ቲክቶክ ላይቭ ላይ በታማሚ ስም ሚሊየነር - ሻማር ከቤኒ - Ethiopian tiktok videos 2024 - shamar abeni - Biranaye tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 เม.ย. 2024
  • #seifuonebs #donkeytube #biranayetube
  • เพลง

ความคิดเห็น • 237

  • @ethio125
    @ethio125 3 หลายเดือนก่อน +29

    ማስተር አብነት ምን አገናኘው ከሌባ ጋር

  • @adebe4130
    @adebe4130 2 หลายเดือนก่อน +4

    What a wonderful investigator . I love this girl.

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen 2 หลายเดือนก่อน +7

    አብነትን እደት ፎቶዉን ትስቅላላችዉ

  • @telahunyitbarek2150
    @telahunyitbarek2150 2 หลายเดือนก่อน +4

    በአሁኑ ሰዓት ሲጀምሩ ራሳቸውን ዝቅ ያደርጋሉ ፣ የእግዚአብሔርን ስም ይጠራሉ በሐቅ ይሰራሉ ፤ ከዚያ ኪሣቸው ሲያብጥ ለዝናቸውና ለራሣቸው ጥቅም ይሰራሉ ፤ ከዚህ የወጣ የለም ፤ ዝናቸውን ፤ ሚስቶቻቸውን ፤ ልጆቻቸውን ማሳወቅ ደስታቸው ነው ፤ እኔ የሚረዱት መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው እንጂ በረጅነት የሚንቀሳቀሱ ከባለአደራው ውጪ ያሉት የራሳቸውን ዝና ፤ የሚያንቀሳቅሱ ፤ ሥራቸውን ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለሰው ማሣየት የሚፈልጉ ሰልቃጮች ናቸው የሚል አመለካከት አለኝ ። አንዱ መቄዶንያስ አለኝ ፤ ወደፊት እገልጽልሃለሁ አልኩት ፤ ንጹህ ረጅዎችን ስም የሚያጎድፉትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ።

  • @chanematyos1098
    @chanematyos1098 2 หลายเดือนก่อน +1

    bravo bravo እንደነዚህ አይነቶቹን አጭበርባሪ ሰዎችን በሄዱበት መንገድ እየሄዱ ጉሮሯቸውን ይዞ እያዋረዱ መግረፍና ወደ አያቶቻቸው መሸኘት ነው ። እነዚህ ሌቦች ወረዳዎች
    bravo እህታችን በርቺ
    እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው የሚቆመው ።

  • @user-gk1jk5wn9u
    @user-gk1jk5wn9u 3 หลายเดือนก่อน +14

    የማስተር እብነት ፎቶ ለምን ትለጥፋላችሁ

    • @Ksa-gn3er
      @Ksa-gn3er 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ጥያቂ ነው

  • @minasiebithone3597
    @minasiebithone3597 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ እናት እንደዚህ አታደርግም ትላለች፣ ስንት ዘግናኝ ነገር እየሰማን፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያልሆነ ሰይጣናዊ ነገር አለ?

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስሙ ለምንድነዉ የማስተር አብነት ን ፎቶ የለጠፋችሁት???ደግሞ ምን አደረገ ብላችሁ ነዉ???

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማስተር አብነት ግን አይመሰለኝም ግን እግዚአብሔር ብቻ ያቃል ጎበዝ አሪፍ ነው ማጣራትሽ ጥሩ ነው

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀመር ልጆቻቸውም አልታገቱም ድራማ ነው

  • @mdfakkar5839
    @mdfakkar5839 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ነው ለምን የማስተር አብነት ፎቶ መለጠፍ አስፈለገ

  • @foodweb7658
    @foodweb7658 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመጨረሻ ዘመን ሁሉም ገንዘብን ይወዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል የመጨረሻው ዘመን ደርሶዋል ንስሀ ግብ

  • @user-mg2hv7oo2k
    @user-mg2hv7oo2k 3 หลายเดือนก่อน +23

    የማስተርአብነት ምን አደረገ የሱን ፎቶ የምለጥፉት

    • @tegegnmekengo444
      @tegegnmekengo444 2 หลายเดือนก่อน

      ማስተር አብነት ሆነ ገዛኝ ሱማሞ ሌሎችም ቢዝነስ ላይ ናቸው

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 หลายเดือนก่อน +6

    I admire the lady who is doing the investigation. I thank her very much. There are people who need the help, so it is unfair to give money to cheaters.

