🔴 የበሬ ስጋ አርስቶ # Rôti de Boeuf au four 📌# yegna bet tube # Ethiopia food # eritrean

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውው ምርጥ አሠራርነው የሥጋ አርሥቶ ሠርቼ አላቅም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኛዬ ልዩ የሆነ የበሬ አሮስቶ ነው ያዘጋጀሽው ጣእም ሊሰጡት የሚችሉ ቅመሞችን ተጠቅመሽ ቆንጆ አሮስቶ ሰርተሽ አብረውት ሊበሉ የሚችሉትን ድንች እንዲሁም ሌሎች ነገሮች በጥሩ ሁኔታ አዘጋጅተሽ ለኛም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @hanichotube
    @hanichotube 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረድሽ ውዴ መልካም የገና ባዓል ይሁልሽ በጣም አሪፍ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  8 หลายเดือนก่อน

      ሀንዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ ስላየውሽ ደስ ብሎ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ ❤️❤️

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች የስጋው አበሳሰሉ አቀማመሙው ዋውው በጣም ያስጎመዳል እጂሽ ይባረክ👌

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላል ሰላም የኛዬ በጣም ምርጥ የበሬ ስጋ አሮስቶ አዘገጃጀት ው ሲያምር ስጋው ጮማው እና ቀዩ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ዋው ሽንኩርት የገበታ ቅቤ ሮዝመሪ የወይራ ዘይት ሎች ማጣፈጫዎች ተጠቅመሽ ምርጥ የሆነ አዘገጃጀት ነው ዋው የሶሰ አዘገጃጀትሽ ግሩም ነው። በጣም ባለሞያ ነሽ ቆንጆ እና የሚያምር የስጋ አሮስቶ በሶሽ ከጋጅተሽ ስላስተማርሽን እናመሰግናለን አቀራረቡ አንደኛ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የበሬ ስጋ አርስቶ ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው ስጋውን ቀምመሽ አበሳሰሉ እራሱ ቆንጆ ነው ሶስ የሰራሽበት መንገድ አሪፍ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 8 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ገራሚ የሆነ የበሬ አርስቶ ነው የሰራሽዉ ነጭ ሽንኩርት የስጋ መጥበሻ የወይራ ዘይት ቂቤ አድርገሽ ቀምመሽ ነው የሰራሽዉ ሶሱን የሰራሽበት መንገድ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህቴ እኮን ሰላም መጣሺዋውውውውባለሞያነሺ🎉🎉🎉🎉

  • @Mahii1621
    @Mahii1621 8 หลายเดือนก่อน

    Betame mert ye siga arosto aserare new wow enamesgenalen ❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 8 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ቆንጆ የሆነ የበሬ ስጋ አሮስቶ ነው የሰራሽዉ ነጭ ሽንኩርቱ የገበታ ቂቤዉ የወይራ ዘይት የስጋ መጥበሻ ይህ ሁሉ በአንድላይ ሲሆን ቆንጆ ጣዕም ይኖረዋል አስተሳሰርሽን በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 8 หลายเดือนก่อน

    elam selam yegaye enkan dehna metash wow absasel akerareb lemblat yemagaga ley args new yesrashw egesh yebarke😋😋

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 8 หลายเดือนก่อน

    ያሚ ያሚ ! ሰላም የኛዬ ! የሚገርም አርስቶ ነው ። አሰራሩ አበሳሰሉ ልዩ ነው። አቀራረቡ ከድንች እና ሰላታ ጋር ግሬቪ አድርገሽ ዋው ነው። የሰሩ እዮች ይባረኩ።

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ቆንጆ የበሬ ስጋ አርስቶ አሰራር ነው የሰራሽው የዞሱ ከለር ሲያምር ከስጋው ላይ ፈሰስ ስታረጊው ልዬ ነው ስጋው ቆንጆ አርገሽ ስለቀመምሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ 👌👌

  • @adona16
    @adona16 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ልዩ የሆነ የአሮስቶ አዘገጃጀት ነው የተጠቀምሻቸው ማጣፈጫዎች ስጋውን ይበልጥ ያጣፍጠዋል የስጋው ቅርፅ ነጩና ቀዩ ስጋ ሲያምር አሪፍ ጤናማ የሶስ አዘገጃጀትሽ ወድጄዋለሁ ዋው ❤❤

