ባለትዳሮች ከእኔ ተማሩ! በሚስቱ ከፍተኛ ጥ’ቃ’ት የደረሰበት የልጆች አባት! ለሰው አስተማሪ የሆነ ‘ፍቺ’ እፈልጋለሁ! online couples therapy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  ปีที่แล้ว +20

    ባለቤቱ ምላሽ ሰጥታለች!
    እስቲ እናንተ ፍረዱኝ! ሚስቴ ደበደ'በ'ችኝ ላለው ባሌ ምላሽ አለኝ! ለሁለት ልጆቼ ስል ብዙ ጉድ ችያለሁ! Eyoha |Ethiopia | online
    th-cam.com/video/jy0FcY8qhkI/w-d-xo.html

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว +1

      የተናገረችውን ሰምተናል፣ የተበደለችው ሊኖር ይችላል፣ ግን ቅር ያሰኘኝ ባሏ ሳትደበድበው ውሸት እንደማይናገር የታወቀ ሆኖ ሳለ አምና ምክንያቷን መግለፅ ሲገባት በጭራሽ ብላ ሽምጥጥ አድርጋ መካዷ ለሷ ያለኝን ግምት ዝቅ አድርጎታል፣ ማመንና ምክንያቷን ማስረዳት ይገባት ነበር!!

    • @sew2023
      @sew2023 ปีที่แล้ว +1

      በነገራችን ላይ ቀጣይ እኔም ማጠቃለያ ሰጥቻለሁ። ተከታተሉት።

    • @sudi_njr_1046
      @sudi_njr_1046 ปีที่แล้ว

      እሱን ምንም አላመንኩትም

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia ปีที่แล้ว

      @@Asnakech100 ውሸት አይናገርም ስትል ታውቀዋለህ ማለት ነው? እርዳታ መሰብሰቢያ ነው አለችህኮ።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว +3

      @@JAsperEudaimonia አላውቀውም ግን ሁለቱም ከተናገሩትና ስለ ሰውየው ደግነት ከተሰጠው ኮሜንት በመነሳት ነው፣ እንግዲህ ሁለቱም የሚናገሩት እውነት ይመስላል እንበል፣ አንድ የገባኝ ነገር ግን የተወሰኑ ሴቶች ላይ የሚታየው እልከኝነትና የኃይለኝነት ወንዳወንድ ባሕሪ ልጅቱ እንዳለባት ራሷ ማመኗ ነው፣
      ሌላው ግን ሳትመታው እንዴት መታችኝ ይላል? ነገሩ አሳፋሪ በመሆኑ መካዱን መርጣለች፣ የተጣሉባት ሰራተኛም መመስከር ትችላለች፣ የሚሻለው መማታቷን አምና መነሻዎቹን ማስረዳት ብቻ ነው፣ እንደኔ ግን ባሏ የተጠቀሱት ችግሮች ቢኖሩበት እንኳ እጠረጠረዋለሁ ላለችው በቂ ማስረጃ ማቅረብ አልቻለችም፣ ለዚህ ችግር መባባስ የሷ ኃይለኛ የወንድ ባሕሪ አስተዋጽኦ ያደረገ ይመስለኛል፣ ይኸ የኔ የግል አስተያየት ነው፣ አመሰግናለሁ !!

  • @sikosilo7666
    @sikosilo7666 2 ปีที่แล้ว +812

    ሚስትየው ብትቀርብና የሷን ሰምተን ለመፍረድ ይመቸን ነበር ትቅረብ እምትሉ like

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 ปีที่แล้ว +14

      አዎ ያንዱን ሀሣብ ሰምተን አስተያት መስጠት አንችልም ትቅረብ ምናልባት እሷም ሌላ ጉድ ታወጣ ይሆናል 😌😌

    • @jemilakedir4569
      @jemilakedir4569 2 ปีที่แล้ว +6

      በእርግጠኝነት እኔም የምለዉ አለኝ ብላ ትመጣለች ግድ ነው😂

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 ปีที่แล้ว +2

      Were Temagn

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 2 ปีที่แล้ว

      @@asdpeh3842 ክክክክ

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว +3

      እሺ የኔ ፍርድቤት ክክክክ

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 2 ปีที่แล้ว +255

    የኔ ምኞት እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ትዳር ጣልቃ ገብቶ እደሚታደገው አምናለው ፀሎት እናርግላቸው🙏🙏🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በእግዛብሔር ደምሪኝ እህታለሜ

    • @someone8809
      @someone8809 2 ปีที่แล้ว

      እንዲህ አይነት ትዳር ሰቶሽ ለመቻል ያብቃሽ::

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@someone8809 ወንድየው እንዳለው አይነት ሰው ከሆነ አግኝታ ነው። አሜን ነው ምትልህ/ምትልሽ።

    • @promobil5835
      @promobil5835 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen awo fetari taleka yigeba ena yihin tedar yitadegew

    • @selamawitfikru634
      @selamawitfikru634 ปีที่แล้ว

      አስተማሪ የሚባለው ጥሩ መሰረት ሲኖርክ ነው ይሄ ነው አስተማሪ ???ማፈሪያ

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt 2 ปีที่แล้ว +324

    መንፈሳዊ ቦታ ፀበል ብትጠመቁ ሁለታችሁም ጥሩ ነው ይህ ከቤተሰብ የመጣ መናፍስት ነው እዉነት ልብ ያማል

    • @menberebekele2374
      @menberebekele2374 2 ปีที่แล้ว +14

      የመጥፎ መንፈስ ስራ ነው ፀሎትና ፀበል መጠመቅ ይስፈልጋል አንዳንድ ግዜ ሰዎች ወደው አይደለም እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

    • @kassawahmed594
      @kassawahmed594 2 ปีที่แล้ว +12

      😂😂😂አትፈላሰፍ ችግራቸው ኑሮ ገንዘብ ማጣት ነው አለቀ መላው ኢትዮጵያዊ እንርዳቸዉ ትዳራቸውን ለማቆም ካስፈለገ።

    • @hennazewdu4725
      @hennazewdu4725 2 ปีที่แล้ว +9

      ገንዘብ ማጣት የብዞቻችን ችግር ነው ነገር ግን ችሎና አቦቃቅቶ መኖር የሚባል ነገር የተለመደ አኗኗር ነው ነገር ግን እንዳለው ወንድሜ ጸሎትና ጸበል ያስፈልጋቸዋል

    • @ኢትዮጵያሃገሬ
      @ኢትዮጵያሃገሬ 2 ปีที่แล้ว +10

      ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን ቢሰሙ ይለወጡ ነበር ግን መንፈሳዊ ህይወት የላቸውም እንጅ ይቀየሩ ነበር

    • @killoalqattan9287
      @killoalqattan9287 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ኢትዮጵያሃገሬ እኛ በሀይማኖታችን ደካሞች ነን 💔😭🥺 ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +66

    የሚገርም ወንድ የሚገርም ባል ነዉ እዉነት ከሆነ እያልከን ያለህዉ ነገር ግሩም ነዉ ተዉ ግን ስቶቻችን እንወቅበት 😳አሌክሶ ይሄን ቤተሰብ ማዳን አለብህ❤❤

    • @libamenatyoutubechannel1550
      @libamenatyoutubechannel1550 2 ปีที่แล้ว +4

      አይይ የሚገርመኝ በአንደበት ብቻ የምታምኑ ስታሳዝኑ

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +2

      @@libamenatyoutubechannel1550 ምን አናደደሽ አንቺ ነሽዴ የመታሺዉ😁

    • @sabaali5002
      @sabaali5002 2 ปีที่แล้ว +1

      😅😅

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      @@libamenatyoutubechannel1550 higi qulqalme hxerawe👺👹👎

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      @@libamenatyoutubechannel1550 minewe enenene sta alessa😂😂😂

  • @kumneger2656
    @kumneger2656 2 ปีที่แล้ว +140

    ብዙ ባሎች በሚዘላዘልበት አለም። እንዲ አስተዋይ ባልሽን ባለመግባባት አትጪው። እባካችሁ ፀልዩ🙏🙏🙏" እግዚአብሔር ያስታርቃችሁ

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 2 ปีที่แล้ว +3

      ልክ አልሽ። እውነት እንዳለው አይነት ሰው ከሆነ።

    • @samruth536
      @samruth536 2 ปีที่แล้ว

      Bawera new esua ensmat. Ebd enkuan fikir yawkal.

