" ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ " Ankiandebetoch S01 - E16

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 275

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +54

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም አብሮ መብላት አብሮ መስራት ይሄ ነው ኢትዩጵያዊነት ከእናንተ ብዙ መማር ይቻላል የገባው ስው

    • @konjittilahun3134
      @konjittilahun3134 2 ปีที่แล้ว

      የወደፊቷን ኢትዮጵያ በናንተ ዉስጥ እያየኋት ነው።እግዚአብሔር ያክብራችሁ።እናመሰግናለን ።

    • @SenaytGetahun
      @SenaytGetahun ปีที่แล้ว

      እንዴ እንደማገኛችሁ ብቻ ማወቅ እችላለሁ አድራሻችሁን ወይም ስልክ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +46

    ዋውው!!!በእውነት እጅግ የሚደነቅ ፕሮግራም ነው እንዲህ አይነት ፕሮግራም ተሰርቶ አያውቅም አሁን ላይ ብዙ ሰዎችን ከጭንቀት የሚያድን ዝግጅት ነው የዚህ ውጤት እሸቱ መለሰ ነው

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 ปีที่แล้ว +1

      @@comedianeshetu የማትታዩት ከካሜራ ጀርባ ያላቹት ጮምር ውጤት ነው!!!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ምርጦች በናፍቆት ነው ምጠብቃቹ ወላሂ ቃላት አጠረኝ ለናተ ሳላስበው እንባዬ ወረደ 😭😭😭😭 ሰላማቹ ይብዛልኝ በጣም የምታምሩት የምታስቀኑት ከዚ በላይ ፍቅሩን ይጨምርላቹ

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ምርጥ ነው ማመስገናቹ በተረፈ እሼ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ፕሮግራሙ አሪፋ ነው በተለይ ለወጣቱ እራሱን ይመለከታል

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ደስ ስትሉ በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር በመካከላችሁ ምንም እንከን አይኑር እግዚአብሔር አለበት እንዳላችሁ በእውነት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ይሁን እንዲሁም ሰላም ለተነሳ ሕዝብ ሁሉ በተዘጋ በር ገብቶ ለሐዋርያቶች ሰላምን ያበሰረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ለእኛም በተዘጋው ልባችን ውስጥ ገብቶ ሰላምን ያብስረን በእውነት አሜን!!!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህች ናት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን በዶንኪትዮብ ውስጥ አየናት ፍፁም አስለቀስከኝ የምርጦች ምርጥ ዳኞች ናችሁ እሼ የዘረከው ይባረክ አንተ ተሞሽረህ ለማየት ያብቃን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሠላም ታድርግልን ፍቅር ይሥጠን ሞትን ያርቅርል አቤቱ ለንሠሀ ያብቃን☝😔😔❤❤❤❤❤❤❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 ปีที่แล้ว +17

    አንቂ አንደበቶች ከእንቅልፋችን እየቀሰቀሳችሁን ነው ከተኛንበት አንቅታችሁናል😍💐💐💐

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +6

    የአንቂ አንደበት ፕሮግራም አዛጋጆች በጣም እናመሰግናለን በእውነት በጣም የሚበረታታ ፕሮግራም ነው ።እሼ ና የስራ አጋሮችክ ገና ብዙ ነገር ትሰራላችሁ ፍፄ ,ፀደይ ,ማኔ ትለያላችሁ ዋው ።

  • @helenhlu2644
    @helenhlu2644 2 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼበታለዉ ኢትዮጵያዊ መልክ ያላቹሁ ሀገራችን ያጣችዉ አንድ መሆን ነበር አብሮነትን ግን ከናንተ ተምራለዉ እናመሰግናለን እወዳችዋለው

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ እኔም አለቀስኩኝ አይዞችሁ ወገኖቼ የኢትዮጵያ አምላክ አለ በርቱ እግዚአብሔር አግራችን ን ሰላም ያድትግልን

