔር ከ አንት ጋር ይሁን :: ለኢትዮጵያ በዚህ ዘመን የተሰጠህ አሻጋርያችን ነህ :: አንወድሃለን ❤❤❤

  • @efremtesfaye8749
    @efremtesfaye8749 หลายเดือนก่อน +35

    አግዝአብሔር ካ ጎንክ የ ቁም 💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮዺያ እጣ ወጦላት እንደዚህ አይነት መሪ ሰጧት የተረሱ ህዝቦቿ አስታዋሽ አገኙ ጤና እና እድሜ ይስጥልን🙏🏾❤️🇪🇹

  • @ENBAGENCY
    @ENBAGENCY หลายเดือนก่อน +8

    በርታልኝ ሁሌም እናቶች እንደመረቁህ ህይወትህ የኔ የዘመናችን ጀግና ጀግና ጀግና ነህ ምን ብዬ እንደምል አላውቅም በርታልኝ ደግሜ እላለው የኔ ጀግና ጀግና ጀግና ነህ

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 หลายเดือนก่อน +22

    ሰለጽናታችሁ ዶ/ር አብዮ ና team እናመሠግናለ! God bless you & your family for everything!🙏💚💛🧡

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz หลายเดือนก่อน

      እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ጠላቶች ይውደሙ

  • @antoinerandall2487
    @antoinerandall2487 หลายเดือนก่อน +6

    አብቹ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 หลายเดือนก่อน +36

    አምላኩን የሚያውቅ ህዝብ ይባረካል ይከናወንለታልም እሰይይይይይ ፡ ትባረክልን ክቡር መሪያችን ከነ ውዷ ባለቤትህ ለምልሙልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b หลายเดือนก่อน +27

    አብቹ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ ይራራልህ ፊቱንም ያብራልክህ ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ክፉ አይንካህ የእነዚህ ደካሞች ፀሎት ይከተልህ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ያከበረ ስራውንየሰራ መከናወን የዕለት እንጀራው ይሆንለታል ።

  • @FikerWolde-d9h
    @FikerWolde-d9h หลายเดือนก่อน +10

    😢ቢያሰሩህ አንተ ብዙ ትሰራለህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +29

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን እያለቀስኩ ነው የሰማውህ እንተን የሰጠን ጌታ ይክበር እንተን ያመጣልን እባት ይክበር የነዚህ እምባ ብቻ ይጠብቅሀል ውዱ መዬ ውሾች ይጮሀሉ ጭበበኞች ይሰራሉ ሁሉንም እያሳለፈ በክብር እሩጫህን ታጠናቅቃለህ ተባረኩልን ቅኖች በሙሉ

    • @alemtshayasseftselot5320
      @alemtshayasseftselot5320 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemtshayasseftselot5320
      @alemtshayasseftselot5320 หลายเดือนก่อน

      Egzabher yimsgebn bebzu Eibnew 😢❤❤❤😭😭😭😭🫒👑👑👑❤️❤️👑🫒🫒🫒🫒🫒

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 หลายเดือนก่อน +55

    እወይ አዋሬ ያ ድንጋይ እየፈለግን የምንሻገርበት ወንዝሽ የሰፈሩን ቆሻሻ ተሸክሞ በየሳምንቱ ጉንፋን በሽተኛ ሆነን ያሳለፍንበት እንዲህ መድመቅ ማማርሽ አስደነቀኝ።በራስሽ አላማርሽ እግዚአብሔር ዓይን ራዕይ ያለው መሪ ስለሰጠሽ ነውና አዋሬ አመስግኚ።
    እግዚአብሔር ይመስገን! ! !

