ታናሽ ወንድሙ መሳይ ተፈራ ካሳ ላይ አፋልጉኝ ማስታወቂያ የለጠፈው ድምጻዊ ግርማ ተፈራ ካሳ አዲስ አልበሙን መታሰቢያነቱን ለማዲንጎ አደረገው Seifu onEBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 380

  • @teshomekebedewondimu2453
    @teshomekebedewondimu2453 2 ปีที่แล้ว +210

    ግርምሽ ምስኪን ሰው እግዛብሄር ያበርታህ በደንብ ነው የማውቀህ ልብህንም ስለማውቀውነው መልካሙ ይግጠምህ 🙏

    • @hayu684
      @hayu684 2 ปีที่แล้ว

      Place subscribe adergegn teshi

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ወገኖቸ

    • @bezawitnegussie3396
      @bezawitnegussie3396 2 ปีที่แล้ว

      አሜን❤

    • @Powerof7
      @Powerof7 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7412 Endamamer

  • @frehiwettesfaye5685
    @frehiwettesfaye5685 2 ปีที่แล้ว +113

    ግርማ ተፈራ ድምፅ ብሎ ዝም ነዉ ለኔ አንደኛ ድምፃዊ ነህ የሚገርም ተስረቅራቂ ድምፅ!! የዋህ ሰዉ ነህ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር ያበርታህ የሟቾችን ነፍስ ይማር!!

    • @hayu684
      @hayu684 2 ปีที่แล้ว

      Fri demerign wudi

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +114

    ግርምሽ የኔ አንደኛ ማነው እንደኔ ውድድድ የሚያደርገው እሚገርም ስራ መቼም የማይጠገብ ድምፅ 👌👌የልጅሕንም የማዲዬንም ነፍስ ይማር መቼም አይረሱም 😭😭😭😭

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +18

    "ከትልቁ ጥላሁን ገሰሰ እስከ ትንሹ እኔ ድረስ" ዋው ትህትና እንዲህ ነው እንጂ::
    ድምፃዊ ግርማ ተፈራ can sing phone book and I would still be able to hear him. What a voice he has! With manner 👏👌🙏

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ አባት የማዲጎ እለቅሶ ጌዜ እዴት እዳስለቀሱኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት አሜን አሜን አሜን መሳይ ወድሙ መሆኑን ዛሬ ገና መስማቴነዉ🥰

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 2 ปีที่แล้ว +26

    የልጅህን ልጅ እንድታሳድገው እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም አዝናል ያሳድግልህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +11

    ግርማ ተፈራ ካሳ የዋህ ሆደ ቡቡ ስው የወታደር ልጅ ምንግዜም ሀገር ወዳድና ደግ ነው ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ 🙏🏾❤️

  • @getachewgadissa6825
    @getachewgadissa6825 2 ปีที่แล้ว +20

    *** ግርምሽ ሁሌም እግዚአብሔር ዓምላክ ይጠብቅህ ። ብርታትና ፅናቱን ይስጥህ ። የክቡር ዘበኛን ድንቅ ስራ ዛሬ ላይ ዳግም እንድናይ በመስቻልህ አክብሮቴ ከፍተኛ ነው ። ***

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla4828 2 ปีที่แล้ว +2

    ጨዋወልዶ ጨዋ ያሳደገው ስው ዘመንህ ይይባረክ አገራችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 2 ปีที่แล้ว +6

    አየህ ሰው እራሱን እንዴት ዝቅ ዝቅ እንደሚያደርግ ፐ የሚገርም ግርምዬ ለኛ ለወጣቶች በጣም ትልቅ ትምህርትቶችን መማር አለብን ክበርልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከድሮም አክባሪህ ነኝ ለወደፊትም አከብርሃለው አደንቅሀለው እንዳንተ ማንስ የሚያዜምስ አለ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +10

    ልዩ ልዩ ነው ተባረክ ክቡር ዘበኛ አነሳሀቸው!! በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ ከ ልብ እናመሰግናለን!! እድግ ይበልላችሁ!!