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 2 ปีที่แล้ว +23

    እትዮጵያውያን አንድ ላይ ሲበሉ ብቻ ሳይሆን አንድ ላይም ሲሰሩ ያምርባቸዋል። ልክ እንደ እናንተ ... keep it up!!!! thank you very much

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እውነትን ነው

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ልትመሰገኑ ይገባል ተባረኩልኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድላችኹ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችኹ ኹላችኹም ለወጣቱ ጥሩ ነገር ነው የጀመራችሁት.
    ጸዲ ልጅሽ ስታምር. ግን የለበሰችው አለባበስ ጥሩ አደለም ስርአት ያለው አለባበስ ትልበስ

  • @elisabethbekele7841
    @elisabethbekele7841 2 ปีที่แล้ว +8

    ይገርማል ሁሌም አዲስ ናቹ ለኔ

    • @fesomtesfay7741
      @fesomtesfay7741 2 ปีที่แล้ว

      ሠላም ይብዛላቹ ፕሮግራሙን አወደው አለው በደሳምንቱ ነው ምከታተለው እንዴያመልጠኝ አልፈልግም አስተማሬ ነው ግን ደስ ያላለኝ ነገር አሐ አሱም የፀደይ ልጅ አለባበስ,ነው ነጮች ያበዱ አንደሆን አኛም ባበድ አለብን እሱን ልብሰ አውልቀሽ ጣይው ስንት ስነስርአት የለው ልብስ አለ በእግዚአብሔር ይዠሽ አለው ሁለተኛ አትልበሽው በጣም ታምርያለሽ ጎበዝም ተማሬ ነሽ 1ጢሞቴዎስ መዕሬፍ 3 ቁጥር 9-10 አንቤቤው በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አወ እግዚአብሔር ለበጎ ነው ነገሮችን የሚያዘገየው እምነት ካለን በየሰከንዱ እግዚአብሔርን ካሰግን ጥሩ መግባር ካለን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ገን መጾም መሰገድ አለብን ከመጥፎ አሳቦች እና ተግባሮች ከተቆጠብን ሁሌም ከኛ ጋር ነው ብንወድቅም እንነሳሐን በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገራኝንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍፁሜ ቅንነትህ ሁሌም ከፊትህ ይነበባል አክባሪችሁ ነኝ አሸ አንተ የኔ ትውልድ ድንቁ ሰው ነክ

  • @Tabezu
    @Tabezu 2 ปีที่แล้ว +12

    የሰው ደስታ ያስደስታል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @betitube12
    @betitube12 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ተውዳጅ እና ምርጦች እሽ ማኛው አሁንም ብዙ እንጠብቃለን በርቱ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว +3

    እሼ ቃላት የለኝም ለአንተ እንደአንተአይነት ጥቂት ልበቅን ኢትዮጵያኖች እና ምንም ለማያውቁት ህፃናት ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አንቂአንደበቶች በጣም ደስ የሚል ብዙ ትምህርት ነዉ ያገኝሁበት እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ያስተምራል ሰዉንም ያሰነሳል እና እሼ ደግሞ ለዚህ ፕሮግራም መስረቱ ነህና ፈጣሪ የልብህን መሻት ያሳካልህ ሁላችሁም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ለብዙ ወጣቶች መቀየር ምክንያት ነዉ እና በጉግት እንጠብቃለን በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ።ትልቅ መነቃቃት ነዉ አነቃቅታችሁኛል ።

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሼ አተ መለካም ሰው እንቁ ነህ በረታ የኛ መለካም ሰው 💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞

  • @simuyedemese115
    @simuyedemese115 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እንወዳቹኻለን በሰላም በጤና በናፍቆት እንጠብቃቹኻለን አይለያቹ ሰላማቹን ያብዛው እሼ የምወድክ የኔ ምርጥ የደስታዬ ምንጭ ነክ ከፈጣሪ በታች እንወድካለን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +14

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው በጣም ነው ሚያነቃቃው በተለይ ለኛ ለሴቶች🙏🏽🥰🥰

