ምርጥ 7 የአፍሪካ ቱጃር አትሌቶች በደረጃ - Top 10 Richest African Athletes - HuluDaily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +24

    ቀልብ እስባለሁ ብለሽ ተሟዘሽ አሪፍ የሆነውን መረጃ ዘግናኝ አደረግሽው

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 2 ปีที่แล้ว +12

    በግምት ነው የሚመስለኝ

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 3 ปีที่แล้ว +2

    ደጋግመሽ በማንበብ ታሻሽያለሽ በርቺ

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 4 หลายเดือนก่อน +2

    They all deserve it - the results of hard work well done.

  • @hannibalbeyene9975
    @hannibalbeyene9975 3 ปีที่แล้ว +7

    እባክሽ በስርአቱ አንብቢ!

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 ปีที่แล้ว +4

    Fexari cemiro yebarkacew 😍🇪🇹

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽን መበረታታት እንዳለብሽ አምናለሁ ግን የራሰሽን ድምፅ አዉጪ እንዲህ የሚሆነዉ የሌላሰዉን ማስመሰል ስለምትፈልጊ ነዉ በርቺ

  • @SeidAligaz
    @SeidAligaz 3 หลายเดือนก่อน

    ደረጃውን ስታነቢ ውዝግብግብ አድርገሽ ነው

  • @BIRUKBEGNA-e8u
    @BIRUKBEGNA-e8u 4 หลายเดือนก่อน

    ye habt metenachewn new engy egna mesmat yemnflgew habtam nchew teyenalshe sem eyetrashe ena ye athlet deha ayteshe tawkiyashe

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 ปีที่แล้ว +4

    የተዝረከረከ report ነው::

  • @metnlove4227
    @metnlove4227 3 ปีที่แล้ว +2

    Menw beseneserate betanebi

  • @ሀባቻናል
    @ሀባቻናል 3 ปีที่แล้ว +2

    ይጨምርላችው በላባቸችው ያገኙት ነው

  • @thinkpositive7930
    @thinkpositive7930 6 หลายเดือนก่อน +1

    Top 10 Richest, then 8 richest, then 7 richest. In one video 3 different headlines.

  • @gadissanegawo2199
    @gadissanegawo2199 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @getachewassefa8622
    @getachewassefa8622 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርቺ ።

  • @AbeAbera-tl9kg
    @AbeAbera-tl9kg 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለተኛ ወጥቶ እንዴት ወርቅ ይሸለማል ?አሰተካክይ!!!

  • @Etsub-uk7de
    @Etsub-uk7de 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አስበሽ ነው ግን ምትሟዘዚው

  • @EyuNiko
    @EyuNiko 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😮😮😊😊😊

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት እኔ ባነበብኩልሽ እነዚሕ የመሰሉ ታዋቂዎች እየጠራሽ በዚሕ ድምፅ እንቅልፍላይ ያለሽ ነው የሚመስለው ለሌላጊዜ እኔን ጥሪኝ ካልሖነ አስተካክለሽ አንብቢ....

  • @yishakhailu1003
    @yishakhailu1003 4 หลายเดือนก่อน

    Forbes metsehet research serto new yimizegebew anchi keyet ametashew source yigeletse please respect ur profession

  • @eyeruselemegedawork3415
    @eyeruselemegedawork3415 3 ปีที่แล้ว

    Edaaaa qoye men yachemaleqeshale beserate atanebim

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 2 ปีที่แล้ว

    Good job!!!

  • @mekonnenmulugeta6000
    @mekonnenmulugeta6000 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢካም ሁለተኛ ወጥቶ ወርቅ ማግኘቱን ካንቺ ሰማሁ ።
    መረጃው ትክክል አይደለም

  • @atuHerrera
    @atuHerrera 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ኣለ ባትለፋደጂ እንዲሁም ቡዙ ስህተት ኣለ ከቁጥር ጀምሮ ወደ ህዝብ ከማውጣትሽ በፊት ኢዲት የሚባል ነገር ኣለ

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 3 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ነው የተንዛዛ ንባብ

    • @علتت-ن5ص
      @علتت-ن5ص 3 ปีที่แล้ว +1

      Mn waga alew heyla tursu yaltakheme khoteba new yefelegew sayadrg genzhebu
      Saytekhembet metun ystew zherega

    • @menbidejene2923
      @menbidejene2923 2 ปีที่แล้ว

      @@علتت-ن5ص ኮተታም፣ ደሞ ስለ ኅይሌ complain ታደርጋለህ ቆሻሻ የሱን የጫማ ስል መሆን እንኹአን አይፈቀድልህም። ዘረኛ አይ ኤስስ ደሞ ዘረኛ ትላለህ አታፍርም???

