በመሃል 4ኪሎ እየተገነባ ያለው አዲሱ ተዓምራዊ ፕሮጀክት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

ความคิดเห็น • 37

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 3 หลายเดือนก่อน +7

    የሚያስደንቅና የሚያምር ዉበትን ሀገራችን ተጎናፅፋለች ይህን መሪና የስራ ባልደረቦቹን በጣም እናመሰግናለን በየቦታዉ እንደ ድመት የሚፎገሉት ወንበዴዎች ለሀገር ግንባታ በማገዝ ፋንታ ለማፍረስ ይጥራሉ ያዲስ አበባ ህዝብ ለዚህ ምላሽ መስጠት ይገባዋል በዬቱበሩ የደላላ ለስኮት ሁሉ የሚንጫጫዉ ለምን ሀገር ተሻሻለ የሚል በናት ሀገሩ የሚቀና ቦዘኔ ሁሉ አፋን ሲያቧርቅ እንሰማዋለን ሲያምህ ይቅር እግርህ እዚያች አትደርስም እነዲሁ እንዳወሬህ ትቀራለህ እንጅ ልማቱ ምንግዜም ይቀጥላል ሀገራችን ታብባለች።

  • @nonameperson5491
    @nonameperson5491 3 หลายเดือนก่อน +3

    BRAVO HULU, KEEP IT UP.💚💚💚💛💛💛❤❤❤😍😍😍🌠🌠🌠☔☔☔🎆🎆🎆☘🌿🌾🌵🌴🌳🌲🦠🌱🌱🌱

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 หลายเดือนก่อน +13

    ▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 3 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነቱ ኢትዮጲያን ትልቅ የሚያደርጋት መንገድ እና መብራት ብቻ ሳይሆን ሰላም እና ነሕዝቡ የኑሮ እድገት ሲጨመርበት ይመስለኛል።

    • @mvab3252
      @mvab3252 3 หลายเดือนก่อน +2

      እና ምን እየተካሄደ ይመስልሀል 😂🤦🏽‍♂️

    • @ayantuabas2393
      @ayantuabas2393 3 หลายเดือนก่อน

      Ethiopian selam yemiyadargat fano bicha new

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ayantuabas2393
      ማነዉ ፈሶ? ከተማችንን ሊያገማብን አንፈቅድም ገና ላብ ላብ እሰኪላቹህ ትገረፋላቹህ

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ወይዘሮ ዓለም የከበዶት
      ሰላም ይፈልጋሉ ቀላል ነዉ
      እጅ ሰጪ
      ትጥቅ ፍቺ
      ወልቃይትን መልሰ
      ምላሰህን ሰብሰብ
      እና ሰላም ታገኛለህ፤ ግን መንግሰት ትጥቅ ይፍታ ብለህ በአሸሙር ብትናገር ግርፊያዉን ታብሳለህ እንጂ ሰላም ከመንግሰት አይመጣም ከፋኖ ነዉ እጅ ሰጡ በያቸዉ እነሱን ሰላም ሰጡኝ በያቸዉ አብቹ ምን ያርግሸ ሰላም ሰጡን የምትይበትን ምላሰሸን እጅ ሰጠሀ እሰከምትይበት ትገረፊያለሸ ምንም ሰላም የለም

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 หลายเดือนก่อน +6

    ▫️Thank you #Hulu_Daily | #ሁሉ_ዴይሊ 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hailulemma6714
    @hailulemma6714 2 หลายเดือนก่อน

    ማወቅም አንፈልግም። ሰርፕራይዝ እምንሆን መስሎህ ነው? እናፈርደዋለን። የኬንያን ውድ ፓርክ ተመልከት።

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላውን ተወውና የስራ አጥ መቀነሱ ተስማምቶኛል

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 2 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪😍

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 หลายเดือนก่อน

    የስው ይህወትን አያጨለሙ የምን ግንባታ
    ለፕሮፖጋንዳ ግባአት ብቻ

  • @as-pk8bw
    @as-pk8bw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሞኝ ድጋይ መደርደር ዎጋ የለዉ ሰዉ መደርደር ዎጋ አለዉ ፋኖ ሰዉ እየገነባ ብልፅግና ድጋይ ይገነባል ልዮነቱ ይታያል