  • @mehereteliyaslema3728
    @mehereteliyaslema3728 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ብዙ ብዙ ነገር ተምሬበታለው ቀጥሉበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ እወዳችዋለው

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሁላችውም እምትገርሙ ሰወች ናችው ፈጣሪ ከዚህ በላይ እንድት ሰሩ ያድርጋችው

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትሉ ሁለተኛዉ ሲዝን እስከሚጀመር በጉጉት እጠብቃለን ምግዜም የሚያጠግብ እጀራ ይስጣችሁ እዉነተኛ ኢትዮጵያ🇪🇹 እናንተ ዉስጥ አለች አብሮ መብላት አብሮ መስራት በቃ ልዩ ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 2 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው እውነተኛ ፍቅር አንዱ ለሌላው መኖር እሼ ጎበዝ እና ጠንካራ ስብዕና ያለህ ልጅ ነህ አሁንም ወደፊት ዶንኪ ቱዩቦች የአንቂ አንደበቶች ፈጣሪ ፍፄ ዳኞች ፀዲ ፣ ኤልዲ፣ ማኔ ምንጊዜም ጀግናዎቼ ናቾሁ እንዲህ አይነት ትህትና መከባበር ፈጣሪ አሁንም ከፍ ያድርጋችሁ በእናንተና በተወዳዳሪዎች ብዙ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ነቅተናል😘😘😘😘

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ትናፍቁኛላችሁ ቶሎ ኑ እባካችሁ

  • @aliebire1742
    @aliebire1742 2 ปีที่แล้ว +3

    እሽት እዳንተ ዓይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን በጣም አሪፍ ፕሮግራም እና አስፈላጊ ነው ብዙ ነገር ሊቀይር የሚችል ሀይል አንቂ አደበት ማንየ በጣም ነው ማደንቅህ እውነት ባገኝህ ደስ ይለኛል ሁላችሁንም እናመሰግናለን ክበሩልን

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 ปีที่แล้ว +6

    እሸቹ ኢትዮጵያ መልካም ሰው አይወጣላትም በዝህ መልካም ስራህ ከፍ እንዳደርጉ ነገ ፈጣሪ ይፈትንህ ይችላል በዝያኔ ትግስቱን ብርታቱን ፀናቱን እንዲሰጥህ እፀልያለሁ ጆሲን ገፍተው ገፈተው ከሚያ ከበጎስራው አራቁት

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዳኞች ናችሁ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ ፕሮግራም ቃል የለኝም ፡ የምርጥ ስብስብ ፡ በእውቀት በስብእና ፡ ስልጥን ያለ ሀገር ወዳድ ጀኔሬሽን ነው ፡ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ አልጠራጠርም ፡ እሼ ፡ ሄኒ ወንድሜ ፡እንዲሁም መላው ጀግና አባላቶቻቹ ክበርሉኝ ፡በርቱ much love and respect 🙏❤❤❤

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 2 ปีที่แล้ว +1

    I learn to cry when I was 30, I feel blessed, heald....so when you feel to cry, cry freely, proudly.... Freedom will be yours

  • @yezesh8775
    @yezesh8775 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ሁላችንም እንደዚህ ፍቅር አንድ ያርገን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አገሬ በልጆችሽ ገና ታምራለሽ ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ይውን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zA-qd2tq
    @zA-qd2tq 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ኘሮግራም ነው ብዙ እጠብቃለን

  • @Bafsaint1075
    @Bafsaint1075 2 ปีที่แล้ว +6

    Thankyou so muchhhhh for doing this much respect 🙏

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዞች ናችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ጠንክሩ ብዙ እንጠብቃለን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዩጵያዊነትን በእናተ ላይ ነው የምትታየው አብሮ በፍቅር በአንድነት መብላት ብቻም ሳይሆን ስራንም ተረዳድቶ መስራት ዶንኪ ቱይቦች ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ስላማችሁ ብዝት ይበልልን

  • @saraweldeetsdik6190
    @saraweldeetsdik6190 2 ปีที่แล้ว +7

    ከዚ በላይ ከፍ ከፍ ከፍ ያድርጋቹ እሼ መልካምነት መልሶይከፍላል እ/ር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @zuzuhometube7907
    @zuzuhometube7907 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩየሠራን ያላመሠገነ ፈጣሪውን አያመሠግንም ! ዶኪቲዩብ እናሠግናለን !!!