    • @manalebishwolde2999
      @manalebishwolde2999 หลายเดือนก่อน +7

      የገባውና ቅን ልብ ያለው እንዲህ ይላል ❤❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน +5

      WOW! Well said comment!! GBU!🎉 ❤

    • @DanielMarcos-l2e
      @DanielMarcos-l2e หลายเดือนก่อน +4

      Beautifully said. GREAT change by a GREAT leader

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ እህት ይህ ቀንነት አይወሰድብሽ

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ይባሮካችሁ

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 หลายเดือนก่อน +11

    God bless you prime minister Abey.long live to you and person like you. Tt is Amazing.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน +18

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️✊😍🙏🙏🙏

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 หลายเดือนก่อน +15

    WOW. !!!!!

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው መታደል ነው ለምልሙልን🎉🎉🎉

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 หลายเดือนก่อน +12

    I wish all ethiopian understand you our PM ❤❤❤ denk nk eko

  • @KidaneMared
    @KidaneMared หลายเดือนก่อน +4

    በህይወት ዘመኔ የሌለውን ያጣውን የሚያይ ዓይን በዚህ ዘመን ማየታችን ፈጣሪ እያየን እየጎበኘን ነው ፈጣሪ ክብር ይግባው ለሙሉ ቤተሰብህ ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ ኢትዮጵያ በ2017 ህልሞ እውን ይሆናል

  • @Misguun
    @Misguun หลายเดือนก่อน +13

    ይሄን ለማድነቅ ቃላት አቅም የላቸውም በሶስት ወር ግዜ የሰውን የእድሜ ልክ ችግር መፍታት በእውነት አስደናቂ ነው ለታሪክ ይቀመጥ ሌላ ምንም አልልም

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ አንቹ ውድድር ነው የማደርግህ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @henockbalicha7720
    @henockbalicha7720 หลายเดือนก่อน +8

    Abichu you are so good brother God bless you love you so much......

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z หลายเดือนก่อน +12

    እግዚያብሄር ክብርና ሞገስ ጨምሮ ይስጥህ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน +34

    አብቹ የተናገርውን የሚፈፅም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ምሪ:: እግዚአብሔር ብድርህን በእድሜና ጤና ሰጥቶህ ያለምካትን ኢትዮጵያን ያሳይህ :: እመብርሃን ከቅፏ አታውርድህ::
    አብያችን በጣም የምንወድህ የምንኮራብህመሪያችን ሺ አመት ኑርልን::
    አንድ ሳልጠቅሰው የማላልፈው :: በይቀበሌውና ወረዳው ያሉ ሌቦች ሰዎችን ከተሰጣቸው ቦታ በማስፈራራት እየነጠቁ ነውና ሌቦች እርፉ አብያችን በተለይ አዋሬ ከላይ የገለፅኩት ተፈፅሟል በአንድ ደካማ ሴት ላይ ::,

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน +49

    ዝናሽ ታያቸው ስምን መልአክ ያወጣዋልና እንደስምሽ :: ነውና እግዚአብሔር ከንንጉሱ ባልሽ እድሜናጤና አብዝቶ ያድላችሁ::

  • @GirmaAndarge
    @GirmaAndarge หลายเดือนก่อน +14

    የእግዚአብሔር መንግስት ዐላማ ይሄውነወ ንጉሱ እየሱስ ሲመጣ ሰይጣነም ለሺ ዐመት ሲታሰር በአለም ላይ ሁሉ ይህ ምድር በእውነት ለሰው ለጅ የተመቸ መኖሪያ የማድረጉ ስራ በስፋት ይቀጥላል ወንድማችን እና እሕታችን ጌታ ፀጋውን ስላበዛላችሁ ክብሩ ለጌታ ይሁን ኢሳኢያሰ 35ት ለአንባቢ እጋብዛለሁ

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 หลายเดือนก่อน +1

    ባንዳና ጠላት ሁሌም ያለቅሳል አቢቹ ስራህን ስራ የሚዋጉህ ይህንን እንደምትሰራ ቀድመው አውቀውሀል አንተ ፈጣሪ ይረዳሀል በርታልን

  • @DanielErdolo-nc5cv
    @DanielErdolo-nc5cv หลายเดือนก่อน +12

    Great job 👍

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 หลายเดือนก่อน +16

    ሰላም ሰላም

  • @dawit8576
    @dawit8576 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ጌታ

