🛑ለአሳፋሪው የEBS ዝግጅት ማነው ተወቃሹ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች ebs tv እሁድን በኢቢኤስ - Ethiopian TikTok Videos Reaction

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 เม.ย. 2024
  • 🛑ለአሳፋሪው የEBS ዝግጅት ማነው ተወቃሹ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🛑 ብዙ ሰው እንደዛ ለምን ትደንሺያለሽ ይልና ማታ እኔ ጋር ነው ለቀድሞው የሴት ልጄ አባት ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው መልእክት መሰሉ ፋንታሁን እና ልጇ ዳግም | Seifu on EBS
    //ልጆች ምን ይላሉ?//🤣🤣 ባለተሰጥኦ ጨዋታ አዋቂ ልጆች //በእሁድን በኢቢኤስ//
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    Tubbudy for free 👉www.tubebuddy.com/pricing?a=T...
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
    ► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 378

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 3 หลายเดือนก่อน +33

    እድሜ ለአባባ ተስፋዬ ❤

    • @NasriAbdu
      @NasriAbdu 3 หลายเดือนก่อน

      🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 3 หลายเดือนก่อน +31

    I miss አባባ ተስፋዬ ወይ ፈጣሪ ‼️‼️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 3 หลายเดือนก่อน +27

    አሜሪካን ላልከው የኛ ልጆች ሰውን እንዴት እንደሚያከብሩ ሰው እንዴት ክቡር እንደሆነ ለኛ ለወላጆች ይመክሩናል እንኮን ሰው ሊሳደቡ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu3262 3 หลายเดือนก่อน +38

    ገና ልጅቷ ቃላቶቿን ስትመዠርጠው ነው ቲቪዬን የዘጋሁት ለምን ለልጆች አይደለም ላዋቂም አይሆንም ይብለኝ ላሳደጉአት ቤተሰቦቿዋ ወደዚህ መላካቸው እና ለ Ebs.

    • @fitsumleuelseged1581
      @fitsumleuelseged1581 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 3 หลายเดือนก่อน

      የኢ ቢ ኤስ ሚና ምን እንደሆነና ምንያህል ትውልድ እያበላሸና ሚያበላሽ ነገር እየሰራ እንደመጣ አሁን አየተገነዘባቹ ነው

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት እናትነት ከባድ ነው አላህ ያሳድግልሽ በንፁህ ልቦና እኔ እንዲ ሚዘገንን ነገር ሳይ ማግባት መውለድ በጣም ነው ሚያስፈራኝ ሚያሳስበኝ የምር💔💔💔

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወላጆች ካሁኑ ካላረቁዋት የሞጣ: የጂጂ:የዮኒ ማኛ ተተኪ ማግኘታችን ግልፅ ነው😂😂😂::

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 3 หลายเดือนก่อน +7

    እናትና አባት አላት ወይ!!? በርበሬ ማጠን እማ ወላጆቿንና EBSን ነበር

  • @user-ul8iu7wz7m
    @user-ul8iu7wz7m 3 หลายเดือนก่อน +11

    ቤተሰቦቿ ልጅቱን እንደገና መውለድ አለባቸው።
    ebs tv ደግሞ ይቅርታን መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ያለበት በዚች ልጅ ምክንያት መቀጣትም ነው ያለበት። ምክንያቱም እንደዚህች አይነት ስድ አደግን እና አሳዳጊ በድሎ ያሳደጋትን ልጅ ቀርፃችሁ በሚኒስትሪም ሚዲያ ላይ በማቅረባችሁ በደምብ መቀጣት ነው ያለባችሁ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @aynalemamde8591
    @aynalemamde8591 3 หลายเดือนก่อน +20

    አሜሪካ ላልከው ብዙ ያበሻ ልጅች ስራአት ያላቸው ናቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน +1

      የአሜሪካን ልጆችን አልሰደብኩም! የEBS ባለቤቶች አሜርካ ነው ያሉት የአሜሪካ ስረአት ኢትዮጵያ አይሰራም ለማለት ነው።

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሲጀመር መቅዲም ቃሉን ደግማዋለች መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ እየተባለች በጣም ኢቢኤስን እያወረደችው ነው ምን እያለችም እንደሆነ ኢቢኤስ በእንደዚህ ልክ ባይወርድ መቅዲ መቅዲ የምትሉ በስርአት ስራዋን ብትሰራ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 หลายเดือนก่อน +21