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 2 ปีที่แล้ว +3

    እኛም ከእነንቴ በላይ ደስ ብሎናል ኢትዮጵያ የአፍሪካ ማድና ማሆኑዋን በእነንቴ ውስጥ እኮ ነው የምነየው ፈጣር ካለ ብዙ እንበዛሌን ከ WWE እንበልጣሌን ሁልግዜም እግዚአብሔር አምላክ ፍታችንንንን ይቅደም አንድ ሆናን ስመችን እነስጣረሌንንንን እትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር በደስታ በፍቅር በዝና በክብርርርር፡ ከዝ ቦሃላ የአፍርካ አንቅ አንደበቶች ይዎናል፤ ማሻ አላህ ብዬሃለው frome nanie ethio boye.

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጦች ናቹ የኔ ድንቆች የአገሬ ልጆች እሼዋ ይለያል እኮ የፍቅር ሰው ነው አሁን ትልቅ ደረጃ ያድርሰው አማኑኤል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ መልካም ሰው የስብስባችሁ የጀርባ አጥንት ። እግዚአብሔር ያበርታችሁ ❤🙏

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 2 ปีที่แล้ว +2

    ገና ብዙ ትሰራላችሁ! ድንቅ ጉዞ! እንኳን ደስ ያላችሁ! ሞክሼ ያመሰገንከው ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ! አይለያችሁ!

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq 2 ปีที่แล้ว +3

    ከፍቶኛል በተፈጠረው ነገር ያሳዝናል ግን ኩን ፈየኩን
    አቂአለበቶች አይዟችሁ በርቱ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይል ነበር በጉጉት ቀኑ እስኪደርስ ስንጠብቀው የነበረው ቀጣይ ፓርትም እንጠብቃለን እሼ እግዚአብሔር ሁሌም ከፊት ከሆላህ ይሁን ምርጥ ሰው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ ምን እንደምል አላቅም ፍቅራቹን ፈጣሪ ያብዛው

  • @adeyyoutube1587
    @adeyyoutube1587 2 ปีที่แล้ว

    Wow enedeze memisegagen desi yelale ኑሮለን enedet enedemi wedachu eko ♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪😘😘😘nurolen

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ከቃል በላይ ናችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ያስፈፅማል በርቱ ከዚህ በላይትልቁ ቦታ እንጠብቃለን ደግሞም ይሆናል አምላክን የያዜ አይወርቅምና ስራው ድንቅ ግሩም ነውና አንቅአንደበቶች በርቱ በርቱ በርቱ 💚💛💖🙏

  • @hermelaasnake4721
    @hermelaasnake4721 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ዋናው የዚህ ፕሮግራም ማማርና መሳካት ትልቁን ሚና ተጫውተኋል፤ ከእግዚአብሄር ጋር፤ በናታችሁ አስተውላችኋል ትሪ የያዘው ልጅ ምራቁን ሲወጥ ምን አለበት ብታጎርሱት፤ ግን ሙሉ የአንቂ አንደበቶች ሰራተኞች ምርጥ ናችሁ ትለያላችሁ፤ ፀዲን ግን ከድምጿ ጀምሮ በጣም ነው የምወዳት ደግሞ ካልዲስ መቼ እንደምገባ አላውቅም፤

