እውነታው ሊጋለጥ ይገባል... ትንሿ ሞዴል ሳራ አህመድ የተናገረችው ተመክራ ነው.🤔 | Model Sara Ahmed Ebs Tv | Lijoch Men Yilalu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 เม.ย. 2024
  • እውነታው ሊጋለጥ ይገባል... ትንሿ ሞዴል ሳራ አህመድ የተናገረችው ተመክራ ነው.🤔 | Model Sara Ahmed Ebs Tv | Lijoch Men Yilalu
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    This video content concern about little Model Sara Ahmed and her Ebs Tv Hostes funny Response. we make this reaction video for bring big laugh to And Teaching habeshan people and this lovely world.!!
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash #እመቤት #እማማዝናሽ #ትንሿእማማዝናሽ
    #ትንሿዝናሽ #ቲንሿእማማዝናሽ #habeshancomedy #werjiw
    #abrelohd​ ​ #bruktawit​ #Newethiopianmusic​ #SeifuonEBS​ #SeifuFantahun​ #SeifuFantahunShow​ #seifuonebs​ #saron_ayelign​ #golddiggerprank​ #golddiggerprankethiopia​ #asertad​ #dallolentertainment​ #dishtagina​ ​ #ethiopiantiktok​ #EthiopianGoldDiggerPrank​ #gold_digger_prank​ #AddisChewata​ #bruktawit_shimelis​ #የልብ_ወግ​ #yeleb_weg​ #SaraAhmed #modelSaraAhmed #Sara_Ahmed #model_saraahmed #bestmodel #funnymodel #saraahmed #ebstv #lijoch_min_yilalu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 125

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment  3 หลายเดือนก่อน +13

    የኮምፒን እድሜ እና የሚኖርበትን ሀገር የመለሳችሁ.. በቀጣይ ቪዲዮ የምንሸልም ይሆናል.. ከቻልን ኮምፒተር ራሱ ይሸልማል..🙏
    ዛሬ መሸለም ነበረብኝ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ኮምፒን ስላላገኘንው ነው..🙏

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 3 หลายเดือนก่อน +20

    ኡመተ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ አለቀብን ወላሂ እሮመዳን

  • @user-wu6jf7xj8j
    @user-wu6jf7xj8j 3 หลายเดือนก่อน +16

    የቤተክርስትያን ልጅ ታላቁን ቀና ብሎ አያይም

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 หลายเดือนก่อน +5

    I don’t understands definition of confidence? This is pure ስነ ስርአት ማጣት

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p 3 หลายเดือนก่อน +13

    እረመዷን አለቀብን እኳን ደረሳቹሁ ኢዲ ሙባረክ ውድ ቅሞሞችየ

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  3 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አደረሰን

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 3 หลายเดือนก่อน +24

    ሀባሸ አይጥመድ ከጣመዳህ ቀጥቅጦ ነው የሚገልህ 😢😮😮😮

  • @seidaragaw4527
    @seidaragaw4527 2 หลายเดือนก่อน +3

    ህፃኗ የተለያየ ታለንት አላት። ልናደንቅላት የሚገቡ። ትንሽ ግብረገብነት ካስጨበጥናት በቀላሉ ልናስተካክላት ስለምንችል ዉርጅብኙን ብናቀልላት መልካም ይመስለኛል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤቤስ ለምን ይዘጋ?ብዙ ደግ ጥሩ ስራ እየሰራ የተጠፋፉትን ብታስብ የሚያገናኝ ነው ።ኤቤስ ለዘላለም ይኑር ❤❤❤❤

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 3 หลายเดือนก่อน +7

    መቅደስ የተባለች ግልፍጥ አባባሰችው ይሄ እኮ ትልቅ ሚዲያ ነው

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅታ ልጅ አይደለችም ሰባት ዓመት ያልፋታል ክአስር እስክ እስር አንድ ዓመት የሚሆናት ይመስለኛል ድምፅ ያስታውቃል ለምንኛውም ያስተላለፈን አካል ተጠያቂ ነው

