ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ ስብከት ነፍሰ-ገዳዩን ኃጢአት ነው ያላልክ ሰባኪ - ፈጣሪ ያያል!
ደርግ ናልኝ! ለምን እጅ ከፍንጅ አስረው በሚዲያ አሳይተው የሞት ፍርድ አይፈርዱባቸው! ድሃ እያለቀሰ!!!
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
ነዳጅ ማደያዎች ሰፊ መሆን አለባቸው በዚያ ላይ በግራና በቀኝ ከ10 በላይ መቅጃዎች ሊዘጋጁ ይገባል። ይህ ባልሆነበት በአንድ መቅጃ ማስተናገድ ለዚያውም አዲስ አበባን በሚያህል ትልቅ ከተማ ኧረ አይነፋም😮 መቼ ይሆን ግን የምንሰለጥነው?
🔻አብይ አህመድ የስዩም ተሾመን ጫት መግዣ ሳንቲም መክፈል አቁሞ ነው🙄
ሰላምታይ የድርሰ ናፈቆቴን ያሰርዳኸሁን ግልፀ ሆነ የምችህ ሁልትኛው ፓርት ፈሪሙን ሰራህት❤❤❤❤
ስዩም ከአመነ ነገሩ የምር ነዉ የማንንም ደደብ አቅሙን የማይመጥን ስራ ይሰጠዋል የነዳጅ መጨመር በአለም ላይ አንድአይነት ነው የህዝቡን ኑሮ በደንብ ያከብዳል በሚገርም ሁኔታ የኢትዮጵያ ነዳጅ ዋጋ ገና ዝቀተኛ ነበር መንግሥቱ ስለሚደጉመዉ የትም ቦታ ካለው ዋጋ ነዳጅ አለኝ ይባላል ይዉጣልን በሀገራችን ባለሀብቶች ብቻ የዉጪ ድርጅት ከያዘችው ሀገር ያመሳቅላሉ በሰላም እንድንጠቀምበት አይፈልጉም የታወቀ የተፈተነ ስለሆኑ የሀገራችን ባለሀብቶች በጥምረት ያዉጡልንአሁኑኑ መጯጯህ ይብቃ ።
የብልጽግና ተከፋይ ዩቲዩበሮች ብልጽግና ላይ ዞሯል። እነዚህ ሰዎች ሮቦት ናቸው ለከፈላቸው ይጮሀሉ።
ስዩም ግን ሰክሮ ነው ዛሬ? ምነው የህዝቡን ብሶት ዛሬ ብቻ ገባው።
እናመሰግናለን
Turks በእዉነቱ የኢትዮጵያ ነገር በጣም ያሳዝናል በብልጽግና ዘማን ብዙ ችግር እየተፈጠረ ነው መንግስት የሰዉን ንብረት በግልጽ ልዛራፉ በየቀኑ አዲስ ሕግ እያወጣ ነው
አያገባኝም/አያገባችሁም ይህ ምሳሌ ለማን ይሆናል ትላላችሁአንድ ገበሬ ነበርገበሬው (በሬ፣ዶሮ፣ፍየል) ነበረውየገበሬው ቤት እያረጀ መሄድ ምንም አይነት ጥገናና እንክብካቤ አያደረግለትም ቤቱ ዝናብ እያፈሰሰ ሱሄድ ሚስቱ እድሳት ይደረግለት ስትለው ዝም ይላልበቤቱ ስር እባብ አለ ይህንን እባብ ያየችው መከረኛዋ ዶሮ ስትጭር አይታው ለፍየል ስትነግርው አያገባኝም ብሎ ዝምለበሬው ስትለግርው በሬውም እኔን አያገባኝምየገበሬው ሚስት ለምግብ ማብሰያ እንጨት ስትፈልግ እባቡን አይታ ለባል ስትነግርው ባል በወጥመድ አጥምዶ የእባቡን ወገብ ይይዘዋልእንደተለመደው የገበሬው ሚስት እንጭት ስትፈልግ ይህ እባብ መርዙን እሴትዮዋ ላይ ይርጫል ከዚያ በእባብ የተነደፈችው ሴት ወደሃኪም ቤት ትወሰዳለች ህክምና እየተደረገላት እያለች ምግብ አስፈላጊ በመሆኑ ዶሮዋ ታርዳ ትቀርባለች አሁንም ተጨማሪ የምግብ ለውጥ አስፈላጊ መሆኑን ሃኪሙ ያዛል ቀጥሎ ፍየሉ ታርዶ ይቀርባል ትበላለች ነገር ግን ሴትዮዋ ማትርፍ አልተቻለም እና ወደማይቀረው ሞት ስትሄድበሬው ታርዶ ሽኝት ተደረገላት ያ ገበሬ ሁሉንም አጥቶ ምንም ሳይቀረው ለድህነት ተዳረግየአያገባኝም/አያገባህም ውጤት ይህን ይመስላል ጠቃሚና አስተማሪ ከሆነ አሰሙኝ!ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶአለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል?