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ መሲ ❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲሕ መጫወቻ አረጋችሑን በሠው ሐገር እያለን ያማል እኛ ለወገን ወገነው እንላለን ወይኔ💔💔💔

  • @abirshfikir
    @abirshfikir 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነው ሌቦች ናቸው

  • @YenguslejJesus
    @YenguslejJesus 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሰው ሁሉ ያልደከመበትን አጭበርብሮ መብላት ይፈልጋል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው::

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 หลายเดือนก่อน +13

    ሰዉ ሰዉን እዳይረዳ. የምታደርጉ. የሰዉጅቦች. ፈጣሪንፍሩ እባካችሁ የሌሎችንም እድልአትዝጉ 😢😢😢😢😢

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 3 หลายเดือนก่อน +7

    የማስተር አብነት ፎቶ ለምን ተደረገ ከሌቦች ጋይ ለምን መደባችሁት

    • @Biranayetube
      @Biranayetube  3 หลายเดือนก่อน

      Le view...✌

  • @amikaltesfay-fk4ul
    @amikaltesfay-fk4ul 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወሽት ትናግር አለብን

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጉድ ገና ብዙ እናያለን

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 หลายเดือนก่อน +8

    ማስተር አብነትን ለምን ለጠፋችዉ ባለገዎች

    • @Biranayetube
      @Biranayetube  3 หลายเดือนก่อน

      View lemag,gnet...😐😐😐

    • @HawaLove-hp7zj
      @HawaLove-hp7zj 3 หลายเดือนก่อน

      ደግ ሆኗችሁ ልሚጨፍር ለሊባ ነው እምረዱት ወላሂ1000ብር በብዲር እኳ አጣሁ እንኳን እንናተዬ ተዋቂነኝ ባዮች ከቻላችሁ ሠውን እኩል እይ አንዱን እየገደሉ ሌለኛውን ማዳን😢😢😢

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @rreema6586
    @rreema6586 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማሥተር አብነትን ፎቶዉን አሱ ሌሎቻችሁ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @semaymuluchannel8126
    @semaymuluchannel8126 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ አምላኬ ምን ጉድ ነው የምንሰማው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጂግና የሆነች ልች ዋው👌
    ዘመናዊ ልመና ይሉታል?🤔🤨🙄😊😁

  • @user-ev2iy9xv8y
    @user-ev2iy9xv8y 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጂቷ ትክክል ነች የምር

  • @dawit4227
    @dawit4227 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ የማፍያ ቡድን ነው።

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 2 หลายเดือนก่อน +2

    አደራ መሥተር አብነትን እዳነኩ ❤❤

  • @narditube4378
    @narditube4378 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከሁሉም ምን ልያረግ ተብ ተብ የምነደርጋው አለች ሮሚ 🤣🤣

  • @user-vr3dm5te3y
    @user-vr3dm5te3y 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ጀግና ❤❤❤❤

  • @abirshfikir
    @abirshfikir 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁቱዋ ግን ❤❤❤❤

  • @onelove1703
    @onelove1703 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሮሚ እራሱ ያለችበት ይመስለኛል ምነው አፋዋገረች

  • @Danisameson-fy6dz
    @Danisameson-fy6dz 2 หลายเดือนก่อน +2

    የ መልካም ሰው ፎቶ ለምን ትለጥፋላቹ መልካም ሰው መሰራት አይችልም ደነዞች

  • @Naomi-jk1qw
    @Naomi-jk1qw 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን እንደምትሰጡ ነው ግራ ነው ሚገባኝ

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናቶችም ጀመራችሁ ያሳዝናል አያሰቅም እነሱ ውጭ አገር አፈርድሜ እየበሉ ገንዘብ ገንዘብ ሰለተባለ መቸገር የለባቸውም

  • @izzzankizzank7216
    @izzzankizzank7216 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጨርሻው ላይ አዝናናችኝ ይች ሴትዮ

  • @GuCgygy
    @GuCgygy 21 วันที่ผ่านมา +1

    እዳችያለዉይብዛ እህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሻመር እና ማስተር አብነት ምናረጉ ፎቶዋቸውን ላይቩ ላይ😏

  • @user-oj6ji6wm6j
    @user-oj6ji6wm6j 2 หลายเดือนก่อน +3

    የማስተር አብነትን ፎቶ ለምን ትለጥፋለህ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 3 หลายเดือนก่อน +55

    ስሙ የማስተር አብነት ፎቶ ለምን ትለጥፋላችሁ

    • @Biranayetube
      @Biranayetube  3 หลายเดือนก่อน +3

      Le view...✌

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 3 หลายเดือนก่อน

      ​@NotGPlaylist😂😂😂😂😂

    • @ethioheran
      @ethioheran 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሰይጣን አብነት ምርጥ ሰው ነው 💕💕💕💕

