አነጋጋሪው ድንኳን ሰበራ፤ ዐቢይ ጠይቀውም ያልተጋበዙበት መድረክ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 296

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +73

    #የልመና ፀጋ ያላቸው ጠቅላይ #ፀጋው ተገፏል።#ለምኖ ያጣ ተሳድቦ ይሄዳል..አለ #አማራ😂😂 መሳደብ ይጀምራሉ።ትችላለህ ያዬ 👏👏🇪🇹

    • @MarhabaWasel
      @MarhabaWasel 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      😂😂😂የልመና ፀጋው ተገፏል
      😂😂ሁሉ ነገሩን ይግፈፈው የራሱ የሚቀልበው ዳ. ቢ. ሎ. ስ

    • @Yonas-s5k
      @Yonas-s5k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂አረ ተው ብሩኬ

    • @SamuelEjigu-c5s
      @SamuelEjigu-c5s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ካፌ ነው የነጠከኝ ለማኙ አብይ መለመን ይሳካልኛል ሲል አልነበር እንደ አሁን ከሸፈበት እንደ???

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I swear he said that Eko 😂😂 what a disgrace

  • @ambarnews07
    @ambarnews07 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    ማነው እንደኔ ዜና የሚጠብቅ 🌿

    • @henokyoseph-zj7et
      @henokyoseph-zj7et 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እርግጠኛ ሆኘ ልንገርህና አይደለም መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ያዬ በሚያቀርባቸው ትንተናዎች ሱስ ሁላ ይዞኛል !!!

  • @DanielAsefa-sd4lq
    @DanielAsefa-sd4lq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ያዬሰው ካላገባህ እህቴ ልስጥህ
    ካገባህ ደሞ ልጅህ ሰጠኝ ላግባት
    ወንድሜ በጣም ስለ ምወድህ ነው
    እጅግ በጣም አከብርሃለሁ
    ቀኑ ሲደርስ በዝፋኑ ትቀመጣለ ትነግሳለ
    ከትግራይ 💙💙🙏🙏

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ዳኒዬ እኔ የያየሰው እህት ነኝ ❤ በቃ እንዛመድ 😂😂😂

    • @DanielAsefa-sd4lq
      @DanielAsefa-sd4lq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ​@@TamesgenDagen ሙሉ ቤተሰብ እወድችወለሁ❤❤

    • @gadogado-o4d
      @gadogado-o4d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ዳኒ! ሌላው ቢቀር ያየ ወልዶ ከሆነም አበልጅነት እንዲሰጥህ አስታውሰው

    • @SamuelEjigu-c5s
      @SamuelEjigu-c5s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሳሙኤል ነኝ ትንሹ ፋኖ ትግራዋይ ወድሞቻችን ናቸው

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትግራዋይ ሆኖ ያዬሰውን የሚጠላ ያለአይመስለኝም።ካለም የትግራይ ህዝብን ከጨፍጫፊዎች ከዘራፊዎች የተባበሩና ያስተባበሩ ብቻናቸው።

  • @TeferaSakuma-x4l
    @TeferaSakuma-x4l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ያየሰው ሽመልስ አንተ የወለደች እናት ሺ ጊዜ በድጋሚ እልል ትበል❤❤❤❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ያዬ ሰው ሽመልስ የምርጦች ምርጥ ❤የነጠረ እይታ

  • @AbdurezakAwel-h5r
    @AbdurezakAwel-h5r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ከጂግጂጋ ሰማይ ስር ሆኜ በፍቅር በየቀኑ የማዳምጣችሁ።መች ነው ግን በሳተላይት በቴለቪዥን ስርጭት የምትመጡት ኢትዮ ፎረም እውነተኛ የህዘብ ልጆች big respect journalist Yayesew shimelis 🙏❤️

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    የሉባው ዱርዬ አብይ ጉረኛ ሥለሆነ ለመታየት ፈልጎ ነበር ። እንኳን ተዋረደ። ግልብ ነው ።

  • @BezawitNurhusien
    @BezawitNurhusien 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ተወዳዳሪ የሌለው ሃቀኛ ብቸኛ ጋዜጠኛ❤

    • @Shimeles2025
      @Shimeles2025 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምንም እንኳን የወያኔ ተከፋይ ቢሆንም

  • @aayalew7
    @aayalew7 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ያየሰው የበሻሻው ጬሊሌ መድጏኒት።

  • @blenasme7621
    @blenasme7621 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በናፍቆት የምጠብቀው ሚዲያ ኢትዮ ፎረም። የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ድምፅ

    • @AbdurezakAwel-h5r
      @AbdurezakAwel-h5r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ድምፅ እየሆነ የለው