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የሠጠን ልዩ ሥጦታችን ነህ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የገባውን ቃል ባንተ ጀመረ ደግሞ ይጨርሰዋል እናቶችን ደስ እንዳሰኘህ ደስ ያሰኝህ ክፉ አይንካህ እ/ ር ጥላ ከለላ ይሁንህ በክንፎችህ ይጋርድህ ታሪክ አይረሳህም ቀጣዩ ትውልድ ያመሰግንሀል የኔ የምርጦች ምርጥ መሪ መለካም ቀን

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv หลายเดือนก่อน +1

    ቃልህን በተግባር አሳይተሃል ፤ የኢትዮጵያን አንድነት እና ሉኣላዊነት በማስጠበቅ ረገድ ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ሰርተሃል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ ር አብይ አህመድን ፈጣሪ ይጠብቅልን ።

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው። ጨምሮ ይባርክህ። ትለያለህ ቃላት አይገልፅህም ❤

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 หลายเดือนก่อน +7

    እየኖርክ የምታኖ መሪ ልባቸዉ እያወቀ ነዉ ላለማመስገን መጨረሻ ይገባቸዋል አንዴት አንደኖረሩ የዉቁታል አንተግን ሽሸ ጊዜ ተባረክ:::::

  • @tesfay5605
    @tesfay5605 หลายเดือนก่อน +8

    የነዚህ አቀመ ደካሞች አምላክ ከነመላ ቤተሰቡ ይጠብቀው ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @senaityohannes1996
    @senaityohannes1996 หลายเดือนก่อน +5

    Dr Abiy you are very kind person God bless you ,your family and your team

  • @haregewointekelemariam5625
    @haregewointekelemariam5625 หลายเดือนก่อน +9

    Ere ante melkame swe geta yebarkachu

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት የምትማሰገን መሪ ነህ አብቹዬ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እነኝህን 5 በለ G+12 ህንፃዎችን ኦቪድ በሚገባ በጣም በአጭር ጊዜ ገንብቶ አስረክበዋል ዋናውና ልሰማርበት የሚገባው ጉዳይ ቤቶቹን በፍታዊነት ለተጠቃሚዎች መድረሱ ነው እላለሁ ።

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps หลายเดือนก่อน +114

    እንዲህ የለ መሪ የት ይግኛል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አንተ ትለያልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YomeGasem
      @YomeGasem หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 หลายเดือนก่อน +5

      የትም አይገኝም እግዚአብሔር ይባርከው

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +2

      Ya Allah Ethiopian hizbiwan dr Abbeyn kekifu holo tebik

    • @TigisitWodajo
      @TigisitWodajo หลายเดือนก่อน

      አዎ አስገዳይ የነጮች አሻንጉሊት የት ይገኛል😂😂😂😂😂

    • @senaitnegash-h5c
      @senaitnegash-h5c หลายเดือนก่อน

      ገንገበት ገልቱ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን አብቹ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahirbinyamin1301
    @mahirbinyamin1301 หลายเดือนก่อน +8

    አመስግኑት ለሚሰራዉ ስራ የበለጠ ይሰራል አምንበታለሁ የተባረከ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ የሰጠዉን ማን ይቀመዋል ማንም

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ ህዝቤ ንና ሀገሬን ጠብቅ🙏🙏

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 หลายเดือนก่อน +5

    THANKS HASAB MEDIA AND KEEP UP THE GOOD WORK .