እኔ ለሹፌሮች ቅርብ ነኝ ምን ያህል እንደተማረሩ በትራፌክ ነዳጅ በማጣት ተጨማሪ በኑሮ ውድነት ይነግሩኛል የአውቶሞቲቭ ባለሙያ ነኝ መካኒካልና የኤሌክትሪክ ውስብስብ ሥራዎችን ሰርቼላቸው ከግማሽ በላይ ነው ቀንሼ የማስከፍላቸው ምክንያቱም እኔ ከኢትዮጵያ ልጆች ጋር ነው ያደኩት
Dessu❗️👍👍👍
የመንግስት አካላት እጅ ከሌለበት መደያዎችን ህዝብ ስነስርዓት ማስያዝ ይችላል ግድ ዬለም።
ችግሩ ሕጉን ማን እንደሚያወጣው አይታውቅም ሁሉም ባለስልጣን ሕግ አውጪ ሆኗል ከእንቅልፋቸው ሲነሱ አዲስ ሕግ ያውጣሉ ሕዝብን ይዘርፋሉ የገረመኝ ነገር ቢኖር ሕጉ ከሕዝብ ላይ ነው ገንዘብ መዝረፍ ነው የሚመስለው እንጂ ለሃገር የምጠቅም ሕግ አይደለም የሚያጸድቁት ስለዚህ መንግስት ሌባ ሆነ ውይ? ነው የሚይሰኘው
የኢቶፓያ ህዝብ እያለቀሰ አይኖርም ተዝህ ቡሀላ አንታገስም
አይ እህቴ የተፈለገውስ ይኸው ኘይደል? ሞኚት ጉልበት አትጨርሺ!
መጀመርያ መንግስትን ከመውቀስ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ
ይህ የጋላ ባለስልጣን በቅሌት መዉረዱ ስለማይቀር ዘርፋ ልባረር የማለት ተግባር ላይ ናቸዉ ምድረ ዱርዬ አህያ ሁላ😢
But why blame the guy, he just a spokesman, the whole system is rotten.
ውሸትን እንደእውነት አድርጎ ነገረን እንጂ ዘሬም ሰልፉ የትየለሌ ነዳጁ በጎን ዋ ይች ቀን ታልፍና መተዛዘብ አይቀሬ ነው።
Yemanew hodam...min agebachihu yemikew dedeb hodam balegee nrh
እኔ ግን የሚለው መቼ ነው ህዝቡ በሀይል ተነስቶ የራሱን መብት የምያስከብረው ከዝ በለይ ምን እንድመጣ ነዉ የምጠብቀው ወይስ በባርነት ለመኖር ዎስኖል ማለት ነውከኬንያ እንኳን አይመራም ግን ለምን ይህን የህል ፈሪ ትውልድ ታፈጣረ ያሳዝናል ።
ቆይ ምን አርጉ ነው ሚሉን ኧረ ይሄ መግስ ተቀመጠ እንጂ እኔ ያመጣው ፋይዳ አልታየኝም አላህ ፍትሀዊ መሪ ይስጠን
ደሱዬ፤ ጀግናዬ፥ እውነተኛ፥ አገር ወዳድ ሌቦች አቢቹን የጠሉ፥ የሱ ተቃራኒዎች፤ የድሆችን እንባ የሚጠጡ ይዋረዳሉ!!!
