Ene befutsum alwefrm chemre ketebale kesnt werat 3 4. Kilo new mchemrew katebehut demo melshe ekensalew mn madreg alebin ahun lweld new na ende ezgabiher fkad
Wow! Doctor incredible and important advice. These advices are very helpful, specifically those who don't want to give breastfeed for different reasons. I completely agree with your information unless the moms fight health issues. Thank you Doctor.
Betam enamesegnalen doctor. Ene ahun 3rd baby 8 worua new ena tuten betam new yemtitebaw formula yan yakle aydelechim. Enam des blognal tuten bedemb silemititeba. Gin ene kiloye betam eyekenese new ena Le ene min biwosd timekregnaleh.
sElam dr lemetisetin mekiroche betam anamisegnalen zare gn 1 tiyaki lteyekih lje 2amet 10 wer nat gn kilowA 10 kilo bicha new anedetiwafer min lablat dr
ለልጅዎ(0-18 ዓመት) ሕክምና ማድረግ ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ባሉበት ማማከር ከፈለጉ 9394 ላይ ይደውሉ::
እናመሰግናለን በርታ
Dr teleq tewled eyaferak new geta zemenehan yebark!!
ሰላም ለንተ ይሁን እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ከወለድኩ 2 ወሬ ነዉ አንዱ ጡቴ ደረቀ ለልጁ ስሰጥ አይጠባም ምን ባደርግ ይመለስልኛል?
Ene befutsum alwefrm chemre ketebale kesnt werat 3 4. Kilo new mchemrew katebehut demo melshe ekensalew mn madreg alebin ahun lweld new na ende ezgabiher fkad
ጡት የምታጠባ እናት አረንጓዴ ሻይ ብትጠጣስ ምን ይሆናል
ከወለድኩ 2አመት ከ4 ወር ሁኖኛል አሁንም ጡት እያጠባሁ ነው ጤነኛ ከሆንኩና ማጥባት ከቻልኩ የማላጠባበት ምክንያት የለም ይሄ ለልጄ የምሰጠው ትንሹ ስጦታዬ ግዴታዬም ጭምር ነው
አመሰግናለው ዶ/ር እኔም የአንድ አመት ከአንድ ወር ወንድ ልጅ አለኝ ጡት ማጥባት በጣም ጥሩ ነገር እንደሆነ ባውቅም ይሄን ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላውቅም የኔ ልጅ ከምግብና ከጡት ውጪ የጣሳ ወተት እሺ ብሉ አይወስድም ጡት ግን በደንብ ይጠባል እናም በጣም ጤነኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ስለምትሰጠን መረጃ እግዚአብሔር ያክብረልን እናመሰግናለን ቀጥልበት😊
በጣምእናመሰግናለንደዶክተር
እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብህን ያብዛልህ ዶ/ር በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኽን 🙏🙏፤ ልጆች እስከ ስንት አመታቸው ቢጠቡ ነው ተመራጭ?
ዶክተር በጣም ደስ በሚል መልክ ነው የምታስረዳው ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልክ።
አመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ
❤❤❤ተባረክ
Ejege betam new yemamesigenew haniten meketateli sigemir yemalawikewen hawikalehu hamesigenalehu
እናመሠግናለን ዶ/ር
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው Please ላይክና ሼር አድርጉ !
እናመሰግናለን የእናት ወተት ለማብዛት እና ጥራቱን ለመጨመር ምን ይደረጋል ቢነግሩን አለህ ይስጥልን😊
በሚቀጥለው አካተህ ንገረን
በሚቀጥሉት ቪዲዮዎች ላይ ይገለፃል ከ 2 ሳምንት በዋላ ይጠብቁን (ማክሰኞ ሐሙስ እና ክዳሜ ላይ ፖስት እናረጋለን)
እኔ ባለዉበት አገር በዚህልክ አላስረዱኝም ነበር ተባረክ ዶ/ር
ተባረክ!!!
አግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ልጆች በጡት ነው ያስድኩት ሁሉም ትክክል ነው ዶክተር ተበርክ 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ
ድሮ ነው ያደርኩት 🙏
Le bizu adis enatoch min yakil enderedahn egziabher new miyakew tebarek
አሜን 🙏🙏
Doc eski tut yemtateba enat min min mgbochin meblat endalebat video sraln!!
Thank you d/r Betam gobz ewnt bezu eytkamkhg new banta berta
በመጀመሪያ ለምትሰጠን ገለፃወች በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረንበታል ዶክተር እኔ ልጄን በተኛበት ነው ብዙ ጊዜ እማጠባው እና በተኛበት ማጥባቱ በጤናው ላይ ጉዳት ያመጣ ይሆን ?
የለውም
እናመሰግናለን ዶክተር❤
Sledegineth Kale yelegnm betam enameseginalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank u dr❤ ene 2 Amat naw yatabahut nager Gen alargik alabet yafenawal men laderge
Tanks doctor
Selam doc.... yene tut wetet betam yifesal yetute chaf bizu yewetet mewcha kedada alew bechirash tebto ayagamisim bezalay lije siteba bizum michot ayisetewum nich nich eyale sibo yilekal silezih yetut wutet endikenislign min mareg alebign ebakih doktor erdagn
Melsihn etebkslehu
❤❤❤❤❤ አላህ ይስጥልን ዶ/ር
🙏🙏 መረጃውን ሌሎችም እናቶች share ያድርጉ subscribe ያድርጉ 🙏
Thank you doctor ❤
Ene opration hogne bemagestu tewat new yatebahut
Doctor please about what care a breastfeeding mother should take
እኔ እስካሁን 4ልጆች አምጨ ወልጃለሁ ሁሉም 3አመት አጥብቻለሁ ያሁኑም አንድ አመት አጠባሁት እቀጥላለሁ በሰለጠነበት አሜሪካ ቁጭ ብየ ዘመናዊነት አይመቸኝም የናቶች ባህል የድሮ ያሰቀናኛል የነሱን ይዜ ሳይሆን አይቀርም😂
በጣም ጎበዝ ደስ ይላል እኔም ልክ እንዳች ነኝ በተለይ ሶሰተኛውን ልጀን 5 አመት ነው የጠባ አሁን አራስ ነኝ😊
@@egzabehererengayenew7548 እንኳን ማርያም ማረችሸ ጎበዝ👍
ይሄ ኮ ስልጣኔ ወይ ኃላቀር ብቻ አይደለም የ አንዳንድ ሰው ጡት ሚወጣ ማይወጣ ስላለ ነው
በጣም ጐበዝ
❤❤እናመሰግናለን ዶር
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ❤❤
እናመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ
Tebare Egzahber mestewalihn ina tibebin yichemirik my Dr❤
Wow! Doctor incredible and important advice. These advices are very helpful, specifically those who don't want to give breastfeed for different reasons. I completely agree with your information unless the moms fight health issues. Thank you Doctor.
Thank you dear 🙏 subscribe for more.
Best advice as usual. We appreciate you Dr FASIL
ዶክተር ገላ ማጠብ በጣም ነው የሚያስቸግረው
Dr salime naka yekune wadaye 1 ameti garu alo magebi abyune tebe gn yetbwe u entye temkrne please kayethalifa🇪🇷
Betam namesegn alen Doctor❤
Dr selm la ante yihun ! Lije wotati inbi alechi min badergati tilemdalechi?
እናመሰግናለን 🙏🙏
Thank you
Thanks Dr. Important information
Thank Dr as usually
🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን
thank you dr.yee🎉
🙏 እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
ሰላም ዶ/ርእየጣባች ኣጋጣ ሚ እርግዝና ከተፈጠረ ህፃኑ ይ ጎ ደዋል ወይ
Be siti wore dirse nw minaxebaw ?
Thank you very much.