    በመጀመርያ ችግሩ ያለው ቤተስብ ጋር ነው ሁለተኛው ችግር ebs ጋር ነው ምክንያቱም ለልጆች ምንድነው የሚያስተምረው? የልጆች ፕሮግራም እንዳይባል ስራዓት የሌለው አቀራረብ ነው ልዩ ችሎታ ያላቸውን ማቅረብ አንድ ነገር ነው እንዴት ዝምተብሎ ቤተሰቡን ሁሉ ያሰቸገረ ልጅ ወደሚዲያ ይቀርባል ባለፈው ሌላ ሕፃን ልጅ ቀርባ ነበር ዝምብላ የምትለፈልፍ ይሁን ብለን ዝም አልን አሁን ደግሞ የባሰ መጣች ወላጆችም ብትሆኑ ልጆቻችሁን በስራዓት አሳድጉ ልጅን በነፃነት ማሳደግ ማለት በሄዳችሁበት አፋችሁን ክፈቱ ማለት አይደለም ለማንኛውም ልጅቷ ላይ አልፈርድም ebsም መዝረክረክ ብሶባችኋል ምን እንደምታደርጉ ግራ የገባችሁ ይምስላል

    • @Myen0912
      @Myen0912 3 หลายเดือนก่อน +4

      የዚህ ልጅ አሳዳጊዎች ገንዝብ ነው እንጂ ጭንቅላት የላቸውም😡👎

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-tz4pg5dn1h
    @user-tz4pg5dn1h 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዘመኑ ከፋ እግዚአብሔር ማስተዋሁን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል 🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @muluneshghiwot17
    @muluneshghiwot17 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወገን ወዴት እየሄድን ነው ይሄ እኮ በራስ መተማመን አደለም እንደውስ ፈር የለቀቀ ነው የኛ ባህልም ወግም አይደለም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @tonigaga272
    @tonigaga272 3 หลายเดือนก่อน +16

    የልጅቷ ሳይሆን የአሳዳጊዋን ብልሽት ነው ያየሁበት

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፕሮግራሙን ማስተላለፍ አልነበረባችሁም ለቤተሰቦችዋ ማሳየት እና ስህተትዋን ነግራችሁ ቀስ ብለው ይመክሯት ነበር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚህም አይነት ስድ ልጆች አሉ ተዋወቋቸው ነው መልእክቱ :: አለቀ !!!.

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 3 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ አይነት ኢትዮጵያዊ በመኖራችን ደስ ብሎኛ እናት ሀገሬ ክፋሽን አያሰማኝ ባህላችን እምነታችን ጠብቀን ምንኖር ትውልድ ያድርገን

  • @kedijaomer8470
    @kedijaomer8470 3 หลายเดือนก่อน +3

    Aye ababa tesfaya enkuwane yehanene alayume❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wechecha
    @wechecha 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የምለው በርበሬ ማጠን ቀረ እንዴ?? ልጅቶን ሳያት ምን እንዳማረኝ ታውቃላችሁ?? እናትና አባቶን በርበሬ ማጠን..... ልጅቶ ምን አረገች? ምንም 😮

  • @astedeasrede5582
    @astedeasrede5582 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀምር ይሄ የልጆች የሚሉት ፕሮግራምና ሉላ የምታቀርበዉ አንተዋወቃለን ወይ ዝግጅታቸዉ በጣም ደባሪ ፍሬ ከርስቺ ነገር ነዉ ነዉ

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 3 หลายเดือนก่อน +8

    እድሜዋን አይመጥንም ስትናገር ቤተሰባም እንደዚህ ይመስሉኛል ሰው ውሎውን ይመስላል ይባላል ባገሬ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-yk4xq7bg3d
    @user-yk4xq7bg3d 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አሳዴግን አይበሉ እንደዚች አይነት ልጅ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 3 หลายเดือนก่อน +7

    እነደዚህ አይነት ልጆችን ከካሜራ በፊት ሳትገመግሙ አታቅርቧቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz 3 หลายเดือนก่อน +8

