ትናንት ለቅሶ 😭 ዛሬ ደግሞ ደስታ 😁እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ልዩ ቀን ናቸው የፈጣሪ ድንቅ ትአምር አሁንም እንደቀጠለ ነው እርሱ ምን ይሳነዋል 🙏
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025
- ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
👇FACEBOOK PAGE👇
/ brex-messi-show-657074...
👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
⬇ FACEBOOK⬇
www.facebook.c...
ወዳጆቻችን ብቻ #ሼር በማድረግ ቻሌንጁን ይቀላቀሉ ❗SHARE
የባንክ አካውንት ክፈትና #POST አድርግልን ባላችሁኝ መሰረት ይሄው የባንክ አካውንቶቹ ተዘጋጅተዋል ↘↘↘↘
ገንዘቡ ሲያስገቡ ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በዋትስአፕ የላኩበትን ደረሰኝ በመላክ ይተባበሩን 🙏🙏🙏❤
2331012227988013
Kalid Tasew Tebeje
Abay Bank
➡➡➡➡➡➡⤵
1000316544618
Kalid Tasew Tebeje
Commercial Bank Of Ethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
↘↘↘↘↘↘↘↘↘
00311351334-42
አንበሳ ባንክ
Khalid Tasew Tebeje
Brex Habeshawi
ስልክ 0945008557
SHARE በማድረግ ይተባበሩ 🙏❤
የጎፈንድሚው ሊንክ ↘
Gofundme Link↘
www.gofundme.com/f/helping-bex-habeshawi?+share-sheet
ብሮየለምንድነው፣የእጆጎንትእናየአፍመሸፈኛእማትጠቀመው፣እራስህንጠብቅ
ብሬአላህይጠብቅህ
አላህ ያስደስትህ የምር
ወለይ ብሬክሥ እድሜነ ጤነ ይሥጥ ከሮቤልም በሠለም ይጨምሪ
ብሬክስዬ ቃላት የለኝም ምን እንደምል አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
እስኪ ለብሬስ መኪና ይገዛለት የምትሉ በላይ እስኪ እጃችሁን አሁጡ ብሬስምርጥሰው በርታ
Plane hula yigbawal
እኔ ለብርክስ መኪነ ስየንሰዉ ነዉ ምክነቱም እሱ ልጨወትበት እነ ልዞርበት አለለም የተመሙ ልጆች የሚደርስበት ነዉ የለዉ ኢኘም ብንገዘለት አጂሩን እነገኘለን
መኪና ያንሰዋል ወላሂ
እሙ በናትሽ ሰብስክራይብ አድረጊኝ
እገዛለታለን ያስበታል
ለብሬ ሺ አመት ይኑር የምትሉ እስኪ የኔ መልካም ሰው ብርዬ 😘
የእኔ መልካም ዉድ ነገር
ሱስ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድሪጊኝ በቅንነት
የዚህን ልጅ ስራ የምትደንቁ ላይክ አርጉኝ
አደርኩሺ ደምሪኝ
👍👍👍
😘😘😘
👍👍👍👍
@@TUBE-qe1wd አለህ የግዝ በረታ
ሰው ነህ የእውነት ሰው እግዚአብሔር ሁሌም በፊትህ ይቅደም በኋላህም ይከተልህ እሂን የተቀደሰ ሀሳብ እንድትቀጥልበት ያድርግህ
ቃላት የለኝም ፈጣሪ ስራህን አይቶ እደጠላቶችህ ሳይሆን እንደ ጥሩስራ ይስጥህ
እኔ የሚገርመኝ ድስላይክ የምታርጉ ሰወች አላህ ልቦና ይስጣችሁ ሰው መርዳት ያስደስታል እጂ
አይ አንች እሚሰድቡትስ አሉ አይደል
እናቷአንጄትበላችዉ የታመመችዉስአንዴ ተይዛለች
ይገርማሉ
በጣም አይገርሙም
@@almitube7317 እኔኮ የገረመኝ ድስክላይክ የገረማችሁ ነችሁ እሚሳደቡትሰ አሉአይደል ስራየ ብለው
ይችን ምሽት እንድናይ ላረገን ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው መልካም ለሊት አድሮ ለመነሳት ያብቃን።።።።።ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
Amneee
aemin
አሁን ለዝህ ተግባር የሚሆን አይደለም መኪና አውሮፕላን ቢገዛለት ብሬክስ እ/ር ያኑርህ
Telkkle
ትክክል ነሕ ወድሜ ይሕን እሚያሣደብ ሑሉ ጭቅላታቸው ልባቸው የተደፍኑ ናቸው ። ብርዬ ብዙም ይገባዋል ። ብርዬ ቅን ሠው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅሕ ብሬ ወድሜ❤ !!!