Betam Enamesegnalen Doctor Erejm Edme Yistih
እናመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ
እናመሰግናለን በጣም ዶክተር
እናመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ
ኣድርገያው ኮ
Uuuuuuuuu ተባረክ
Tanks ! Doctor keweledku gena 3 wer new tute gin buzu yelewm ahun chirash liderk new endet adrge metenun mechem chilalw leminis yederkal? ebakih bezi zuriya asredan amesegnalehu
Enem atebi enat selehoneku lenegersh kelemed
1 aja kineche mebelat weyem aja atemit metetat
2 weha metetat ke 2 liter belay
3 carrot memegeb
4 telebam konjonew
5 breast pump mareg trunew
Selam dr formula ena brast Milk hultunem eytbawe new men temkrgnela
Thanks Dr❤🇪🇷
የእናት ጡት በቂ ላልሆነ ወተትን ለመጨመር ምን ማድረግ አለብን ?
ስለ ቪዲዮዎቹ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ።
bedemb fesash wseji
Ye absh shay m betam tru new
Betam enamesegnalen doctor. Ene ahun 3rd baby 8 worua new ena tuten betam new yemtitebaw formula yan yakle aydelechim. Enam des blognal tuten bedemb silemititeba. Gin ene kiloye betam eyekenese new ena Le ene min biwosd timekregnaleh.
Hi Dr. Lijoch esike sinit amet dires tut bitebu yimekral?
እስከ 2 ዓመት ድረስ ይመከራል
Dr. Ameseginalew
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ጥያቂዬ ልጄ 1:5ወር ሊሆነዉ ነዉ ተጨማሪ ምግብም ከ6ወር ጀምሮ ይመገባል ግን እኔ ፔሬዴ ከወለድኩ ጀምሮ አልመጣም ምን ትመክረኛለህ ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል በርታ
እኔ ከወለድኩኝ ስምቶሬነዉ ግን ፔሬዴ እስካሁን አልመጣም ሰዉ ስጠይቅ ስለምታጠቢነዉ አሉኝ
@@سعيدعلمدار-ح1ل የኔኮ ምግብ ይመገባል አሁን ከረመዳን ጋር ስላልተመቸኝ ነዉ እንጂ ዶክተሬን ማማከር አለብኝ ሲቆይ ደሞ ጥሩ አይመስለኝም በማጥባት ቢሆንም ላይ መለስ ቀርቶስ እንደሆነ ነዉ ጥያቄዬ
ዶ/ር ቢያንስ ምን ያህል ጊዜ ማጥባት ይጠበቅብናል
🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
Ene bizu amet atebahu, gin eyewoferku new yemihedew
Tebarek lek neh!!
ቀደም ብዬ አውቀንህ በነበር ዶክተርዬ ተባርክልን ❤
🙏🙏
Egizyabher yebarkh
Tebarekilen❤doctor
Betam enamesegnalen dr❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን ምክር እና ሃሳብ በጣም እናመሰግናለን የ አራት ወር ከ አስራ አምስት ቀን ሆኖታል አራስ ቤት አያለው ጡቴ በደንብ ስላልነበረው ፎርሙላ ጀምረለት ነበረ እና 3ወርላይ 9 ኪሎ ሆነ ኪሎው ስላስቸነቀኝ እናም አንተም አንዳስተማርከን ለስኮ ተጋላች ይሆናሉ ስላልክ ፈርቼ ተውኩት አሁን ግን አያየሁት ሰውነቱ ከነሰብኝ ከጎረበተ አንዲት አናት የላም ወተት ስትጠቀም እኔም ሞከርቁለት ግን ሰውነቱ አልቸመረም ምን ትመክረኛለህ እባክህ 🙏🙏🙏🙏
Tnx ❤
ትምህርትህ ጥሩ ነው ግን ደግሞ ጥያቄ አትመልስም
በጣም ነው የሚያነደው
ይሄንን ቪዲዮ ለእናንተ ለወላጆች ለምሰራት ራሱ ከፍተኛ የሆነ መስዋትነት(የ ሰአትም የ ገንዘብም) እየከፈልን ነው የሚሰራው :: ማማከር ከፈለጉ እባክዎ 0964686464 ይደውሉ
ይሄንን ቪዲዮ ለእናንተ ለወላጆች ለምሰራት ራሱ ከፍተኛ የሆነ መስዋትነት(የ ሰአትም የ ገንዘብም) እየከፈልን ነው የሚሰራው :: ማማከር ከፈለጉ እባክዎ 0964686464 ይደውሉ
@@ብሩህkids እውጪ ያለነውስ
እባክህ ዶክተር የጡት ወተት ምን ያህል ጊዜ ፍሮዘን መቀመጥ እንደሚችል ንገረን በጉጉት እንጠብቃለን
Selam D .R lge 8 weru new tut mn yahl zize metbat alebet ? ebakhn melslgn
7 or 8 ounces
ልጅ ወልደው ጡት ማጥባት አልፈልግም ጡታችን ይወድቃል ለሚሉት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ ለመውለድ ያብቃኝ እንጂ ከአንድ አንድ ነው የማጠባው ።
ትክክል
በጣም ኢናመሰግናለን ክቡር ዶክቶራችን ያንተ ት /ቲ ኢየተክታተልኩ ልጅየ ኢያሳደኩ ነኝ
እናመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ እየረዳሀን ነው ከወለድኩ 1 ወር ነው ልጄ ሆዱ በጣም ይጮሀል በተለይ ለሊት ላይ መተኛት ያቅተዋል ምን ላድርግ አስገሳዋለሁ ግን ያው ነው ❤
Wow Amaizing❤🎉🎉
🙏🙏 መረጃውን ሌሎች እናቶች share ያድርጉ subscribe ያድርጉ 🙏
ዋው DR ገለፃህ ጥሩ ነው ውድ ጥያቄዬ ስሄድ ጡት በማጠባበት ጊዜ አንዱን ጡቴን ለምን ያህል ደቂቃ ነው ማጥባት ያለብኝ ? ከወለድኩኝ 3 ወሬ ነው በኦፖሬሽን ነው የተገላገልኩት ነገር ግን ኪሎዬ እየጨመረ ተችገርኩ ጡት አጠባለሁ ታድያ ኪሎ ለመቀነስ ይረዳል ብለሀለ ከትውስኑ ወራቶች በሗላ ነው ወይ መቀነስ የምጀምረው ??
ቢያንስ 10 ደቂቃ መጥባት አለበት
ሰላምነው ዶክተርጥያቄነበረኝ እኔ ሁለትመንታልጆች አሉኝጡት በቂአይሆንም በሚል የጣሳወተት እጠቀማለሁግን አንዱ ልጄሰገራቼው በቀጭን ነው አንዱን ያስምጠዋል
ዶ/ር በመሀል ማሰታወቂያ ብተሰራ ጥሩ ነው'''
mekeru teru new lekbariw ardut alu ahun man yemut be youtube heg sayak kerto new youtuberochu yehn atewt new hulum heg alew
እናመሰግናለን ተቀብለናል 🙏
@@ብሩህkidsድ/ር እባክክ መልስልኝ በጣም ብዙ ጊዜ ጠይቄክ አትመልስም ልጄ ከተወለደ 4ወሩ ዛሬ ግን እስከ 2ወር ብቻ ጡቴን ጠብቶ ከዛ አልጠባም አለኝ ችግር ይኖረው ይሆን እንደተወለደ ጀምሮ የጣሳ ወተት ስለለመደ አሁን ጭራሽ ጡት ስሰጠው ያለቅሳል የጣሳ ወተት ስሰጠው ፍድቅድቅ ይላል ለመቀመጥ ይታገላል በጀርባው ሳስተኛው ያለቅሳል በጭራሽ አይፈልግም ሳስቀምጠውና ቆም ሳደርገው ፍድቅ ይላል ችግር አለው አሁን ማስቀመጡ ፕሊስ😢
የኔ ልጅም እቢ ብላኝ ነበር ተስፋ አልቆረጥኩም እየሞኮርኩ እየሞኩርኩ ሲታገል አሁን ግን የጣሳ ወተት ጠላችው@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
alebo lemiyateba enates
እንኳን ሰላምመጣህ
🙏🙏 መረጃውን ሌሎች እናቶች share ያድርጉ subscribe ያድርጉ 🙏
ሰላም ዳክ ልጄ በጣም ቃር አለባት እና ምንላድርግ ግራ ገባኝ?
እግዚአብሔር ይባርክህ ጡት ማጥባት ለልጅ ብቻ መስሎኝ ለካ ለእናትም ጥቅም አለው ጡት አናጠባም የሚሉ እናቶች ይህን ሁሉ ጥቅም አለማወቃቸው ይገርማል
ዶ/ር የ15 ቀን አራስ ልጄ ምላሡ ውስጡ ነጭ ነው ምንድነው እባክህ
ዶክተር እኔ አሁን የሁለት ወር ነው ግን ልጅ Xuteni ebi Alni yexasa wotati new misaxawu
Yetut medrek bemn mikniat yikesetal.
Selam d
ene tutem yetasa wetetm nw le leji mesetat Ana leteyek mefelgew nger tuten alebo matetat kefat alew wey tuten seteba bedemb gize weseda selemateba yeged maleb alebgn selemategegeb beye
sElam dr lemetisetin mekiroche betam anamisegnalen zare gn 1 tiyaki lteyekih lje 2amet 10 wer nat gn kilowA 10 kilo bicha new anedetiwafer min lablat dr
Okie ❤😂🎉
እናመሰግናለን ኮክተር እኔ ከወለድኩኝ በሀላ ማለትም ማጥባት ከጀመርኩኝ ወድህ አይኔን ይበላኛን ያሳከኝን እባክህ መልስልኝ መስኤው ምንድነው
ለምትሰጠንትምህርትበጣምእናመሰግናለን እኔ የአንድ አመት ከአምስት ወር ልጅ አለኝከተወለደጀምርጡትብቻነውየሚጠባውእና ድንገትአሞኝምርመራአድርጌእርግዝናአሉኝአልትራሳወንድብታይደግሞየለምአሉኝ ይሄነገርእንዴትእንደዚሆነብትመልስልኝዶክተር
🙏🙏🙏
አመሰግናለው ዶ/ር ልጄ 1ዓመቷ ነውጡት ትጠባለ ች ግን ወተት አልጣም አለችኝ 6ወር ላይ ትጠጣነበር አሁን እምቢ አለችኝ ምግብ ግን ትበላለች ትቻት ስለምወጣ ወተት አለመጠጣቷ ጉዳት የለው
ም
የ 2 ወር ልጅ የአፍንጫ መታፈን ይታከማል ዶክተር ??