    በመጀመሪያ የወላጅን ማንነት ያሳያሉ ቀጥሎ የebs ችግር ነው በኢትዮጲያዊ ስነምግባር የምናሳድጋቸውን ልጆች ሳንፈልጋቸው ቤታችን እየገቡ እያበላሹብን ነው ሁሉም ነገር ልክ አለው እኮ!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 3 หลายเดือนก่อน +17

    ኢቢኤስ ብር ያግኝ እንጂ ስለ ትውልድ ምንም አያስብም የትውልድ ጠላት

    • @marthaestifanose4609
      @marthaestifanose4609 3 หลายเดือนก่อน +1

      በስመአብ ደህና የሚሰራ ጠላት የሆነበት ጊዜ!!!!!''

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @semayawiapp6692
    @semayawiapp6692 3 หลายเดือนก่อน +9

    ልጅ ማለት... ከዶንኬ ቲዩብ ተማሩ!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 3 หลายเดือนก่อน

      ከሼ ተመቸሽ😉😉

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 หลายเดือนก่อน +6

    ህፃን አደለችም ቤተሰቦቿን እያየች ነው ያደገችው ገና ብዙ ባለጌ ይመጣል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

    • @tglovefire3659
      @tglovefire3659 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክኮኮኮ ሆሆሆሆሆ

    • @tglovefire3659
      @tglovefire3659 3 หลายเดือนก่อน

      አለች ካሜሮን

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w 3 หลายเดือนก่อน +4

    በውጭ የነጮች ኑሯቸው በጣም ዝቅተኛ የሆኑ ልጆች ዓይነት አስተዳደግ ነው እድገቷ. የሀብታም high class ቤተሰብ ልጆች ሥርዓታቸው በጣም ያስቀናል በተለይ በእንግሊዝ አገር. የኢትዮጵያን ልጆችም በውጭ ያሉት በሥርዓት በሀይማኖት እያነጹ ነው እያሳደጉ ያሉት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቅራቢው ግን በጣም አድናቂህ ነኝ አነጋገርህ : እርጋታህ በጣም በጣም ድንቅ ነው በርታ ጎበዝ እርጋታህ : ስነስርአትህን ሳላደንቅ አላልፍም!

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ መቼምና የትም የEBSን ቲቪ ከፍቼም አላውቅ ደግሞም አልከፍተውም መረኖች በመሆናቸው

  • @user-wb1zj2wz7l
    @user-wb1zj2wz7l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ልጅ ብቶንም ከመስመር የወጣ አነጋገር በዚያ ላይ ታላቅ አለማክበር የአሳዳግዎቿን ማንነት ይገልፃልና በተሰቦቿ ልያስቡበት ይገባል።

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ መቅረቧ ጥሩ ነው ምክንያቱም ምን አይነት ልጆች እንዳሉና ቤተሰቦቿ ልጅቷ ምን ላይ እንደደረሠች ማሳያ ነው ስለዚህ እንደገና እነሱም አፍረው ተሸማቀው ልጃቸውን በስርአት ፈጣሪ ረድቶአቸው አሳድገው በጥሩ ስነምግባር አንፀው እነሱም ታንፀው ይቅርታ ጠይቀው መቅረብ አለባቸው ባይ ነኝ

  • @HikmaKasim552
    @HikmaKasim552 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ እኮ የሁድ ናቸው ክፍት ነው ሚያስተምሩት ይታይ እንጂ ምን ጭነቃቸው ለሌላው

  • @hiwotyohannes4882
    @hiwotyohannes4882 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ያው ቤተሰብ አሁን በዚች ልጅ ላይ መስራት አለባቹ በጣም ያሳፍራል ቃላት የለኝም

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስፋው መሸሻ ያላየው ጉድ ሳንሱርድ ውስጥ ያስገባው ነበር የኔ መልካም አሁንም አረፈደም ወላጅ ቤተስብ ሰሩበት ለኛም ልጅ ናት ⚠️

  • @user-bk9yn3ql1q
    @user-bk9yn3ql1q 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካ ልጆች የሚያዩት በ እድሜያቸዉ ነዉ ስርአት አላቸዉ