ሞትን ይጋፈጣል? ወይስ ያጋፍጣል?
ምን አገባህ ያልከው ለመሆኑ የት ቁጭ ብለህ ነው? ህዝብ ማለት አገልጋይ, ተገልጋይ , አሳዳሪ, አዳሪ ሆኖ ነው . ማነው የውጭ ዜጋው ምን አገባህ የምትለው ወይስ የውጭ ዜጋ ነህ?
ቤንዚን በንጉሡ ግዝ 0.65ሣንቲም ነበር በ1966ዓ/ም 2ዳቦ በ5ሣንቲም ይሽጥ ነበር
Hezbe hoy ehen mengest tebabreh kelaswegedk ehe Awre mengest gezgezo gesgezo ychershal TENES
እረ ባክህ አስር ጊዜ ፖለቲካ አልፈልግም እያልክ አትንተፋተፍ!!___ ወይ ደፈር ብለህ አውራ ወይ ደግሞ ጉዳዩን አታንሳ!... እንዴ ውጭ ሀገር አይደለም እንዴ ያለኸው! ቆፍጠን በል !
Alieba Sirat Biltsigna❗️
ድከሙብሏችሁነዉ ህግ ወደቀ አልሰማችሁም
ቆይ አስፈላጊ እርምጃ ተወስዱል ሚባልው ነገር በሚሊታሪም ውስጥ በሲቪል ስሰማ ተመሳሳይ ከሆነ አደጋ እንዳለው ነው ሚሰማኝ ::
ባለ ቦቴ ከምትቀጣ ከፍ በል እና ባለስልጣኑን ጠይቀው 😡
Minister offisum yemifelgew mezref slehone erasu bemifetrew cheger ke 100 milion berr belay ke dhaw zerefual
የምን "መወዣገብ" ነው የምታወራው? ምነው ነፍስ እያጠፋ "ባንዳ" ሲል አበራችሁት እና ነው ዛሬ ደግሞ "ባንዳ" አትበለኝ የምትሉት። በለመደ አፉ ገና ይጨርሳችኋል። ሆድ-አደሮች በልክ!
ዛሬ ምን ተገኘ? ተአምር ነው ይሄ? ግራ በገባው አገር ግራ የተጋባ "ሆድ-አደር" ተምሳሌቶች ፈሉ።
ሥዩም ተሾመ ዛሬ ተሰማህ?
ምን አገባህ ያልከው ሰውዬ ግን አይምሮህ ግን ይሰራል ምናዊ ነህ ግብጻዊ ነህ?
አንተ ደግሞ ፈጣሪንና ፖለቲካን አታምታታ። አይ ማን ይውደቅ አላችሁ? እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር አለች --- የፈራችሁትማ አይቀርም ጻድቁ የደም ጎርፍን አይቶ አይቶ ጽዋው ሞልቷል።
Mengest memerat alemechalun tetekmachu habten mefter yegizew beltet kehone koye
aram
Hodamoch kegna gar abroad ketesemachew ...endet des yilal..gifa bil demoz new yimikoretew
ይድረስ ለስዩምየታባህ አንተ አስታየት ሲሰጥህ ሰውን የወያኔ ሰው ነው ትል የለ የተመታህ ሲጀመር የብልፅግና ሚኒስቴሮች እንደመሪያቸው የሰከሩ ናቸው
ወይ ዘንድሮ
የሕዝብ እልቂትን በጫት ከልለህ ስታስፈጀው ምነው አልተናገርክ?
