ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃቂዬ በጣም ጠፍተሀል እዳለ ነው ድምፅ የ90ዎቹ ፈርጥ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬን አያርገው አቤት በዚ ዘፈን አብደንበት ነበር አይ ትዝታ የኔ ምርጦች ሊዬ ቃል ትሱ መቅዲዬ ናፍቂ አስፊቲ መልካም ሳምት ይሁንላቹ ለሁላችሁም ከካሜራ ጀርባ ያላቹ በሙሉ
አቤትትትት ቃቂ የቃላት አገላለፅህ የ90ወቹ ፈርጥ ይመችህ
Oh Bro glad to see you back. 90s forever. I have no idea what happened to you. Good job ebs...took me back to good old memory. The performance is like another video clip. Good luck
90ዎቹ ትዝታችን እናመሰግናለን ደግሞ ስምህ በጣም ያምራል ይስሐቅ ዛሬ ገና ማወቄ ነው 😘💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
I remember this song.... I miss oldies.,.... ዛሬማ ማንም እየተነሳ እንኮን Beyonce ካልሆንኩ እያሉ።።።
ምንም የተቀየር ነገር የለም ትዝታ ምርጥ ልጅ ጠፍተሃል
Legend is back from Somalia
SOS FOREVER KAKI BRO!
I am very happy to this time kaki is good singer waw i remember this time
ቃቂዬ አንደኛ ምንም የተቀየረ ነገር የለም👏👏
ወይኔ ማህተብህ ግን በጣም ያምራል
ጎበዝ ነህ ግን ምን ሁኖ ነው ተቀጀቀጀ የሚጠይቀው ነው ያቀጀቀጀው እህህህህህህህህ በሰላም አይመስለኝም
በትክክል 90 ዎች በጣም ፍቅር 😘😘😘
Lovely artist good see you.........
ቃቂ ወንድማችን ትዝታ አመጣብን 😍😍😍🇪🇹
በኢትዬጵያማ አብሮ ማደግማ የለም አይተንም አላውቅም
ቃቂ ቆንጆ ነህ ልበል አሁንም ለኛ ትውልድ አቀቅንልን አንተም ነህ አማላይ አላህ ይጠብቅ
Mno kuletam nesh hoooo😁😂😂
@@nurukasaye3607 አመሰግናለሁ ማድነቅ ስድብ ከሆነ ምላሹ ደግሜ ላመስግን አመሰግናለሁ
Are ykrta enatu ግልፅነትሽ ደስ ብሎኝ ነዉካስቀየምኩሽ ይቅርታ እሺ 🙏🙏🙏
@@nurukasaye3607 አመሰግናለሁ ግን ብቀየም ይቅርታ አልጠይቅሺም ነበር አላህ ሁላችንንም አፉ ይበለን
Are wend negnn
98beautiful memory
አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
ዋው
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!'
Why you guys cut it off his interview he was talking good stuff abt Ethio
🙄🙄🙄
This guy is talented. He seems traumatized by TPLF in the past.
Wow Tizita👍👍👍🙏
🥰🥰🥰🥰👏👏👏
Weyine melikik 😍😘
yena konjo ቃቂየ
አማላዬ ምውደው ዘፈን ከሱ ሌላም ዘፈን አለው ?