  • @tesfaneshhake8786
    @tesfaneshhake8786 หลายเดือนก่อน +17

    There is no Word. GOD IS GOOD ALL THE TIME Thank you Every one for your wonderful Work God bless you !❤

  • @GelaBefkadu
    @GelaBefkadu หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የሰጠን ጌታ ይባረክ አንተ ስፋችነህ ለነገው ኢትዮጵያ ያማረች ናየበለፀገች ተስፋች ነህ ያኑርልን ❤❤❤

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረኩ የኛንም ሰፈር ብታዩልን

  • @NebaGeremew
    @NebaGeremew หลายเดือนก่อน +2

    መንገድህ ረጅም ነው እራይህ ሩቅ የሚያይ ይሄ ከአምላክ ነው በርታ አቢቹ ❤❤❤❤❤

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy หลายเดือนก่อน +4

    ውይ የኔመሪ ዘርህ ይለምልም በችግራቸው ለደረስክላቸው ሰወች ደስታ ለተረኞቹደግሞ ተስፋ ነህና ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ አቢችዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @miliyon938
    @miliyon938 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ለጠ/ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አሃመድ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 หลายเดือนก่อน +24

    Glory to God. Please people of Ethiopia give Glory to God.

    • @manalebishwolde2999
      @manalebishwolde2999 หลายเดือนก่อน +2

      Yesssss & Ame Glory to Almighty God 🙏🙏🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, & yes!!❤

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አቢቹዬ

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 หลายเดือนก่อน +2

    በአዲስ ዓመት ለመሰኪኖች አዲስ ሒወት አገርን መውደድ ከዚህ በላይ እነዴት ይገለጻል?
    ድንቅ መሪ ዋው ከዚህ በላይ መን የሚያስደስት ነገር አለ? እድሜ ይሰጥልን!!!
    ታዲያ ይህ እነዳይሆን ጠላት እርስበርስ ያባላናል ወገን እንንቃ ከመሪያችን ጋር ወደብልፅግና እንጓዝ መሪያችን እንዳሉት በተስፋ መልካም አዲስ ዓመት!!!!

  • @AnetenhAssefa
    @AnetenhAssefa หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሀሳብ ቆንጆ ስራ።
    ኢትዮጵያዊ ሁሌም ነገን ለማየት ይጥራል ግን ይጠራጠራል
    ይፈራልም ለምን?
    የሚመጣውን አመት ከጥርጣሬ
    አውጥቶ ለኢትዮጵያ ሰላም
    ለህዝቦቿ ቀይባህርን ያድርግልን።
    ለምን? መሆን ስላለበት።

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo หลายเดือนก่อน +8

    Sleepless Abbch a man of his words. Ethiopia 🇪🇹 never and ever had like Dr Abiy Ahmed a leader working hard for his country and his peoples development. If we don't appreciate Dr Abiy Ahmed who will be??. No one. ❤❤❤❤ Abbch.

  • @Ylelish
    @Ylelish หลายเดือนก่อน +1

    የስንቱን እምባ አበስከው ታላቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 หลายเดือนก่อน +3

    PM Abiye Ahmed May the Lord bless you and keep shining His Face upon you.

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ หลายเดือนก่อน +66

    የኔ መሪ በ60 አመት ዕድሜዬ ከኃይለስላሴ 1 ብር ከመቀበል ጀምሮ መሪዎችን አይቻለሁ አንተ ግን ትለያለህ!! ኑርልኝ የኔ መሪ! በወያኔ ዘመን አንጀቴ ተቃጥሎ ነበር ባንተ ዘመን አንጀቴ ቅቤ ጠጣ!❤❤❤❤❤❤❤

    • @makdsa2540
      @makdsa2540 หลายเดือนก่อน +5

      እዉነት ነዉ❤❤❤

    • @nanikalifa1903
      @nanikalifa1903 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @berhanemesfin7908
      @berhanemesfin7908 หลายเดือนก่อน +2

      May God bless prime minister Abiy Ahmed

    • @omegastudio7181
      @omegastudio7181 หลายเดือนก่อน +2

      ኡፎይ!!

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 หลายเดือนก่อน +2

      አብቹ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል!!!!!!!ለደሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ።ይል የለ?መፅሐፍ ቅዱስ

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    መሪዬን እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቅልኝ🙏👉❤🇪🇹❤
    ኢትዮጵያዬ ተስፋ አላት !