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲሽሽሽሽሽ አድርጋ ያስጠላችኝ ይብላኝ ለቤተሰቦቿ የፈጠነ ህፃን አልወድም

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለልጅቷ በጣም አዝኜላታለው ምክንያቱም ከደዚ አይነት ባለጌ ቤተሰብ መወለዷ አሳዝኖኛል

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 หลายเดือนก่อน +2

    ህፃናቶ ያሳዝናሉ እንግዴ ሀበሻ እግዚአብሔር (አላህን ) ካልፈራ ማንን ነው የሚፈራው 🤔 የ ኖሮ ውድነቶ ጡርነቶ መከራችን ሆሉ በ ሀጥያታችን የመጣ ነው ይሂ ህዝብ በስንቶ ነው ከ ፈጣሪ ጋር የሚጣላው

  • @AskaluHaile
    @AskaluHaile 3 หลายเดือนก่อน +6

    ደና ወላጅ ቢኖራት ቶሎ ይቅርታ ይጠይቁ ነበር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 3 หลายเดือนก่อน +6

    EBS እያባለጋችው ነው በተለይ ልጆቹን ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን ወይ ዘንድሮ

  • @miheretwudineh5800
    @miheretwudineh5800 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ አይነት ባለጌዎች በዝተው ነው አገሪቱን የደም ምድር እልቂት ሰው ምንም የማይመስላቸው ለሰው ክብር የልላቸው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተሰብቿ ምን ይሉ ይሄንን ሁሉ ውርጅብኝ ሲሰሙ ባለጌ ያሳደገው ሁሌም ያዋርዳል

  • @maryamawitelias7385
    @maryamawitelias7385 3 หลายเดือนก่อน +5

    ልጅቷን አይተህ እናቷን ታውቃለህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

    • @MeronDawit-lu4cm
      @MeronDawit-lu4cm 3 หลายเดือนก่อน

      እህት ወላጆችዋን በሚል ይስተካከል ለምን እናትዋን ብቻ ተያለሽ

  • @muluemebetehaile4967
    @muluemebetehaile4967 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሠይፉ እንደፈለገ ሲያሥታውክብን ዝም እያላችሁ ኢቺን ህፃን ታብጠለጥላላችሁ ያሣዝናል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @ermiasbelay1023
    @ermiasbelay1023 3 หลายเดือนก่อน +2

    በልጅቱ አይፈረድም ይሔ እኮ የቤተሰብ የአስተዳደግ ችግር ነው!!
    እኔ ግን የሚገርመኝ EBS የተባለው ሚዲያ ራሱ ይቺን ጋጠ-ወጥና ስድ- አደግ የሆነች ልጅ ያቀረበልን ምን አስቦ ነው? ልጆቻችንን ወዴት ለማስካድ/ለማስነጠቅ አስባችሁ ይሆን? መቼም ከዚህ ጀርባ የሆነ ያደፈጠ ከይሲ ሃሳብ ያለ ይመስለኛል!!

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 3 หลายเดือนก่อน +1

    በልጁ ላይ የታየው በጣም ያማል ያማል

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከበደኝ እናቴ አለ ስመረ ባሪያው ኧረ እይልኝማ ወይ ልጅ ድንቄም ወይ አሳዳጊ ብቻ እግዚኦ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማለም በርታ !
    ፈጣሪ ሆይ ልጆቼን በሞገሱ
    @ ባላችው ስርአት አሳድግልኝ !
    እግዚዬ .. ልጅትዋ ምንም ጥፋት የላትም.. 100% ቤተስቦችዋን ማንነታችውን ፍንትው አርጎ ያሳያል :
    መስልጠን ሳይሆን !
    መገስጥ ነው ::
    EBS… ምን ነካችሁ.. ይሄንን ሚድያ አለም ያየዋል !
    የእስዋ እኩዬች ከዚህ ምን ይማሩ ???
    🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @ethiochu
    @ethiochu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ ይዘት ያለው ቪዲዬ ነው ያቀረብክልን በርታበት ! ከልብ እናመስግናለን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 3 หลายเดือนก่อน +3

    ebs አጋንንታዊ ስራ እያለማመደን ነው አንዴ ሰው ማሰቃየት ሌላ ጊዜ ታዋቂ የተባሉ በዶሮ ስጋ የበርበሬ ድልህ ከፊቱ እስከ ቂጡ እያላበው ይታያል ።ከህክምና እና ከስነልቦና ባለሞያዎች ብዙ እንጠብቃለን ።

    • @yared7699
      @yared7699 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ ራሴ በጣም ያሳስብኛል አንድ ሰው እዛ ፕሮግራም ላይ በትንታ እንዳይሞት ሲጀመር ምን የሚሉት መዝናኛ ነው????