እወነት ነው
ትክክል
Iwinet siyanisew new mekinam
አይ መንግሥት እና ፖለቲካ ፓርቲዎች ከተማ ለከተማ እየዞሩ ሰራን ይላሉ እድሜ ላንተ በየ ገጠሩ ስንት ጉድ እንዳለ አየን
ብሬክስ መልካምነት ተሰጦ ነዉ ማንም ቢመኘዉ የማያገኘዉ ተሰጦ አለህ ይጨምርልህ
እልልልልል ተመስግነ አምላኬ ደግነት በስራ ሲገለጽ እንዲህ ያስደስታል አሁንም በስደት አለም ያሉ ሁሉ ወደ ሀገኣርቸው ገብተው ደስ የበላቸው አሜን
ደምሪኝ ውደ ደምሬሻለሁ
ስወድሽ አንቺ ልጅ
AMEN RSTE KONJO
ቅመሟ
አሚን ቀመሟ
ድንቅ ወጣት የልጅ አዋቂ አንተ ፈጣሪ ይጠብቅህ የብሬክስ ደጋፊዎች ላይክ ግጩኝ ፕሮ ፋይሌንም ተጭናችሁ subscribe በማድረግም ተቀላቀሉኝ
እረኔጀብሬክስወላሂእድህእሚረከዉአያረብፈጠሪይርደህ
GODisGOOD
Selaybrlhe
ፈጣሪይጠብቅብሬክስየምድርቀሪነውየሰማዩንፈጣያብጅልህ☝☝❤❤
ደመርኩሽ ደምሪኝ
አላህ አተን ከሳውዲ የወስደህ የብዙ ስወች ስበብ ለመሆን ነው ሱበሀን አላህ እድሜህን ያርዝመው ብሬክስየ
ሳህአሚን
ሳህ
ትክክክክ ልእህት
እግዚያቤሔሪ ይስጥህዋንድሜ እድሜነ ጤነኛ ይስጥህ ፀባል ይውሣዷት ትድነላች።
ሱበሀን አላህ ያረቢ አተ አፊያ አድርጋት
ወድማችን አላህ ይጠብቅህ 😢😭😭😭😭
ፈጣር አንተ የሚሲኪኖች አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ብድርክን ይክፋልክ ልጅክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ
አተ መልካም ሠውነህ አላህሠላምህን ያብዛልን
እርፍ እርፍ ፐ
አተን የሚጠላ የተረገመ ይሁን እውነት እኔ ኮሜት መሥጠት አልወዲም ነበር ዛሬ ግን ላተ ሥፅፍ ቃላትም የለኚም አተ መላእክ ነህ እመብርሀንን ሣትጠየፍ ሺታ አለው እያልክ እውሥጥ ገብተህ አዘጋጀህላት ኧረ ሺ አመት ኑርልን ወድሜ
ውይ አንተ ልጅ እንዳው ምን ልበልህ ብቻ ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን ብሬክስዬ
የኔ አባት ብሬክስየ አላህ ይጨምርልክ 😍የኔ ደግ ፍፍፍ በጣም ያሳዝናል😢 ለኔ ቢጤን እንደመስጠት ምን ያስደስታል አንተ ማለት ብሬ የህዝብ ልጅ ነክ
ላንተ የሚሆን ቃል የለኝምና በዝምታ ልለፍ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ከነቤተሰብህ
ዊይይይ አንተ ደግ ሠዉ አንተን የወለደች እናት እድሜዉን ከጤናጋ ጨምሮ ይስጣት አተንም እግዚአብሄር ከዚህ ክፉ ወረርሽኝ ይጠብቅህ አይዞህ በርታ
ብሬክስየ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የሠዉ ህመም የሚያምህ ወንድማችን
የኔ ወንድም ላንተ አይደለም መኪና አየር ቢገዛስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ ጠላትህ ይውደቅ
ያንተ ስራ መልካም ሰለ ሆነ ላይክ ያንሳሃሊ
ብሬ በእዉነት ተባረክ መንገድህ የተቃና ይሁን ያብዛህ የሰራህዉ የወለድከው ይባረክ መደሀኒአለም ይጠብቅህ
የልፋትህ የድካምህ ውጤት ከፈጣሪ አግኘው ።👍✔
እግዚአብሔር ይስጥክ
አሜን3
አሜን
አንተ በቃ የተባረክ ነህ ❤ ምናለ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ተባረክ ልጅህ ይደግ አንተም እሰከ ባለቤትህ ጤናና እድሜ ተመኝሁ የኔ ጌታ😍❤
ብሬክስየ ምንጊዜም ጀግና ነህ።በጥሩ ስነ -ምግባርህ አላህ ይጠብቅህ።ይህንን በጒ ስራ ስናይ የኢትዩጵያ ልጅ መሆኔ ያኮራኛል ።ቀጥልበት
ብሬክስ ምንም ማለት አልችልም....ብቻ እግዚአብሔር ለዚህ መልካምነትህ እሱ ህይዎትህን ሁሉ በደስታ ይሙላው!