    • @Ihaveadream-l2y
      @Ihaveadream-l2y 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምነው እንጫትንስ አጣ ዲንጋዩንስ አያገኛው ሰው ሚገነበው አስካሁን አንተንም ሰይገነቡ አይቀርም 😅😂😂😂

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 2 หลายเดือนก่อน

    ሌባ እና ምቀኛ ብዙ ያወራሉ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዶ/ር አብይ እና ክብርት ከንቲባ አዳነች ዝቅ ብዬ ምስጋናዬን አቀርባለሁ የጀግኖች ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚የኢ/ያ 🔑🔑🔑🔑ናቸው🔑🔑🔑🔑

  • @AnbesZewdu
    @AnbesZewdu 3 หลายเดือนก่อน

    Tultula gmaxo

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 3 หลายเดือนก่อน +2

    የካድሬ ቻናል አንሰብስክራይብ አርጌያለሁ😂😂😂😂

  • @iloveessey
    @iloveessey 3 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመርያ አብይ አህመድ የንፁሀንን ደም የሚያፈሰዉን ያቁም የንፁሀን ደም ይጮሀል

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ማነዉ ንፁሐን? ፋኖ ነዉ ትግሬዎቹን ጨፍጭፈዉ ወልቃይት በግፍ የወሰዱትን ነዉ ንፁሐን የምትለዉ

  • @messya7125
    @messya7125 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቻይና ለራሷ ነዉ የምትሰራዉ

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ጎንደር ቻይኖች አይምጡብኘ ማለት ትችላለህ ግን የሄን መርዘኛ ምላሰህን ሰብሰብ ሌላዉ ክልል ከቻይናዎች የመሰራት መብት አለዉ

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 3 หลายเดือนก่อน

    ልታወራ የገባኸው ስለ አንድ ኘሮጀክት ነበር።ወሬው ሲያጥርብህ እግረ-መንገድህን ፖለቲካ አወራህበት እና እራስህንም ሸጥክበት።በሰው ገንዘብ ፖለቲካ ቀብቶ ቀባብቶ መሸጥ ጥሩ ነው? አርስቱ ላይ ስላለው ፕሮጀክት ያወራኸው ቁንጽል ነገር ነው።እረጅሙን ሰዐት የመንግሥትን ፖለቲካ ነው የሸጥከው።ይሄኮ ኢቲቪ አይደለም።ገንዘባችንን እየከፈልን ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን የምንገዛበት ፕላትፎርም ነው።እንዲህ ያለ የተዘባዘበ ወሬ ጠልተን መሠለኝ ዩቲዩብ ላይ የመጣነው።

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ማንን ነዉ የምትናገረዉ ደረጀንና ሉጢወን ሀብታሙን ነዉ? አልገባኝም ማን እንደምትናገር ወይሰ ጭር ሲል አልወድም ነህ ወይ?

    • @getnetkebede7463
      @getnetkebede7463 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አልከኝ? ቩ ቩ ዜ ላው!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      @@getnetkebede7463
      ከደቡብ አፍሪቃ ነዉ? ጌታችን መጀመሪያ እወቃቸዉ ፤ እድሜ ለመለሰ ዜናዊ የመናገር መብት የተጠበቀ ነዉ አንተ አይደለህም ምን ዓይነት ፖለቲካ እንደሚያራምደ የምትነግረዊ አብቸም አይችልም እንኳን አነድ የደ.ፊቃ ደርዬ

    • @getnetkebede7463
      @getnetkebede7463 2 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ቩ ቩ ዜ ላው! አሁንም እያወራህ ነው እንዴ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      @@getnetkebede7463
      አቶ ግምነትህ ከበደ

  • @as-pk8bw
    @as-pk8bw 3 หลายเดือนก่อน

    ሞኝ ድጋይ መደርደር ዎጋ የለዉ ሰዉ መደርደር ዎጋ አለዉ ፋኖ ሰዉ እየገነባ ብልፅግና ድጋይ ይገነባል ልዮነቱ ይታያል

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ድንጋይ እኳ እራሱን አይደረድርም ደርዳይ ይፈልጋል ግንኞች በላቸዉ
      ፈሶ ደግሞ አህያዎቹን ይደራርባቸዋል እነ ደረጀና እነ ብታሙ አሜሪካ ቁጭ ብለዉ ተዉ ገፋ ይላሉ