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 2 ปีที่แล้ว +2

      ገላው ነበር እኮ መፋታት አለባቸው

    • @getsochNtube
      @getsochNtube 2 ปีที่แล้ว +2

      Selawera yewnet yenorewal malet aydelem kukuye ..what about her? Ergetegna negn esuam yerasua hasab tenoratal ...

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 2 ปีที่แล้ว +3

      የሚያወራ ሰው ስንወድ ምን አይነት ህዝብ ነንግን ደሞ ለመፍረድ ችኮላችን

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 2 ปีที่แล้ว +32

    የወንድም የሴትም እናት ነኝ ለመፍረድ አልፈልግም ግን ከንግግርህ የተረጋጋህና የበሰልክ ሰው ነህ እባክህ የኔ ወንድም በምታምነው እምነት ፀልይ

  • @titima142
    @titima142 2 ปีที่แล้ว +164

    የኔ ወንድም በትክክል የተረዳሁክ መጨረሻ አካባቢ ነው በአንተ አስተሳሰው የኢትይጵያ ህዝብ ቢያስብ ሁሉም በፍትህ ይኖር ነበረ እና ወንድሜ ሁሉንም ነገር ተስተካክሎ ታሪክ ይሆናል እና በጣም ጀግና ነህ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว +1

      በናትሺ እህታለሜ ደምሪኝ

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 2 ปีที่แล้ว

      Betam Jegna New

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      be gzbi exerti newe alko siysazene 3 beti eystedadere aqemu axa weye gzbe

    • @mekdesawoke5441
      @mekdesawoke5441 ปีที่แล้ว

      ውሽታም ሌባ ነው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      @@mekdesawoke5441 😂😂😂😂😂 mistu qerbalece esti esa mitelewen ensma demo wedoce weslta nacewe😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +111

    ጌታችን አላህ በሱረቱል ሙደሲር ላይ ሁሉም ነፍስ በሰራችው ትያዛለች ነው ያለን አንዱ የሠራው ሌላው ጋር አለ ማለት አይደለም አንዳንድ ኮሜንቶች ታሳዝናላቹ ሌሎች ወንዶች ሴትን አሰቃዩና ይሄ ያለ ወንጀሉ መቀጣት አለበትዴ እሰይ አትበሉ አላህ ይጠብቀን ነው የሚባለው

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንውደ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 ปีที่แล้ว +3

      አሚንንንንን ያረብብብ

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 2 ปีที่แล้ว

      Ewenat naw sew zem belo yeferedal

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ይባርክሽ እውነትሽን ነው

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙፈቲሀ ጉድ በሄኩበት አላጣሽም ሳ

  • @elsabethbirhanu3603
    @elsabethbirhanu3603 2 ปีที่แล้ว +148

    ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዚህ ቤት ከእናትህ ከድንግል ማርያም ጋር ግባ ሰላምን ስጣቸው ወንዱን እንደ አብርሃም ሴቷን እንደ ሳራ ልቦና ስጣቸው

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 2 ปีที่แล้ว +56

    ባለቤትህን ወደ ፀበል የሚወስዳት ቢኖር ወደ እራሷ እንድትመለስ እግዚአብሔር ይረዳታል፡፡ በአንተ ላይ የተጫነው ኃላፊነት እጅግ በጣም ከባድ ነው፡፡ አይዞህ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ በእናንተ ሕይወት ጣልቃ ይግባ፡፡

    • @libamenatyoutubechannel1550
      @libamenatyoutubechannel1550 2 ปีที่แล้ว

      የሁለታችንን ታሪክ ሳታውቁ ለመፍረድ ባትቸኩሉ መልካም ነው።

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 2 ปีที่แล้ว

      ፀበል እሱ ቢሆንስ የሚያስፈልገው ምን ታውቂያለሽ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      ye gzbi exerti eko newe yxalcewe trdasewe😭

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      @@libamenatyoutubechannel1550 higi kotetame

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 2 ปีที่แล้ว +28

    የሷን ችግር ባላውቀውም ይህን ሰው ግን እንደ እኔ ሁሉም ሰው ቢረዳው !!! እጅግ በጣም አስተዋይ !!! 😍

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 2 ปีที่แล้ว +91

    እንደዚህ አይነት መልካም ሰው አይቼ አላውቅም ሁላችንም የምናውቀው በመልካም ስብዕናው ነው ወንድሙን እንዴት መስዋትነት ከፍሎ እንዳሳከመው አይተነዋል እንደዚህ አይነት በህይወቱ ስለገጠመው በጣም አዝናለው ሴት ሆይ ባልሽ የሚያግዝሽ ስለሚወድሽ እንጂ ክብረ ቢስ ሆኖ አይደለም አስተውሉ

    • @የመነኗ
      @የመነኗ 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል እኔም በመልካምነቱ ነው የማውቀው

    • @evanafam3453
      @evanafam3453 2 ปีที่แล้ว +4

      Ooow esu new ende eneko yet new makew eyalku neber. Ayiiii 😢

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 ปีที่แล้ว +7

      Bizu gize besew fit tiru yemimesilu baloch lemistachew wust wustuwan aqatelaw yecheresu nachew esu betu yiquterew firdun le fetare!

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว

      Areee wond lij ba ethiopia midir bady asaqay hono naw yemitawoqut ina lasuwa adis honebat end ayiya eyetaqataqatech eyeee tanaqech monor naw yamaratt inji endet endazih ayinat bal madabdab

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว +1

      He is amazing husband

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 ปีที่แล้ว +60

    ከባድ ነው ገጠመኝ አዳምጥ ወንድማለም ሁላቹሁም ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋዬ ብላቹሁ እየገባቹ አዳምጡ ለሁሉም ሀይማኖት ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳን ጌታ ሆይ ፍቅርን፣ሰላምን፣አንድነትን ስጠን

    • @asenkachgossaye6953
      @asenkachgossaye6953 2 ปีที่แล้ว

      Eski kuturachwene athuegn lkelegn mamhire tesfaye adegnwe ayesarame

    • @belayneh123
      @belayneh123 2 ปีที่แล้ว +1

      መምህሩ ደብተራ ነው ??

    • @GenetNgus2992
      @GenetNgus2992 2 ปีที่แล้ว +1

      @@belayneh123 ማነዉ ደብተራ ያደረገዉ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 2 ปีที่แล้ว +3

      @@belayneh123 ማነው ፣ደብተራ ፣ያረገው ፣እግዚአብሔር ፣ልቦና ፣ይስጥህ

    • @etho826
      @etho826 2 ปีที่แล้ว +1

      @@belayneh123 እራስህ ደብተራ ነህ ጠንቆይ

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 2 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ይህ እውነተኛ ታሪክ በጣም አስተማሪና አሳዛኝ ነው እንደ መምህር ፍቃዱ መንግስቴ ያሉ አስተዋይ ወንዶችን በሀገራችን ያብዛልን 🙏

  • @netsaneteseyneh7589
    @netsaneteseyneh7589 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እግዚአብሔር ይሄን ትዳር ያድን ። አስተሳሰቡ እንዴት ደስ ይላል። ሀቁን ነው ቁጭ ያደረገው። ባለቤቱም ብተሆኚ እባክሽን ወደ ልብሽ ተመለሺ ገንዘብ አላፊ ነው። ፍቅር ይበልጣል። ስራም መስራት ትችያለሽ ። አንችም ስራ ሳትመርጪ ስሪ እባክሽን ።።።።