ብሬክስ የእውነት ፍጣሪ ውለታህን ይክፈልህ የኔ ወንድም የምትሰራውን ሁሉ ሳይ ምን አለበት ሁሉም እዳተ ቢሆን ብየ እመኛለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሬክስዬ
ተባረክ ዘርህ ይባረክ የተወለደው ልጅ አድጎ ለመልካም ፍሬ ያብቃልህ መልካም ሰው የዘራውን ያጭዳል የዘራከውን መልካም ፍሬ እጨድ
እባካችሆ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ
ብሬክስ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ያማረኑሮ አላህ ሰቶህ የበለጥ የተቼገሩ ወገኖችን የምታይበት አቅም ይስጥህ
ትክክል
ጉድ ብሬክስ ወላሂ ላንተ ቃላት አጠሁ ያረብብብብብ አላህይጠብቅህህህወድም
በእውነት እግዚአብሔር ብሬክስ ጨምሮ ይባርክህ የኦርቶዶክስ ልጅ ባልህበት ጤና ለቤተሰቦችህም ጤና ይስጣችሁ በእውነት ቃላት የለኝም ለመጀመሪያ ቀኔነው አስተያየት ስሰጥ
አቤት ውውይይይ እጅግ ያዘዝናል ፈጣሪ በምህረት ጎብኝልን ወንድማችን ብሬክስ ጤና ከእድሜ ጋር አብዝቶ ያድልህ የእኔ ጎበዝ
ብሬክስ አላህ ጤናህን አፍያህን ይስጥህ ምን እንደምልህ አላቅም ከቤተሰብህ ከልጅህ ጋር በሰላም ያኑርክ ቃላት የለኝም የአሳብህን አላህ ይሙላልህ
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ግን የሰይጣን መፈስ ያደረባቹህ ብሬክስ በርታ
ድስላይክየሚያረጉ።ነገዋጋይሰጣቸኣልአላህየስራቸውን ቅናት ነው. ብሬክስ።እናትወልዳለይ
እድሜህንያርዝመዉወድምብሬ
እብድ ናችው ድስላይክ እሚያደርጉት
ሳያውቁት ይሆናል እህቴ እትበሳጪ መቸም ሠውየሆነ ሠው ይሃንን አዉቀው አያደርጉም አምሮ ውያልተበላሸ
እኮ ወላሂ
ብሪክስ አንተ ማለት እኮ የቅኖች ቅንነትን የተጎናፀፋክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ዘረ ሀይማኖት የማትመርጥ ልባም ሰው
እንዳተሁሉስውጡሩቢሆንእንደትጡሩነበር
አተ ልጅ ቡሩክ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነቱ ቃላት የለኝም
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
👍👍👍👍
እና ለዚህ ለልጅ አይዴለም መኪና ሊኮፊተረ ቢገዛለት ይበዛበታል ነው የሚትሉት
ወንድሜ ብሬክስ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ በጣም መልካም ስው ነህ
ልፍትህን አላህ ይክፍልህ
ወንድማችን ብሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ልዑል እግዚአብሔር እህታችን እመአምላክ በምልጅዋን ትዳብስሽ
የኢትዮጵያ ጀግና እኮ ነህ ብሬክስ ግን ፀበል ቢብስዷት በጣም ጥሩ ነው
ትናትና ማታ ከባለቤቴ ጋ ስለ ብሬክስ እያወራን ነው እና ባለቤቴ የሚያውቀው ብሬክስን ድሮ ከ 3 አመት በፊት ነው እና በጣም ነው የሚያደንቀው ብሬክስን እና ማታ ስናወራ እደው ይሄ ኮረና እቤት አስቀምጦ ስራ ባያስፈታኝ ኖሮ ወላሂ እኔም እልክ ነበር ያሳበውን ለሚያሳከበት አለኝ እኔም እኔ እየሰራሁ ነው ኢንሻ አላህ እንልክለታለን ተባባልንና ከዛ ያው አወራርተን ስልክ ተዘጋ እና በህልሜ ብሬክስ ቤት ሄደን ይመስለኛል ገና ብቅ ስንል ከውጭ እስከውስ ቤቱ ሰማያዊ መስታወት ነው ወላሂ በህልሜ ያየሁት ነው ከዛ ውስጡ ደግሞ ብዙ ሚስኪኖች ይበላሉ ይጠጠጣሉ መሲ ሚስቱ ደግሞ ሮቤልን አቅፋ ያን ዘፋላ ፀጉሯን እያዘናፈለች ይሄን የሀበሻ ቀሚስ ለብሳ ከቤት እደጅ እያለች ሰውን ስታስተናግድ ነበር ያየሁት እኔም ህልሜን እውን አድርገው ብያለሁ እና ባለቤት በጣም ይወድሃል ያከብርሃል ብሬክስ ህልም እውን ይሁን የምትሉ በላይክ ልያችሁ
