🔴ማጠቃለያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @abrshyehaymi6362
    @abrshyehaymi6362 5 วันที่ผ่านมา +8

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከጅጅጋ ነው የምኖረው ሁሌም የርሶን ትምህርት ሳላዳምጥ አልውልም ጌታ ወደ ህይወት መንገድ ይምራኝ

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የቅዱሳን በረከት ይደርብን!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ 🤲ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማል ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 4 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር :አሜን አሜን አሜን:የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን :በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን:አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏✝️

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን ❤

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @somemeash-ot8yy
    @somemeash-ot8yy 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kal hiwot Kale berket yasemalen be edmi be Tena yetbkilen Memhir 🙏🙏🙏

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት የቅዱሳን አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡ እኛንም አምላከ ቅዱሳን የተግባር ሰው ያድርገን ፡፡

  • @tigisttaye9803
    @tigisttaye9803 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑሩልኝ ጥቅሜ ለኔ

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር 🤲

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
    @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ 4 วันที่ผ่านมา

    የሕወትን ቃል ያሰማልን እመቤቴ አትለየወት ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኔ አባቴ❤❤😢

  • @ሔርሞን-ቀ
    @ሔርሞን-ቀ 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱሳኑ በረከታቸው አይለየን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @lidiyat
    @lidiyat 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Makimakigebre
    @Makimakigebre 5 วันที่ผ่านมา

    መምህር እኔ ምን እንደምል አላውቀውም እግዚአብሔር ባድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አገልግሎቶወን እግዚአብሔር ያስብልወ እኛንም ደግሞ የምንሰማውን ትምህርት ከመስማት አልፎ በሕይወት እንኖረው ዘንድ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yemsrachmulugeta8880
    @yemsrachmulugeta8880 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለሕይወት ቃለበረከት ያድልልን ።

  • @سميرهسميره-د5ك
    @سميرهسميره-د5ك 5 วันที่ผ่านมา

    ያብዝህ ለከ ፀጋኁ ቃለ ሕይውት ያሰምዕ ለነ ረቢ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 5 วันที่ผ่านมา

    ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @tiruneshgizaw1473
      @tiruneshgizaw1473 5 วันที่ผ่านมา

      EGZIABHER YEMESGEN EGZIABHER YEMESGEN EGZIABHER YEMESGEN ENDEZIH BEANTE LAYE ADRO YASTEMAREN AMLAK BEDME BETENA YETEBKLEN

  • @dawitteklu7444
    @dawitteklu7444 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!
    አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል የሚለውን መዝሙር እኔም በጣም ነው የምወደው እባክዎን የሚስተካከለውን ይንገሩኝ እና አስተካክዬ ልዘምረው

    • @dawitteklu7444
      @dawitteklu7444 5 วันที่ผ่านมา

      ቴክላ ማለት ምን ማለት ነው

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 5 วันที่ผ่านมา

    ማስተዋል ያድለን