ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Sare Kongo fule new yeserashew ejesh yebareke bereche
ፉልዬ ውስጤ ነው እጃቹ ይባረክ
ዋዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
እጃቺሁ ይባረክ አሪፍ ስራ ነዉ😍🙏
ሁለቱም ቆንጆ ነው
እህትማማቾች ነቸውን ልበል❤❤❤❤
Searye ♡❤️ arif newu.
Well done
በጣሜ ምርጥ አሰራር ነው።
Wow ! knjo kurs selgabezachun enamsegnalen bertu ❤❤❤
egna berbere selmnwed enje full berbere ayasfelgewm tematem becha new meseraw kebem aygbal olive oil becha aref new
betam arif❤❤
እኔ የምወደው አሰራር ነው።
Seblye gerami ye ful azegejajet new
Wow ❤
Goodjob
በተለይ በርበሬ ትንሽ መግባቱ እኔ እደምወደው ነው እናመሰግናለን
betam enamesegnalen h
❤❤❤❤
Sebliye
❤
Kiki wet new yeserachut
እረ የሌለ ነው ፉል ማውጫው ከጋለ በሁዋላ ዘይት ተደርጎ ነው ፉሉ ሚደረገውና ትንሽ ይጠበሳል
Where do you get the fool container you used to serve the fool.
አንቺ ተማሪ ነሽ አስተማሪ
Thanks
በነገራችን ላይ በርበሬ ያንስዋል ነጭ ሽንኩርት አላደረግሽም እንደገና ደግሞ እቃውን አግለሽው ከዛ ትንሽ ዝይት ከስር ይደረግና ነው ፉሉ የሚደረግበት
ቲክቶክ ላይ 24 ሰዓት ታፕ ታፕ የሚሉንን ከማየት እናተን ብመለከት ቢያንስ ሚስቴን አግዛታለሁ 🥰🥰🥰🥰
🙏🙏🙏
ቲማቲም መፍጨት እንጂ ሲፈቀፈቀፈቅ አይቼ አላውቅመ
ጋባዣ ጥያቄ ታበዥያለሽ
The title is talk with cook then she must talk and ask everything
ሳራ የሰራሽው የቤሩት ነው የግብፃዊያን ባቄላው ተዘፍዝፎ ያድራል ከዛም ቲማቲም ነጭሽንኩርት ጨው ተጨምሮ ይቀቀላል ከዛም ይፈጫል በጣም አይደለም መካከለኛ ከላይ ልክ እንዳቺ ቲማቲም ሽኩር ለዲኮርም ለጣምም ዘይት ይደረጋል እኔ የማውቀው እንደዚ ነው
ላይክ አድርጉ እህቶች
ለምን?
The first one is not foul, it is just a "wot" but nothing else.
ከሙን ምንዲን ነው
እናትሽን ጠይቂያቸው ከሙን እማያውቅ ሀበሻ ያለ አይመስለኝም ነበር የቅመም አይነት ነው
ቅቤ ደግሞ ፈፅሞ ፉል ላይ አይጨመርም
10 k'u chiff
Wrong!! You supposed to add butter chilli powder and black pepper and yogort. The broad beans with its skin much better, for the test and nutritional content.
❤❤❤