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያዬ የእኔ ጀግና አንተእኮ ትለያለህ ወላሂ ይህን ወራዳ እከበራለሁ ብሎ የተዋረደና የተከበረችዋን ሀገር ያዋረደ አእምሮቢስ መሪ ነኝ ባይ አቅመቢስን መሰሪነቱንና ህዝቡ ም ዓለምም እንደጠላው እንዲህ በግርፅ ማንነቱንና ከንቱነቱን ቁልጭ አድርገህ አድማጭ በሚረዳው መልኩ ስለምትተነትን በእጅጉ እናመሰግናለን ።ክበርልን❤❤❤

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ወራዳው አብይ አህመድ የሀገር መሪ ሳይሆን የጎጥመሪ ነው ማን ከቁብ ይቆጥረዋል🙄🙄

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ለነውረኛ መሪ አሜሪካ ቦታ እንደሌላት ከነውረኛው የኦህዴድ መሪ አብይ መማር ግድ ይላል፤ የሀገር የወገን ማፈሪያ ነውና።

  • @eyerusayele2182
    @eyerusayele2182 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያዬ በፍቅር ነው የምወድ በ እውነት🎉❤

  • @Riverspet
    @Riverspet 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ያዬ ሰው ሽመልስ የምርጦች ምርጥ ❤የነጠረ እይታ
    🎉 ❤❤❤❤❤🎉

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብይ ሀገር አጥፊ ነዉ ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ያየሰው ሽመልስ የኔ ዘመን ጀግና😍😍😍❤❤❤🥰

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Thank you EF for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮ ፎረም ከሌላው ልዩ የሚያደርጋችሁ ጥልቀትና አቀራረብ ይገርም ነው በርቱ ጥሩ አቅምና ችሎታ ጥሩ ነው

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ዛሬ የትግራይም የአማራም ህዝብ የተደሰተበት ታላቅ ቀን ነው አብይን እንኳን አለም አወቀው ደስ የሚል ቀን ክብር ለትራመፕ

  • @MikreCheru
    @MikreCheru 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    God bless u go a head

  • @biruktefera-h3w
    @biruktefera-h3w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank you Yayesew ❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Welcome abebe bayu yayesew shimlse all ethio forum family melkam mishit ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በእውነቱ የሚገርም ፕሮግራምና ትንታኔ ነው

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኢትሆ ፎራም ባጉጉት ነው ምንጠብቃቹ 👌👍👈

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በጭባጫው ብልፅግና😂😂😂

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያየሰዉ እና አበበ ትለያላቹህ ልብ አሚያረካ ትንታኔ የኢትዮጵያ ህዝብ አይዘን እንጅ ካዘነ ገደል ነዉ እሚያስገባ

  • @YK-rd3dx
    @YK-rd3dx 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Thanks 🎉😘

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I am always getting a surprise stories from you Yayesew, very interesting. Thank you for all your efforts. I am sure you are the one who is changing people's mind successfully.

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሠላአማቹህ ይብዛ ወድሞቸ

  • @Jarud443
    @Jarud443 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I don’t have any word …. Thank you

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ክፋትና ጥፋትኮ ጭንቅላት አይፈጅም ቁምነገር መስራትና ዜጎችን ከረሀብ ማዳን ነው ከባድ የሚሆነው

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ርእሱ ተመችቶኛል አነጋጋሪዉ ድንኳንሰበራ በመንግስትደረጃም ድንኳንሰበራ ተጀመረእንዴ 😃😃😄😃

  • @BrookBefi
    @BrookBefi ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Our voice ❤❤❤

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮ ፎሪም በደንብ ነው የገለጽከው።
    ልክ ነው ወራዳው አቢይ አሕመድ ዐሊ ኢትዮጵያ የነበራት በአለም ክብረት በህሊና በሌለው ምንም አይነት የፓለቲካ እውቀት የሌላቸው የለው ተዋረደች የግዜ ገዳይ ነው ያልፋል እግዚአብሔር ፣ አላህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊን የሚወድ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ለአንድነት ለሰላም ለፍቅር ለእድገት የሚያሰብ መርቆ ይስጠን።

  • @AbebaLacombe
    @AbebaLacombe 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    በዘራቹ፡አይድረስ፡ማለት፡አሁን፡ነው።

    • @tesseberhan7947
      @tesseberhan7947 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 አብይ ደደብ ማፈሪያ

  • @sulekedir
    @sulekedir 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የስደተኞች ጥላቻ ካለባችሁ ሐገራችንን ተውልን!!!!