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የቃላት መሽሞንመን አያዋጣም ።ቤተሰብ አይቷት አሳድጓትም አያውቅም ።ድሮ ህጻናት አምባ ያደጉ ልጆች በስነምግባር አድገዋል ።የሚናገሩትን ያውቃሉ ።መሠልጠን ከግብረገብ ነጻ አይደለም ።ኮንፊደንስ አትበሉ ።በራስ መተማመን በሁሉ አቅጣጫ ማስተዋል የከበበው ነው ።ስለዚህ ጥቁሩን ነጭ ነጩንም ጥቁር አትበሉ ።እዉነት ነጻ ያወጣል

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 2 หลายเดือนก่อน +1

    Btw ውጭ ሀገር የሚያድጉ ህፃናት ባህላቸውን ስነምግባራቸውን ይከታተላሉ modeling ቢሆን ስነምግባር ይፈልጋል የትም አለም ሆነን ልጄቻችንን ቀርፀን ጥሩ ዜጋ የማነፅ ግዴታ ወላጅ ያስፈልገዋል ወላጆች የስነልቦና ምክር አስተዳፈግ ምክር ቢያገኙ ሳይረፍድ ትውልድ ይድናል ይህቺ ቆንጆ ከብዙ አንድዋ ናት ከዚህም የባሰ ሊኖር ስለሚችል ebs እራሱ ለቤተሰብዋ የምክር አገልግሎት ሰቶ ቤተሰብዋንም ልጅትዋንም ይታደግ።

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 3 หลายเดือนก่อน +6

    ግን እኮ ይሀው አውራዳውተል አሁን ገብቼ አያሁት የለም እኮንም አነሱት🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-zc1id2hb4c
    @user-zc1id2hb4c 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኢዩ ቆንጆ

  • @user-hx7wx8yd4r
    @user-hx7wx8yd4r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሯ ገብቶ መመዝለግ

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ሁለት ሰው ነች ግን ይኤ አይጠቅማትም አንድሰው ነው መሆን አለባት

  • @muluneshghiwot17
    @muluneshghiwot17 2 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችሁ ላይ ከፍ ስትል የምታፍርበትን ነገር ነው ሌላ ደግሞ ከተቀረፀ በኋላ ባይተላለፍስ ምን ችግር ነበረው ግን በቃ ስራ ይጠብቀናል በተለይ ወላጆች

  • @DinaBitu
    @DinaBitu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ebs ጥፋት የለበትም ምክንያቱም ባህርይዋን አውቀው አላመጧትም

  • @AsterTariku
    @AsterTariku 3 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊት ልጆች በሚድያ ላይ ትልልቅ ሰዎች ስሳደቡ ማስተማር ነብርብን

  • @user-oi7tb3nf9z
    @user-oi7tb3nf9z 3 หลายเดือนก่อน +4

    እቺ የወላጅ አሠዳቢ እኔ ወልጃለሁ አፈርኩ ልቦና ይስጣት

  • @Eden-xs3yw
    @Eden-xs3yw 2 หลายเดือนก่อน

    ኢቺን ከምታቀርበቡት በጣም ስድ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v 3 หลายเดือนก่อน +1

    እካን ሰላም መጣህ ወድማቺን በጣም የምትገርም ልጂ ናት ባለጌ ናት እኔ እራሱ በጣም አናደውኛል ኢቢኤስ ናቸው ጥፍተኞቹ 😢😢😢😢

  • @Uaremine119
    @Uaremine119 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣ እዩ ❤❤❤🥰

  • @kokebgetachew3480
    @kokebgetachew3480 2 หลายเดือนก่อน

    ኢቢኤስ በአጋጣሚ እነዚህን ልጆች ማቅረቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ መማማሪያ ሆንዋል እኔ ተመችቶኛል