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 2 ปีที่แล้ว +141

    በል በነካ እጅህ እሷንም አቅረብና እንስማና ለመፍረድ ይመቻል አለምዬ🙄🙄🙄😢

    • @fireheart2986
      @fireheart2986 2 ปีที่แล้ว +3

      Ymen ferd? Atefrd yifrdebkale yilal eko metsafu

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 2 ปีที่แล้ว

      ፀበል ቢሄዱ ሁለቱም

    • @koki9528
      @koki9528 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ (አንቺ) ማን ፈራጅ አደረጋችሁ

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እሷ ጋር ሌላ እውነት ሊኖር ይችላል አውቆ ነው ቀድሞ የሚአለቅሰው ጥሩ ለመሆን ነው የሚጥረው

    • @meskeremkirubel4003
      @meskeremkirubel4003 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว +39

    ጋዜጠኛው እርቅ ማአድ ላይ አለም ሰገድ በጣም ነው እማደንቅህ ድንቅ ሰው ነህ

    • @natytube3604
      @natytube3604 2 ปีที่แล้ว

      በአላህ ደምሪኝ ዉዴ🙏🙏

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 ปีที่แล้ว +40

    ያጋጥማል!! ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ። እግዚአብሔር ማስተዋል ለሁታችሁም ይስጣችሁ።

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በናትህ የሰዉሰዉ ደምረኝ ወድሜ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት በጣም ምትመሰገን አባት ነህ ሴቶች እባካቹ ወንዶችን ያልሆነ ሰሜት ውሰጥ እየከተታቹ ተወጋው ተገደልኩ አትበሎ አድቡ

  • @fevenghirmay3851
    @fevenghirmay3851 2 ปีที่แล้ว +14

    12 min into the interview already mesmerised. I can see he has read a lot of books from his explanations. I hope she can go past her childhood trauma and live her own life for the children at least.

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 ปีที่แล้ว +14

    እንድ ስው ካልተስማማ እጅ ወይም ድል ካነስች ካነሳ ትወደኝለች የሚባል ነገር የለም ነገ እንደማትሞት ምን ዋስትና አለህ ስለዚህ በግዜ መለያየት እየተቻል ቢያንስ ተለይተህ ደስተኝ መሆን ትችላለህ እሷም እንደዛ ብቻዋን ትችላለች ሁለታችሁም ለልጆቻችሁ ስለምታስፍልጉ ተለያዩ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ ምክር ነው!

    • @betebeyw3493
      @betebeyw3493 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ያስፈራል ገላው እኮ ነበረኸ መሐል ላይ ቢያርፍበት ቀለኸል አረገው እስዋን ደሞ ብናይ ጥሩ ነው

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት አንተ የጥንቃሬ ምሳሌ ነህ የስላሴ አባቴ ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ። ትልቅ ሀሳብ ነው ያነሳኸው እንደማህበረሰብ እየገጠመን ያለው የአእምሮ ጤንነትን የሚያውኩ እና ብዙ ሰዎችን ያጣንበት አብዛኛው ምክንያት አንተ ያነሳኸው ነው በተለያዬ ፕሮግራሞች እየተጋበዝክ ለሚሰማ ማሰማት አለብህ። በርታ ወንድሜ

  • @bruktawettesfaye7647
    @bruktawettesfaye7647 2 ปีที่แล้ว +265

    ጌታ ሆይ ይሄንን ቤተሰብ ጎብኝ 😢😢😢

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 2 ปีที่แล้ว +5

      Amen

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዛብሔር ቤትዮ ደምሪኝ

    • @zatuahmed3087
      @zatuahmed3087 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ወድም በጣም ግልጽ ነኸ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว +2

      በርግጥ ይጎብኛቸዉ ፍጣሪ ነገር ግን ሙድ ነዉ የዉጪዎቹ መፀሃፍ ሲሸጡ የሚጠቀሙባት ሙድ ሰትሆን የሚፅፍት ደግሞ በአወሩበት አርአሰ ዙሪያ ተሞክሮ ብለዉ ነዉ በኔ አመለካከት ለኛ ኢትዮጵያንዎች የሚያዋጣን ነጭን ኳፒ ማርግ ሳይሆን በድሮ በአባቶቻችን ነበር 🤔👈

    • @SaraSara-ot5ep
      @SaraSara-ot5ep 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን

  • @ethiopiahumanbing7140
    @ethiopiahumanbing7140 2 ปีที่แล้ว +6

    አንድ አንዴ እድል ክፍ ነች በጣም አስተዋይ ጨዋ ሰው
    አንድ ነገር ግን መናገር ፈለኩ እኛ ሴቶች አፍችን መሸከፍ ባንችል ቢያንስ እጀችን እንሰብስብ የወንድሜ ሚስትንም አይቻለሁ አሜሪካ ክመጣሁ በሃላም ተከራይቸ ከነበረበት ቤትም አይቻለሁ አንደበታችን እጃችንም እግዚኦ የምድር ሲወል እግዚአብሔር ይህን ትዳር ይጎብኝ
    አፍር ልብላ እራሴን አላጣፍም ልቤ ስብር አለ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደና ጠብደል ወዳ ነዉ ብትወድህማ የምን ዱላ ባለጌ ናት ለባሎ ክብር የሌላት።
    ባሎን የማታከብር ሴት ችግር ሀለባት።

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 2 ปีที่แล้ว +21

    ያላገባችሁም ሆነ ያገባችሁ ሴቶች ፣እባካችሁ ለፍቅር ብሎ መስዋእትን ለሚከፍል ወንድ ክብር ስጡ‼ ወንዶችም እንደዛው‼ እንባ ጥሩ አይደለም። አይቀናችሁም። እመኑኝ ታዝናላችሁ።

    • @wubneshsisay8812
      @wubneshsisay8812 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ሲፈልጉት አይገኝም

  • @sosetg1
    @sosetg1 2 ปีที่แล้ว +57

    ወንድም አለም እንደዚህ አይነት ወንድ ኢትዮጵያውያን ሴቶች አይወዱም ይገርማል በሽልማት ፋንታ ድብደባ አንተ ለአለም የጥሩ ወንዶች ምሳሌ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅቷ አልታደለችም ወይም ፀሎት ያድፍልጋታል . አንዳንድ ግዜ መናፍስት ትዳር ውስጥ ይገባሉ መናፍስት ሚስት አድገው ይይዟቸውና በሰዎቹ ላይ አድረው ይህች የኔ ናት ብለው ድብደባ ያደርሳሉ እርግጠኛ ነኝ የሚቀይራት መንፈስ ኖራል ፀሎት ስግደት ብታደርግ በክርስትና ስሟ ክርስትያን ኦርቶዶክስ ከሆንክ

    • @minty1188
      @minty1188 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ? አጥተን እንጂ ነፍሴ ተገኝቶ ነው ሆ

    • @libamenatyoutubechannel1550
      @libamenatyoutubechannel1550 2 ปีที่แล้ว +1

      አዝናለው ይህን የተከታተላችው በሙሉ ከስራችዋል ምክንያቱም ቅንጣት እውነት ስለሌለው

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 2 ปีที่แล้ว

      @@libamenatyoutubechannel1550 ምን ልበልሽ

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያ ያለ ሴትም ወንዱም እኮ የልብስ አራዳ እንጅ የጭንቅላት ፉራ ዥልጥ ጥርቅም እኮ ነው።ተምሬአለሁ ሙህር ነኝ ማለትም ሰርተፍኬቱ እና ትምህርት ቤት መመላለሱ ብቻ ነው።አስተሳሰብ 0000000
      10%ቶች ናቸው አስተዋዬች።ከእነዛ ውስጥ አንዱም ይሄ ሰው ነው።

    • @mekdesmasresha3586
      @mekdesmasresha3586 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiosenytube2138 ልቦና ይሥጠን ለምንናገረው እግዚያብሔር አምላክ ማሥተዋሉን ይሥጠን