🙏❤❤
የኔ ውድ አሜን እውን ይሁን
አሚንንን ያርብ
እውን ይሁን ብየ ተመኘሁ
ውይ ደስ ሲል እውን ያርግለት
ብሬክስ እዳዉ ታድለሀል ዉይ ፈጣሪ ይጨምርልህ እኮን መኪና አየር ይገባሀል ጎበዝ በጣም መታደል ነዉ
ልክ ነህ የኔ ወንድም ጥሩ ለሰራ ቢደረግለት ምን ችግር አለዉ ወንድሜ እኔንም በጀካ እጅህ ሰብሰክራብ አድርገነኝ
ለቀላሉ ነገር አብሽሪ ይህዉ አረኩሽ
ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልል እሱን ለማገዝ የምትሳተፉ በሙሉ አምላክ የሰማማዬ ዋጋችሁን ይስጣችሁ
ያረብ ብሬ ወድሜ. አላህ እዲኒያ ወለአሄራህን. ያሳምርልህ. ቤተሰቦችህን. ሁሉ አላህ ሰላም ያድርግልህ. ወድም. ወላሂ ግን ከሳውድ. የሄድከው. የነሱን. እባ ለመጥረግ. ነው. አተከሄድክ. ስንትእሚያለቅስ. አየን. አላህ ጥሩነገር. ይሰብልህ ያረብ
አላህ ጀዛዉን ይክፈልህ ብሬክስ ምርጥ ልጅ ነህ ጥሩነት ለራስ ነዉ እህታችንንም አላህ ያድናት ሚስኪን፡፡
ጀዛዉን አላህ አይከፍለዉም ምክንያቱም ካፊር ነዉ ይልቅ አላህ የቀናዉን መንገዲ ይምራዉ
እኳን ድስ. አለህ. ወንድም. ብሬክስ. የኔመልካም ወንድም እፍፍፍፍ ቃላት. አጠርኝ. ወንድም
በርየ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ብሬክስ የምትወድ👍👍ግጩን
ደምሮኝ እመልሳለሁ በፍጥነት
ቃላትየለኘም እኔመችም በርየ
ብሬክስየ እንኳን በሰላም መጣህ የተቸገሩ ና የስደተኞች አባት እ/ር ከጎንህ ይሁን ብሬክስ ወንድሜ ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ
እኔአለሁ
@@TUBE-qe1wd ነይ
ላተ እታዳ አደለም መኪና ሌላስ ቢደረግልህ ምን ይደቃል በፈጣሪ አቦ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያ ማለት አተነህ
ፍጣሪ ይጠብቅክ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነው በእውነት ድንግል ትማራት
ብሬክሰ ምን እላለሁ ምንም ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ጤና ይሰጥህ
እኔ እምለው ታዳ ለዚህ ለልጅ እንኳን መኪና አየር ይበዛበታል ወይ
ማሻ እላህ እንዴት ደስ ይላል መቼም ያንተ ስራ ማንም እያገኝውም ወንድሜ ላንተ ቃላት ያጥረኛል እንደው በሄድክበት እላህ ይጠብቅህ ያስደስትህ
ሁሌም ለምትሠራዉኸይርስራ እሱበሠፊዉይስጥህ
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን ሳትጠየፈ ታቅፈህ ዱቂትን ተሸክመህ ደከመኝ ሳትል እዳው አላህ ይጠብቅህ
የወንድማችን መልካም ስራ ለመግለስ ስለሚከድ ዝም ልበል እና እዚ ህ ላይ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ስዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ኧር ጎበዝ ትገርማላችሁ ይሄ መልካም ስራ የማያስደስተው ስይጣን ብቻ ነው እናተም ስይጣኖች ናችሁ ማለት ነው ወይስ ላይክና ዲስ ላይክ ላይታችሁ አታውቁም???
እግዚአብሔር እህታችን ካላችበት ስቃይ ይፈውሳት የወላጆቹንም ስቃይ በቃ ይበልልን
ፋጣሪ ዘመንክን ይባርከው አቦ ሺ አመት ኑር ከክፊሁሉ ይጠብቅህ
ወላሂ ኖሮይ መኪና ሳይሆን አይሮፕላን ተመኝሁ. ለመልካምስው. ምንአለበት
👍👍👍👍
ሀቅ ነው ወላሂ ይገባዋል
ወላሂ ሀቅ ነው ማለት ማንም እማያረገውን እያደረገ ነው አዳሜ ከተማውን እንጅ የገጠሩን ማን ያየአለ
እኮ አንድ እንድ አሉ እንጂ የሰው ስም ለማጥፋት ሚሮጡ
ትክክል
ብሪክሰ ግን አተም እራሰክን ጠብቅ የእጂ ጉት ተጠቀም ደጉ ወድማችን
Tikehkleh
እስኪ የብሬክስ ስራ የሚያስደስታቹ👍ብሬክስ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ብድርክን ይክፈለው
እግዚአብሔር አማላክ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ ከክፉ ይጠብቅህ በምድር የምንሰራቸው መልካም ስራወች በሰማይ ዋጋ ሆነው ይከፍሉናል በርታልን
አያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔ ይባርክህ ከሱ ታገኘው ዘድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልህ አናቴ ልጅ የድግል ማሪያም ልጅ ተባረክልኝ
ውይ አንተ ልጂ ቄላ ደጋ ብለህ ለምታደርገው ኽይር ስራህ ጨምሮ ይጨምርልህ አምሳያህን ያብዛልን
አማን
የኔ እናተ አላህ አፍያ ያርግላቹ ከባድ ነው ብሮ አንተም አላህ ምንዳህ ይክፈልህ
አሚን ለዚ መኪና ቢገዛለት ምን ችግር አለው
አላህ ይጨምርልህ
ብሬክሰ ራሰህን ጠብቅ ሰው ለመርዳት ሰትወጣ ብዙ ሰው ጋ ሰለምትገናኝ
ፀበል ይውሰዳት ወንቅ እሸት ገብሬል
ማሻአላህብሬክስደስይላልአተንምአላህይባርክህወንድም
ልክ ነሽ ግን ደግሞ ጥሩ ሰዉ ፈጣሪ ከሱ ጋ ነዉ በተረፈ እኔንም በነካ እጅሽ ሰብስክራይብ አድሪግኝ
ምንም ቃል የለኝም የኔ ወንድም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ብሬክስ ከልጅ እና ከባለቤትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ልጅህም አድጎ ልክ እዳተ ደካማን እዲውም አቅም ደካማን የሚረዳ ይውን
ብሬክስየ ዉይ ላተ ቃላት ያስሀል ብቻ እኒጃ 😭😭እህ የሚስኪኖች አባት ልበልህ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ብሬክስ ለድሀ የምትረዱ ሁሉ እግዚአብሔር በወጣ ይተካችሁ ከክፉ መፈስ ይሰውራችሁ
ብሬክስ እራስህንም እየጠበክ የጅ ጋት ቀማማት እየለብስክ ወንድም ብሬክስ አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር አላህ ሂዳ ይስጥህ ብሬክስ ጥሩ ልጅ ነህ በጣም
ብሬክስ ወንድሜ በርታልን አንተን የሚቃወም ሰው ሳይሆን ሴጣን ነው ። ቅኖች ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ቅንቅኖችን አልፈልግም።
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
አደረኩሽ
ብርየ ከቶ አንተ ደግ ሠሪ ከምኑ አፈር ነው የተፈጠርከው
ወንድማችንን ብሬ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
ሠላምህ ይብዛ
Ante mlkam sew neke wlahi aselkisekige amlaki yekitelki
ኑ እንዛመድ
እስኪ ብሬክስን የምትወዱና በሚሰራው መልካም ስራ የምትደሰቱ ላይክ ግጩኝ
የሰማይውን ዋጋህን ይክፈልህ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ቃላት የለኝም ይህው ኑው አቅሜ ባሁኑ ጌዜ መልካም መስራት ቅፁብ ነው በምከድበት ሁል የብዙህን እነት አዛኝት ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በቅንንትህ ታበርታህ እናቴ
ውይ መታደልህ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ላተ እኮን መኬና ሌኮፍተር ቤገዛልህ ምንም በቂ አይደለም እደስራህ እደእዝነትህ ሰው ሳትመርጥ ቢህር ሳትል
ብሬክስ ፈጣሪ ይስጥክ በጣም ያሳዝናል
@@tigisttigist4983 አላህ ይጠብቅህ
ብሬ የኔ መልካም ኢትዮጵያ ዳግማዊ መቄዶንያ። ብየሃለሁ።
እኔ ኩስስ ልበልላችሁ😭😭😭😭እደው ለረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ታላቁን ዋጋ ይክፈላችሁ አሜን።
ምን አባቴ ላድርግህ የድሆች እምባ አባሽ ቅን ሰው ነህ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ
ውይ በእውነት ብሬክስ ላንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ ከነሚስትህ ከነልጅህ ከነቤተሰቦችህ እቤቴ ማሪያም ትጠብቃችሁ በእውነት
አየ ብሬክስ አተንኮ አላህ ነው የመረጠህ በዚህ እድሜን ብዙ ጥሩ ስራዋች ሰራህ አላህ ይጨምርልህ እዳተ ቅን ሰው የትም አይገኝም ለዘላለም ኑርልን ብርቃችን
ወንድሜ 1000000 ጊዜ ላይክና ሰብስክራይብ ባደርግህ ደስ ባለኝ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ያረብ ፋጣሬያ አላምዱሊላ አላህ አፊያሺን ያመልስልኝ ዉደ
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅ ብድርህን ፈጣሪ ይክፈልህ ከሰዉ ምንም አይገኝም
ያላለህ ስንት ስው አለ ያርቢ እነሱ ከተፍተኑበት እኔን ላዳንከኝ ጌታየ ጥራት ይገባህ አላሀምዱሊላ ብሬክስ ቀጥተኛውን መንገድ መርቶ መጨርሻህን ያሳምርልህ ያርቢ እሱ አይሽግርውም አላህ ያቀነውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀነውም ያርብ
ቤቱ ቢሰራላት ይሻላል በቅድሚያ አንተ ልጅ ተባረክ
ብሬክስ ብችል መቶ ጊዜ ላይክ ብሰጥህ ደስ ባለኝ ፈጣሪ ያቆይህ ምልበል ቃላት አጠረኝ የምር
ብሬክስ ሓዎይ ማዓረይ
ፀጉኡ የብዘሐልካ ፅብቅ ስራሕ እዩሞ ቀፀለሉ ዛሓዎይ
ነዛ ሓፍትናውን ምሕረት ይላኣከላ ኣምላክ
እውነት ብለሻልየ ቆንጆ በታም መልካም ልጅ ነዉ የኔንም በዛዉ ሰብስክራይብ አድሪጌልኝ ከአላስቸገርኩኝ
ምን አይነት ሠው አርጎ ፈጠርክ ታድለክ
Fetari yebarkhe yedekmhn esu yekflek
ገብሬ ላት መልካምነት መግለፄ ያቅታል
በጣም ፖለቲከኞች ባለሥልጣኖች በገንዘብ ና ለነሱ በማጎብደድ እንዳይቀይሩህ አደራ ባለበት በጎ ሥራህን ቀጥልበት
Betam
አልሀምዱኢላህ ያ አላህ በእዝነትህ እዘንልን ያረብ ውድ የኢሰላም ልጆች አላህ ይቅበል ፅያምኩም ቅያምኩም ዲናዊ ቻናል ነው ቤተሠብ በመሆን አጋር ሁኑ