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ትክክል አደለም ብልግና ነው

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ ብዙዎቻችሁ በእውነት በጣም ትገርማላችሁ ልጁ የተናገርውን እንኳ በደንብ አልሰማችሁትም ምነው ፃድቅ ነኝ አላችሁሳ አንደበታችሁ በዚህ ልክ ጨቀየ ልጅቱኮ ገና ህፃን ናት እሷ እንዲህ አደረገች ብላችሁ እናንተ ግን ከአንደበታችሁ የሚወጣውን ቃል አላስተዋላችሁም እንጂ ስንስርዓት አልባዎቹ እናንተ ናችሁ ማርያምን ከሷ በምን ተሻላችሁ ቆይ😢
    ደግሞ ስህተትም ካለ ወንድማችን እንዳለው በመልካም አስተያየት እንጂ በመንቀፍ አይደለም ፈጣሪን ፍሩ እንጂ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃኖን በሏት 😢😢😢 ቱቱ ተፍቻለሁ ስለሀገሯ የገጠመችዉ ሀገር ወዳድ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት ተጣያቂ ኢቢኤስ ነው እንዲሳቅላቸዉ ነው

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h 2 หลายเดือนก่อน

    ሞዴል በዚ እድሜ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተሰብ ለምን ይሄን አላስቆሙም እዛ ተመልካች ሆነው አልተቀመጡም እንዴ ማነው ይዟት የሄደው እዛ?

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልክክልካችንንንአላለም😂😂😂😂

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሰካሁን ምንም አስተያየት አልሰጠሁም በዚች ልጅ ገን የመንፈስን ስራ ከስጋ ስራ ጋር አብሮ ማካሄድ እያልክ ነው? ለሁለት ገታ መገዛት አትችሉም ይላል ቃሉ ምን ማለት ነው ለነገሩ የተደበላለቀ ዘመን ላይ ነው ያለነው ወይ አዲስ ትውልድ

  • @fekirtelechisa2648
    @fekirtelechisa2648 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አንተ ባየከዉ መንገድ አላየዉትም ነበር ልክ ነክ ከወላጆቿም ከebs ቀጥሎ ተጠያቂዉ social media ላይ የሚለቀቁ ብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች እና ህጻናት የሚኮርጇቸዉ ስለሚለቀቁ ለልጆቻችን Mobile ባንሰጣቸዉ ብዬ እላለዉ

  • @HananMehamed-ue7pn
    @HananMehamed-ue7pn 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሚዲያው ክፍተት ነው መቅዲ ልትግስጫት ይገባ ነበር

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅቱ በርገር ያለችዉ ቋንቋ የምንድን ሀገር ቋንቋ ነዉ ? ነጭቹን ለመ ምሰል ከሆነ እንደሱ አይሉም ነጮች አልቻልሽበትም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍ሠላም

  • @user-kg5js9je9b
    @user-kg5js9je9b 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new mekrewat lehon yichilal inji

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ግን ጎበዝ

  • @user-mp1uo9ro8z
    @user-mp1uo9ro8z 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @SamrawitKassa-jc2zb
    @SamrawitKassa-jc2zb หลายเดือนก่อน

    Yegireml😭😭😭😭😭

  • @user-cr1kp5py3s
    @user-cr1kp5py3s 3 หลายเดือนก่อน

    Betami azenalew😭😭😭

  • @edenm3243
    @edenm3243 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከመቼ ወደ ነው በርገር ስፔል ሲደረግ w ያለው መቅደስ እራስሽ

  • @ElsaGete-zb7sp
    @ElsaGete-zb7sp 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እህቶቼ የተናገሩትን እደግፋለሁ ይህን ባህሪውን ክድፍረትዋ ውጭ ሌላው መታረም አለበት ተሰጦ ተብሎ ሲባል ህፃናቱ ሳይሆን ቤተሰብ ነው የሚያስመዘግበው ስለዚህ ኢቢኤስ ምን ጥፋት አለበት ቀርፅዋል ግድ ነው መልቀቅ መቼም በዛች ቅፅፈት ይህን ባህርይ አመጣች ይባላል አይባልም እንደኔ ልጅትዋ መንፈሳዊ ቦታ መንፈሳዊ ኢቢኤስ ላይ ቅበጭ የተባለች ይመስላል እንደ ግሌ አስተያየት እንጂ ሞዴሊስትም እኮ ዋናው ስነምግባር ነው ኢቢኤስ ይዘጋ የምትለው ምን አደረጉ ኧረ የምንናገረውን እናስብ ።

