ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወጣቶችን ማህተብ አድርገው ሳይ የሚሰማኝ ደስታ ከቃል በላይ ነዉ ማርያምን ❤❤
🎉🎉እኔም ❤❤❤❤
Ene rasu❤
I agree ❤
በጣም ማርያምን ❤❤❤❤
Haymanotachew new eko yemn maganene new
በስመአብ ይሄን ፕሮግራም በማየቴ ተደሰትኩኝ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ መስቀላችሁ ማማሩ✝️❤❤❤
እኔ ሙስሌም ነኝ እየተከታተልኳችሁ አብሬ እየሳኩ ነበር ግን መጨረሻ ስለ እናቱ የተናገረው በጣም ነው ያስለቀሰኝ አላህ ያጠክርህ ሁላችንም ብሶተኛ ነን
እኔ ሙስሊም ነኝ ማለቱ ለምን አስፈለገ ማለቴ ለነሱ መነገር ❤ 😅😊
የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ ሁላችውም መአተባችውን ከፊት በግርማ ድቅን አርጋቹ በኩራት እኔ የዛች ከጥተኘዋ ውቢትዋ የተዋህዶ ልጅ ነኝ በኩራት ስትሉ ውድድ
ውይ ስወዳችሁ ❤️ በመላው ዓለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን
በጣም የምወዳቹ የተዋህዶ ወንድሞቼ ❤ ስነስርዐታቹ ጨዋታቹ ደስ ሲል 😘🙏
እግዳሠዉ ሀብቴ የኔ ምርጥ የጥበብ ሰዉ ትለያለህእኮ😘😘😘😘😘
የአምላክ እናት እመብርሃን እንዲህ በአደባባይ ስትመሰገን እንዴት ልቤ በሐሴት እንደምትሞላ እርሷ እመብርሃን ነው ምታቀው❤❤❤
የአምላክ እናት እሽ እሷን እናቱን ማን ፈጠራት? ጥያቄ ነው የጠየኩት
ግን አምላክ እንዴት እናት ይኖረዋል ጥያቄየ ነው????? እንዴትስ የተወለዴ ነገር አምላክ ሊሆን ይችላል ???አምላክ ይወለዳልደ???
@@dvdhdhsge8980 አዉ ልጇ አምላኳ ነው ። ከሦስቱ አካል አንዱ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው። አለምን እና በአለም ያለውን ሁሉን የፈጠረ ፈጥሮም የሚገዛ አምላክ ከድንግል ተወልዷል ።
@@abebechtiget5965 እሷን መጄመሪያ ማን ፈጥሯት ???? ፈጣሪ ከተወለደ እንዴት ፈጣሪ ይሆናል?? እራሱ ተፈጥሮ?? ለፈጣሪ ጥራት የተገባው ነው ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አይሞትም ዘላለማዊ ዘውታሪ ነው ፈጣሪ እርሱ አንድ ነው ለእርሱ አንድም ቢጤ የለውም ሁሉንም ነገር ካልነበረበት ያስገኘ ከጎዴሎ ባህሪያት ሁሉ የጠራ ነው ፈጣሪ የፍጡር ባህሪ ካለው ምኑን ፈጣሪ ሆነ እርሱ ፈጣሪ ሆኖ ከዛ ከፈጠረው ፍጡር ዘጠኝ ወር ተረግዞ ተወለደ ተፈጠረ እንዴት??? እርሱ ጥራት የተገባው ጌታ ነው አይወለድም አይወልድም አይተኛም ማንገላዤትኳ አትነካውም አይዴክመውም አይበላም አይጠጣም አይፀዳዳም ከሰወኛ ባህሪ ሁሉ የፀዳ ነው ባጠቃላይ ፍጡር ከተባለ ጎዴሎ ባህሪ የፀዳ ነው እርሱ ዘላለማዊ ዘውታሪ ፍጡር የተባለ ሁሉ ካልነበረበት ያስገኘ ጌታ ነው ይህ ባህሪ አለው እየሱስ? ?????