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ethioheran በሰላም ነው ያልኩት ሰረቁ ከተባሉትጋ ለምን ፎቶ ለጠፋችሁ ነው ያልኩት ምነው አፍሽ እንደ ዘንድ አፍ ለስድብ ቸኮለ

    • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910
      @Fkrrrrrrrrrrrrr8910 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንሱት ያብነት ን ፎቶ

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 3 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁን ብራችወን ለማንኛ ሰወ አትሰጡ please

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማስተር አብነት አትንኩ ፎቶ ውን ለም ትለጥፋላቹሁ

  • @buchogizaw2391
    @buchogizaw2391 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሚ እኔ ደሞ ካንቺ ጎን እቆማለሁ

  • @user-ys8hc7bu9s
    @user-ys8hc7bu9s 2 หลายเดือนก่อน +3

    በሙሉ ህግጋር ይቅርብ ወላሂ በአላህ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yemigerm zemen lay deresin.

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ግን በሽተኛ ነው🤔 አብነት እኮ የድሃ አባት ነው።

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይዘንድሮ አይሰማየለ ምንነውምንሰማው። ጌታዬ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተሳሰረ ሌብነትነዉ. እዳትፋቷቸዉ ታዉቃለች ተባባሪናት ሌቦችፈጣሪያቸዉን አይፈሩም ቦይሱንታሰማ. ሌቦችአጭበርባሪ 😢😢😢

  • @meselemekonnen8850
    @meselemekonnen8850 2 หลายเดือนก่อน +3

    ⁠ለምን የማስተር አብነትን ፎቶ ትለጥፍለህ አንተም ያው ለባ ነህ በሰው ስም ትነግዳለህ

  • @rreema6586
    @rreema6586 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጽቢያ እናቶችአትበሉ አላየነም እደልጆን ፓራላይዝናት ብላ በልጆእየለመች አልነበረበዱካሾ ሚድያ

  • @HB-vf1xe
    @HB-vf1xe 2 หลายเดือนก่อน +1

    This is bribery,all those criminals should be send to jail.

  • @user-mf1to4hr9u
    @user-mf1to4hr9u 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህታችን አጠያየቅ መሥየ ጀግና ዋው 👍👍👍👍

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ልጅ ሲሄድ ጎረቤት አያውቅም

  • @GeniNegese-ft5um
    @GeniNegese-ft5um 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማስተርን፡አትለጥፉ፡እባካችሁ

  • @MsAli-jk8yb
    @MsAli-jk8yb 3 หลายเดือนก่อน +2

    እርደተ መጠየቅ ሲያስጠለለለሐ አክክክክክ

  • @jagamaroba
    @jagamaroba 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ይህ ሁሉ ጫጫታ እና ጬኸት ምን ያህል እውነት ተጨምቆ ከውስጡ ይወጠዋል? ግብረ ገብነት የጎደለው ኢትዮጵያዊነት ንግግር ።

  • @Kukusha97
    @Kukusha97 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋይስ ጎፈንድሚ በቂ ህጋዊ ሰነድ እና ተጠያቂነትን ይፈልጋል:: በጥንቃቄ እንረዳዳ:: ህዝብ አይታረስም!

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል በእዲህ አይነት ሌቦች እርዳታ ሽከኽኝ😢😢

  • @amikaltesfay-fk4ul
    @amikaltesfay-fk4ul 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሐሳት ተከይትዛረብ ኩልኩ ሐሰዋት እኩም ሰደት ዘሎ ሐወኩም ሐግዚ አዩ

  • @user-yg8zx7dc6d
    @user-yg8zx7dc6d 2 หลายเดือนก่อน +1

    Master abinat photo lemin letafachu tolo ansu ?

    • @Biranayetube
      @Biranayetube  2 หลายเดือนก่อน

      Le view...✌

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 3 หลายเดือนก่อน +5

    አብነትን ለምን ጨመረቹት ጦሱን ውሳዱት

    • @SayggaSaram
      @SayggaSaram 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnatihi new

  • @mekdeslove8770
    @mekdeslove8770 2 หลายเดือนก่อน +1

    The kids is in Kenya 🇰🇪 just try to cross the board and go South Africa, but they didn’t make it

  • @afiyasdmuhammedkumar5893
    @afiyasdmuhammedkumar5893 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገበዝ በርቺ

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማስተርን ለምን ለጠፋችሁ ምን አጠፋ

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yabboo namaa dhibba😢akkamitti namnii ammanee rakkataa gargaraa ?