    • @bekriabdulmejid1979
      @bekriabdulmejid1979 4 หลายเดือนก่อน

      ሰዉን መተቸት ብቻ ነዉ ሥራችሁ። ሞራል መስጠት ማንን ገደለ።

  • @mulunehtadesse8284
    @mulunehtadesse8284 4 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር አታቂም ልበል

  • @alemubelay3124
    @alemubelay3124 4 หลายเดือนก่อน

    ለመሠረት ማነው 1.5ሚሊዮን ዶላር የሚከፍለት?

  • @tifasesbeyene7165
    @tifasesbeyene7165 4 หลายเดือนก่อน

    አነባብሽ ዘጋኝ

  • @arenaams.5792
    @arenaams.5792 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሂካም ኢልግሩዥ ; ጆሽዋ ኬፕቴጌ ....በይ አንቺ ነፈዝ።

  • @HaymanotGetachew-t7h
    @HaymanotGetachew-t7h 4 หลายเดือนก่อน

    ምንአለ ባትለፋደጂ

  • @WhitneyBelay-i6w
    @WhitneyBelay-i6w 4 หลายเดือนก่อน

    የሀብት መጠናቸው መገለጽ አለበት ,

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 4 หลายเดือนก่อน

    ዚም በይ እኔ ነኝ አንደኞ ሞዛዛ😂😂😂😂😂

  • @AbdiNajiib-ne8cxhamsa
    @AbdiNajiib-ne8cxhamsa 10 หลายเดือนก่อน

    Yegabchawl
    l😊😊😊😊😊😊

  • @GermewGeri
    @GermewGeri 3 หลายเดือนก่อน

    Aza.arksna

    • @GermewGeri
      @GermewGeri 3 หลายเดือนก่อน

      😂❤

  • @Manunited-cb9ym
    @Manunited-cb9ym 4 หลายเดือนก่อน

    Setyu eyalkshe new normal neshe gen😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 หลายเดือนก่อน

    የዲባባ ልጆች ኢኮኖመ8 ግማሱ የህዝብ ነው መደበቅ የለበትም ( intrnationake corpition stop bicouse one or two Atlitices bihahide Ethiopian Economiy

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 3 หลายเดือนก่อน

    አላሳፈረንም ዘረኝነት የለበትም ።

  • @solomonosolomono3316
    @solomonosolomono3316 2 ปีที่แล้ว

    ሞሮኮዊ ው ሯጭ በ 500 m ሁለተኛ ወጥቶ ወርቅ እንዴት ተሽለመ ?

  • @fitsumzekየትግስትልጅ
    @fitsumzekየትግስትልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    20 ena 30 shi mndinew ale enda

  • @SevenResources
    @SevenResources 2 ปีที่แล้ว +1

    ሆስፒታሊቲ ለማለት ነው...ሆቴሊቲ

  • @brookkassa3952
    @brookkassa3952 3 ปีที่แล้ว

    የፊደል ተራውን እንኳን በደብ መወጣት የመትችል መደ ዴ ዩቲዩብር ጉድ እኮ ነው ።

  • @NazretMediaናዝሬትሚዲያ
    @NazretMediaናዝሬትሚዲያ 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይ አዛግሽን 😂😂😂

  • @tsegayeyemenu8603
    @tsegayeyemenu8603 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ትሳሳቻለሽ ከማቅረብሽ በፊት ደግመሽ ደጋግመሽ አርሚው

  • @zemenzemen4987
    @zemenzemen4987 2 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ-ምነው ለአፍህ የሚሆን ማስክ የለህም ?አለበለዚያማ ጥርስህ ይበልዛልኮ

  • @eskugreat8121
    @eskugreat8121 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚያስጠላ ና የተጋተተ አነባበብ

  • @ashagreesayas2568
    @ashagreesayas2568 3 ปีที่แล้ว +3

    የምታነቢውን ታስተውዪዋለሽ ?