  • @ababumeshasha1445
    @ababumeshasha1445 2 ปีที่แล้ว +6

    የተወዳጅ ድምፃዊ የተፈራካሳልጅ አይዞህ በርታ
    እኔ በአባትህ ሙዚቃነዉ ያደኩት እናንተንም ጤናና
    አድሜ ይስጥልኝ ልጅህንም ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ከልቤ የማይወጡ ማዲንጎ እና ባባዬ ታሜ ነው ያማል ሰው መረሳት እንዴት እንደሚያም የማዲ የምርምር ውጤት የማይነገረን ለምንድነው ውስጤ ነው የሚሰማኝ ሁሌም እወዳቸዋለሁ ዘላለም ታሜ ባባዬ ማዲ

    • @zzzzz4193
      @zzzzz4193 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ነው ምወዳቸው

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      ke allah sila hone ayinagerum

  • @et5819
    @et5819 2 ปีที่แล้ว +27

    በስራዎችህ ሁሌም ብሰማህ የማልጠገብህ ፤ የማልሰለችህ ፤ሰላምና፣ ፍቅር ጤና ለመላ ቤተሰብህ፤ አክብሮቴና አድናቆቴ ባለህበት ይድረስህ 👍👍🙏🙏🙏

  • @ashenafiteka0244
    @ashenafiteka0244 2 ปีที่แล้ว +4

    ግርማ ተፈራ ካሳ በምን ምክንያት በጣም እንደምወደው አላውቅም ግን ዘፍኖ ብቻ ሳይሆን ዝም ብዬ ባየሁት ቁጥር እንደ እሱ ነፍሴን የሚያረካ ሰው እስካሁንም የለም ለቀጣይም አይኖርም ብሎ ውስጤ የተቀበለው ሰው ነው። እሱ ሞቶ እኔ እንዳልጎዳ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጠው ።

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰብዕና, ድምፅ ችሎታ ተሰጥኦ, ፍቅርና የአቋም መግለጫ ፅናትና አንድነትን የታደለ ተወዳጅ ድምፃዊ ሁሌም ሰላም፣ ጤንነት፣እድሜና ፍቅር ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ጋር ይሁኑ!

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማማቾች ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ያዝልላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚዋደዱ እህትማማቾችና ወንድማማቾች ሲዋደዱ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በሚድያም በምንም በምቀኝነት በተንኮል በመጠፋፋት ነው የምሰማው በአሁን ዘመን እናም እንደናንተ ያለውን ያብዛልን

  • @21Mathi16
    @21Mathi16 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ሙዚቀኛ በሰብእናው፣በሁሉም ነገር ግርማ ተፈራ፡ኑርልን። እግዜአብሄር ያበርታህ።

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልበ ቀና ከልቡ ሰው ማለት ግርምሺ ነው ስላየውህ ደስ ብሎኛል ተፅናንተህ ስላየውህ የልጂን ሞት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ቃላት የለኚም ስለደረሰብኚ ተፅናንተህ ወደ ሥራህ ስለተመለስክ በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሥራህም በጣም ገራሚ ነው

  • @sosinaashenafi7720
    @sosinaashenafi7720 2 ปีที่แล้ว +9

    ግርምሽዬ እንዳስጠበከን ክሰኸናል ወደነዋል👌👌👌👌ሰምተነዋል amazing album keep it up👏👏👏

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወንድማችን ማዲ ነፍስ ይማር የልጅህንም ነፍስ ይማርልን

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
    @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    ግርምሽ ተፈራ አድናቆቴ ከቃላት በላይ ነው በጣም ነው የማከብረክ እዲሁም መስየ ክበሩልን ያናተን ፈግታ ሳይ እዲት ደስ ይላል እንወድቹሆለን ❤❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አሪፍ አልበም ነው ምርጥ ስራ ነው ፈረንሳዮች ኮርተናል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 💯🙏🙏🙏

  • @mobileplayerbedwars
    @mobileplayerbedwars 2 ปีที่แล้ว +2

    ግርምሽ ጠንከር በል አይዞህ ሀዘንን ለቀቅ ሲያረጉት ነው ጥሩ። ያንተን ሙዚቃ እና ኢንተርቪው እኔም ባላለቀ ብዬ ነው የማዳምጠው አሪፍ ስራ