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 ปีที่แล้ว

    አንቂ አንዴበቶዎች እርሱ ብቻ በቂነው ብዙ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምርጥ ሰው ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @yettube
    @yettube 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በእግዚአብሔር ታውቃላችሁ ከምንም ነገር በላይ ከፕሮግራሙ ጀርባ ያላችሁ ነገር በጣም ያስደስታል ስስታቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንባዬን ነው ያስመጣችሁት ናፍቁናላችሁ ሀገራችን ላይ ብዙ ለውጥን እንደምታመጡልን ከእግዚአብሔር ጋር ተስፋ አደርጋለው

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር ልፋታችሁ ብዙ ነገር ላይ አስተዋፅኦ አድርጓል በጣም እናመሰግናለን እንወዳችኋለን ከልቤ ነው

  • @amlemersha6883
    @amlemersha6883 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እናተን ለመግለጵ ቃላት የለኝም ብቻ ሁላቸውም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ።
    እስትመጡ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @martluku
    @martluku 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ምርጦች ተስፊችን, የኛ አለም እናንተ ናችዉ በርቱልን ብዙ ተምረናል ገና እንማራለን።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አንድነታችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ምዕራፍ ሁለትን በጉጉት ነው የሚጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው እሺዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የዶንኩትዩብ ክሩዎች በሙሉ ተባረኩልኝ ❤️

  • @hikma9156
    @hikma9156 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ አንቂ አንደበቶች በጣም ነው የምወዳችሁ🥰🥰 ከጠበኩት በላይ ፈገግታችሁ ደስ ይላል እኔ ወላሂ ብዙ ነገሮችን ወሰድኩኝ ከአላህ በታች አስተምራችሁኛል አመሰግናለሁ

  • @mohammedtemam5165
    @mohammedtemam5165 2 ปีที่แล้ว +1

    ankiwoch tileyalachu we expect more from u! leskahunum ejig betam thank u both for dagnoch and azegajoch!!!

  • @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ
    @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግ እኔ ዛሬ ከፍቶኛል የአለም አቀፍ የቁርአን ውድድሩ እ ደታሰበው ባለመሳካቱ እስኪ ዱ አድርጉ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይህን ይመለውን ፍቅር ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሁን ፈጣሪ ፍቅራችሁን እና አንድነታችሁን ያብዛላችሁ!!

  • @tigistnicola3301
    @tigistnicola3301 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ የምለዉ ቃል ይገልፅ ይሁን በጌታ እንዴት ነዉ የምትሉት❤👈 በያላቹበት ሰላምና ጤና ፍቅርን ጨምሮ ይስጣቹ በጉጉት እንጠብቃቿለን🙏🙏)

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር በኢትዮጵያ እንዴት ያምርብናልልል

  • @henokezt
    @henokezt 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራችን ለህዝቡም ፍቅርን ያድልልን👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥ እንደጸሃይ የሚጠብቃት ብሮግራም ምን ብዬ ልግለጻት ፍጼ እንደገለጻት በቃ የፈጣሪ እጅ ናት በኡነት እንኻን ለኢትዮጲያ ለመላእ ኣለም ትሆናለች።ሁለተኛ ዙር በሰላምና በተስፋ እንጠብቃለን።🌹🥀🌺🌻🥂🍷🍾🎤💐🍁።

  • @kidistseyoum4737
    @kidistseyoum4737 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ለስራ ያለህን commitment ሳላደንቅ ባልፋንፍግነት ነው። ጎበዝ በርታ። ምንም እንከን የማይወጣለህ ጀግና ወጣት። በዚ ዘመን ከሱስ የፀዳ ስራ ወዳድ ሀገርወዳድ ተቀጥሮ የመስራት ባህልን ትተህ የራስህን ነገር ለራስህም ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የስራ እድል የፈጠርክ ትልቅ ጭቅላት ያለህ ትልቅ ሠው ነህ። ለኔ ጀግና ነህ። በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለን። ደሞ መማር ትርጉም ሲኖረው ደስ ይላል። ኮሜዲያን ብቻ ሆነህ አልቀረህም። ጎበዝ። አንዳድ የአርት ሠው ነን ባዬች tiktok ላይ ስለ አንቂ አንደበቶች ወሬ ስያበዙ አይቼ በጣም ነበር የተበሳጨሁት። ተሽለህ ስለተገኝህ ነው ሰዋች ባንተሚበሳጩት። የደቆሮ አስተያየት ሚሠጡት። አና እሼ በርታልን። እርግጠኝ ነኝ እናትህ ትኮራብሀለች። ሙሉ ቲሙ ተግባብቶ እደሚሰራ ደሞ በፓሮግራሙ ስኬት ያስታውቃል። ፍቅርን ደሞ በጣም ነው ምወዳት።
    በርቱ።

