🛑 ዘመዴ ዳንኤል ክብረትን በተመለከተ እውነታውን ዘረገፈው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቤቱ የሆነብንን አስብ
    ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ አኩስም ሆደን እንቆርባለን መስቀላቸውን እንሳለማለን እንባረካለን ቅዱሳን አባቶቻችን ናቸው

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 39 นาทีที่ผ่านมา

    ዘመዴ ኢየሱስ ይወድሃል❤❤❤

  • @Danialworku
    @Danialworku 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    egiabhier yestln zemie slesetehken mereja

  • @tizazuteshome5324
    @tizazuteshome5324 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እኔ እንደሚመስለኝ ዲ ዳንኤል ክሎን ተደርጓል።እውነተኛው ዳንኤል ክብረት ሳይገደል አይቀርም።

    • @adu2124
      @adu2124 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሳይሆን አይቀርም

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @tehutzena6057
      @tehutzena6057 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Agree

    • @sudalada7926
      @sudalada7926 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድምፅ ክሎን ይደረጋል እንዴ??????

    • @BirukDawit-g8z
      @BirukDawit-g8z 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከሞተ እኮ ቆየ

  • @TsegayeBayu-t2v
    @TsegayeBayu-t2v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለን አለን አለን❤❤❤❤❤❤

  • @MezgebuMikru-z3y
    @MezgebuMikru-z3y 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዳንኤል ዘመረም - አልዘመረም ፣ በቅዱስ ወንጌል የታዘዘውን ተላልፎ ከማይመስሏችሁ ጋራ ተለዩ፣ በገበታም አትቅረቡ የተባለውን ተላልፎ ከክርስቶስ መንገድ ወጥቶ ለሆዱ ያደረ ሰው ነው።

  • @kinfefikadu4487
    @kinfefikadu4487 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመዴ አንተም ህይወትህን ለጌታ አየሱስ አስረክበህ ከአምላክህ ጋር ታረቅ፤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ วันที่ผ่านมา +2

    ቅድስት. ቤተክርስቲያን. ዝምታዋ. ገና. ዋጋ. ያስከፍላል ዳንኤል. ከሁለት. ሚስት. ልጅ. ወልዶ በ3 ኛዋን. በተክሊል ሲትድር. ለምን. ዝም. ተባለ. ገና. እናያለን. እድሜዋን. ይስጠን. እጅ

  • @wossenaraya
    @wossenaraya 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you that is true👋👋👋👋

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀረ ህዝብ ፀረ ብሄር ፀረትግረዎይ በጦርነቱ ግዜ እኮ የጦር አበጋዝ ነበር

  • @binyamdesta8872
    @binyamdesta8872 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ================
    ዳንኤል ጴንጤ ቢሆን ምን ይገርማል ብልፅግናስ ሁኖ የለ እንዴ

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 24 นาทีที่ผ่านมา

    አይዞህ ዘመዴ እንደዚ እንደተቃጠልክ ነው የምትሞተው

  • @foaypn8880
    @foaypn8880 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጋዲዝም የእምነት አቋም
    የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ አዳኝነት አምኖ የተቀበለ በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ስም አምኖ የተጠመቀ እና መጽሀፍ ቅዱስ የህይወቱ መመርያ ያደረጉ
    -የካቶሊክ -የኦርቶዶክስ እና የፕሮቴስታንት
    አባላት ሁሉም ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሻገሩ ቅዱሳን የእግዚአብሄር ልጆች ነቸዉ።
    አርአያ ከበደ-የጋዲዝም አራማጅ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከአብይ ጋር ኦርቶዶክስን ያሳደደ ያሳረደ ሰው ሀይማኖት ቀየረ ብሎ መንጫጫቱ ምን አመጣው

  • @muluberhangebremichael9165
    @muluberhangebremichael9165 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tew enji

  • @SenayetTekie
    @SenayetTekie 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለን አለን

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ነገ አብይ ካዘዘው ፆታውንም ይቀይራል ቀይሮስ ከሆነ ማን ያውቃል 😭 ገንዘብ ስልጣን አይቶ ስለማያውቅ ምንስ ያድርግ ? አንድ ነገር ግን አውቃለሁ የዘራውን ያጭዳል !!!

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በኦርቶዶክስ ማልያ ከሚጫወት እንደዚህ በይፋ አሽከርነቱን በገሀድ ማሳየቱ ጥሩ ነው

  • @muluberhangebremichael9165
    @muluberhangebremichael9165 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selalechal new yalezemerew.ganen kesret is protestant

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek วันที่ผ่านมา

    አለን

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀላል እግዚአብሄር ይሁነን

  • @hanatamen-et1bh
    @hanatamen-et1bh 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    alene alene

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How could someone so uninformed as yourself be able to criticize Daniel Kibret? Daniel is well-educated and aware of his actions and future plans.