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ብሬክስ መልካም ሠው ነህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ብሬሥ፣ምን፣እደምልህ፣ቃል፣የለኝም፣ይህ፣ጡሩሥራህ፣አይለይህ፣እድሜናጤና፣ያርዝምልህ
በእውነት እኔ ሰለአንተ ቃላት የለኝም የማመሰግንበት እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሰጥህ አንተንም ቤተሰቦች ህን እግዚአብሔር ከክፊ ነገር የጠብቃችሁ
ብሬክስየ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ እውነት በጣም ጡሩ ሰው ነሕ ወንድሜ እንወድሀለን ድሀ የሚረዳ በዱኒያ ላይ ፈጣሪ የወደደው ነው ፈጣሪ ከሰው በላይ ያድርግሕ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥርብኛል ብሬክሶ😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌
😭😭😭😭😭😭❤❤❤ ብሬክስየ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እድሜህን ያርዝምልን ብሬክስዬ አንተ የተባረክ ሰው ነህ
ብሬክሥ ፈጣሪ እድሜህ ያርዝመው ደግነት የራሥ ነው
አቤትለምትሳደቡ ምቀኞች አይናችሁይጥፋ በርታ ለምቀኞቻችን አቃጥላቸውው ምርጥሀበሻ
ወላሂ በጣም የምታሳዝነው አላህ አፊያ ይስጣት አላህ እናት አባትዋን እድሜና ጤና ይስጥላት በጣም ይከብዳል ሀቂቃ ወድማችን አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
አይዞ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይበርህ ❤❤
የኔማር አይ እዱኒያ እረ መኝታዋ ያስፈራል መዋያ ነው ማደሪያ አውሬ እዳይበላት እፍ እፉ
በትክክል እኔም ፈርቸላታለሁ
😍 እንኳን በሰላም መጣህ ስታሳዝን አላህ ጨርሶ የማረሻ 😭 😭የኔ ቆንጆ
አይእብረክሥ
አላህይጠብቅህ
ክፉአይካህ
ወላሂ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እሆሆሆሆሆሆ እንደዚህ ተከታትለህ በእውነት እኔም አስገባለሁሁሁ መልካምነት ለራስ ነውና
በእውነት በሪሁን እግዚአብሔር ያበርታህ ነገር እንድ ነገር ልበልህ መልካም ስራ ስትሰራ ሰይጣን አይተኛም እና ለአንተ ምንም ያህል ቢያወሩ አንተ ስራህን ቀጥል የሰራ ይብላ ያልሰራ አይብላ ነው የሚለው ቅዱስ ጳውሎስ እና የቅዱሳን አባቶቻችን ገድል አንብብ ፈተና እንዴት እንደ ሚታለፍ ያበረታህን እወድዳለሁ አከብርህ አለሁ መሲ ነኝ ከሳኡዲ 😘
አይ የኔ እናት የኔ ቅስም ስብር ይበልልሽ ቅስምሽን ስብር አርግሽው አሳዘሽኝ አላህ አለሽ ሰጭው አላህ ነው አላህ መዲሀኒቱን ይስጥሽ
😭😭😭
እንዳው ለብሬክስ መኪና ቢገዛለተስ ወላሂ
በጣም ያዘንኩት የምታድርበት ቦታ እንዴት ሴት ልጅ ከቤት ውጪ ታድራለች
ብሬክስዬ ቅን ሰው ናክ አለህ ይጠብቅክ ከና ቤተሰቦችህ ገር
ትክክል
እድሜህን ያራዝመዉ ብሬክሥ የእዉነት መልካም ሰዉ ነህ
ማሻ አላህ
የምር አስለቀስከኚ አንት ግን ምን አይነት ልጂ ነክ የወጣትነትክን ዘመን የተጠቀምክበት አንተነ አተ ብቻ ነህ ውንድሜ ብሪክስ የኔ ከርታታ ወንድሜ ልዝች አጪር ጌዚ እንዳንተ ማገልገል ነው ፍጣሪን
አቤት ፈጠርዬ እነት የማትችለው ጉድ የለም በሬክስ ታባረክ ዘርክ አይቻጋር ገዛባቹን ባማስጠት ከጎኑ ለቆማቹ ባጎደለቹ ፈጠር ይሙለለችው። ሰው ለማደት ሰውብቻ ማሆን ባቅ ነው