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 8 หลายเดือนก่อน

    Wow aref yebery sega aresetu new yeserashu aref adergesh kememesh konjo honu new yebselu wedjualu susu erash aref adergesh new yeserashu yeseru ejuche yebareku

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 8 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dehna metash Yegnaye konjo yebere siga arosto new abesaselu mabayaw gravy selata endihum dinchu hulum andelay Betam yamiral yetbarek yehun❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 4 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኩኩውዋን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የበሬ አሩስቶ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ በጣም ነው የወደድኩት

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 8 หลายเดือนก่อน

    Yummy 😋🤤 adoro questo cibo betam meret yehon aserare new yasayeshen ejeshe yebarek 👌 ottimo grazie per aver condiviso con noi

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 8 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune yegnaye Enkuwane Dehena metashe Bedenebe kememeshe konjo Aroseto new kebewen aderegeshe konjo Atebabes keza keremune manaya denechu be salata 👍Ejeshe yebareke enamesegenalen❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 8 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ተጠብሶ መቶ ሳህኑላይ ሲታይ እንዴት እንደሚያምር ዋውው ብራውንነቱ ደስ ይላል የዶሮ አሮስቶ ነበር እማቀው የበሬ ስጋ አሩስቶ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ነው ዋውው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ቀጥይበት ❤❤🎉

  • @adem364
    @adem364 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛ እዬ በጣም ቆንጆ የከብት ስጋ አሰራር ነው ለስጋው የሰራሽው ከተለያዩ ግባአቶች ጋር በጣም ያምራል አቀራረብሽ እራሱ ያምራል

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 8 หลายเดือนก่อน

    በለው በለው ! የኛዬ በጣም አሪፍ የሬስቶረንት አይነት ምግብ ነው የሰራሽው። አሩስቶውን በሚገርም መልኩ ነው ያዘጋጀሽው። ከድንች ጋር ግሬቪ ሰርተሽለት ዋው ያሚ

  • @AjebushDarie
    @AjebushDarie 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውው ያበደ አርሥቶነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ የበሬ ስጋ አርስት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👌

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 8 หลายเดือนก่อน

    Selam Lanechi yehune Yegnaye wow leu Arosto new denechun graviwen aderegeshe meret aderegeshe kememeshe mew yeserashew Ejeshe yebareke Enamesegenalen ❤

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛ እንኳን በስም መጣሽ ዋውውውው ይለያል በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ አሮስዮውን ያዘጋጅሽው እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ❤❤❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 8 หลายเดือนก่อน

    Selam yegnaye ye sigaw abesasel medium selehon Derek ayehonim Betam konjo new mabaya gravy seretesh dinch salad side tederegolet Betam yamiral ejish yebarek ❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኩዋን ሰላም አገኘሁሽ ዋውውው እንዴት ያስጎመጃል በጣም በቆንጆ ሁኔታ ቀምመሽ ነጭሽንኩርቱ ፣ሮዝመሪን ፣ የወይራ ዘይት እነዚህን ግብአቶች አርገሽ ለ40 ደቂቃ በማብሰል በጎን ደሞ ለስጋው ማባያ የሚሆን ሶስ ሰርተሽ ቆንጆ እርስዎ ነው የሰራሽው. ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ የኛ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብአት ልዩ ጠአም ይሰጠዋል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ❤❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ባለሙያ ስጋውን ቆርጠሽ ከላይ ሶሱን ስታፈሺበት ምን ልበልሽ እንዴት እንዴሚያምር ከተቀቀለ ድንች ጋር ከቲማቲም ቆስጣው ጋር ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሶስ አሰራርሽን በጣም ነው የወደድኩልሽ👌👌👌👌👌

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የበሬ ስጋ አሮስቶ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ❤🙏💐

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 8 หลายเดือนก่อน

    Friede sei mit dir. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Friede sei mit dir. Es ist ein wunderschönes Rindfleischrezept. Mögen deine Hände gesegnet sein.❤❤