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Selameh yebeza

  • @abye-bl2oi8cg8s
    @abye-bl2oi8cg8s 24 นาทีที่ผ่านมา

    ደስብሎኛል 1000 000 gebachu❤❤❤❤

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይሄ እንጭጭ ደፋር ነው . እሱ የሚጋበዘው ቀዳማዊ አይለስላሴ ነው ወይስ መለስ ዜናዊ ነው . ተዋርዶ ያዋረደን እፃን ለስራክ ይስጥህ

  • @shemsueidres9005
    @shemsueidres9005 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሳፈረን😢

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 36 นาทีที่ผ่านมา

    ማንኛውም በሀገር መሪነት አይደለም በግል ሰብ ደረጃ ለራሱ እጅግ ዝቅ ያለ ክብር ላለውና ሰው ለሆነ ፍጡር አሳፋሪ ነው። ኤሎሄ! ኤሎሄ! ሀገራችንን ከዚህ የዲፕሎማሲ ውርደት/ዝቅጠት ታደግልን.... እርግጥ ይሄ ፈጣሪን የሚመለከት ባይሆንም ቢጨንቀን ነው....

  • @kibrubonger
    @kibrubonger 40 นาทีที่ผ่านมา

    የአብይን ኢምንትነት ያየሁበት በዓለ ሲመት።

  • @AsdAsd-p9d
    @AsdAsd-p9d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኛውስ አልተጋበዘም ወይኔ አገሬ 😢😢😢😢

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትራምፕ እኮ ሰይጣንን👹 ይዋጋል
    ይሄን እንጭጭ ደም መጣጭ ማን ይፈልገዋል።👎🏾🙂‍↕️

  • @tibletsgebremedhin7439
    @tibletsgebremedhin7439 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤bravo giornalista ❤

  • @Weygize
    @Weygize 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እመራዋለሁ የሚለው ሕዝብ አንቅሮ የተፋውን አምባገነን የውጪው ሰው እንዴት ሊወደው ይችላል?

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያየሰው በውነት ይመሳሰላሉ

  • @KasyeShitaye
    @KasyeShitaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ልትመሠገን ይገባሀል

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 18 นาทีที่ผ่านมา

    Selhm. Tigiray. 👍👌

  • @አፄቴወድሮስ-yz4id
    @አፄቴወድሮስ-yz4id ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአመታዊ ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @alike506
      @alike506 6 นาทีที่ผ่านมา

      አሚን

  • @henokyoseph-zj7et
    @henokyoseph-zj7et 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድንኳን ሰባሪ 🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ያዬ ትረካህ ልብ አርኪ ነው !!!!❤❤❤❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Abte Wardat Aydres

  • @MerkebLila
    @MerkebLila 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አረ ኢትዮ ፎረም ትለያላችሁ በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት ጋዜጠኞችን በመገኘት 🙏

  • @baharuahmed3868
    @baharuahmed3868 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግናው ጋዜጠኛ

  • @JimmaaJimmaa-hf1mq
    @JimmaaJimmaa-hf1mq 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ረዳት ፕሮፌሰር ያየሰው

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ክብር የሌላዉ ሰዉ በታጋባዛባት ቦታም እዩኝ እዩኝ የሚል የልታጋባ ባህሪ ያሳያል፣ሳይጋባዝ ሲቀርም ቢጋባዝ በሚል ምራቁን ይዉጣል።

  • @MohammedEbrahim-h4t
    @MohammedEbrahim-h4t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሣይናገሩ ከመቅረት ዛሬ አልመጣም ማለት ረፍት አለው ያየ ሠው ሱሳችን ነህ አንተን ካልሠማሁ ደስ አይለኝም

  • @AyshaSugnieHussein
    @AyshaSugnieHussein 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good Bay👍 Taanbe❤❤❤❤❤❤❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ ቢለምን እንኳን ጋብዙኝ .ቀረቀሩት
    ተዋርዶ ኦሮንአዋረደ..ማለት አዲሷ ኢትዮ/ያ
    ተመልሳ ታንሰራራለች.🙏👍💚💛❤👍🙏

  • @destaAman-xn7td
    @destaAman-xn7td 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያየሰው ሸመለሰ ኣንተን ስሰማ ደምፅህን ይማርካል እናት ወልዳለች ሺ አመት ኑርልን

  • @addis-h8m
    @addis-h8m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yaya andegn neki ❤❤❤❤❤

  • @MulukenFano
    @MulukenFano 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Yayewsew 🎉🎉

  • @amanualtefera4344
    @amanualtefera4344 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ወይዘሮ አብይ ሁሌ ኢትዮጵያ ማዋረድ.....እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳዬን

  • @AbebuKebdu
    @AbebuKebdu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Dericeric-g7q
    @Dericeric-g7q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኛው ብችል ስንቴ ያዋርዱን መቼስ ፈርዶብናል

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያየሰውን ብቻ መስማት የሚሰጠው ሃሴት ልዩ ከሁሉም በላይ ግን ከታሪክ ኣጣቅሶ የሚያቀርበው ዘገባና ትንታኔ ነገን በተስፋ በመጠበቅ ፍት እንደሚገኝ ታምናለክ😂😂😂

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሃይም ጠ/ሚኒሥቴር ነው

  • @tselothaymanot1821
    @tselothaymanot1821 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What a nice presentation is it!!!