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 2 ปีที่แล้ว +1

    እስከምትመጡ ትናፍቁን አላችሁ እናንተ ማለት ለእኛ ኢትዩጱያ ናቸዉ ሰላማችሁ ይብታ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ቤት እግዚአብሔር አለ በእውነት ፍቅር ብቻ ነው የሚሸተው እግዚአብሔር ሳሩን ቅጠሉን ዘመድ ያትግላቹ ለሁላችሁም

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 2 ปีที่แล้ว +1

    በቶሎ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዬጲያውነትን በእናንተ ውስጥ አያለሁ በጣም ነው ምታምሩት

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 2 ปีที่แล้ว

    አሁን እግዚአብሔር መተሳስብና ፍቅርን ይስጣችሁ ከምንም በላይ ቅን አሰተሳስብ መልካምነት ካለ እግዚአብሔር ይረዳል አሁን እስከጨረሻው እግዚአብሔር በረዴት በበረከት በፍቅር በሞገስ ከዚህ ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉ ተባረኩ ሁላችሁም ለእሼ ከነሙሉ ኩሩ ክብረት ይስጥል ተባረኩ የመተሳስብ ፅጋ ያልብሳችሁ 😍😍😍🌹🌹🙏🙏

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ በሚደበቅበት ዘመን ልጅሽን ይዘሽ መጥተሽ ኮርተሽ ማስተዋወቅሽ አስደስተሽኛን ሺ ይሁኑልሽ ትናፍቁናላችሁ ሁላችሁም ቤተሠብ የሆን ያክል ነው የተሠማን አናቃችሁን ዙዎቹን እሼ አስዋወቀን በተለይ ፍፁም አድናቂህ ነኝ

  • @biniyamayalew726
    @biniyamayalew726 2 ปีที่แล้ว

    አንቂ አንደበቶች በጣም አደንቀችሃለው ብዙ ሰወች መሆን የሚፈልጉትን እያስተማራችሁ ነው!!

  • @elizabethurgessa592
    @elizabethurgessa592 2 ปีที่แล้ว

    God bless the owner of Kaldis coffee , your raised good kids am proud of you

  • @berhanubogale5768
    @berhanubogale5768 2 ปีที่แล้ว +2

    ለካ እንደዚህ ያምርብናል አስባችሁታል ፓለቲከኞችን እንደዚህ ቢጎራረሱ ምን አይነት ሀገር እንደምትኖረን እሼ እና ዳኞች በርቱልን

  • @dianaanstaine4878
    @dianaanstaine4878 2 ปีที่แล้ว

    Abet endet des enemtlu hibretachu fikirachu fetari yitebkachu tebareku

  • @yabesirahunegnaw4400
    @yabesirahunegnaw4400 2 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ታላቅነት የሚወስድ መንገድ ላይ ያሉ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ♥♥♥

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አነቃቂ አንደበቶች ብዙ ሰዎችን አነቃቅታችሀል ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ስወዳቹ ከልብ እናመሰግናለን 😍😍😍👏👏👏💚💛❤👍👌🙏

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእደትደስትላላችሁ ምርጥቆይታነበረን

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ለትውልድ በርከት ናቸው

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 ปีที่แล้ว

    እናንተን ሰይጣን ቢያያችሁ እንኳ ይወዳችኋል አብሮመብላት መዋደድ ኡፍፍፍፍፍ ዉድድድድድድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ😘😘😘😘😘😘😘