ለገሰ ቱሉ ለመሆኑ ዶክተር ናቸው
ዘንድሮ እኮ እርኩሱ እና ቅዱሱ መለየት ነው የተቸገርነው
ወየው የተመታ ኮመት በትክክል👍😁
ጫት አንቆ ያስጎራህ አንተን ገና አሁን በስምህ ጠሩህ። ይበልህ ያንሳል።
ወያነ ናልኝ
👎
bertaaa
አይ ስብከት ነፍሰ-ገዳዩን ኃጢአት ነው ያላልክ ሰባኪ - ፈጣሪ ያያል!
ደርግ ናልኝ! ለምን እጅ ከፍንጅ አስረው በሚዲያ አሳይተው የሞት ፍርድ አይፈርዱባቸው! ድሃ እያለቀሰ!!!
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
ነዳጅ ማደያዎች ሰፊ መሆን አለባቸው በዚያ ላይ በግራና በቀኝ ከ10 በላይ መቅጃዎች ሊዘጋጁ ይገባል። ይህ ባልሆነበት በአንድ መቅጃ ማስተናገድ ለዚያውም አዲስ አበባን በሚያህል ትልቅ ከተማ ኧረ አይነፋም😮 መቼ ይሆን ግን የምንሰለጥነው?
🔻አብይ አህመድ የስዩም ተሾመን ጫት መግዣ ሳንቲም መክፈል አቁሞ ነው🙄
ሰላምታይ የድርሰ ናፈቆቴን ያሰርዳ
ኸሁን ግልፀ ሆነ የምችህ ሁልትኛው
ፓርት ፈሪሙን ሰራህት❤❤❤❤
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
ስዩም ከአመነ ነገሩ የምር ነዉ የማንንም ደደብ አቅሙን የማይመጥን ስራ ይሰጠዋል የነዳጅ መጨመር በአለም ላይ አንድአይነት ነው የህዝቡን ኑሮ በደንብ ያከብዳል በሚገርም ሁኔታ የኢትዮጵያ ነዳጅ ዋጋ ገና ዝቀተኛ ነበር መንግሥቱ ስለሚደጉመዉ የትም ቦታ ካለው ዋጋ ነዳጅ አለኝ ይባላል ይዉጣልን በሀገራችን ባለሀብቶች ብቻ የዉጪ ድርጅት ከያዘችው ሀገር ያመሳቅላሉ በሰላም እንድንጠቀምበት አይፈልጉም የታወቀ የተፈተነ ስለሆኑ የሀገራችን ባለሀብቶች በጥምረት ያዉጡልንአሁኑኑ መጯጯህ ይብቃ ።
የብልጽግና ተከፋይ ዩቲዩበሮች ብልጽግና ላይ ዞሯል። እነዚህ ሰዎች ሮቦት ናቸው ለከፈላቸው ይጮሀሉ።
ስዩም ግን ሰክሮ ነው ዛሬ? ምነው የህዝቡን ብሶት ዛሬ ብቻ ገባው።
እናመሰግናለን
Turks በእዉነቱ የኢትዮጵያ ነገር በጣም ያሳዝናል በብልጽግና ዘማን ብዙ ችግር እየተፈጠረ ነው መንግስት የሰዉን ንብረት በግልጽ ልዛራፉ በየቀኑ አዲስ ሕግ እያወጣ ነው
አያገባኝም/አያገባችሁም
ይህ ምሳሌ ለማን ይሆናል ትላላችሁ
አንድ ገበሬ ነበር
ገበሬው (በሬ፣ዶሮ፣ፍየል) ነበረው
የገበሬው ቤት እያረጀ መሄድ ምንም አይነት ጥገናና እንክብካቤ አያደረግለትም ቤቱ ዝናብ እያፈሰሰ ሱሄድ ሚስቱ እድሳት ይደረግለት ስትለው ዝም ይላል
በቤቱ ስር እባብ አለ ይህንን እባብ ያየችው መከረኛዋ ዶሮ ስትጭር አይታው ለፍየል ስትነግርው አያገባኝም ብሎ ዝም
ለበሬው ስትለግርው በሬውም እኔን አያገባኝም
የገበሬው ሚስት ለምግብ ማብሰያ እንጨት ስትፈልግ እባቡን አይታ ለባል ስትነግርው ባል በወጥመድ አጥምዶ የእባቡን ወገብ ይይዘዋል
እንደተለመደው የገበሬው ሚስት እንጭት ስትፈልግ ይህ እባብ መርዙን እሴትዮዋ ላይ ይርጫል ከዚያ በእባብ የተነደፈችው ሴት ወደሃኪም ቤት ትወሰዳለች ህክምና እየተደረገላት እያለች ምግብ አስፈላጊ በመሆኑ ዶሮዋ ታርዳ ትቀርባለች አሁንም ተጨማሪ የምግብ ለውጥ አስፈላጊ መሆኑን ሃኪሙ ያዛል ቀጥሎ ፍየሉ ታርዶ ይቀርባል ትበላለች ነገር ግን ሴትዮዋ ማትርፍ አልተቻለም እና ወደማይቀረው ሞት ስትሄድ
በሬው ታርዶ ሽኝት ተደረገላት ያ ገበሬ ሁሉንም አጥቶ ምንም ሳይቀረው ለድህነት ተዳረግ
የአያገባኝም/አያገባህም ውጤት ይህን ይመስላል ጠቃሚና አስተማሪ ከሆነ አሰሙኝ!
ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ
ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ
አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ
ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል?
እኔ ለሹፌሮች ቅርብ ነኝ ምን ያህል እንደተማረሩ በትራፌክ ነዳጅ በማጣት ተጨማሪ በኑሮ ውድነት ይነግሩኛል የአውቶሞቲቭ ባለሙያ ነኝ መካኒካልና የኤሌክትሪክ ውስብስብ ሥራዎችን ሰርቼላቸው ከግማሽ በላይ ነው ቀንሼ የማስከፍላቸው ምክንያቱም እኔ ከኢትዮጵያ ልጆች ጋር ነው ያደኩት
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
Dessu❗️👍👍👍
የመንግስት አካላት እጅ ከሌለበት መደያዎችን ህዝብ ስነስርዓት ማስያዝ ይችላል ግድ ዬለም።
ችግሩ ሕጉን ማን እንደሚያወጣው አይታውቅም ሁሉም ባለስልጣን ሕግ አውጪ ሆኗል ከእንቅልፋቸው ሲነሱ አዲስ ሕግ ያውጣሉ ሕዝብን ይዘርፋሉ የገረመኝ ነገር ቢኖር ሕጉ ከሕዝብ ላይ ነው ገንዘብ መዝረፍ ነው የሚመስለው እንጂ ለሃገር የምጠቅም ሕግ አይደለም የሚያጸድቁት ስለዚህ መንግስት ሌባ ሆነ ውይ? ነው የሚይሰኘው
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
የኢቶፓያ ህዝብ እያለቀሰ አይኖርም ተዝህ ቡሀላ አንታገስም
አይ እህቴ የተፈለገውስ ይኸው ኘይደል? ሞኚት ጉልበት አትጨርሺ!
መጀመርያ መንግስትን ከመውቀስ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ
ይህ የጋላ ባለስልጣን በቅሌት መዉረዱ ስለማይቀር ዘርፋ ልባረር የማለት ተግባር ላይ ናቸዉ ምድረ ዱርዬ አህያ ሁላ😢
But why blame the guy, he just a spokesman, the whole system is rotten.
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
ውሸትን እንደእውነት አድርጎ ነገረን እንጂ ዘሬም ሰልፉ የትየለሌ ነዳጁ በጎን ዋ ይች ቀን ታልፍና መተዛዘብ አይቀሬ ነው።
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
Yemanew hodam...min agebachihu yemikew dedeb hodam balegee nrh
እኔ ግን የሚለው መቼ ነው ህዝቡ በሀይል ተነስቶ የራሱን መብት የምያስከብረው ከዝ በለይ ምን እንድመጣ ነዉ የምጠብቀው
ወይስ በባርነት ለመኖር ዎስኖል ማለት ነው
ከኬንያ እንኳን አይመራም ግን ለምን ይህን የህል ፈሪ ትውልድ ታፈጣረ ያሳዝናል ።