  • @MmN-ir4rw
    @MmN-ir4rw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ እባካች የማንንም ባለጌ አሳዳጊ የበደላቸዉን እየለቃቀማችሁ አታቅርቡብን
    ልጅቷ ወላጆቿናቸዉ የበደሏት አሳዳጊወቿ ይደጉ ምድረ ጋጠወጥ

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me 3 หลายเดือนก่อน +8

    አሜሪካን እንደሚያድጉ ልጆች ማለት ምን ማለት ነው? በውጪ የሚያድጉ ልጆች አብዛኘዎቹ ስርአት ያላቸው ናቸው የኔን ልጆች ጨምሮ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ እኛስ ልጆቻችንን ባህላቸውን ቋንቋቸውን ቤተክርስቲያን ስርአት እያስተማርን ነው ያሳደግነው አሜሪካ ስላደጉ አይደለም ከአማርኛ አልፈው በግእዝ ተምረው ዲያቆን ሆነዋል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

    • @iloveethioipa2872
      @iloveethioipa2872 3 หลายเดือนก่อน +1

      አማሪካን ሀገር ነው የምኖር ልጆቸ እግዚአብሔር ይመስግን ስርአት አላቸው በስነምግባር ስላሳደኳቸው ዛሬ በራሴ ኮራሁ

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 3 หลายเดือนก่อน

      Ere America endezih aynet ye abesha lij yelem

  • @zenebegetaneh-vc8lx
    @zenebegetaneh-vc8lx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good conversation ,this is what chosen on all program

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም ያዘንኩት በነመቅደስ ነው ደግሞ ጭብጨባና ሳቅ አሳፋሪዎች መቅደስ ግን ትንሽ ሰከን በይ ሳቅ ሙገሳ ስበዛ እንደዘመኑ ባለስልጣን መረን የለቀቀ ብልግና ይሆናል ብዙ ተከታይ ስላላችሁ ልጆቻችንን የሚያደነዝዝ መነጋገሪያ የምሆን ብልግና እንይላችሁ መንግሥት ተብየውም ትህት ሚኒስቴርም ልጆች ግብረ ገብ እንዳይማሩ ግእዝ መዝሙር እንዳይማሩ ጎርጎርዮስን ስከለክል ለዝህ ነው

  • @beniyamwoldu7406
    @beniyamwoldu7406 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር መቅደስ ደበሳይ እራሷ ስንትና ስንት የብልግና ሥራ ስትሠራ በአደባባይ ተዋርዳ ሳለች በቂ የእፎይታ ጊዜ እንኳ ሳይኖራት ተመልሳ አደባባይ የወጣችው እና ይቺ ልጅ የመቅደስ የሥነ ምግባር ልጇ ናት ኢቢኤስ መቅደስን ያላገደ ሕፃኗን ያግዳል

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs หลายเดือนก่อน

      Tekekele beku ayedalacheme yechi zerekereke batame endazehe yaworadache bekate yalelate

  • @abasmohammed9710
    @abasmohammed9710 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ልጅ ብትሆን በሷንቧ ነበር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @neba1034
    @neba1034 3 หลายเดือนก่อน +1

    wawawawee berazere arife sebesebe nwe

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ይመችህ ንቡ!