  • @TediiSalamoon-bx2rl
    @TediiSalamoon-bx2rl 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ow5vk4ki5j
    @user-ow5vk4ki5j 3 หลายเดือนก่อน

    asadagi yebedelat yasaznal

  • @masotumso9903
    @masotumso9903 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታዳጊህጻናትሁሉምናቸውበፊልምየሚያዩትንኮፒያረጉታልነጭወረቀትናቸውአታሸማቃቸውቤተሰብምህጻናትምበዘመነዘመንየሚመጡናቸውባይሆንየየትኛውምየሀይማኖትትምህርትበህጻንነታቸውማለማመድህጻናትንአታዋክቡእያደጉሲሄዱእያስተካከሉይሄዳሉታዳጊንአትንኩእራሳቸውይስተካከላሉበሳማእየተገረፍሽያደግሽሁሉተረጋጉ

  • @Tiba-yv9xb
    @Tiba-yv9xb 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 3 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ የምር ልጅቱን እ/ር ያሳድጋት በዚህ ጊዜ እንደ ኢቢኤስ ጥሩ እየሰራ ያለ የትም አይገኝም የስንቱ ቤተሰብ ጥያቄ እየተመለሰበት ያለ ሚዲያ ነው ግን ስለልጅቱ ስመጣልህ በትክክል የተመከረች መሆኖ ይለያል መክሮ ያስገባት ሰው እራሱን ይውቀስ ከምልክ በላይ ልጅቱጋ ምንም ጥፋት የለም ከመካሪው ነው

  • @user-ge4sz6xg2z
    @user-ge4sz6xg2z 2 หลายเดือนก่อน

    ichii lij ithiopia aydalachim

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተሠባ ነዉ ተጠያቂ መቅደስማ ምን ታርጋት ሙልጭ አድርጋ እየረደበቻት ይህን ባይተላለ
    ፍ ኖሮ እሳን ስለሠደበቻት ነዉ ትሉ ነበር

  • @RutaAb
    @RutaAb 3 หลายเดือนก่อน

    Frst comment🥰🥰

  • @user-pq1vn8ej9t
    @user-pq1vn8ej9t 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @shirakabada679
    @shirakabada679 2 หลายเดือนก่อน

    ያሳፍራል

  • @MessiBerta
    @MessiBerta 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምባለጌናት

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ባለጌ

  • @haregewinashebir
    @haregewinashebir 3 หลายเดือนก่อน +1

    Basmam😮

  • @haregewoinbelayneh8467
    @haregewoinbelayneh8467 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ ተሰብስቦ ነው ከበሮ የሚያስመቷት

  • @Aisha-sq9gf
    @Aisha-sq9gf 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤💗👌🏻

  • @user-xy3ck8mr8l
    @user-xy3ck8mr8l 2 หลายเดือนก่อน

    It's just like amhara😢

  • @hhhvghvhhhhg9971
    @hhhvghvhhhhg9971 3 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮🙄🙄🙄🙄🙄

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 หลายเดือนก่อน

    ለማንኛዉም መሰረት ቤተሰብ ነዉ ፤ ከትምህርት ቤት ጓደኞቿ ጋ ያላት ግንኙነት ምን እንደሚመስል ማየት ይቻላል

  • @user-bo1en6eg6s
    @user-bo1en6eg6s 2 หลายเดือนก่อน

    Ewunet new ljta tnsh ena tkkl slemeselat new enji belela asbaw endalhone new yeteredagn

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 หลายเดือนก่อน

    Hetsan eko nat. Sisekulat min tadereg?