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
    @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 2 ปีที่แล้ว

    ውይኔ. ትናፍቁናላችሁ. እዳትቆዩ ቶሎ. ኑልን. ተወዳጆች ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @kpk1259
    @kpk1259 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳቅቃ ይጫማር ያሚል🤩🤩🤩🤩🤩🤩🧭🧭🧭

  • @dawityetagessu2830
    @dawityetagessu2830 2 ปีที่แล้ว

    የምንም ጊዜ ጀግኖች ፈጣሪ ያጠክራቹ

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 ปีที่แล้ว

    ስራችሁ መልካምነታችሁ እጅግ ደስ ይላል በርቱ ከሁሉም የሚያሳፍር ልብስ ምናል አድሱን ጅስ ሳቀዳድጅ ብትለብሽው ይሻላል
    ኢቶጵያዊነትን አይገልፅም የግብረሶዶሞች ልብስነው ፋሽን እያላችሁ አትጃጃሉ

  • @abigailmarcel6240
    @abigailmarcel6240 2 ปีที่แล้ว +1

    Eshe no word for you Gena bizu entebekale kante gen all teams are so gorgeous

  • @meronkuma4616
    @meronkuma4616 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እወዳችኋለሁ እሼ የእኔ መልካም 😭😭😭እግዚአብሔር ካተ ይሁን እመብርሃን ከፈት ከኋላ አትለየክ😢

  • @hdhddhegd4461
    @hdhddhegd4461 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil neber be 2 gna zur iskitmetu betam nw mitnafikun bertulin fetari abzito yibarkachu 💕💕💕💕

  • @tenemachannel5013
    @tenemachannel5013 2 ปีที่แล้ว +1

    Great keep up. This must be continue.

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስስ የሚል ነው አላህ ፍቅር ይጨምርልን ድንቆች ናችሁ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว

    ባለፈው ያቀረብከው ፍጼ በጣም ተመችቶኛል

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቂ አንደበቶች እንደናንተ ሱስ የሆነብኝ የለም ስታምሩ ስዎዳችሁ ግብዞች በርቱ እኛንም ከንቅልፍችን እያነቃችሁን ነው ደጋግሜ ባየው እማይሰለች

  • @merd24
    @merd24 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ምርጥ ሰው
    በርታ ወንድሜ ገና ብዙ ትሰራለህ

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 2 ปีที่แล้ว

    Enenta betam liyu nachu betam ahunm Egziyabher andinetachun fikrachun sirachun abronetachun zemenachun yeberkelachu 🙏

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በተለይ ለኛ በሰደት ያለን ሴቶች አነቃቂ ነው ቀጥሉበት

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 ปีที่แล้ว

    ዶንኪ ቲዮብ ላይ በአንቂ አንደበቶች ፕሮግራም የጥንቷን ውብና ፍቅር የሞላባትን ብሄር ቋንቋ ያልከፋፈላትን ኢትዮጵያን አያታለሁ ለዚነው ሁሌም ልክ እናቴን እንደምናፍቃት በናፍቆት የምጠብቀው ❤❤

  • @makiajamal3090
    @makiajamal3090 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር በርቱልን ዶንኪዎች በተለይ ስደት ላለነው ጥሩ ተስፋና ማበረታቻው ነው እናመሰግናለን ከልብ

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795
    @ethiopiaethiopiaaddis6795 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ የበለጠ ያድርሳቹ ❤️💋❤️እሸቱ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅ ሙሉ ክሩ ዶንኪ ቱብ ማሻአላህ love ❤️ u so much 💋💋💋 I wish you all the best inshallah well done 👍 don’t give up 🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

    እሼ የምወድክ ♥️እግዚያቢሔር አምላክ የስራ ዘመንክን ይባርከዉ 💞የዶኪ ቲዩብ እኽት ወድሞቼ በጣምነዉ ምወዳችሁ ♥️🇨🇬💪👈