@@abebechtiget5965 ከመሬም ከእናቱ ከመወለዱ በፊት ማን ነበር ምድርን አለምን የሚያስተዳድራት? ማለቴ ከእናቱ ተወልዶ እንዴት ጌታ ሆነ እናቱንስ ማን ፈጠራት?
ማርያምን ስታረኩ ሙቸ ነው የምወዳችሁ ኑሩልን የእምየ ኢትዮጵያ እንቁወች❤
ደስ ስትሉ የተዋሕዶ ልጆች እመአምላክ ወለላይቱ የአስራት ሀገሯን ጠብቃ በሰላም ታኑረን በልጇ ወዳጇ ቸርነት እና ጥበቃዉ አይለየን።
አሜን እዴት ደስትላላችሁ እሜቤቴን ስትጠሯት ❤❤❤
😂😂😂
እንኳን አደረሳችሁ የተዎህዶ እንቁወች❤❤❤
እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን፣ ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ አደረሰን 🙏🙏🙏💚💛❤ መልካም የልደት በዓልበእውነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍፁም የሆነ ሠላም ይስጥልኝ ሁሉም ተጨንቋልና የሁላችንንም ፀሎት ይስማን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤ዞላ 🙏🙏🙏💚💛❤
Dagmawi Abate ሀይማኖትክ ላይ ያለክ ጋር በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ በርታ❤
በጣም ወላዲተ አምላክ ትጠብቀዉ❤❤❤
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በጣም ነው የምታምሩት ስርአት ያላቸው አርቲስቶች ናቸው ❤❤
ደሥ የሚል ፕሮግራም ነዉ የምወዳቹህ አርቲስቶች ሠላማቹህ ይብዛልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ዳግማዊ በሀይማኖትህ ያለህ ጥንካሬ ያሥቀናል የምትወዳት እመብዙሀን ተክፉ ሁሉ ሁላቹህንም ትጠብቃቹህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤
የሚገርም ልብ ውስጥ የሚቀር ፕሮግራም😢ሳቅም ሀዘንም የምነት ፍቅር የጓደኝነት ፍቅር የታየበት በማርያም ስታምሩ🎉❤❤🎉
እንኳን አደረሳችሁ የማርያም ልጆች ዳዊት አባተ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ የኔ ጭዋ
ዋው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
በጣም ደስ የምትሉት የምታምሩት ፍቅር ደስታ የተሞላበት ፕሮግራም ነው በስተመጨረሻ የተናገረው ወንድማችን በጣም ልብ ይነካል አይዞህ ወንድም ፈጣሪ ለዚች ጊዜና ዘመን አድርሶን የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንድናከብር ለፈቀደልን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤
ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የአንባር እንቁዎች ❤እንኩዋን አደረሳችሁ 🎊🎉በተለይ ቴዲ በጣም የምወደው ተዋንያን እንዲህ እንደ ሚቀልድ ዛሬ ገና አየውት እውነት ጨዋታ አዋቂ ❤
የምር የኔ ምርጦች ካመት አመት ያድርሳችሁ ስወዳችሁ እኮ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ ሆዴን አመመኝ የምር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን❤❤❤❤❤
ዳዊታችን እናከብርሀለን እመብርሀን ትጠብቅህ (ሁላችሁንም ትጠብቅልን
እንኩዋን አብሮ አደረሰን አመት ከአመት ያድርሰን አሜን አሜን በእኛ ኢትዮጵያ ብዙወቹን በሞት እያጠናቸው ነው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው ማድንጎ ባባየ አሁን ደግሞ በጣም በሚያሳዚህ አስፍሽንን አጥተናል እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እስኪ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሀዘን በቃ ይበለንንንን
እግዛብሄር ይባርክህ ሠነ ስምህ ብሩኬ ነህ አማልተህ ስለጠራከዉ ፈጣሪን ተባረክ ለገና ለልደት ሲሉ አተ ትለያለህ በርታ ወድም
ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ተዋንያን ናቸው 👏🏽👏🏽👏🏽 በመቀጠል እግዚአብሔር በእምነነታቹሁ ያፅናቹ ልባችሁን አይቀይርባቹሁ🙏🏽💚💚💚
እንኳን አደረሳቹ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ክፉ አይንካቹ 😍😍😍
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እኳን አደረሳቹህ ስትሉ አሟልታቹህ ስላላቹህት ተባረኩ ሁሌም የመድኃኒ አለም ስም የተመሰገነ ይሁን ሁላቹህም ተማሩ ሚዲያ ስትቀርቡ ልደቱ ገና እያላቹህ አትቆራርጡ
የኔ እናት እመብርሀን
ፈታነው ያረጋችሁን እናመሰግንአለን የኣመት ሰውይበለን!