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢ ቢ ኤስ ከመስመር እየወጣ ነው ማስተዋልን ይስጣቸው ወድማችን እናመሰግናለን 🎉🎉 ለእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ 🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 3 หลายเดือนก่อน +3

    እደኔ ቤተሰባም ኤቢሲም ህዝብን ይቅርታይጠይቁ ሌላምን የባላል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @AlexSabom
    @AlexSabom 3 หลายเดือนก่อน +8

    መቅድ ራሱዋ ማናች በላጌ ነች የራሱዋን አምሳያ ነው የቃራበችው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባባ ተስፋዬ ነፍሶት በሠላም ትረፍ

  • @muluhaile6536
    @muluhaile6536 3 หลายเดือนก่อน +1

    Salame tefatue ya EBS tefate nawe yasazenle bareti yastmerale 👍👌🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @Chereka203
    @Chereka203 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙም አይደንቅም ልጅቱ ገና ልጅነች🌱 ቤተቦቿ ባለጌወች ናቸዉ ።

  • @kassechwodajo407
    @kassechwodajo407 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሳዳጊዎቻቸውበጣም ስርአት የላቸውም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምለው በአገር ውስጥ ሳማ ጠፋ እንዴ?? የልጅቷን ቤተሰብ በሳማ ነበር መግረፍ ልጅቷን ልቅ አርገው ስላሳደጓት። እግዚኦ ያስብላል😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @redietgebrehiwot1832
    @redietgebrehiwot1832 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላጆቿ እራሳቸው የወላጅ ክትትል ያስፈልጋቸዋል 😊

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሃሃ! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ነብስሽን ይማረው ቁንጥጥ አድርገሽ ስላሳደግሽኝ እኔም ልጀን በስርአት ስለአሳደኩት እሱም ልጆቹን በስርአት እያሳደገ ነው ለትውልዱ መበላሸት የወላጆች ጥፋት ነው ሌላው ኢቢየሶች ወደቃችሁ

  • @Ethiope2030
    @Ethiope2030 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ኢቢኤሶች ማቅረባቸው ጥሩ ነው ምን ያህል ጋጠወጥ ቤተሰብ እንዳለ እንድናይ አርገውናል ሁሉም ወላጅ እራሱን እንዲመለከት ሆኗል ብዬ አምናለሁ

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧ ይሄ አሜሪካ አይደለም? ነው ያልከው? አሜሪካ ልጆች እንኳን አንኳን ታላላቆቻቸውን ወላቸጆቻቸውን አስተማሪያቸውን በጣም በጣም ነው የሚያከብሩት እነሱ መመታት ብቻ ነወ የማይወዱት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-nm3so3gh9s
    @user-nm3so3gh9s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤትህ አዴስ ነኝ ወንድሜ

  • @Dior768
    @Dior768 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ሁሌም ስራህ ይመቸኛል ክበርልን❤❤❤

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 3 หลายเดือนก่อน +2

    Family supervision needed big time. This is insane 😳 her family knows there child attitude, and they know that there daughter will not say something good so they should keep her at home and deal with it. This is Embarrassing. 😡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ትኩስ ነገር ብቻ ሳይሆን የሚፋጅ ነው የተለየ ቪዲዮ ነው አባቴ እናመሰግናለን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ቤተሰቧ እንዴት ይሸማቀቁ የዘንድሮ ልጅ ኡፍ።

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 3 หลายเดือนก่อน +1

      Emitashemakik lij endalachew siawku melak alneberebachewm

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @KelemuaMuche
    @KelemuaMuche 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam new yaferkut azinalehu B EBS!!!!!! ESUBALEW

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ሙሉ ቀን ምን የሚታይ ነገር አላቸው። የአሁኑ ባሰ እንጂ

  • @kedijaomer8470
    @kedijaomer8470 3 หลายเดือนก่อน +2

    Aye asfaw aye asefaw

  • @sebsibieteklie4462
    @sebsibieteklie4462 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሳፋሪ ።አሳዳጊዎቻና አቅራቢው EBS በእውነት በደንብ መወቀስ አለባቸው።

  • @user-re6wc3xd3m
    @user-re6wc3xd3m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ebs በጣም በርካታ መልካም አስተማሪ ተወዳጅ ፕሮግራም ያሉት ጣቢያ ነው

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 3 หลายเดือนก่อน

      የልጅቷ ወላጅ ናችሁ?😊

    • @user-re6wc3xd3m
      @user-re6wc3xd3m 3 หลายเดือนก่อน

      @@genetreta1474 እውነትን ለመናገር የግድ ወገንተኝነት አያስፈልገውም

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hay bro thanks for sharning I am very disapoint ebs they need to apology for ethioian peole