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg6907 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ገራገር ሰው ወዳድ ነው በዜማው ደግሞ ነፍስ ነው ግርምሽየ ኑርልን

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደሰሰሰ የምትሉት ወድም አማቾቹቹ❤❤🇪🇹🇪🇹💐

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 2 ปีที่แล้ว +11

    ግርምሽየ የኔ ጌታ ወንድማችንን አባታችንን💚💛❤️

  • @mabellemd4462
    @mabellemd4462 2 ปีที่แล้ว

    ግርምሽ የኔ የዋህ ዘመንህ በደስታ እና በፍቅር በጤና የተሞላ ይሁን መሳይ የኔ ሀይማኖተኛ ድንግል ትጠብቅህ🙏💛 ግርምሽ እውነት በጣም አክባሪህ ነኝ ክፉ አይንካህ🙏☺💛❤

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 2 ปีที่แล้ว +3

    ግርማ በጣም በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ አባት 😍😍😍

  • @kassahun1985
    @kassahun1985 2 ปีที่แล้ว +3

    ግርምሽ ሁሌም እግዚአብሔር ዓምላክ ይጠብቅህ ። ብርታትና ፅናቱን ይስጥህ የልጅሕንም የማዲዬንም ነፍስ ይማር መቼም አይረሱም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የምወደው አርቲስት ስነስራቱ እርጋታው ድምፁ ለየት ያለ ሰው

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 2 ปีที่แล้ว +42

    ድምፁን የምወድለት ዘፋኝ.... ከልጅህ ሞት በኋላ ተፅናንተህ እንደገና ሙዚቃ ማውጣትህ ደስ ብሎኞል.

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 2 ปีที่แล้ว +7

    ግርምሸ ድምፅህ ዋው ምንም የሚወድቅ ዘፈን የለህም ትህትናህ ከወንድምህ ጋር ያለህ ፍቅር ያሰቀናል❤❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 ปีที่แล้ว

    ያባቱ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥ እግዚያብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያድርግልህ የኔ አባት

  • @bizu7946
    @bizu7946 2 ปีที่แล้ว

    ግርማ የኔ ጌታ አይዞን ማዲ የሁላችን ልብ ነዉ የሰበረዉ ላንተ ይከብዳል መፅናናትን ፈጣሪ ይስጥህ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 ปีที่แล้ว

    ግርምየ በጣም ደስ ይላል ስዋሰውን እንጭናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @gojam832
    @gojam832 2 ปีที่แล้ว

    ግርምሽ እግዚያብሔር ጨረሶ ሀዘንህን ያስረሣህ ሀዘንህ በጣምም ከባድ ነዉ። አይዞህ የሚያፅናናህ ያሰፈልግሀል በዚች በረከሠች ዘሙተኞች በሚደነቁባት ዓለም ፈተና ብትፈተን በፈጣሪ ግን ተመረጠካል።

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 ปีที่แล้ว +6

    አይዞኝ ወንድሜ ፈጣሪ የልጅህንም የማዲንም ነፍስ ይማር🙏 በጣም ልብ ይነካል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርምሽ ቀንስ ቀንስ ቀንስ በጣም ወፍረሀል ለጤናህ!! ድምፀ ድምፀ መረዋ በስመአም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለው!!! እነ መሀሙድ እነጥላሁን አባቶችህ ናቸው!!!! ምንም ጥያቄ የለውም የአባትህ ባቾች!!!

  • @ቅንልብያሸንፋል
    @ቅንልብያሸንፋል ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ነዉ እምወድህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 2 ปีที่แล้ว

    አወ መበርታት ነው ዓለም እንደዚህ ናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ

  • @Methiopia11
    @Methiopia11 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርምሽ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን ያድልህ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ማዲ ነፍስሕ በገነትትኑር የማዲ የሁላችን ሕመም ነው

  • @amentube9168
    @amentube9168 2 ปีที่แล้ว +8

    በቃ ባባዬ ታረሳማለት ነብስ ይማር ባባዬ

  • @رةىىاةوةا
    @رةىىاةوةا 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰይፍሻ ለምን ታላቁን የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረ አብን ጋብዘው :: 😍😍