  • @maranaabrham1815
    @maranaabrham1815 2 ปีที่แล้ว +6

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም አሉ እኔስ በባልና ባአማት እድለኛ ነኝ ይሄዉ15አመት አብረን ስንኖሮ መሽቶ ከስራ እስከሚመጣ ይናፍቀኛል ከመፋቀር አልፎ የምር እኔም ያሳዝነኛል እሱም አሳዝነዉ አለዉ ልጅ የወለድነዉ እራሱ አብረን መኖር ከጀመርን ካአስራ አራት አመት በዋላነዉ ያለልጅም ስንኖር ያዉነዉ ፍቅራችም አሁንም ያዉነዉ እድለኛ ለኝ በእህት ግን አልታደልኩም ይሄዉ ስንት አመት አንነጋገርም ያለቺኝ አንድ እሱዋነች

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ይህ የክፉ መንፈስ ስራ ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ በንስሐ በፆም በፀሎት በርታ ከሚስትህም ከአንተም ቤተሰብ ትልቅ ባዕድ አምልኮ አለ ፀበል ተጠበሉ ለልጆቻችሁ ስትሉ የመምህር ተስፋዬ ወይ ፈተና የሚለውን ትምህርት አዳምጥ

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ እንደዚህ ሀይማኖት ከስራ ጋር ሲሆን ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 ปีที่แล้ว +5

    የተማር ይግደለኝ እንዲህም አይነት ባል አለ እንደ አስብለኸኛል አላህ መልካሙን ይሻልህ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ነህ ትግስትህ ግሩም ነው ባለቤትህ ልቦና ይስጣት እረ ኡፍፍፍ ግፏ ምን ላይ ይጥላት ይሆን ስታሳዝን ህይወቷን አበላሸች በእራሷ ጊዜ
    አላህ ይጠብቀን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር ሆይ ለአንተ ሁሉ ይቻልካል ይሄ ትዳር ስላም ፍቅር አንድነት ይሁን
    አንተ በዚህ ቤት ጣልቃ ግባ

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 2 ปีที่แล้ว +18

    ወይ እናተ በሰራተኛ ተደላቃችሁ እየኖራችሁ ጠገባችሁ የኔ እናት እና አባት 9ዘጠኞ ልጆች በፈቅር እና በችግር አሳደጉን ደጉዘመን ያሁኑ ዘመንግን እድህ ነው እግዚኦ ነው

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว +2

      አይ እህት አለም ስለሰራተኛ መኖር ሳታውቂ አትፍረጂ ባሁኑ ሰአት ባልም ሚስትም ካልሰሩ ከተማ ውስጥ መኖር አይቻልም ውጭ ሰርቶ ቤትም አይቻልም ልጆችም አሉ ስለዚ በተለይ የሴቶችን ችግርና ድካም መቀነስም እራሱን የቻለ ነገር ነው ሰራተኛ ሰው ስለደላው ብቻ አይቀጥርም ያውም በዚ ዘመን መጀመሪያ ከኮመንት በፊት እንረዳ እናስተውል

    • @asfahawoldu6000
      @asfahawoldu6000 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hiwel9209 አዎ ሳይሰራ መኖር ይቻልል ማለቴ አይደለም የኔው እህት ሰው ሰራተኛም ኖሮት በፍቅር ሰርቶ ገብቶ ተመስገን አይልም እኛ በስደት አለም ልጆች ይዘን ባል ሰርቶ ሚስት ሰርታ ያለምንም እርዳት እየኖር ነው እኳን በሀገራችን ግን የምን ሰማው ጉድ ነው ብቻ አምላክ ይታርቀን

    • @asfahawoldu6000
      @asfahawoldu6000 2 ปีที่แล้ว

      @AfroTalksእዛ ማለት ምኑን??

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว

      @@asfahawoldu6000 የውጭውና የሀገራችን ኑሮም ሆነ ገቢም የኑሮ ስታይሉ ሁሉ ይለያያል እህቴ እኔም በውጭው አለም ነው ያለሁት ውጭ ዴኬር ይኖራል አቅም ባይኖርሽ መንግስት ይረዳሻል ሲስተሙ ጥሩ ነው በዚ ላይ በቅርብሽ የየእለቱን የቤተሰብሽንም ሆነ ያገርሽን ችግር አታይም ቢያንስ በገንዘብ ካለሽ ትረጂያለሽ በስልክ ምናልባት ትሰሚ ይሆናል እሱ እራሱ ይከብዳል ያንቺን ቤት ስታሸንፊ የናትሽ ወይ የእህት የወንድም ቤት ይጎላል አንቺ ስትበይ እነሱ ፃማቸውን ሲያድሩ እዛው ባካል ስታይ ይጨንቃል ይህ ሰው ብዙ ሀላፊነት ያለበት ይመስላል ያንዱን ችግር ሲካፈል የራሱ ይጎላል በመሀል ክፍተት ይኖራል ድካም ጭንቀት ሲኖር ትእግስት አይኖርም በየግዜው ጭቅጭቅ ሲኖር ደግሞ መጣላት መደባደብም ይከተላል የአይምሮ እረፍት ከሌለ ይህ ይፈጠራል ለብሰን ከላይ ስንታይ የደላን ይመስላል ከውጭ ለሚያይ ሀገር ቤት እንደውም ሰው አብሮ አብሮ ማለቱ እንጂ የኑሮ ውድነቱ የቤት ኪራይ ከነአከራይ ፀባይ ውይ እህቴ ዋናው መልካም ዘመንን ፈጣሪ ያምጣ እንጂ ስንት ትዳር ተበትኗል አይፈረድም እግዚያብሔር እሱ ይፍታላቸው ወደው አይደለም ያውም የተማሩም ናቸው እንግዲ

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว

      የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን እኮ እግዚኦ እንበል 😥

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +96

    የተማረ ሰው ንግግር ነው ደስ ይላል ፈጣሪ ሰላማቹን ያውርድላቹ

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 2 ปีที่แล้ว +5

      ችግሩ የተማሩት ሚባሉት ታዋቂ ሚባሉት ነው ትዳራቸው ማይበረክተው ከሁሉም በላይ የእምነት እውቀት ያለው ሰው ይሻላል

    • @deje3710
      @deje3710 ปีที่แล้ว

      ዉድ ወንድሜ አትለያዩም ፈጣሪ አለ የናንተ ችግር የገንዘብና የጊዜ ችግር እሷ ዠምትፈልገውን ሰው አለመሆን ነው የኔ ቆንጆ እሷም በጣም ጎበዝ ሴት ነች እጆግ ውብ ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ተጨምሮበታል አትለያዪም ።

    • @abbichannaal4180
      @abbichannaal4180 ปีที่แล้ว +1

      Manager INA matgber yileyayal

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 2 ปีที่แล้ว +1

    ጨርሼ አዳመጥኩ ለመፍረድ እሷ ብትቀርብ አልኩኝ ነገር ግን እደሚወዳት እየገለፀ በተደጋጋሚ ሲገልፅ ሰማነው እሷ ያለችበት የተያዘችበት ወይም ትዳራቸው እዳይፀና ፍታኝ ብላ ፍርድ ቤት ከደረሱ እሱ የማያውቀው አንድ የሆነ ነገር አለ ማለት ነው።

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 2 ปีที่แล้ว +7

    በዚህ ግዜ 1ቤተሰብ እንኳን ማስተዳደር ይከብዳል!! ያለህን አስተሳሰብ እና ትዳሩንም ለመስራት ያለህን ልብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +35

    ይህ በራሱ ነዉር ነዉ! ስንት ድሆች ኑሯቸዉን ችለዉ ልጆቻቸዉን በሚያሳድጉባት ሀገር ዉስጥ እየኖርን፣ ይህ ትዳር ከገንዘብ ጋር ማገናኘት በራሱ ያማል! ድሀ ባለትዳሮች ይከበሩልን😊