  • @EthiopiaLove-y6m
    @EthiopiaLove-y6m 4 หลายเดือนก่อน

    አቺ ስላ እነሱ ስታውሪ እነሱ ዝናቸውን ከፍ እያረጉ ነው አቺስ ያቺን ዝና ማን ይገርልሽ ስትሞቺ ብቻ ነው አሽቃብጤ ነበረች የሚባልልሽ እረ ከዚ ሆሉ ይስውረን ማነሽ ጫልቱ በርቺ

  • @HailemariyamAmare-rr2ht
    @HailemariyamAmare-rr2ht 7 หลายเดือนก่อน

    Berchii

  • @Bree-d6h
    @Bree-d6h 4 หลายเดือนก่อน

    አምብበሽ ሞተሻል ለወደፊቱ አስተካክይ

  • @ephrem5751
    @ephrem5751 2 ปีที่แล้ว

    Nuzazie new endie

  • @kassliebe
    @kassliebe 2 ปีที่แล้ว

    Ywleserashe gebeteshe atezbareki

  • @workufekadu139
    @workufekadu139 2 ปีที่แล้ว

    የምታነቢውን ታውቂዎለሽ ....ሁለተኛ በመውጣት የወርቅ ሽልማት ተሸልሟል ሀሀሀሀ

  • @sameassefa8780
    @sameassefa8780 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትናገሪውን ነገር ለህዝብ ከማቅረብሽ በፊት ለራስሽ አድምጭው ከዛ ስህተትሽ ይገባሻል እናም ትስተካከያለሽ

  • @soloabera960
    @soloabera960 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ወደ ጓዳ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 หลายเดือนก่อน

    Atlitces bihahide corption all lusetme acet like that even 7 prsanale chanale like feranes olompices presnale chanale foces stop luoked

  • @al-habesh3447
    @al-habesh3447 2 ปีที่แล้ว

    Wey yehabesha neger enante yayachut yemetastelalefewn hasab sayhon aweraruan new 😧😧😧 that is the reason that we are back from all over the world

  • @lemlemarega7310
    @lemlemarega7310 2 ปีที่แล้ว

    ሶሶ

  • @Bree-d6h
    @Bree-d6h 4 หลายเดือนก่อน

    አምብበሽ ሞተሻል አስተካክይ

  • @firehiwotfikadu6103
    @firehiwotfikadu6103 3 ปีที่แล้ว

    Bream adnakiyachu neghn

  • @AmrozinAli
    @AmrozinAli 4 หลายเดือนก่อน

    የሆንሽ ዘገምተኛ ነገር

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 4 หลายเดือนก่อน

    አሰዳቢ

  • @FikaduTadesse-wu4wj
    @FikaduTadesse-wu4wj 11 หลายเดือนก่อน

    የሰውን ሀብት ዘርዝረሻል ግን የራስሽን ለምን አልዘረዘርሽም?ፍቃዱ ታደሰ አበበ ከጅንካ

  • @BesuTasf
    @BesuTasf 10 วันที่ผ่านมา

    ዘገባሽ ይደብራር

  • @getuyirg1589
    @getuyirg1589 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንቺ ባለ መደዴ ደነዝ የነዚህ ሰዎች ስም መጠራቱ ያሳዝናል። except you, all Ethiopian has better information on the subject matter.

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 4 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/khMgMIuWc0w/w-d-xo.htmlsi=Velvbq4YRJoOz7Qm
    ይህንን ገብተሽ እይው ውሸት ነዉ ።

  • @bekelejirata6294
    @bekelejirata6294 2 ปีที่แล้ว +2

    ወቃሳቹ ሞታቹዋል እናንቴ ደግሞ ስማቼዉን እንኳን በትክክል አታዉቁም ይሆናል

  • @sisayabera4204
    @sisayabera4204 2 ปีที่แล้ว +1

    The worest channel

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 2 ปีที่แล้ว

    UR PRESENTATION DOESN'T GIVE SENSE NEITHER IT IMPPRESSIVE NOR EDUCATIVE

  • @tesfaialemayehu2799
    @tesfaialemayehu2799 3 ปีที่แล้ว

    He is gold digger

  • @lemlemarega7310
    @lemlemarega7310 2 ปีที่แล้ว

    ሶሶ

  • @Bree-d6h
    @Bree-d6h 4 หลายเดือนก่อน

    አምብበሽ ሞተሻል አስተካክይ