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 หลายเดือนก่อน

    ኢ ቢ ኤስ ማፈሪያ ነው

  • @SAYDAHABASHEmm
    @SAYDAHABASHEmm 2 หลายเดือนก่อน

    ere 😢 yedaberal😢😢 shenawe😢😢😢eche😢 balageee😢😢😢

  • @papaelseifu255
    @papaelseifu255 2 หลายเดือนก่อน +1

    መፅ.ምሳሌ 7ቁጥር 1ና2 ስለ ህፃናት አስተዳደግ ያስተምረናል ።ህፃናት እሳት ናቸው ።እሳት በአግባቡ ካልተያዘ አገር ያቃጥላል።

  • @user-rc5fs3so6d
    @user-rc5fs3so6d 2 หลายเดือนก่อน

    Ere welajoch lijochachun carch weseduwachew

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 2 หลายเดือนก่อน

    የቤተሰቤ,አሰተደደገነዉ

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Gizew baleGoze ebs
    Tewut endashaw yehun‼️
    Yehem yalfal ‼️‼️‼️‼️

  • @Habtamabebeabebe
    @Habtamabebeabebe 2 หลายเดือนก่อน

    Ibakachu lelela lij timihirt inditihon asadiguat bahulet alem nw iyadegech yalechiw

  • @user-bt1ek7us7m
    @user-bt1ek7us7m 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ማጨብጨብ

  • @kibrubelew
    @kibrubelew 22 วันที่ผ่านมา

    ከሷ በታች ናችው ወቃሾቹ

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta 3 หลายเดือนก่อน

    በውጭ ያደጉ ልጆች በጣም ለሰው ክብር አላቸው ዝም በል አንተ ሃይማኖት ታይታ ነው የሚያደርጉት

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m 3 หลายเดือนก่อน

    ዎይ ጉድ እኮ ነው ማሳድግ ማለት እንዳዝ አይደለም አሳዳግኦቹአ ሊክ አልጻሩም በጣም ያስጠላል ሆኦ ዎይ ሳራ ያም ሆኔ ይ ዬ sara ቤተሳብ አስታካክሏት እንዳዝ አይናት ኮንፍደክስ የላም ባካችሁ 😢😢

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm 3 หลายเดือนก่อน

    Of course we are Ethiopia ande ngr laye menchek malet enewdalen 😏😏😏

  • @YoditFekadu-yi9rp
    @YoditFekadu-yi9rp 2 หลายเดือนก่อน

    Ene yemimeselegn EBS yelejitewan belegena sew awukot lijoch enditaremu Ena wolajoch endiwokesu yemeselegnal

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን አትፈነግሏትም ከተቀመጠችበት

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብአድርጉት❤❤ስወዳቹሁ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 หลายเดือนก่อน

    እናቷን ትገርፋታለች

  • @user-wg8rm9lm7r
    @user-wg8rm9lm7r 2 หลายเดือนก่อน

    ተመክራቤሆንስ

  • @SeblewongelYilma
    @SeblewongelYilma 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ትንሽ የአለቹት ነገር አለ ቤተክርስቲያን አቀራረብ ራሱን በደንብ እይ አክሽኑወ ጡሩ አደለም

  • @user-nh9jo7mj9s
    @user-nh9jo7mj9s 3 หลายเดือนก่อน

    ካ እግዚአብሔር ቤት የዎጣ ሳዉ ትልቅ እስካ ትንሽ የሰጣን ማዳራ ናችሁ

  • @user-md1bx9gh8o
    @user-md1bx9gh8o 2 หลายเดือนก่อน

    Kesew stet kebret zget aytefam ena memker new yemiyasfelgew htsan nat beteseb bedmish belew bemekrot tru neber gin ahun alfoal ahun endtstekakel madreg new

  • @user-ur8qx6kc9u
    @user-ur8qx6kc9u 3 หลายเดือนก่อน

    ልጂቱ ከተናገረችው በሀይለቃል (በአሽሙር )መሆኑ ነው እንጂ ሀሳቧ አውነት ነው እና መቅደስ ሞዴል ነች ታዲያ ወደ* እንጂ....