  • @melaselewondem3149
    @melaselewondem3149 2 ปีที่แล้ว +1

    Girmishe ayzok , am proud of u despite all the difficulties time u come up with amazing work . I just can’t stop listening ur music especially yet hager yemilewen. We love u

  • @akuye910
    @akuye910 2 ปีที่แล้ว +8

    ከባድ ነው የሚአቀው ያቀዋል እኔ እምወዳት እምሳሳላት ሙታ በእሷ ሀዘን ልቧ ተስብሮ መፅናናት ባለመቻሏ እናቴ በአራት ወሯ ተከተለቻት እኔም በስው ሀገር ሁሉንም በመርዶ ስምቸ ሌትም ቀንም አልቅሽ አልቅሽ አሁን እራሴን ዳሜጅ ከማድረግ ውጭ ሌላ የቀየርኩት ነገር የልምና እግዚአብሔር ያመታውን በፀጋ መቀበል ነው 🙏🏽

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 2 ปีที่แล้ว

      የኔ እናት ኡፍፍፍ አላህ ያፅናሽ💔💔💔😭😭😭😭

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 ปีที่แล้ว +4

    ግርምሽየ የኔ ሆደ ባሻ ፍጣሪ ፅናቱን ይስጥህ🙌🙌

  • @bayushtelila
    @bayushtelila 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቓል ኪዳኑ ያፁናናል እንጂ ያንን መራር ከባድ ጊዜ አሳልፈክ ዛሬ ለዚ መብቃትክ እጅግ ደስ ያሰኘል በጣም እይዞክ በዚች ዓለም ያልተነካ ያልቆሰለ የለም ወደዛው እኛም እስክንጠራ የሚረሳ ባይሆንም እንካን ሕይወት ይቀጥላልና ተሸፍፍኖም እካእን ቢሆንም መኖር አቀርም ግድ ይላል አይዞክ በርታ ዘፈኖችክ ይመቹኛል በርታልን ፈጣሪ እሁንም ጥንካሬን ብርታት እድሜ ጤና ይስጥክ በልጅክ ለደረሰብክ ነገር እኛም አዝነናል ቢሆንም እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነ ው

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว +2

    #ለክቡር_ውዳችን_ ሙሐሙድ_አሕመድና #ግርማ_ነጋሽ #ክብረወርቅ_ሺዎታ እንዲሑም ሌሎች የጥበብ ባለውለታዎች ካልተዘመረላቸው መካከል ናቸውና እስቲ እነርሱንና የመሳሰሉትን ሳያልፉ የሆነ በሕይወት እያሉ የሚወደሱበትን የምናመሠግንበትን የሆነ ቋሚ መድረክና ያንን ቀርፆ ወደፊልምና ወደመፅሐፍ የሚቀይር የሆነ ታሪክ ይኼ ትውልድ ቢሰራ እንዴት መልካም ነበረ???!

  • @assefatizazu5612
    @assefatizazu5612 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍቅር የቀድሞ ሙዚቀኞች ፍቅራችሁ እወነት ማዲ የሰው ፍቅር አለው ደስ ሲል

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 2 ปีที่แล้ว +9

    ስይፉ ለምንድነው ሶፍት ደብቀህ የምታስቀምጠው?

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 2 ปีที่แล้ว +4

      ሲጀመር ሁልጊዜ ሠውን ቆስቁሶ ማስለቀስ ይወዳል።

  • @hiwotsale6586
    @hiwotsale6586 ปีที่แล้ว

    ግርምየ በጣም ወድሀለዉ አከብርሀለዉ ከባድ ነዉ ፅናቱን ይስጥህ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያለህ መልካም ስው ነህ ተባረክ የስራህው መልካን ፍሬ ያፍራልህ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +5

    ግርምሽ እንደዚህ ለጀሮ የሚበቃ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ስላሰማህን እናመስግናለን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏😍

  • @naqafxr168
    @naqafxr168 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ምርጥ ሰው እየገባችሁ እዩለት ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +10

