ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለምን ታካብዳላችሁ እንደት በ1 ደቂቂቃ ይሰራል ለመክተፍኳን 1ደቂቃ አይበቃም
መልክስጠኝ እጂ ሙያ ከዩቱብ
እጅግ በጣም አሪፍ ነዉ ግን እንቁላል ና ቃሪያ አልገባም እኮ መጨረሻ ላይ ይገባ ነበር አይደል
👍👍👍👍👍👍
ሰላም እህቴ ቋንጣው በሱ መልኩ ሰርቼ ሳስቀምጠው ይበላሻል?
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ ላይክ 👍👏❤️❤️❤️
እኔ የምኖረው Ethiopia ነው እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ዋው ያምራል በርች
ሁሌም የተለየ ነገር በዛ ላይ አጭር ቪዲዮ በርች 👍👍
ጎበዝየኔእህት👍👍
የሚወደድ የቋንጣ ፍርፍር ነው 🖐️ ይባረክ በርቺ 👍👍👍
እናመሠግናለን ምርጥ ነው
አገላለፅሸ ወድጄዋለሁ ! !! Keep up the good work! thank you!
Looks absolutely delicious
ያሚ በጣም ቀለል ያለ ልዩ ነው😋😋
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እናመሰግናለን
ቆንጆ የቁአንጣ አዘገጃጀት እና ቆንጆ ፍርፍር ነው ያሳየሺን እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እሞክረዋለው በርቺልኝ
በጣም ጎበዝ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ እህቴ😘😍👌👍🏽
ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ፣እጅሽ ይባርክ።
Thank you . I always wonder how koanta was made . I will follow this video and make one