መስቀላችው ደስ ሲል በማርያም❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እዚህም ያላችሁ የአንባር ኩሮዎች እወዳችኃላው
እንኳን አደረሳትች አባሮች ለምን አልተለቀቀም ወይስ ዐአል ስለሆን ነዉ አምሮባችኋል ዉድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ያአላህ ሀገሪችንን ሰላም አድርግልኝ የሁሉም ጭንቀት ሆነ ያረብ ሰላሞን አምጣልን 🤲🤲
እውነትበጣምደሰትላላችሁአይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን መህተብ ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል
ንቅሳት መነቀስ፣ሀጥያትነውእግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን 😢😢😢
አሜን ዳጊ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ሰላም እኳን ድህና መጣሽ ይህን የምታነቡ ቀሙሉ ባለም ደርቻ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ በሰላም በደስታ በፍቅር የኑረን መጨረሻችን ይመር በርች ጥሩ ቆይታ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች ደግሞ ስወዳችሁ🙏🤗♥️♥️♥️♥️♥️
እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም የምወደው ድራማ አባር ከረር ጠበቅ ያለ ነው በርቱ
ዋዉ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ደስ የሚል አቅራቢና አቀራረብ
Dagi yene liyuu Malkam sew ❤❤❤❤❤❤
የምወዳችሁ አረቴስቶች እንኳንም አደረሣችሁ❤❤❤❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰወች በሳቅ ጨረስኩት ይመቻችሁ
የእናት ነገር አንጀት ይበላል።እናት ለምን ግምት ትሂድ አጎንብሳ፣ተባይ ትገድላለች በጨለማ ዳሳ።ይላል የአገራችን ሰው።
እግዚአብሔር ሽክፍ ድግፍ አድረጎ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ጋሼ ሸልሞታለው በግሌ የምር ሀፊዝ ብለው መመለሳቸው አላሁ አክበር❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
ውይ ዳጊ እመቤቴን የገለፀበት ቃላት ❤ እንዴት ደስ ትላል❤❤
አዝናኝና አስተማሪ ጨዎታ ደስ ትላላቹ እንኳን አደረሳቹ❤
በጣም ምወዳቹሁ አርቲስቶች በተለይ በእምነታቸዉ ጠንቀካራዎች ዉድ የተዋሕዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹሁ❤❤❤❤❤❤
ሰላምናችሁ፡፡፡ሁላችሁም፡አምሮባችሆል
እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ሜሉዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ ሁላችሁም አምሮባችሃል መልካም በአል 🙏🙏
እግዳሰው ቴድ ንቅት ያለና ፈጣን ወጣትነው
Betam des yemil program neber EGZIHABHER YITEBKACHU .... Betam new yeminodachu RESPECT😍😍😍🙏🙏🙏
እኳን ደና መጣቹ
አማራ ክልል ትክክል ነው ፋኖ ነው የሚመራን