  • @JemalAyalew-c3z
    @JemalAyalew-c3z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አብይ ወርደታም ነው

  • @AlemayehuDesalegne
    @AlemayehuDesalegne 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይሄ ሰዉዬ አያፍርም እኮ
    በምን ስራው ነው ሊጋበዝ ብሎ መጠየቁ?
    እሱ የሚያምርበት አዋሳ ወይም በሻሻ ነው, ማፈሪያ

  • @GlFi-k2i
    @GlFi-k2i ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክለኛለሀቅየቆመጋዜጠኛነህበርታ

  • @TegeKb
    @TegeKb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው አለ ግን ያየ ሰውን

  • @alachewwale
    @alachewwale 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Berta bro

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጥ አባባል

  • @FekaduHabore-gr5tb
    @FekaduHabore-gr5tb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአንድ ሰው ስም በሂልም ሁሉ ታወራላቸው😢

  • @TatinaniSisay
    @TatinaniSisay 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ ጋብዙኝ ያሉት አቢይ ዬት ገቡ😮😮😮😮😢😢😢😢

    • @EphraimGrace-o4k
      @EphraimGrace-o4k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

  • @ezanatheabisiniaezana
    @ezanatheabisiniaezana 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሀይም ደፋር ነው የተባለው ዘንድሮ ኣየነው።

  • @amirabdi2355
    @amirabdi2355 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያልሠለጠነ ኋላ ቀር ጨካኝ የጎሳ 'ፖለቲካ' ሰው ና የአሜሪካ ዲሞክራሲ በፍፁም በተዐምር አይቀራረቡም ።

  • @yenezematubeR1
    @yenezematubeR1 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮ ፎረም የአብይ ራስ ምታት👌😁😁

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od ชั่วโมงที่ผ่านมา

    A❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tekulaw
    @Tekulaw ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Werada leba Ethiopia yilale 😂😂😂😂 Libela 😃😃😃😃😃

  • @MarhabaWasel
    @MarhabaWasel 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂እንኳን በ አለም አደባባይ ተዋረደ 😂😂ድሮውንስ ለ ነጩ ቤተ መንግሥት አይመጥንም 😂

  • @Shimeles2025
    @Shimeles2025 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንኳን ሰባሪ😂😂😂😂
    አይ ያየሰው ሽመልስ❤!!!

  • @YohansGidey-u9q
    @YohansGidey-u9q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "ኢትዮጱያ መታደም ትፈልጋለች" አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @EduTubepro
    @EduTubepro 15 นาทีที่ผ่านมา

    ድንቅ አቀራረብ ድንቅ ንጽጽር!

  • @KiduTekele
    @KiduTekele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎሮም እኮ የኢትዮጵያ ሚድያዎች ብኣጠቃላይ በቁም ይዘርራቸዋል።

  • @benben3820
    @benben3820 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብዬ ለማኘ

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ይሔ ወራዳ

  • @habtamugetaneh4756
    @habtamugetaneh4756 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Yes

  • @kiflegebre169
    @kiflegebre169 20 นาทีที่ผ่านมา

    የኛውም ፓራሹት መዝለል መቻሉን እንጃ እንጂ መጠየቁ አይቀርም ነበር😂😂😂😂

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂አብይ እንደዚ ነው ያድገው በየመንድሩ እየለመነ ያደገ ዱርየ አሁንም መለመኑን የቀጠለ ወራዳ ማንም የአለም መንግስት የማይፈልገው ቆሻሻ😂😂

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ይመችህ😮😮😮😮😮

  • @AbduHusein-bj9cj
    @AbduHusein-bj9cj 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ በየ ቦታ ካልተገኘሁህ ነው ውርደታም ትራፕ ጆሮህን ይዞ ያስወግድልሀል ዶኑካር ሰበራ የለም አቢይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KarrayyuuBaabbooLeeqaa
    @KarrayyuuBaabbooLeeqaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ትረካ ነው ።