ዶክተር ልጄ7ወሩ ነው እና10ኪሎ ነው ችግር ይኖረዋል
ድምጱን ብታጥፍዉ የበልጥ ጥሩ ነዉ ዶክተርየ የልጆች ጥርሰ መቆርጥም መፍትሄዉን ነግርኝ ልጄ ሰተኛ ጥርሱን በጣም ይቆርጥማል
የኔም እረ መፍትሄ
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ልገርሽ የኔልጅ ጥርሱን ይፈጫል እዴ ገበር የሚያሰብለም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሲተኛ ሁሌም ብሱ እራቅ አርጌ መዝሙረ ዳዊት ፀሎት በድምፅ አለ ሙሉ እሱን እከፍትለታ ለሁ ጣት መልከ ሩፋኤል ማንበብ ካልቻልሽ በድምፅ አ ለ እሱን ከፍተሽ አንድ ብርጭቆ ውሀ፡ አዘጋኛ ጅተሽ ፀሎቱ ሲልቅ የፀሎት ውሀውን ማጠጣት ሰውነቱን መደበስ መቀባት በዚ አቆምልኛል፡ በ ዕ ምንቴ ይሄ የኔ ዕምነት ነው ለመን ሁሉ ይደረግለታል ይሄ ቆንጆ ልጆች የሚያጋጥማቸው ችግር ነው [የኔ እይታ] :: በህክምና ደግሞ ባለሙያ ያናግሩ ::
ሠላም ዶክተር ሰለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን.ጥያቄዬ የኔ 2ም ልጆቼ የግራ ጡቴን አይጠቡም ቀኙን ጡቴን ብቻ ነው ሚጠቡት ለዛ ግራ ጡቴ ጫፉን እና ግራ ብብቴን ጠር ያለ ነገር አለው ወተቱ ተጠራቅሞ መሠለኝ ምን ላድርግ? ልጆቼ 9 አመቱ እና 1 አመት ናቸው
እሌብዉ
ዶ/ር ጥያቄ አለኝ ባክህ እኔ ከወለይኩ 9 ወር ሊሆነኝ ነው እና እርጉዝ እያለሁ በጣም አልወፈርኩም ነበር ጨጓራየን ያመኝ ስለነበር ምግብ ለመብላት እቸገር ነበር እና 62-65 ነበርኩ ስወልድ ኪሎዬ ከማርገዜ በፊት 56 ነበርኩ ግን ከወለድኩ በሇላ ምግብም በደንብ መብላት ጀመርኩ አሁን ልጄንም አጠባለሁ እስከ አሁን ኪሎዬ ግን በጣም ጨመረብኝ አሁን 72 ሆንኩ በጣም ደበረኝ መቀነስ እፈልጋለሁ ምግብም ቀንሼ እስፖርትም ሰርቸ ኪሎየን መቀነስ አሰብኩ ግን ጡት ይደርቃል ሲሉኝ ደሞ ፈራሁ ለልጄ ምን ይሻለኛል ዶክተርዬ በዚህ ከቀጠልኩ ከዚህም በላይ ልወፍር ነው መሠል
ደ/ር ልጄ 27 ቀኑ ነው አይኑ ቢቻ ቢጫ ነው ምን ላድርግ
አሁኑኑ ሃኪም ቤት ውሰጂው አደገኛ ምልክት ነው አሁኑኑ
እኔም ገጥሞኛል ሐኪሞች የወተት ማነስ ነው ብለውኛል ጡትሽ ወተት የምያንሳው ከሆነ የጣሰ ወተት ስጪው
እናመሰግናለን ዶክተር
🙏🙏 መረጃውን ሌሎች እናቶች share ያድርጉ subscribe ያድርጉ 🙏
ዶክተር ጣሳ ወተት በሀይላንድ ውሃ ሳናሞቅ ብናጠጣቸው ችግር ያመጣል ወይ?
ሰላም ዶክተር ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል አይደል
ልጄ 8ወሩ ነው እኔ ደግሞ አሁን እርጉዝ ነኝ ጡት እያጠሁ ነዉ ለፅንሱ ጉዳት ያመጣበታል?
ዶክተርዬ ስለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን የኔ ልጅ ጡት እ ስከ ሶስት አመት በመከራነው የተወችው ከተምህርትህ እንደተረዳውት ብዙ ያልከውን በሷላይ አይቻለውኝ አውን ደግሞ ከ10 አመት ቦሀላ እርጉዝነኝ የመጨረሻ ኜረድ ያየውት ጥቅምት 22 ነው ክትትል ጀምራለው በኔ አቆጣጠር 5ተኛ ወር ይመስለኛል እናደግሞ ኜረድ በየ28 ቀኑነው የማየው አውንስንት ወሬነው ዶክተር ይኸ ከትምርቱ ርዕስ ጋር ስለማይኸድ ግን ይቅርታ እልሀለው
ድ
❤❤❤❤