ደስታቸው ይጋባል❤ደስ ሲሉ ፍቅር የሆኑ አርቲስቶች❤ እምነታቸው ላይ ያለቸው ፍቅር አ ሰይፉ ደሞ ኢሳም ሐበሻን ይመስላል ሁለ ነገሩ🎉በሳቅ ዘና አደረጋችሁኝ 😂❤❤ሺ አመት ኑሩልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤🙏🙏🙏
ቴዴየ❤ የኔ ወነድም በቅርቡ ደኩትሬት የተቀበሉት የአማአራ ጠቀላይ ሚንስተረ ማን ይባላሉ ይለዋልእግዚአብሔር አለዉ አወ የኛ የአማአራወች መሪአችነም ደኩተረቸነም እግዚአብሐር ነዉ የገበዉ እንዲ በሚዲያ ይመሰክራል❤❤❤❤
አረ አባይ ቲቪ በእኛ ቤት ከሀና ጋር ለምን ተቋረጠ በናታችሁ ይቀጥል ❤❤❤
የኔ ማሮች እንኳ አደረሳቹ❤
ለባባየም ነብስ ይማር
ስታምሩ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ እሷን የጠራ ከፍ እንጂ ዝቅ አይልም
😂I really love ዳግማዊ አባተን የሆነ ፋሲካ ነገር ነው አሜን እንኳን ለአምላካችንና ለጌታችን ብርሃነ ልደት አደረሰን❤እና እኔ እኮ አባይ ቲቪን ድሮ አባይ ሚዲያ እያለ ነበር ምወደው😂አሁን ግን አንዳንዴ ብቻ የሆነ ሰው ካየው ብቻ ነው የማየው ዳውየ ግን😂ዳዊትን በጣም ነው ምወድህ እሺ እኔ እኮ ታምራት ነው የምለው እስዛሬ ድረስ በድራማ ስሙ❤Everything is transient. protect your religion ተዋሕዶን, respect your culture, and above all, respect Jesus Christ who is the only true God. የዘላለም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ⛪"ዳቦውን የቆረሰው ሰውዬስ ትልቅነቱ ወዴት አለ? እምነት የለውም ወይ? በሥላሴ አያምንም ወይ? ዝም ብሎ ቆረሰው እኮ ዳባውን😢በክርስትና በዓል ቀን የማያምን ሰው አታምጡብን የእግዚአብሔርን ስም የማይጠራ ምነው እቴ😡
ዳብው የቆረሰው ጴንጤ ነው
ቴዲዬ አቦ ይመችህ ፈታ ነው ያደረከኝ አባሮች በዚህ ብሮግራም ተገኝታችሁ ስላዝናናችሁን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
አባሮች ስወዳችሁ አምሮባችሆልደሞ
አሜን እንኳን አደረሳቹሁ ማርያምን በጣም ነው ምታምሩት ሜሊዬ ❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በውነት በጣም እንመሰግናለን አሜን ለሁላችንም መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤❤❤
አባይ ቲቪ sound ይስተካከል የሁሌም ችግር ነው።
💚💛❤ዋዉዉዉዉዉዉዉ ስታምሩ የቤቴ ተዋሕዶ ዉቦች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል ለሁላችን💚💛❤ኢትዮ ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የተሸወድኩት ሽወዳ ደራሲው ዘማሪ ሰለሞን አቡ በክር መስሎኝ ነበር ወይ አይኔ
እንኳን አደረሳቹ ቀኔን ፈታ አረጋቹት😍
ስታምሩ እንኳን እደረሳችሁ የልብ ስራው ምንድነው ማፍቀር ነው እላለም ቴዲ 😂😂😂ፍቅር ይስጣችሁ
በፊልምማ፣ስንቱንአፈቀረ😂😂😂❤❤❤
ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በደስታ የዛሬአመት ያድርሰን ለገራችንን ከደም መፋሰስ በቃበልልን ሀገራችን የገባዉን ደምጠጪ መንፈስ አጥፋልን ያረብ ያአላህ😢💚💛❤🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚንንንንንንንን ❤❤❤❤❤