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 2 ปีที่แล้ว

      እኔም የታዘብኩት እንዳአንቺ ነው ዝም ብሎ ዙሪያ ጥምጥም ይሄዳል።

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 2 ปีที่แล้ว

      ሰው፣ልመናና፣እርዳታ፣ለመደ፣ትክክል።

  • @user-lu123
    @user-lu123 2 ปีที่แล้ว +12

    ለሷም የሆነ የስራ እድል ሊፈጠርላት ይገባ፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ቸሮች ነን ሁሉም ተባብሮ ወንድሙ ቢቻልለት፣ ወላሂ ሁለቱም በጣ ም አሳዘኑኝ በሁለቱም አልፈርድም የገባኝ ነገር ስላለ አላህ አይለያቹ😢

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 2 ปีที่แล้ว +13

    I understand where he's coming from. He's tried acceptance, changing the other, changing himself or leaving. He has chosen authenticity and is focused on breaking the generational trauma for his children's sake. I admire him for his courage 🙏

    • @sew2023
      @sew2023 2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks dear

  • @libamenatyoutubechannel1550
    @libamenatyoutubechannel1550 2 ปีที่แล้ว +2

    ለማነኛውም ታዋቂ ለመሆንና ዝናን ለማትረፍ አንደበተ ርዕቱ የሆን በርካታ ሰዎች አለን።
    የወርቃማዎቼ የልጆቼ አባት ለስምንት አመታት የተሰቃየውትን አንተም የምታውቀው እመነኝ ከሀይማኖት አባቶቼ ውጭ ለማንም አልተነፍስም።ለእኔ እንዲህ ማውራትህ ብዙም አልደነቀኝ ምክንያቱም በደንብ ስለምንተዋወቅ
    ውድ አድማጭና ኮመንት ሰጭዎች ከልብ አመሰግናለው፡አመናችውም አላመናችውም አንዲት እውነት አልሰማችውም እጅግ በጣም ያሳዝናል።

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ ፍቄ ክፉ ነገር ከማድረግ እንዲህ አንተም በጣም ሳትጎዳ ባሌቤትህም ሳትጎዱ በክብር መለያት በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነዉ😓 ሁኖም ግን ይህ ነገር መፈጠሩ እና ፍትህ መጎዳትህ በጣም ከፍቶኛል😓 የቤተሰቦችህ ችግር ይህ ሁሉ አመት ተሸክመህ በድጋሚ ይህ ነገር መምጣቱ ከልብ አዝኛለሁ ፣ሁኖም ግን ህይወት ይቀጣላል እና በርታ እናትህንም አበርታቸዉ ። ምህረት ነኝ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +61

    ታላደንቅህ አላልፍም ዝም ብለክ መመታትክ🥰 ለማልፍ ቀን ከመገዳደል👍

    • @zd5125
      @zd5125 2 ปีที่แล้ว

      ወላኢ ጎበዝ ነው

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ጀግና ወንድ ነው አሉ አይደል ሜስታቸውን አርደው እስር ቤት ቁጭ ብለው የምንግስት ሽሮ እየተቀለቡ እድሜቸውን የሚጨርሱ

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 2 ปีที่แล้ว

      Tikikl

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ባተቦታ ብሆን 9 አመት ጉዞየንየብተሰብን እይወት መቀየር አሁን ማግባት ነበር ምክኒያቱ አሁን። ቤተሰብ ታግዛለክ ወድምህን ታግዛለክ ያተትዳር አለ ገዘብ ያሳል ሚስት ትቆጣለች ጭቅጭቅ ይሆናል ታናናሾችን አስተምረክ ትዳር ብትገባ ቀላል ነበር ታላቅ ስለሆክ አላፊነቱ። ባተለይሆነ እግዚአብሔር ነገሮቹን ያስተካክልል። ወድሜ 💕

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አንጀቴን በላሐኝ የወንድምህ ችግር አንገትህን ቀና እንዳታረግ አርጎሐል አይዞን ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @hyatrdy189
      @hyatrdy189 2 ปีที่แล้ว

      Ere bnathe lhewetk and Karen yalf test mchrshw aymerm

  • @mesitadel3584
    @mesitadel3584 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር ሚሲቱን ትዳሩን የሚወድ ሰው በሚዲያ ፊት ቀርቦ ሱሟን አያጠፋም ልቦና ይስጠን

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ሆይ እዚ ትዳር ውስጥ ጣልቃ ግባ 🙏🙏አንተ ቢቻ የሁሉ ነገር መፍቴሄ ስለሆንክ 🙏አይዞኝ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ በእምነታቹ በርቱ ጸበል በተክርስቲያን አብዙ ክፉ መንፈስ በፍቅር የሚኖር ትዳር ይተናኮላል እዮሀ ዎች እናመሠግናለን ሰለሁሉ ነገር ❤️❤️

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር የተባረክ ትዳር ይስጠን ዘመን አስችጋሪነው 😥😥😥😥በጣም አስጨናቃነው ጌዜነው ክርስቲያን ከሆናችሁ ወደ ፀበልሂዱ ትዳር አትፍቱ ትዳር አንዳዲግጭትምአለ መታርቅምአለ ጋዜጠኛ ጎበዝ አስታርቃቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግነው ይርዳቸዋል ገዘብከሆነ

    • @mmmlll1797
      @mmmlll1797 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo manfiste new gatamn abamit wadem mamihr tesfaye abar

  • @bruktawettesfaye7647
    @bruktawettesfaye7647 2 ปีที่แล้ว +15

    በትእግስት ሙሉ ቪዲዮውን አየሁ በ እርግጥ ከባድ ነው ግን ፍቅር / ትዳር ማለት መከራን በጋራ በካፈልንም ይጨምራል አሁንም ጊዜ አላችሁ ፈጣሪ ይጨመርበት ማን ያውቃል ይሄ ትዳር እንደገና ታዲሶ ያሳየን እዮሀ ሚዲያ I wish 😊

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ እብድ ናት !ባል የምትደበደብ !!!

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላችሁ ።ልጆቻችሁን አስቡ ህሊናቸው እንዳይጎዳ ።አሁንም እግዚአብሔር ትግስቱን ያብዛልህ የምህረትን ልብ ይስጥህ።

  • @Eurael
    @Eurael ปีที่แล้ว +2

    Alemsegediye, you are the smartest person I have ever seen. You don't judge before hearing from all involved. You are a very decent, patient, good listener, and best psychologist!!!

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +15

    ይቺን ነገር አላምናትም😁😁😁😁አዳኙን መላክነዉ ይሄኔ ከሰራተኛ ጋር ማግጦ ይሆናል ጠርጥር😁😁😁😁 ሚስቲቱ ጀግና ነሽ የምር ወታደር መሄድ ነበረባት በዚህ ኦኔዋ😁። አንተም ባሏ ቀድመክ ቶሎ ወደ ሚዲያ የመጣክ የሆነ ነገር አለማ ጠርጥር🤔🤔

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ወይ ዘንድሮ 😅

    • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
      @ዩቱብያሰሬበጃጅ 4 หลายเดือนก่อน

      አራ እኔም አድቃታለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AsnakuMelkamu
      @AsnakuMelkamu 9 วันที่ผ่านมา

      የስ የተመቸኝ ኮሜት እኔ እራሴ አድንቄታለሁ መደብደቦ በይፈቀድም ግን አጀቶን አሶሮት ነው ሚሆን እኔ መልካም እሴት አድርገኝ ብየ እፀልያለሁ ግን አጀቴን ካሳረረኝ ልክ እደዚህ ነው ምፈነክተው አልምረውም

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +20

    ታሪኩ በጣም ልብ ይነካል ልጁንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው ትዳራችውንም ፈጣሪ ይገንባላችው

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 2 ปีที่แล้ว

      አይዟቹ አላህ የሠላም እነ የፍቅር ትዳራቹን ይበርክላቹ አሜን ያረብ አላህ የገነባዉን ማንም አየፈርሠዉም

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 ปีที่แล้ว +73

    አይይይይ!
    ምነው በዚህ ዘመን ወንዱም ሴቱም በግራ በቀኝ ታማሚው በዛሳ?
    😔😔😔
    አምላክ ሆይ ምህረትን አምጣ!!!
    🙏🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      ናቲየ ደምረኝ ወድማለም

