ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በተለምዶ "የገበሬ መኪና" ተብለው የሚታወቁት፥ ከኋላቸው ክፍት፣ ጉልበት ያላቸው፣ እቃዎችን ለመጫን ስለሚያገለግሉና መኪናዎቹ ትልልቅ ስለሆኑ እንጂ ለመግዛት አቅሙ ያለው ማንኛውም ሰው አይዛቸውም ወይም "ለገበሬ" ተብለው ተሰሩ ማለት አይደለም። ልክ በሀገራችን እንዳለው በውጪውም ሀገር ገበሬ ያልሆኑ በተለያየ ሙያ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ይይዙዋቸዋል።