    ባለ ማህተቦቼ እግዛብሄር ፍቅሩን ይጨምርላቹ ፍቅራቹ ያስቀናል

  • @Emuti83
    @Emuti83 2 ปีที่แล้ว +5

    የፈረንሳይ የሰፈሬ ልጆች እወዳችዋለሁ ኑሩልኝ ❤

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔም እህቴን ያጣኋት በወሊድ ምክንያት ነው ነፍሷን ይማርልኝ 😥😥😥😥😥

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራ አባት ግርምሽ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም አይዞህ መበርታት አለብህ

  • @samirasweet6567
    @samirasweet6567 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ግርምሽየ ምርጥ ስው ነህ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +4

    ግርምሺ ምርጥ ሰው ነክ የዋህ ማዲ የሞተ ግዜ እንዴት እዳዘነ ነበር😭😭😭😭😭ማዲ ነፍስህን ይማረው😭😭😭😭

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ክርስቲያን ምርጥ አባት እድሜን ከጤና ያድልህ በእውነት

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ የእውነት በተለያ መሳይ በጣም ቆንጆ ልጅ ነው በእምነትህ ግን ጀግና መሆን አለብህ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว

    አመስጋኝ ሰው በጣም ደስይላል አርቲስት ግርማ ተፈራ ልዑል እግዚአብሔር እድሜኔጤናይስጥ💕💕💕

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወድህ የማደንቅህ ግርማ ተፈራ እድሜ ና ጤና ጀባ❤

  • @sasi849
    @sasi849 2 ปีที่แล้ว +5

    You can clearly see the respect he has for his brother wowowow...

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርማ በጣም ጠንካራ ሠው ነው ያችን የመሠለች ልጂ አቶ እደዝህ በጥንካሬ መቆሙ ደሥ ይላል

  • @tigi432
    @tigi432 2 ปีที่แล้ว

    Germesh endzeh tesnanteh selayehuh Betam des belo gnal ❤❤❤Egzeabher yeqeruten betesebochen yebark❤️🙏

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ቀና ሰው ነው ካነጋገሩ ያስታውቃል

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo
    @Youtubeacc1hdhdidijejeo ปีที่แล้ว +1

    My Favorite Artist

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ሀገር ስው ከሞተ በኋላ ጥሩ ነበር እዲህ ነበር ብለን እናወራለን ምናለ በህወት እያለ ብናወራ ማዲየ ክብር ሳንስጥህ ይህ ሁሉ ህዝብ ፍቅሩን ሳይገልፅልህ ሄዲክ 💔💔🖤🖤🇪🇹🇪🇹

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የሱና የባባ ሞት እስካሁን ከህልናየ አልወጣልኝም ትዝ ሲሉኝ በቃ እነሱም ተርሰዉ እላለሁ በተለይ ባባ አሞሞቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @gdhdgssgs2772
      @gdhdgssgs2772 2 ปีที่แล้ว +1

      @@arsamarsam2222 የሁለቱም ሞት ያሳዝናል እህት እናም ማዲን ሳላስበው ውየ አዲሬ አላውቅም በፈጣር ስራ መቸም ስው አይገባ 💔😭

  • @zola3464
    @zola3464 ปีที่แล้ว

    ግርምየ የኔ አባት አሪፍ አልበም ነው!

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት ወድማማቾች ስወዳቹሁ❤❤

  • @frafan
    @frafan 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤❤

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ሠው ነሕ ወንድሚ እግዚአብሒር ያግዝሕ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว +1

    ግረምሸ ፍጣሪ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ ፍጣሪ በሰላም ይገናኛችሁ ከዉንድሚህ ጋር 😍🥰🙏

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 2 ปีที่แล้ว +2

    ግርምሽ እንግሊዝ ስትመጣ አሪፍ ክራቫት ስጦታ እሰጥሃለው። ምክንያቱም ክራቫቱ አጥሮብህ በጣም ሲያስቸግርህ ነበር። ድምፅህ አንደኛ ። አሁን ያወጣኸው ሙሉ ዘፈን አንደኛ ነው።

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 2 ปีที่แล้ว

    Congratulation love your music girma good luck with new album

  • @sosnadejene5164
    @sosnadejene5164 2 ปีที่แล้ว

    ግርምሽ ለሰው ስላለህ ዋጋና ክብር ብሎም ስለጨዋነትህ ክብር ይገባሃል፡፡ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 ปีที่แล้ว