ድንግልን ስታምሩ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ደሞ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን🙏🙏🙏
ዋዉ ድምቀቶች አይለያቹ አሜን አሜን አሜን 🙏
ውይ ደስ የሚይል ብሮግራም ነው ❤❤❤
በሀገራችን ትልልቅ ስዎች ክብር አለን እንዳደግንበት ባህል የሚቀድሙት አቶ ኤፍሬም ናቸው ይሄን እሰተካክሉ❤
ቸሪቱ እመአምላክ ሁሌም በህይወትህ ትድመቅ❤❤❤
አሜን❤ እኳን አብሮ አደረሰን❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ሁ ሁላቹሁም እግዚአብሄር ይጠብቃቹ
ስታምሩ አይለያቹ
እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ።ለሁሉም አምባር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ወዳጆች በጎደላቹ ትሙላላችሁ አይለያችሁ።ሁላችሁም ለእኔ አንደኞች ናችሁ።
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤
አቤት ደስ ስትሉ ❤❤❤
ሁላችሁንም እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አምባር እከታተለዋለሁ በጣም ምርጥ ተከታታይ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉበት እዳታቆሙት
የኔ ውቦች ዋው ሁላቸው ስነ ስርአት ያላቸው ኢ/ያን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ድምፅ ጥራት ላይ ስሩበት በደንብ
ቴድሻ ታሬ 🥰🥰አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
ወጣቶችን ማህተብ አድርገው ሳይ የሚሰማኝ ደስታ ከቃል በላይ ነዉ ማርያምን ❤❤
🎉🎉እኔም ❤❤❤❤
Ene rasu❤
I agree ❤
በጣም ማርያምን ❤❤❤❤
Haymanotachew new eko yemn maganene new
በስመአብ ይሄን ፕሮግራም በማየቴ ተደሰትኩኝ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ መስቀላችሁ ማማሩ✝️❤❤❤
እኔ ሙስሌም ነኝ እየተከታተልኳችሁ አብሬ እየሳኩ ነበር ግን መጨረሻ ስለ እናቱ የተናገረው በጣም ነው ያስለቀሰኝ አላህ ያጠክርህ ሁላችንም ብሶተኛ ነን
እኔ ሙስሊም ነኝ ማለቱ ለምን አስፈለገ ማለቴ ለነሱ መነገር ❤ 😅😊
የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ ሁላችውም መአተባችውን ከፊት በግርማ ድቅን አርጋቹ በኩራት እኔ የዛች ከጥተኘዋ ውቢትዋ የተዋህዶ ልጅ ነኝ በኩራት ስትሉ ውድድ
ውይ ስወዳችሁ ❤️ በመላው ዓለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን
በጣም የምወዳቹ የተዋህዶ ወንድሞቼ ❤ ስነስርዐታቹ ጨዋታቹ ደስ ሲል 😘🙏
እግዳሠዉ ሀብቴ የኔ ምርጥ የጥበብ ሰዉ ትለያለህእኮ😘😘😘😘😘
የአምላክ እናት እመብርሃን እንዲህ በአደባባይ ስትመሰገን እንዴት ልቤ በሐሴት እንደምትሞላ እርሷ እመብርሃን ነው ምታቀው❤❤❤
የአምላክ እናት እሽ እሷን እናቱን ማን ፈጠራት? ጥያቄ ነው የጠየኩት
ግን አምላክ እንዴት እናት ይኖረዋል ጥያቄየ ነው????? እንዴትስ የተወለዴ ነገር አምላክ ሊሆን ይችላል ???አምላክ ይወለዳልደ???