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 หลายเดือนก่อน +9

    A great and tireless leader-he was in China just yesterday, where our Ethiopian leader, Dr. Abiy, accomplished a lot, including securing economic trade agreements, modern farming initiatives, and financial support through meetings with Chinese leaders and foreign ministers. After returning to Ethiopia within two days, without rest, Dr. Abiy is already back helping elderly citizens by providing them with new apartments. It’s amazing how Dr. Abiy manages his time to be everywhere. I admire his determination and energy. Keep up the hard work! When the leader is hardworking, everyone is inspired to work hard.

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አዋሬ ተወልጄ ያደኩባት ቦታ ናት ።ምነው ዛሬ አያቴ በኖሩና ይህንን ባዩ ነበር።በየቤቱ በየ እድሩ እያሰባሰቡ አዋሬን በአቅማቸው ለማሳደግ እንዴት ይጥሩ ነበር። ከወጣቱ አፍ የምትሰማው ደሞ ያኔ ምንግዜም አዋሬ አያልፍላትም ነበር የሚሉት።አንተንስ እንቅፋት አይንካብን የኔ ጌታ ።አላህ ጠላቶችህን ያጥፋልን ።አንተን እድሜ ከነቤተሰብህ አላህ ይስጥ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +2

    ኢሄ ነዉ የኔ መሪ አብችዬ አገር ወዳድ የደሀ አባት ኑርልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 หลายเดือนก่อน +1

    WOW❤❤❤በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 หลายเดือนก่อน +23

    ስራው ብቻውን ጮክ ብሎ የሚናገርለት መሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🏆👍🏾❤🙏🏾🙏🏾

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน +2

      Betam betikikil

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ หลายเดือนก่อน +4

    እዴት ደስ እደሚል ❤❤❤

  • @BrukWeldetensaye
    @BrukWeldetensaye หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት መሪ ነው አግዚአብሔር ይባርክህ ያስለቅሳል ጥሩነትህ

  • @MulumebetAli
    @MulumebetAli หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅሕጤናና እድሜ ይስጥሕ

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አሁንም ከነቤተሰቦችህ አብዝቶ ይባርካችሁ የኔ መሪ ❤

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w หลายเดือนก่อน +17

    የሃሳብ ሚዲያ እንኳን በሰላም ወደ ሀሳብ ሚዲያ መጣ በጣም ጠፍተህ ነበር 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🫡

  • @watcher6397
    @watcher6397 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ነው ፣ እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ ፣ የድሀ እና የአረጋውያን እንባ ማበስ !!!🎉🎉🎉🎉

  • @wofit
    @wofit หลายเดือนก่อน +20

    ዶ/ር አብይ ከነቤተሰብህ እና አብረውህ ይህን የተቀደሰ ተግባር ላይ እየተሳተፉ ያሉት ሁሉ አላህ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ። አሚን አሚን አሚን

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይጠብቅህ የኔ አንደኛ መሪ ጀግና

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 หลายเดือนก่อน +5

    ያንተ ምኞት ህግ ይሁን መሪዬ ❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน +2

      Lol, love this comment!🤣 ❤ sure, why not if possible??😅❤ GBU!👌

  • @WondesnGetachew
    @WondesnGetachew หลายเดือนก่อน +2

    ምን ማለት ይቻላል።አርሶን ለዚህኛው ዘመን ፕሮግራም ያደረገ የእስራኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ። ይችን ምድር በእርሶ የዋጀ ማደርያው ይባረክ።ረጅም እድሜ ለእርሶ ለቤተሰቦና ለመንግቶ ይሁን።ነብይ በሀገሩ አይከበርም ይላል የታመነው ቃሉ።

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ,ካንተ ጋር ስለ ሆነ ማን ይቃወምካል ማን ይቋቋምካል, የነገርክ አካል ይለብሳል ለበርከት ነክ🙏🔥❤

  • @MartaTeka
    @MartaTeka หลายเดือนก่อน +12

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jx4jm5ch8k
    @user-jx4jm5ch8k หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤🙏🙏