የአስቴር ከበደን ሙሉ አልበም ደግሞ ሰርቶታል በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
90ቹ ምርጥ
Yene konjo enqan dena metak
😍😍😍
😍😍😍Kaki
ሰነፍ አንድ እንኳን ካሴት ሳትሰራ ማውራቱ አይከብድም
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘 90’s
Minew alasora alshiw eko
ለምድነዉ እለተሰበት የሚባለዉ ምን ማለት ነዉ
እለተ ሰንበት ማለት የሰንበት ቀን ማለት ነው እሁድ ቀን በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሰንበት ነው የሚባለው ለዛ ነው 🙏
ቃቂ 90th ሲባል ዘፋኞቹ ብቻ ነዉ እንዴ 🤔
ቃቂ ማለት ተናገር ማለት
🥰😍😍😍😍
Kaki mrt sew wdddd
አስባቹታል።እያየች ስትስቅ 130 ሰው ማለቁ ነዉ ።
Qakiye yenekonjo swedh , fkir neh bak
Lik nak negarilen leahunochu asgebalachew
😅
ወይ ጉድ ! አይ ዘመን ! የንዋይን ዘፈን በግጥሙ የሚደነቅበት ግዜ ላይ ደረስን ? ዘፈኑ በተለቀቀበት ዘመን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ እነ አሸናፊ በደቡብ የተቹት ትዝ ይለኛል :: ለመሆኑ እነይልማ ገ/እብ ባሉበት ሐገር የንዋይን ግጥም የሚያደንቅ የዋ ሰው አመጣችሁ ?
ንዋይ እኮ በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነው አታውቅም እንዴ?
ፍየል ቅጠል እንጂ አትበላም እንጉዳይበጥርሷ 30 ባይኗ መቶ ገዳይ ይሄ ነው ግጥምኮ ያለን ይሄ ግጥም የወል ግጥም ሊባል ቢችልም ቀሺም ነው
@@marietedla9997 አሁን አንተ የፍየሏ ምግብ ነው ቅር ያሰኘህ ወይስ ልጅቷ ስትስቅ 30: በዓይኗ ስትመለከት 100 ሰው መግደሏ ነው?
@@Mandf-fikir4ever ፍየሏ እንጉዳይ አልበላም ማለቷ ልበልህ /ሽ ? ከተስማማህ /ሽ መልካም እኔን ግን አልተስማማኝም የማለት መብቴን ጠብቅልኝ / ቂልኝ
@@marietedla9997 😂😂😂😂 መብትህን ጠብቄልሃለሁ ግን የንዋይ ግጥሙ በአብዛኛው ምርጥ ነው ሙዚቃዎቹን አዳምጠውና ትፈርዳለህ በዚህ ግጥም ብቻ አትወሰን ብዬ ነው👍
ካስማሰ ሙዚቃ ከየት እደሚያመጣ ታወቀ th-cam.com/video/Q-4rbEt8BYk/w-d-xo.html
ሰብስክራይብ አርጌያለው ግን Ethio instrument ብዬ Search ሳረግ አይመጣም
@@dawitdave6328 ደምረኝ ወንድም
@@ድንበሬቲዩብ ምን ጣጣ አለው እደምርሻለው✌
@@dawitdave6328 አመሰግናለሁ
ቃቂዬ በጣም ጠፍተሀል እዳለ ነው ድምፅ የ90ዎቹ ፈርጥ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬን አያርገው አቤት በዚ ዘፈን አብደንበት ነበር አይ ትዝታ የኔ ምርጦች ሊዬ ቃል ትሱ መቅዲዬ ናፍቂ አስፊቲ መልካም ሳምት ይሁንላቹ ለሁላችሁም ከካሜራ ጀርባ ያላቹ በሙሉ
አቤትትትት ቃቂ የቃላት አገላለፅህ የ90ወቹ ፈርጥ ይመችህ
Oh Bro glad to see you back. 90s forever. I have no idea what happened to you. Good job ebs...took me back to good old memory. The performance is like another video clip. Good luck
90ዎቹ ትዝታችን እናመሰግናለን ደግሞ ስምህ በጣም ያምራል ይስሐቅ ዛሬ ገና ማወቄ ነው 😘💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
I remember this song.... I miss oldies.,.... ዛሬማ ማንም እየተነሳ እንኮን Beyonce ካልሆንኩ እያሉ።።።
ምንም የተቀየር ነገር የለም ትዝታ ምርጥ ልጅ ጠፍተሃል
Legend is back from Somalia
SOS FOREVER KAKI BRO!