  • @MesEmai
    @MesEmai 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉አለን

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተገላገልነው ይሁዳ ቤተሠቦቹን ተቀላቀለ

  • @AkliBirh-lk2kt
    @AkliBirh-lk2kt 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘምዴ -የተሰበሩ ክንፎች ተብሎ የተተረጎመ የሶርያ የልብ ወለድ መፅሀፍ ደራሲው ካህሊል ጂብራን ብታነበው የአሁኖቹን የኛ ጳጳሳት ከሺ አመትታሪክ ጋርተመሳሳይ ሆኖታገኘዋለህ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አጀዳ እየፈለክ ሸቅል ከዳንኤ የባሰ የአንተ ነውረኝነት ተሳዳቢነት ቤተክርሰትቲያን እያሰደባት ነው እራሰን መምዕር ብለ ክብ የመምዕር ሰነምግባ የጎደለክ ከባቴ አበሳን የማታውቅ ነውኛ

  • @adu2124
    @adu2124 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘመዴ youtube channle ትክክለኛውን ላኩልኝ

  • @Lulu-m3h9h
    @Lulu-m3h9h วันที่ผ่านมา

    Serg, teterto regional ?

  • @fkremariam145
    @fkremariam145 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mengisti agenda new ymstachu ibachu

  • @TekluG.tensay
    @TekluG.tensay 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemerek naw ante durye yetewegezek antenak

  • @TekluG.tensay
    @TekluG.tensay 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ante politician antenak tadeya metetsedek

  • @KamesayHirut
    @KamesayHirut วันที่ผ่านมา

    Lab nahe

  • @ZEMICHAEL-d5v
    @ZEMICHAEL-d5v 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤተ ክርስቲያን ከ3 ሚስት እንዲወልድ ፈቅዳለች የሚለው ሀሳብ የዘመድኩን ሀሳብ እንጂ ቤተ ክርስቲያ አትፈቅድም አርማችሁ አንብቡ ፣

    • @dagnachewgebre8866
      @dagnachewgebre8866 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድጋሚ ስማው ፣ እውቅና በማግኝቱ (በቤተክርስቲያን) ፣ ሴቶችን ለማተራመስ እድሉን አግኝቶአል ለማለት ነው።

    • @mesimesi7756
      @mesimesi7756 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዲያቆን የሚለውን ማእረግ ማንሳት ነበረባት

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐይማኖት የግል ፣አገር የጋራ ነው።ምን አገባችሁ

  • @AGyohanna
    @AGyohanna 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትግራይ ኦርቶዶክስ ትለምልም አንተ
    ተንጨርጨር
    እኛ ሰላማችንን አግኝተናል

    • @LulsegedAssefa
      @LulsegedAssefa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትኛው ሰላም ነው ?

  • @BirtukanBekle
    @BirtukanBekle วันที่ผ่านมา +1

    ከሶስት ሚስት ስትል አታፍርም

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Clone tadaregowal

  • @yordanosgirmay569
    @yordanosgirmay569 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Traktel😂😂😂😂

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚጠራቸው እኮ የጌታ ቃል ነዉ ማንን እንደምንቃወም አልገባኝም

  • @abiyaddis970
    @abiyaddis970 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እብዱ!

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ant debios neh

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    666 ant

  • @GunuMare
    @GunuMare วันที่ผ่านมา +5

    አልዘመረም አትዋሽ ዘመዴ

    • @firdagegnzewdu-uv8tw
      @firdagegnzewdu-uv8tw วันที่ผ่านมา +2

      መች ዘመረ አለ እሱስ።ጆሮህን ተጠቀመው

    • @GunuMare
      @GunuMare วันที่ผ่านมา

      @firdagegnzewdu-uv8tw አይንህን ተጠቀምበት የሚታየው በአይን እንጂ በጆሮ አይደለም ወንድሜ

    • @firdagegnzewdu-uv8tw
      @firdagegnzewdu-uv8tw วันที่ผ่านมา +1

      @GunuMare የሁላችንም አይንኮ።እንዳልዘመረ አይተናል።።ዘመዴም ዘመረ አላለም።አንተ ግን አትዋሽ ስትል አልገባኝምና ነው።ዳንኤል ዘመረም አልዘመረም በቤተክርስቲያኗ ላይ ምንም ለውጥ የለውም።ቢፀና ለራሱ ቢተወውም ያው ነው።እሳትና ውሐ ቀርቦልናልና።።።

    • @lidulidiya5529
      @lidulidiya5529 วันที่ผ่านมา +1

      ዘመረ አለ?

    • @LulsegedAssefa
      @LulsegedAssefa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድም አትሳሳት እሱም እኮ እውነቱን ነው የተናገረው አልዘመረም ነው ያለው የመንግስትን ፕሮቶኮል ለማሟላት ነው ያለው

  • @barukgfa5128
    @barukgfa5128 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለትግራይ የቡዳ ዛርህ ተነሳብህ አይደል😂

  • @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
    @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ጴንጤ አይደለሁም ግን ቢዘምርስ ምን ይገርማል? ዲያቆን ዳንኤል የቴዲ አፍሮ የዘፈን ኮንሰርት ላይ ቢገኝ ኖሮ ግን ዜና አይሆንም ነበር!

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስላልገባሽ ነገረ ባትኮምቺ የነሱ መዝሙር ከዘፈን በምን ይለያል ሴጣንም ይመቸኛል ኢየሱስም ይመቸኛል እንዳለው አይነት ሰው ሆንሽ እኮ

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንፈስ ቅዱስ ከመናፍቃን የመፅሀፉ አዘጋጅ ጋር ነው ብሎዳንኤል ክብረት መመስከሩን ለምን ዘለልከው

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለን