ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን ፈጣን ለቁርስ ለምሳ የሚሆን አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ድንችን ከቺዝ ጋር በዚህ መንገድ ሰርተሽ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ገበታ ላይ ከሰላጣ ጋር ቀርቦ ሲታይ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ብዝት ይበል የኔ ባለሙያ ዋውውው ምርጥ የምግብ አሠራርነው የሠራሺው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
ሰላም የኘ ሰላምሽ ይብዛልኘ ቨጣም ቆንጆ የምግ አሰራር ነው ያሳየሽ ለየት ያለ ለጤና ተስማሚ በማንኘውም እድሜ ያለ ሚመገበው ነው ጎበዝ በርችልኘ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤
ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጣፋጭ ቆንጆ የፎርማጆ ችዝ አሰራር ነው ልጆች በጣም ይወድታል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ስላጋራሽን❤❤❤
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ ቆንጆ የሆነ ለጤና ተስማሚ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን አሰራር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ፈጣሪ እጅጉን ይባርከው ❤❤❤
❤❤የኛዬ የኔ ባለሞያ እንደተለመደው ልዬና ለጤና ተስማሚ ፍጣን ጣፍጭ በጣም ቆንጆ ምግብ እጆች ይባረኩ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤
اهلا وسهلا فيك مره حلو اللي سويتي فيها الطريقه عجبني فرماج بطاطس اللي سويتي فيها الطريقه مره حلو يسلم يدك يعطيك الف عافيه ان شاء الله شوفي جربه شكل يجنن باين
ሰላም የኛየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ፈጣንና ጣፋጪ የሆነ ለልጂ ለአዋቂ ተስማሚ የሆነ ፅድት ያለ አሰራር ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 🙏🙏👌👌
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ ምግብ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን 💜💜💜🌹🌹🌹👍👍👍🙏🙏🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ድንቹንም ሰላጣውንም ጤናማና ቀለል ያሉ ለልጅም ለአቂም የሚሆን ምርጥ ምግብ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቀላል ፈጣን አዘገጃጀቱ አቀራረቡ ልዩ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የፎርማጆ ችዝ አሰራር ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ዲንችም እዲህ ይሰራል ዋዉ ያስጎመጃል የኛዬ የባለፈውን የቁርሱን ሰርቼው ሲጥም ነበር ዋዉ ነው እሞክረዋለሁ የኔ ውድ
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ፈጣን ጠአሙ ልዬ የሆነ የድንች ቀቅለሽ የዶሮ አድርገሽ ችዝ ጨምረሽ ቀለል ያለ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤
ሰላም የኛዬ ! ዋው ለየት ያለ አሰራር ነው። ድንች ቺዝ እና ሌሎች ግብዓቶችን ተጠቅመሽ ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው። ❤
waooo Zedye sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬ ውዴ የኔ ባለሞያ እህት እጅሽን ይባርከው እንዴት ነው የሚያምረው👌ግን በድምፅሽ ብታደርጊልን አሰራሩ በደንብ እንድገባን
Selame Lanechi yehune Yegnaye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo kelale aserare be fetenete leneserawe yemenechelewen selakafeleshen Enamesegenalen