I am very happy to this time kaki is good singer waw i remember this time
ቃቂዬ አንደኛ ምንም የተቀየረ ነገር የለም👏👏
ወይኔ ማህተብህ ግን በጣም ያምራል
ጎበዝ ነህ ግን ምን ሁኖ ነው ተቀጀቀጀ የሚጠይቀው ነው ያቀጀቀጀው እህህህህህህህህ በሰላም አይመስለኝም
በትክክል 90 ዎች በጣም ፍቅር 😘😘😘
Lovely artist good see you.........
ቃቂ ወንድማችን ትዝታ አመጣብን 😍😍😍🇪🇹
በኢትዬጵያማ አብሮ ማደግማ የለም አይተንም አላውቅም
ቃቂ ቆንጆ ነህ ልበል አሁንም ለኛ ትውልድ አቀቅንልን አንተም ነህ አማላይ አላህ ይጠብቅ
Mno kuletam nesh hoooo😁😂😂
@@nurukasaye3607 አመሰግናለሁ ማድነቅ ስድብ ከሆነ ምላሹ ደግሜ ላመስግን አመሰግናለሁ
Are ykrta enatu ግልፅነትሽ ደስ ብሎኝ ነዉ
ካስቀየምኩሽ ይቅርታ እሺ 🙏🙏🙏
@@nurukasaye3607 አመሰግናለሁ ግን ብቀየም ይቅርታ አልጠይቅሺም ነበር አላህ ሁላችንንም አፉ ይበለን
Are wend negnn
98beautiful memory
አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
ዋው
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!'
Why you guys cut it off his interview he was talking good stuff abt Ethio
🙄🙄🙄
This guy is talented. He seems traumatized by TPLF in the past.
Wow Tizita👍👍👍🙏
🥰🥰🥰🥰👏👏👏
Weyine melikik 😍😘
yena konjo ቃቂየ
አማላዬ ምውደው ዘፈን ከሱ ሌላም ዘፈን አለው ?
የአስቴር ከበደን ሙሉ አልበም ደግሞ ሰርቶታል በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
90ቹ ምርጥ
Yene konjo enqan dena metak
😍😍😍
😍😍😍Kaki
ሰነፍ አንድ እንኳን ካሴት ሳትሰራ ማውራቱ አይከብድም
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘 90’s
Minew alasora alshiw eko
ለምድነዉ እለተሰበት የሚባለዉ ምን ማለት ነዉ
እለተ ሰንበት ማለት የሰንበት ቀን ማለት ነው እሁድ ቀን በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሰንበት ነው የሚባለው ለዛ ነው 🙏
ቃቂ 90th ሲባል ዘፋኞቹ ብቻ ነዉ እንዴ 🤔
ቃቂ ማለት ተናገር ማለት
🥰😍😍😍😍
Kaki mrt sew wdddd
አስባቹታል።እያየች ስትስቅ 130 ሰው ማለቁ ነዉ ።
Qakiye yenekonjo swedh , fkir neh bak
Lik nak negarilen leahunochu asgebalachew
😅
ወይ ጉድ ! አይ ዘመን ! የንዋይን ዘፈን በግጥሙ የሚደነቅበት ግዜ ላይ ደረስን ? ዘፈኑ በተለቀቀበት ዘመን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ እነ አሸናፊ በደቡብ የተቹት ትዝ ይለኛል :: ለመሆኑ እነይልማ ገ/እብ ባሉበት ሐገር የንዋይን ግጥም የሚያደንቅ የዋ ሰው አመጣችሁ ?
ንዋይ እኮ በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነው አታውቅም እንዴ?
ፍየል ቅጠል እንጂ አትበላም እንጉዳይ
በጥርሷ 30 ባይኗ መቶ ገዳይ
ይሄ ነው ግጥምኮ ያለን ይሄ ግጥም የወል ግጥም ሊባል ቢችልም ቀሺም ነው