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 ปีที่แล้ว

      አናስተውልም የእግዚአብሔርን መንገድ አንከተልም በዘፈቀደ ስለምንኖር

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሮ መኖር ካልተቻለ መፅሀፍ ቅዱስም በየግል መኖርን ይፈቅዳል ግን ሌላ ማግባት አይፈቀድም ተመልሶ በትዳር መጣመር ይቻላል። ሲሆን ሲሆን መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ቢስተካከሉና ሁሉ ደህና ቢሆን መልካም ነው።

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 2 ปีที่แล้ว +1

    አለመሠገድ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ጋዜጠኛ ነህ አጠያየቅህ ግልጽና ግልጽ ነው በነካ እጅህ ሚሥትየዋንም አቅርብልን እንሥማና ፍርድ እንሥጥ በአንዱ በኩል ያለውን ሠምተናል ጥሩውንም መጥፎውንም 🙏🙏

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 2 ปีที่แล้ว +7

    🙏🙏ወንድም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ❤እወዳታለሁ ትወደኛለች ጥሩ ነው ተምሬአለሁ ተምራለች መማር ትርጉም የለውም ቆም ብላችሁ አስቡ ለልጆቻችሁ ስትሉ ተነጋገሩ ተዳር የጋራ ነው ከቡር ነው ከሚስትህ ጋር ቁጭ ብላችሁ መነጋገር ይኖርባችኀል ወይ ፀበል የንስሐ አባት ካላችሁ አማክሩ ሴት ባሏን አክብራ ባል ሚስትን አክብር ያብረሃም እና የሳራ እግዚአብሔር ሰላም 👍

  • @hannatekle9290
    @hannatekle9290 ปีที่แล้ว +6

    One thing I don't understand is, if she saw her parents in abusive relationship and I guess she would never want a guy like her father. So this guy is the complete opposite to her dad and treats her with love and respect and appreciates her.

    • @ori2022
      @ori2022 ปีที่แล้ว

      He lias, he is trying to associate with trauma which is non sense. Even he can not blame her the reason is he knows the truth is the opposite. One thing i don't understand is why he is here.

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +80

    ከይቅርታ ጋር ለወንድ አላዝንም። የእሷን ሳልሰማ አንተ ስላወራህ አንተን ትክክል ነህ ሳይሆን ደግ አረገችህ ጀግና ናት ነው የምለው። እስከመቼ ሴት ትታረዳለች እስከመቼ አሲድ እየተደፋባት ትኖራለች? ሁሌ ተበዳይ ሳይሆን በዳይም መሆን ግድ ይለናል ሴቶችዬ።

    • @zemuyeyimer3772
      @zemuyeyimer3772 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው ማር

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 2 ปีที่แล้ว

      Jegena nate yetabato

    • @muluhilu
      @muluhilu 2 ปีที่แล้ว

      እውነት እውነት እውነት ነው

    • @zteshome75
      @zteshome75 2 ปีที่แล้ว

      👍

    • @የምስጋንእናትyouTube
      @የምስጋንእናትyouTube 2 ปีที่แล้ว +10

      አትሳሳቱ።ባልየክርስቶስ።ምሳሌነው።ሚስትም።የቤቴክራስቴያን።ምሳሌነት።የሁሉም።መደባደብጡሩአደለም።ሴትም።ይሁንወድ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ሚስትየውን ነው ያዳመጥኩት ከዛ ይህን አዳመጥኩ. እሷ ላይ መልስ እንደሰጠው ይህ ትዳር ዋጋ የለውም እንዴ ምነው ለልጆቹ ሲሉ ተለያየው ያሳድጏቸው ለልጆቹም ጥሩ አይደለም ሚስትየው 8 አመት ካለ ደስታ በጭቅጭቅ በድብድብ አብረን የኖርነው አለች ልጆቹን እየጎድ. ትዳር በግዳጅ አይሆንም. ግን አባትየው ልጆቹን እያየ እየረዳ ፍርድ ቤት የሚባል ሳያስፈልጋቸው. እኔ ኮሌጅ ሊሄድ 1 እና 3 አመት የሚቀራቸው ልጆች አሉኝ እኔ እና የድሮው ባለቤቴ በልጅነታችን በደንብ ሳንተዋወቅ ተጋብተን ሁለት ወለድን ግን ሴት ልጄ 2 አመት ወንድ 1 አመት ሲሆነው በስምምነት ተለያየን ግን ይህው 15 እና 17 አመታቸው በገንዘብም በሁሉም ነገር እየረዳን እያሳደግናቸው ነው ሌላው ይቅርና ከውጭ የሚያየን ሰው ግንኙነት ያለን ይመስላቸዋል ግን በጭራሽ ስለልጆቻችን ትምህርት ጤና ተቀራርበን እናወራለን ግን ኮሌጅ ሲጀምሩ የኛም ቅርርብ ይቀንሳል. እንዴ ድሮ ቀረ ለልጆቼ ስል አልጋ ለይቼ እኖራለሁ የሚሉ ምን አይነት ሒወት ነው?

  • @firehwotbirhanu3376
    @firehwotbirhanu3376 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎኛን ይሄ ፕሮግራም በተለይ በቀል የሚባለው እኔም እጋራዋለው ይቅርታ ማድረግ ለደረሰበት ሰው ሊከብድ ቢቻልም እኔ ለምሳሌ ግን ባለቤቴን ሰው ነው የገደለው ሁለተኛ ልጄን 6 ወር አራስ ነበርኩ የመጀመሪያ ልጄ 8አመቱ ነው ሰዎች ልጆቼን ይዤ መነገድ ላይ ስሄድ አደጉ አይደል ገዳዩ እንዴት ሆነ ብለው ሢጠይቁኝ ደነግጣለው ሠውየው የራሱ የተነሳ የገደለበት ምክንያት አለው እኔ ግን ይቅር ብዬው ልጆቼ ደሞ ያባታችን ገዳይ እያሉ አይምሮአቸው ንፁ ሆኖ እነዲያድጉ ፈልጋለው የኛ ማህበረሰብ ደሞ በተለይ ለገዳይ ይቅርታ ማድረግ እንደነውር እንደ ሽንፈት ነው ሚታየው እና ይቅርታ ትልቅ ባህላችን ቢሆን እላለው በዚህ አጋጣሚ እኔም እጋራለው ጥሩ አርገካል ይቅርታ መልካም ነው ብዙየጉደለ ነገር ቢኖርም መልካም ነው እላለው እዮሀዎች ተባረኩ

  • @እማኢትዮጲያዬ
    @እማኢትዮጲያዬ 2 ปีที่แล้ว +6

    አቡ ሴቶች ምስኪን ወንድ አንወድም ፈጠጤ ነን ግንባሯን ብሎ እንኳንም አልገደላት ትግስተኛ ቢሆንጅ ጥፋትም ቢኖርበት ወንድ ወንድ ነው ጥፋት ሊኖርበት ይችላል ከስድብ ይልቅ የሱን ትግስት አደንቃለሁ

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 2 ปีที่แล้ว +23

    በአባትና በእናት ላይ የሚገለጥ ጥሩ ቢሆን መጥፎ ባህሪያት በልጆቻቸው ላይ የሚያመጣውን የተለያዩ ተፅዕኖዎች እንደሉ ቢታወቅም የራስ የሆነ ባህሪን ከተፅዕኖ በመውጣት ማዳበር መልካምና የሚፈለግ ጭምር ነው። አበረታች ውሳኔና ቀጣዩ ነገር ደግሞ እንደሃይማኖታቸው ቢፀልዩ ቢፀለይላቸው እላለሁ።

  • @afomiya348
    @afomiya348 2 ปีที่แล้ว +7

    የዚህን ሰውዬ ትልቅነት የተረዳሁት ያኔ ሬዲዬ ላይ ሳዳምጠው ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ አከበርኩህ 🙏🙏🙏

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 2 ปีที่แล้ว

    ሚስቱ ከወደደችው መምከር አለባት እንጂ መምታት የለባትም
    ለባልየው የምመክረው ሁሉ ነገር ገደብ አለው
    ሰለምትወደኝ ነው የመታችኝ የሚለው ነገር አያስኬድም🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💗💗💗

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንደአንተ ዓይነቱን ወንድምና የትዳር ጓደኛ እግዚአብሔር ያብዛልን፡፡ አይዞህ ወንድሜ ይህ ትዳር መፍረስ የለበትም በመካከላችሁ እንዳትግባቡ የሆነ ክፉ መንፈስ ስለሚኖር በፀሎት እግዚአብሔር በመጠየቅ መልስ ለማግኘት አባቶችን በመጠቀየቅ ወደገዳም በመሄድ በትዳራችሁ እግዚአብሔርን ጣልቃ በማስገባት ክፉ መንፈስ እንዲቃጠል ማድረግ ነው፡፡ ለወንድምህ ያደረግከው መስዋዕትነት እጅግ የሚያስደንቅ ነው፡፡ አይዞህ ወንድሜ ሁልጌዜ ጨለማ የለም አንድ ቀን ብርሃን አለ እንዳንተ ዓይነት የፍቅር ሰዎች ብዙ ፈተናዎች ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡ ይህ ግን እግዚአብሔር ስለሚወድህ ነው ፡፡ እንደሰው ከባድ ቢሆንም እንደእግዚአብሔር ቀላል በመሆኑ በርታ አምላክ ይርዳችሁ፡፡

  • @asdfamilies8301
    @asdfamilies8301 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ተረድቼሀለው ወንድሜ,I feel you!
    እርሱ አምላክ የልባቹሁን ይስጣቹ!

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 2 ปีที่แล้ว +81

    ወይ ዘንድሮ የመጨረሻዉ ጊዜ ትዳር በእንደዚህ መልኩ መጣ

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ ለወንድምህ ያለህ, ልቤን ነካው , የአሁን ጊዜ ወንድም ከወደክበት አያነሳህም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 ปีที่แล้ว +2

    በዚ ትዳር በሐከል እመብርሐን ከነልጃ ከብታ ሰላሙን ታውርድ እውነት መልካም ምኖቴ ነው አለም ሰገድ አንተም አንዱ አስታራቂ ነሕ ብዬ አምናለሂ መልካም ሰው ስለሆክ በርታ

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዛብሄር ታሬክ ቀያሬ ነው ታሬካችሁን ይቀይርላችሁ በምህረት በቸረነት ይጎብኝ ላችሁ በጣም መልካም ሰው ነህ አስተውይ ነህ እግዛብሄር አንድ ያርጋችሁ ሠላም ፍቅር በቤ ታችሁ ይሙላ🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል 2 ปีที่แล้ว +12

    ወይ የጨዋነት ጥግ --ያልታደለች ሴት ጥበብ የጎደላት 😭😭😭😭

  • @sosetg1
    @sosetg1 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ 😢 ለትዳርህና ለልጆችህ ከልብ ታማኝ ነህ በርታ ገንዘብ ይመጣል የሰው ህይወት አይተካም.

  • @tsehayworknehchanal4496
    @tsehayworknehchanal4496 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ በዚህ ትዳር ጣልቃ ግባ. እስኪ ወደ ፀበል ብትሄዱ ጥሩ ነውና እስኪ በቻልነው እንግዘው!! ጎበዝ እንዲህ በህይወቱ እንኳ ተጎድቶ ስንት ወንዶች ሴቶችን በሚያረክሱበት ጊዜ ተመቶ እንኳ ክብሯን ዝቅ አላደረገም መታደል ነው ጌታ ሆይ ነገሮቹ ተስተካክለው ሁለታቸው በአንድ ላይ ለመቅረብ ያብቃቹሁ።

  • @tsiyem
    @tsiyem 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም እና ትክክለኛ ዕይታ ነው አብዛኞቻችን ትዳርን የምንለካው ባደግንበት ቤተሰብ ውስጥ ነው ሁል ጊዜ እየጠጣ እየመጣ እናቱን የሚደበድብ ቤት ውስጥ ያደገች ሴት ልጅ አስፈላጊ የሆነ ሳይኮሎጂካሊ ዕገዛ ካልተደረገላት ወንድ ሁሉ የአባቷን ዓይነት እንደሆነ ማሰቧ የማይቀር ነው፡፡ልጆች ያላችሁ ባለትዳሮቸህ ዛሬ የምታሳድጓቸው ልጆቻችሁ ለነገ ቤተሰብ ምስረታቸው ዓርዓያ ልትሆኗቸው ይገባል፡፡፡እናመሰግናለን፡፡

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 ปีที่แล้ว +1

    ወድ ሁን ማለት ተደባደብ ማለት ነው አለ አደለም ወድ ማለት ጠክር አላማ ይኑርህ የመሳሰሉ ነገሮች ወድ ለመደባደብ ብቻ ነውደ

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 ปีที่แล้ว

      አበጀሽ አቦ ይሄ ሙትቻ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

      የትኛውን ፍቅር ????

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 ปีที่แล้ว +3

    እርግጥ ያአንድ ሰው ሰምቶ ኣይፈረድም ግን እስካሁንእንደሰማሁት በጣም በሳል ሰው ነህ እንግዲህ ባማሓላችሁ የስላሙ አምላክ ይግባ ሰላሙን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sew2023
    @sew2023 2 ปีที่แล้ว +9

    ሙሉውን ስለተከታተላችሁት አመሰግናለሁ።
    I really appreciate those who watch the full video.

    • @jima1991
      @jima1991 ปีที่แล้ว

      ሰክረህ ነው የተጋጋጥከው ከሚስትህ ራስ ውረድ ሲያስጠላ አሳፋሪ

    • @yordatv419
      @yordatv419 ปีที่แล้ว

      Hoooo kkkkkkk movie yelekek mesloh new

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 2 ปีที่แล้ว +1

    እንግዳህ በራሱ ፍልስፍና የሚሰቃይ ሰው ነው ሰው እራሱን ሆኖ ነው የሚኖረው ቤተሰቡን መሆን ሊሆን አይችልም የተወሰኑ ባህሪው በመጠኑ ሊመሳሰል ይችላል ሚስቱ በጣም ቢበዛባት መቆጣጠር ከምትችለው በላይ ስለሆነባት ነው አናቱን በሸክላ ያለችው ሀይል የተቀላቀለበት ትዳር መጨረሻው አጥፍቶ መጥፋትን ያስከትላል መለያየቱ መልካም ነው እሷ ብትቀርብ ብዙ ችግሮቹን እንደምትናገር ነው ብዙ የሚሸፋፍናቸው ነገሮች እንዳሉ ከንግግሮቹ መረዳት ይቻላል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱንም ተመልክቸዋለሁ ሚስቱ ረቂቅና ተንኮለኛ ሴት ነች የምትናገረውን በጥልቀት ለመረመረ አሳሳችም ነች።

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว +36

    ጌታ ሆይ ይህንን ቤተሰብ በፍቅርህን ጎብኛቸው

  • @Selam694
    @Selam694 2 ปีที่แล้ว +6

    1:04 ሰዓት ሙሉ የሰማሁት የትዳር ያለመግባባት, ድብድብ , የቤተሰብ ( የአስተዳደግ ) ተፅእኖ ....... ለረጅም አመታት የቆየ, እስከ ፍርድቤት ፍቺ ድረስ ደርሶ የነበረ , አሁንም ሽማግልዎች እንዳትጠፋፉ ስጋት ያልባቸው ታሪክ በጠቅላላ ግንዘብ ቢያገኝ ግን ትዳሩ እንደሚስተካከል , እመቤት ሆና ከኖረች ትዳሬ ሰላም ይሆናል ማለትን መስማት የምር አስቂ ነው 😂 :: ለነገሩ ወንድ ልጅ ስላለኝ አልስቅም : ነገ ምን ላይ እንደሚጥለ ስለማላቅ :: ግን ያልገባኝ ችግርህ ገንዘብ ነበር ወይ ብፊቱንስ ??? ገንዘብ ከሆነስ የቤተሰብ አስተዳደግ , የወረስነው ምናምን ምን አመጣው ??? ገንዘብስ ባህሪን ይቀይረዋል ወይ ??? ለምንኛውም ወንድምችን ፅንቱን አህንም ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🇪🇹🇩🇪