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 3 หลายเดือนก่อน

    WARGA

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 3 หลายเดือนก่อน

    Pls pls no body advise this kind of things she is rude she is. Not well brought up😅😅😅😅

  • @user-yy4ml8gu6z
    @user-yy4ml8gu6z 3 หลายเดือนก่อน

    😳🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙊🙊🙊😠😠😠😠😠😠

  • @user-ob6ib5du6l
    @user-ob6ib5du6l 3 หลายเดือนก่อน

    ማንእደማማዘና ሁሉነገሮማር

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሣዳጊ የበደላት ያልተቀጣች ዘልዛላ ናት መበደል ይልሀል

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 3 หลายเดือนก่อน

    ልጅን በልጅነቱ እየነገሩ ካላሳደጉ ታላቅን እንዴት ማክበር እንዳለበት ሰው ፊት መሆን ያለበትን ሁሉ እየነገሩ ነው ማሳደግ ልጅታ ምንምአላጠፋችም ያደገችበት ስለሆነ።

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 2 หลายเดือนก่อน

    መቼም አንድ ሰው ከነቀፈ ወይንም ከተቃወመ ሁሉም ሆሆሆሆሆ ብሎ ይወርፋል ፡፡ ሲያደንቅም እንደዛ ፡፡ የሚገርም ነው፡፡ደግሞ ቤተሰብ ቤተሰብ፡፡የዛሬ ልጅ ከቤተሰብ ብቻ ነው እንዴ መረጃም ሆነ ትምህርት የሚወስዱት ?? ከአካባቢም ከጏደኛም ከሞባይል ከቴሌቪዢን ጨምር መሆኑን አንዘጋ ፡፡ እዚህ ላይ ልጅቷ ትክክል ናት እያልኩ አይደለም ፡፡

  • @user-ok6ql5sj9s
    @user-ok6ql5sj9s 2 หลายเดือนก่อน

    Melekeku tkkl new bzu welajoch ljachewun ayketum welaji ljun bagbabu meyaz alebet yemiyasfelgewun bcha ayy welaji gn degmo zemenun eyu welajun yemisema lji yelem yahun ljoch kebad nachew welaji ljochachhu lay sru

  • @hanatamen-et1bh
    @hanatamen-et1bh 3 หลายเดือนก่อน

    Ya konfdhnse adlme

  • @user-qe1yh3xv6r
    @user-qe1yh3xv6r 3 หลายเดือนก่อน

    Aedi wademe lamasfane atemaker yech asafari nach. Tasamakaken eko

  • @user-uc4ob7iq4n
    @user-uc4ob7iq4n 3 หลายเดือนก่อน +3

    መነም ኮፊንደስ ሚባል ነገር የለም 😮😮😮😮😅

  • @user-dj7wz1sz1j
    @user-dj7wz1sz1j 3 หลายเดือนก่อน

    ልጂቱዋ ባለጌ ናት ስድ አድግ ትታስጠላ😠😠

  • @Ganaet
    @Ganaet 3 หลายเดือนก่อน

    ሞዴል ስቶን ድፍት ግዴታ ነው እኮ መድርክ ለይ ስትርመድ የሂዚብ ፍትህ ስለሆነ ድፍረት ግዴታ ነው አትፍርዱሀት ምክነቱም ከስርው ሀንፀር ነው

  • @techman2609
    @techman2609 3 หลายเดือนก่อน

    ሰጀመር ebs ከአሰፋው ጋር ሞቶዋል የሚሰሩት አያውቅም ማየት ያሰጠላል

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 3 หลายเดือนก่อน

    Metemarbat temerte bet erasu tatayake now betasabochuwa yekerta yetayeku

  • @user-kt3kq7yd3w
    @user-kt3kq7yd3w 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀምር እሁድን በኢቢስ ለህብረተሰቡ ምንም ትምህርት አይሰጥም