  • @user-ph3tl9oh4d
    @user-ph3tl9oh4d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጉዳዩ ላይ የሌለበትን የማስተር አብነትን ፎቶ ለምን ለጠፍችሁ ??? ለ TH-cam ብር መስሪያ ነው ???? በጣም ነውር ነው

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሥተርንአትንኩ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቄዋ ዋው

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yeleaboch mender nachu yeteshgerown genzeb tserqalachu 😢😢 yasaznal

  • @amikaltesfay-fk4ul
    @amikaltesfay-fk4ul 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክር ይዝክ እህታ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካለምንም ማስረጃ ግን እናቶችን መናገር መሲ ምትባይው ሀቅ ቢኖርሽም ልብ ግዥ ሰገጤ

  • @user-uo9zw1jd4p
    @user-uo9zw1jd4p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምነዉ እሚሥጥሩዉሥጥ አለሽበትእንዴ ተንጣጣሽ

  • @amikaltesfay-fk4ul
    @amikaltesfay-fk4ul 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣብነት ምክበር ኣለብን ሰለ ኣባት እናት የምየሰብ ወኝ ልኘ ነዎ ሰለ እናታ ሜሰብ ኣለአከብራለዎ ምሰግና ብቻ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይቀስቅሳቸዉ ምንችግር አለዉ

  • @user-ij1ig2dg7k
    @user-ij1ig2dg7k 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጄብ😢😢😢😢ይብላኝ ለሥዴተኛ😢😢😢😢

  • @MsAli-jk8yb
    @MsAli-jk8yb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትለየለሽ ሮሚ

  • @Danisameson-fy6dz
    @Danisameson-fy6dz 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሲበርቺ

  • @Temesgen34
    @Temesgen34 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ሌቬያ ለታገቶ ብር የሚያዋጣ ሰዉ ደንቆሮ ነዉ

  • @yewsiefkasahun
    @yewsiefkasahun 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ የማስተር አብነት ፎቶ ከዚህ ምን አገናኘዉ እረ

  • @gechgech5505
    @gechgech5505 2 หลายเดือนก่อน +1

    Koshasha nachhu

  • @gb6742
    @gb6742 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ መጥፎ ስዎች ለምን የንፅ ስው ፎቶግራፍ ከማይመጥኑት ስዎች ጋር የምትለጥፍት

  • @user-ws7tf6yz3y
    @user-ws7tf6yz3y 2 หลายเดือนก่อน

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ መሲ ትክክል ብለሻል ሌባ ሌባ ሆነ ነገሩ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው የተቸገረ እንዳይረዳ እንቅፋት ለመሆን ነው አረ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @user-fb4bi5xb4i
    @user-fb4bi5xb4i 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @shegetigray
    @shegetigray 3 หลายเดือนก่อน +1

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @FguFyu-qd4is
    @FguFyu-qd4is 2 หลายเดือนก่อน

    ማስተር ምን አገናኘው እምለጥፋት😢

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 3 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን

  • @tesfaihaile4851
    @tesfaihaile4851 2 หลายเดือนก่อน +2

    የማስተር ኣብነት ፎቶ ኣንሱት

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kesimpulan yemitaweraw set Ahun yelem berat eyalwat new eko

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 หลายเดือนก่อน +1

    መረዳት. አፈልግም. እናነዉ ሌቦች የስቱንእድል. ይዘጋሉ አጭበርባሪ 😢😢

  • @user-hi5uf5qq3i
    @user-hi5uf5qq3i 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-ck1hq5dh6t
    @user-ck1hq5dh6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭

  • @eliyas12121
    @eliyas12121 3 หลายเดือนก่อน +2

    xyaqawn tetach xle ynant base

  • @birkneshbirke8939
    @birkneshbirke8939 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዉሽት ነዉ ልጆቻቸዉ ጭራሽ ወደ ዉጭ አልሄዲባቸዉም እናቶች እራሱ ሌቦች ናቸዉ ተሻርከዉ ነዉ ግን እባክሽ ከነሱ ጋር አትጨቃጨቂ ቀጥታ ወደ ህግ ዉሰጃቸዉ እህቴ እባክሽ

  • @NahaNaha-ys3bg
    @NahaNaha-ys3bg 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሲክንየኔእነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekdsYouTUbe
    @MekdsYouTUbe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዝባምድነው የምትይው

  • @tsigeadugna6980
    @tsigeadugna6980 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናቶችን እንድ መናገር አይከብድም

  • @mekdeslove8770
    @mekdeslove8770 2 หลายเดือนก่อน +1

    I hear the news 📰