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሻል ዝም ብሎ ዙሪያ ጥምጥም ይሄዳል ። እኔ እንደተረዳሁት አናዶኛል።

    • @zeritushashego5712
      @zeritushashego5712 2 ปีที่แล้ว

      ………ይህ ጉዳይ ፍፁም ውሃ አላነሳልኘም በኔ ሚዛን ሰውየው እርዳታ ነው የፈለገው እኔ በጣም ገርሞኛል እርዳታ ልመና የለመደ ነው ፡፡@@everythinghappensforarease9121

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 ปีที่แล้ว

      @@zeritushashego5712 ክክክክክ እረ አፈር ይብላ ብር ከሌላቸው ለምንስ ሰራተኛ ቀጠሩ

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን አይነት የገባህ ወንድ ነህ ጥሩ ውሳኔ ነው የወስንከው ኅበዝ በርታ

  • @ABKMST7753
    @ABKMST7753 2 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም ነው ማደንቅህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይመልሰዋል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጠንካራ ነህ ፀሎት አርጉ ደሞ አውሩ አውሩ አውሩ

  • @ወሎየዋ-መ7ቘ
    @ወሎየዋ-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ይህ ትዳር መፍረስ የለበትም አይገባም በፍፁም አለም ሰግድ ወድማችን እባክ ቅድስት ድንግል ማርያምን በእመነት ይዘዘሀት የዘርያቆብ እመቤት እባክሽ ብለህ ለምናት እርሷ ታስተካክለዋለች ይን ትዳር ታደገው ከመፍረስ በፍፁም አይሆንም እጅጉን ያሳዝናል ችግሩን በመነጋገር ፍቱት ታርቀው አንድ ሁነው ባልና ሚስት ልጆቻቸውን ይዘው በፍቅር እዚህ ሚዲያ እደሚቀርቡ ትልቅ እመነት አለኝ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን አሜን👏

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ፈጣሪሆን ስንቱን ኣሳያሀን ጣፍጥፈ ላካችህ ወዳሚዲያ ጊን ባጣም ጃግናናህ ጎባዝ ካውሻ ወንዶች አንታ ትሻላላህ

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 2 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ዮርዳችሁ 🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በእግዛብሔር ደምሩኝ ወገኖቸ

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሔር ይርዳህ እመቤቴ ሰላሙን ታምጣላችው ትዳርህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @alemtsehaykassaw2029
    @alemtsehaykassaw2029 2 ปีที่แล้ว +1

    እጂግ አስተማሪ ታሪክ ነው ፡፡ ተረድቸኻለሁ ፡፡ የኑሮ ሁኔታችን ሁሉንም ተመሳሳይ ሒወት እንድንመራ አድርጎናል ፡፡ ፍቅር!!!! ፍቅር!!!! አትበሉ ; “ ፍቅር ምን ይብላ”

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢዮሀ እንኳን ደህና መጣችሁ አሌክሶ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ብዙ ጊዜጥቃት አድራሽዎች ወንዶች ነው እስከ ህይወት ማጥፋት ደረጃ ሴትም በደልን ሲፈጽሙ ባላቸውም ግን እዚሁ ሚዲያ ላይ እሰማለሁ ቆይ ካልተግባቡ እኮ ፍቺ አለ ምን ጉድ ነው

  • @ermyasayele
    @ermyasayele 2 ปีที่แล้ว +21

    I believe and i am sure , there is nothing you can tell him, this guy is well machured and understand the cause root problem and solution,
    He construct and build well all the way from the beginning to how developed, and i am finshed too.
    Good guy.

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 2 ปีที่แล้ว +7

      too nice wow love his brain love his positivity

    • @bruktawettesfaye7647
      @bruktawettesfaye7647 2 ปีที่แล้ว +6

      He is educated

    • @ziytuna2961
      @ziytuna2961 2 ปีที่แล้ว

      You got it he is very nice guy ,so women should be behave because this kind of man is rare .Most of ethiopia men are verbally ,emotionally and physically abusive and they should stop copying bad old generations.

    • @nebelbalesatu4505
      @nebelbalesatu4505 2 ปีที่แล้ว +6

      The big issue with the marriage is the physical touch against each other. That is not good for the kids and the marriage. He was also honest saying he is struggling financially. I feel for him and what his family going through. He should stop talking to people. I went through a tough separation and one thing that kept me going was I used to exercise , i was able to spend quality time with the kids when it is my turn and went back to school for further education. This will pass bro ...stay strong, and go for your dreams.

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 2 ปีที่แล้ว

      @@nebelbalesatu4505 must divorce

  • @yannimichael1044
    @yannimichael1044 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር በቤታችሁ ይግባ የኔ አባት 🙏

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞህ በርታ። አንተን ለመሆን መሞከርህ ጥሩ ነው። ግን መልካምነትህን አታጥፋው። ለሷም ልቦና ይስጣት።

    • @fudiifstaifig320
      @fudiifstaifig320 2 ปีที่แล้ว

      ወለሂ ኢነም እንዳዚ አይነት በህሪ አለቢኝ አባቴ ሃይላኘ ነዉ ኢነቴ ምስክነት ባሌን በአበቴ ኢይታ ያይወለሁ

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይረዳሀል አይዞህ እህቴ እባክሸ ብዙውን ነገር አልፈሸ ሊነጋሲል አትጨክኚ ብዙ የማይገባንን ዋጋ ከፍለናል ያንቺባል እኮ ለቤተሰቡ ለትዳሩ ዋጋ እየከፈለ ነዉ ተረጂው ፍቺ ሀጢያት ነው ተባረክ

  • @merodaeyuel6711
    @merodaeyuel6711 หลายเดือนก่อน

    ታሪካዊ ሴት ነች።ሴቶች በዚህ ሁኔታ ከመጎዳት እራሳቸውን መከላከል ና ማጥቃት ቢጀምሩ እየሆነ ያለው ለከት ያጣ የሴቶች ጥቃት ይቆም ነበር።ሰውዬው እንደ አፉ ከሆነ ጥሩ ማስተዋል አለው።ነገር ግን አንተ ባል ስለሆንክ ከአንተ ጎን ለመቆም አልችልም።ጀግና ና ለሴቶች ተምሳሌት የሆነች ናት።!

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 2 ปีที่แล้ว +7

    You are so welcome my brother to come over here and teach the family and relationship. this is not only your home. But first take care yourself.

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሰተማሪ ነው ወንድማችን ለባልተቤትህም እግዚአብሔር ወደሪሶ ይመልሳት

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው እመ ብዙሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ🙏እይዞችሁ ወንድሜ ፀሎት እድርጉ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት አስተዋይ ሰው ነዉ እኔ ብሆን ደስ የምለኝ በፀሎት በርትቶ በእምነታቸው ፀንቶ ሁለቱም ተስተካክሎ አንድ ላይ ብሆኑ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይጨመርበት🙏

  • @tadia7796
    @tadia7796 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ አንተ ሲጀመር የምትኖረው ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰብህም ጭምር ነው በወንድምህ አይተነዋል አሁንም እንኳን ተረፍክ የደግነትህ ልበ ቅን ሰው ነህና እግዚአብሔር ይርዳህ ባለቤትህንም ከምትለው ሰምተን ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ማቻቻሉን ፍቅሩን ይስጣችሁ በፀሌት አስብሃለሁ በርታ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይርዳህ እመቤቴ ትድረስላችሁ አሜን 🙏🏽