    ጨዋ ደግ ኢትዮጵያዊው ግርማ ተፈራ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልክ እንወድካለን ኑርልን

  • @DanielKndu
    @DanielKndu 2 หลายเดือนก่อน

    መቸነው እራሱን የቻለ ፕሮግራም ስለአባቱ ተፈራ ካሳ እሚዎራው በጣም እሜወደድ ዘፉኝ ነበረ❤

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว

    ግርምሽዬ የሰፈሬ ጀግና እሰይ እንኳን ደህና መጣህልን ውድድድ

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እኔ ራሱ ወንድማማች መሆናችሁን ገና ሰማሁት የማከብራችሁን ምርጥ ዘፋኞች

  • @mahiderabate7865
    @mahiderabate7865 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሠዉ ነዉ ያባቱ ምትክ

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ያጥናህ። ሆኖም ግን ስታመሰግን የተለዬ ፕሮግራም አታደርጉም።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤ ስለ እውነት እንነገገር ከተበላ ከሞት የሚቀር ማንም የለም ።
    ይህ ለአደም የተሰጠ ፀጋ ነው ።
    ነገር ግን የእናዚህ የውድ ወንድሞቻችን አባት ተፈረ ካሣ ሞቷል የሚል ሰው ከአለ ታላለ በቁሙ የሞተ ብቻ ነው እለለሁ ።
    በልጆቹ ልብ ውስጥ ገብቶ እየተዋደሰ የሚኖር ያለ የሚኖር ድንቅ አባት ቢኖር ለእኔ ተፈራ ካሣ ብቻ ነው ።
    ❤ ተማኝ ሚስት ባሏን ትዋልደሌች ይበል የለም ።
    ❤ ያ ማለት ግርማ ተፈራ እና መሳይ ተፈራ ማለት ተፈራ ካሣ በህይወት አለ የሚያስብል ውድ የአባቱ ልጅ ማለት እናዚህ ድንቅ ወንድሞቻችን ናቸው ብዬ አምናለሁ ።
    በሥራዎቻችሁ ፣ በመንገደችሁ ሁሉ የእግዚአብሔር በጎናት ፣ ምሪት ፣ ሥኬት ሁሉ ይከታለችሁ እለለሁ ።
    አክባሪያችሁ !
    ደረጀ አበበ
    ከሰሜን አሜሪካ ።

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 2 ปีที่แล้ว

    ግርምሽዬ ደጉ እሩሁሩ የስፈሬ ልጅ የትም ተወለድ ፈረንሳይ እደግ ፍቅር የሆነ ስፈር ዋውውው ❤️🥰

  • @redietgetahun9114
    @redietgetahun9114 2 ปีที่แล้ว +1

    Geremiye betam nw yemewedhe yemakebereh mareyamn abate nw yememaselegn, egzabher lasalefekachew metefo gezate tsenatun setoke kerewe zemeneken yetebareke yaregelek

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ግርምሽ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ ማዲ መቸም አንርሳውም

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 2 ปีที่แล้ว +6

    ማዲ ነብስ ይማር😭😭😭💔💔💔

  • @zed9732
    @zed9732 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ወድም አማች መሖናቸዉን አሥተዉዬዉ አለዉቅም!💝💝

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u ปีที่แล้ว

    አይዛህ.ልብ.ይነካል.ያማል.አዘን.ከልብ.አይወጣም😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Mami-k3
    @Mami-k3 3 หลายเดือนก่อน

    Mesay tefera በጣም ምርጥ አንደኛ ነው

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 ปีที่แล้ว +1

    " ማይክ እና አጥንት ሲይዙት ነው ደስ የሚለው " አሪፍና አዲስ አባባል ነው

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ግርምሽ በርታ 🙏🙏

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ መቼ ነው አንተጋ ቀርቤ ሰለማዳም ቅመሞች ታሪክ የማወራው ያልተነገረላት ያልተወራላት ያቺ ንግስት ሰለማዳም ቅመም የማዳም ቅመሞች 💪💪💪❤❤❤👈