@@dvdhdhsge8980 አዉ ልጇ አምላኳ ነው ። ከሦስቱ አካል አንዱ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው። አለምን እና በአለም ያለውን ሁሉን የፈጠረ ፈጥሮም የሚገዛ አምላክ ከድንግል ተወልዷል ።
@@abebechtiget5965 እሷን መጄመሪያ ማን ፈጥሯት ???? ፈጣሪ ከተወለደ እንዴት ፈጣሪ ይሆናል?? እራሱ ተፈጥሮ?? ለፈጣሪ ጥራት የተገባው ነው ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አይሞትም ዘላለማዊ ዘውታሪ ነው ፈጣሪ እርሱ አንድ ነው ለእርሱ አንድም ቢጤ የለውም ሁሉንም ነገር ካልነበረበት ያስገኘ ከጎዴሎ ባህሪያት ሁሉ የጠራ ነው ፈጣሪ የፍጡር ባህሪ ካለው ምኑን ፈጣሪ ሆነ እርሱ ፈጣሪ ሆኖ ከዛ ከፈጠረው ፍጡር ዘጠኝ ወር ተረግዞ ተወለደ ተፈጠረ እንዴት??? እርሱ ጥራት የተገባው ጌታ ነው አይወለድም አይወልድም አይተኛም ማንገላዤትኳ አትነካውም አይዴክመውም አይበላም አይጠጣም አይፀዳዳም ከሰወኛ ባህሪ ሁሉ የፀዳ ነው ባጠቃላይ ፍጡር ከተባለ ጎዴሎ ባህሪ የፀዳ ነው እርሱ ዘላለማዊ ዘውታሪ ፍጡር የተባለ ሁሉ ካልነበረበት ያስገኘ ጌታ ነው ይህ ባህሪ አለው እየሱስ? ?????
@@abebechtiget5965 ከመሬም ከእናቱ ከመወለዱ በፊት ማን ነበር ምድርን አለምን የሚያስተዳድራት? ማለቴ ከእናቱ ተወልዶ እንዴት ጌታ ሆነ እናቱንስ ማን ፈጠራት?
ማርያምን ስታረኩ ሙቸ ነው የምወዳችሁ ኑሩልን የእምየ ኢትዮጵያ እንቁወች❤
ደስ ስትሉ የተዋሕዶ ልጆች እመአምላክ ወለላይቱ የአስራት ሀገሯን ጠብቃ በሰላም ታኑረን በልጇ ወዳጇ ቸርነት እና ጥበቃዉ አይለየን።
አሜን እዴት ደስትላላችሁ እሜቤቴን ስትጠሯት ❤❤❤
😂😂😂
እንኳን አደረሳችሁ የተዎህዶ እንቁወች❤❤❤
እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን፣ ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ አደረሰን 🙏🙏🙏💚💛❤ መልካም የልደት በዓል
በእውነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍፁም የሆነ ሠላም ይስጥልኝ ሁሉም ተጨንቋልና የሁላችንንም ፀሎት ይስማን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
ዞላ 🙏🙏🙏💚💛❤
Dagmawi Abate ሀይማኖትክ ላይ ያለክ ጋር በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ በርታ❤
በጣም ወላዲተ አምላክ ትጠብቀዉ❤❤❤
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በጣም ነው የምታምሩት ስርአት ያላቸው አርቲስቶች ናቸው ❤❤
ደሥ የሚል ፕሮግራም ነዉ የምወዳቹህ አርቲስቶች ሠላማቹህ ይብዛልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ዳግማዊ በሀይማኖትህ ያለህ ጥንካሬ ያሥቀናል የምትወዳት እመብዙሀን ተክፉ ሁሉ ሁላቹህንም ትጠብቃቹህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤
የሚገርም ልብ ውስጥ የሚቀር ፕሮግራም😢ሳቅም ሀዘንም የምነት ፍቅር የጓደኝነት ፍቅር የታየበት በማርያም ስታምሩ🎉❤❤🎉
እንኳን አደረሳችሁ የማርያም ልጆች ዳዊት አባተ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ የኔ ጭዋ
ዋው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
በጣም ደስ የምትሉት የምታምሩት ፍቅር ደስታ የተሞላበት ፕሮግራም ነው በስተመጨረሻ የተናገረው ወንድማችን በጣም ልብ ይነካል አይዞህ ወንድም ፈጣሪ ለዚች ጊዜና ዘመን አድርሶን የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንድናከብር ለፈቀደልን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤
ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የአንባር እንቁዎች ❤እንኩዋን አደረሳችሁ 🎊🎉በተለይ ቴዲ በጣም የምወደው ተዋንያን እንዲህ እንደ ሚቀልድ ዛሬ ገና አየውት እውነት ጨዋታ አዋቂ ❤
የምር የኔ ምርጦች ካመት አመት ያድርሳችሁ ስወዳችሁ እኮ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ ሆዴን አመመኝ የምር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን❤❤❤❤❤
ዳዊታችን እናከብርሀለን እመብርሀን ትጠብቅህ (ሁላችሁንም ትጠብቅልን
እንኩዋን አብሮ አደረሰን አመት ከአመት ያድርሰን አሜን አሜን በእኛ ኢትዮጵያ ብዙወቹን በሞት እያጠናቸው ነው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው ማድንጎ ባባየ አሁን ደግሞ በጣም በሚያሳዚህ አስፍሽንን አጥተናል እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እስኪ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሀዘን በቃ ይበለንንንን
እግዛብሄር ይባርክህ ሠነ ስምህ ብሩኬ ነህ አማልተህ ስለጠራከዉ ፈጣሪን ተባረክ ለገና ለልደት ሲሉ አተ ትለያለህ በርታ ወድም
ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ተዋንያን ናቸው 👏🏽👏🏽👏🏽 በመቀጠል እግዚአብሔር በእምነነታቹሁ ያፅናቹ ልባችሁን አይቀይርባቹሁ🙏🏽💚💚💚
እንኳን አደረሳቹ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ክፉ አይንካቹ 😍😍😍
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እኳን አደረሳቹህ ስትሉ አሟልታቹህ ስላላቹህት ተባረኩ ሁሌም የመድኃኒ አለም ስም የተመሰገነ ይሁን ሁላቹህም ተማሩ ሚዲያ ስትቀርቡ ልደቱ ገና እያላቹህ አትቆራርጡ
የኔ እናት እመብርሀን
ፈታነው ያረጋችሁን እናመሰግንአለን የኣመት ሰውይበለን!
መስቀላችው ደስ ሲል በማርያም❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እዚህም ያላችሁ የአንባር ኩሮዎች እወዳችኃላው
እንኳን አደረሳትች አባሮች ለምን አልተለቀቀም ወይስ ዐአል ስለሆን ነዉ አምሮባችኋል ዉድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ያአላህ ሀገሪችንን ሰላም አድርግልኝ የሁሉም ጭንቀት ሆነ ያረብ ሰላሞን አምጣልን 🤲🤲
እውነትበጣምደሰትላላችሁአይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን መህተብ ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል
ንቅሳት መነቀስ፣ሀጥያትነው
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን 😢😢😢
አሜን ዳጊ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ሰላም እኳን ድህና መጣሽ ይህን የምታነቡ ቀሙሉ ባለም ደርቻ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ በሰላም በደስታ በፍቅር የኑረን መጨረሻችን ይመር በርች ጥሩ ቆይታ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች ደግሞ ስወዳችሁ🙏🤗♥️♥️♥️♥️♥️
እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
በእውነት በጣም የምወደው ድራማ አባር
ከረር ጠበቅ ያለ ነው በርቱ
ዋዉ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ደስ የሚል አቅራቢና አቀራረብ
Dagi yene liyuu Malkam sew ❤❤❤❤❤❤
የምወዳችሁ አረቴስቶች እንኳንም አደረሣችሁ❤❤❤❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰወች
በሳቅ ጨረስኩት ይመቻችሁ
የእናት ነገር አንጀት ይበላል።
እናት ለምን ግምት ትሂድ አጎንብሳ፣
ተባይ ትገድላለች በጨለማ ዳሳ።
ይላል የአገራችን ሰው።
እግዚአብሔር ሽክፍ ድግፍ አድረጎ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ጋሼ ሸልሞታለው በግሌ የምር ሀፊዝ ብለው መመለሳቸው አላሁ አክበር❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
ውይ ዳጊ እመቤቴን የገለፀበት ቃላት ❤ እንዴት ደስ ትላል❤❤
አዝናኝና አስተማሪ ጨዎታ ደስ ትላላቹ እንኳን አደረሳቹ❤
በጣም ምወዳቹሁ አርቲስቶች በተለይ በእምነታቸዉ ጠንቀካራዎች ዉድ የተዋሕዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹሁ❤❤❤❤❤❤
ሰላምናችሁ፡፡፡ሁላችሁም፡አምሮባችሆል
እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ሜሉዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ ሁላችሁም አምሮባችሃል መልካም በአል 🙏🙏
እግዳሰው ቴድ ንቅት ያለና ፈጣን ወጣትነው
Betam des yemil program neber EGZIHABHER YITEBKACHU .... Betam new yeminodachu RESPECT😍😍😍🙏🙏🙏
እኳን ደና መጣቹ
አማራ ክልል ትክክል ነው ፋኖ ነው የሚመራን
ደስታቸው ይጋባል❤ደስ ሲሉ ፍቅር የሆኑ አርቲስቶች❤ እምነታቸው ላይ ያለቸው ፍቅር አ ሰይፉ ደሞ ኢሳም ሐበሻን ይመስላል ሁለ ነገሩ🎉በሳቅ ዘና አደረጋችሁኝ 😂❤❤ሺ አመት ኑሩልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤🙏🙏🙏
ቴዴየ❤ የኔ ወነድም በቅርቡ ደኩትሬት የተቀበሉት የአማአራ ጠቀላይ ሚንስተረ ማን ይባላሉ ይለዋል
እግዚአብሔር አለዉ አወ የኛ የአማአራወች መሪአችነም ደኩተረቸነም እግዚአብሐር ነዉ የገበዉ እንዲ በሚዲያ ይመሰክራል❤❤❤❤
አረ አባይ ቲቪ በእኛ ቤት ከሀና ጋር ለምን ተቋረጠ በናታችሁ ይቀጥል ❤❤❤
የኔ ማሮች እንኳ አደረሳቹ❤
ለባባየም ነብስ ይማር
ስታምሩ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ እሷን የጠራ ከፍ እንጂ ዝቅ አይልም
😂I really love ዳግማዊ አባተን የሆነ ፋሲካ ነገር ነው አሜን እንኳን ለአምላካችንና ለጌታችን ብርሃነ ልደት አደረሰን❤እና እኔ እኮ አባይ ቲቪን ድሮ አባይ ሚዲያ እያለ ነበር ምወደው😂አሁን ግን አንዳንዴ ብቻ የሆነ ሰው ካየው ብቻ ነው የማየው ዳውየ ግን😂ዳዊትን በጣም ነው ምወድህ እሺ እኔ እኮ ታምራት ነው የምለው እስዛሬ ድረስ በድራማ ስሙ❤Everything is transient. protect your religion ተዋሕዶን, respect your culture, and above all, respect Jesus Christ who is the only true God. የዘላለም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ⛪
"ዳቦውን የቆረሰው ሰውዬስ ትልቅነቱ ወዴት አለ? እምነት የለውም ወይ? በሥላሴ አያምንም ወይ? ዝም ብሎ ቆረሰው እኮ ዳባውን😢በክርስትና በዓል ቀን የማያምን ሰው አታምጡብን የእግዚአብሔርን ስም የማይጠራ ምነው እቴ😡
ዳብው የቆረሰው ጴንጤ ነው
ቴዲዬ አቦ ይመችህ ፈታ ነው ያደረከኝ አባሮች በዚህ ብሮግራም ተገኝታችሁ ስላዝናናችሁን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
አባሮች ስወዳችሁ አምሮባችሆልደሞ
አሜን እንኳን አደረሳቹሁ ማርያምን በጣም ነው ምታምሩት ሜሊዬ ❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በውነት በጣም እንመሰግናለን አሜን ለሁላችንም መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን እንወዳቹሀለን
❤❤❤❤❤❤