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባለጌ ካሳደገ የገደለ ይሻላል የሚባለው
    የዚች ልጂ አይነት ነው

  • @btanto1152
    @btanto1152 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሌሎቹ ለልጆቻቸው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ትምህርት ሰጭ ነው። ሁሌ ጥሩ ማየት ብቻ በቂ አይደለም መጥፎውን አይቶ እርም ርት ለመውሰድ ይጠቅማል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-es5wp6js9c
    @user-es5wp6js9c 3 หลายเดือนก่อน

    betam yasazinal

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 หลายเดือนก่อน +1

    Oh God, please help Ethiopian people this baby what they do him he’s two years maybe one year oh my gosh what are we gonna see next God help us

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes 3 หลายเดือนก่อน +1

    Leave the kid alone, blame EBS and her parents.

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም በዚሕ አጋጣሚ ልጠይቅህ የዚህ ሚድያ ይሕ አሜሪካ አይደለም ኢትዩጽያ ላልከው እረ የአሜሪካ ልጆች ማ የአገራቸውን ባሕል ሐይማኖት ተከትለው ቤተስብ አክብረው የሚኖሩ ናቸው እንደዝች እይነት ስድ ልጅ የለም አሜሪካ ይቺ መስመር የሳተች ልጅ ነች

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 3 หลายเดือนก่อน

    Betam yasazenal bezih edeme yehen yahel mehon beteseb asebu

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-ni8gd4sp5w
    @user-ni8gd4sp5w 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያሳዝነው እች ህፃን ልጅ ምንም ነገር ተረድታ አይደለም ::ጥሩ ያለች መስላት ያደረገችው ነው ::ግን ብዙ ሰው በየ social media እሱኣን እና ቤተሰባን ለማሸማቀቅ መካሪ መስሎ ጥንካራ ቃላቶችን ኢያወረደባቸው ነው ::አብዛኛው ሰዉ በ social media ከባህል እና ከእምነት ያፈነገጠ ነገር እየሰራችሁ ምንም የማይመስላችህ አዚች አንድ ፍሬ ልጅ እና ቤተሰባ ላይ ተነሳችሁ ::
    የዮሐንስ ወንጌል 8፡7 በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ። ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይሄ ወይሄ ... ይሄ ህፃን ልጅ
    ዶቦ እንደማብላት .. ጫት ምን
    እሚሉት ነው???
    ምን አይነት ቤተስብ ነው ግን
    ያለው... አይ ኢትዮጵያ ሀገሪ
    እንደ አይን ጠፋች... ያሳዝናል
    💔💔💔

  • @wondmagegnshumu3060
    @wondmagegnshumu3060 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅቶ የበለጠ EBS ትልቅ ጥፋት ያጠፋው ኤዲተር የለውም አለው ንቀት ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-sz2ee1dy3g
    @user-sz2ee1dy3g 3 หลายเดือนก่อน +1

    እርግጠኛ ነኝ ይች የሠይጣን ሽንት ቦይ ፍሬንድ አላት

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 หลายเดือนก่อน +4

    EBS የሚባል ፕሮግራም እኔ አላይ አቅራቢዎቹን አልወወዳቸውም አርቲፊሻል ናቸው ከላይ እስከታች ብቻ ይደብሩኛል ይህን ቦታ ለመስራት ዕውቀት ይጠይቃል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fitihzegeye5418
      @fitihzegeye5418 3 หลายเดือนก่อน

      TIKUS NEGER: Hulem Tikus,mizanawina yesekene “aznagn” media new👋👋👋❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🇨🇬👈

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 3 หลายเดือนก่อน +1

    የEBS ጋዜጠኛ የተባሉትን መረኖች ሀይ ማለት አለመቻላችን ነው ጥፋቱ

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቢኤስ ተንኮል አስበው ነው የሚገርመው የእሸቱን ሾው ለመግደል ነበር ግን አይሆንም ጭራሽ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @ffm377
    @ffm377 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ebs Denkoro😅😅

  • @dawit4227
    @dawit4227 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ዓይነት ወላጆች ናቸው? አሳፋሪ እና ተግሣጽ የሌለው ልጅ.

  • @user-co3jf6sy9w
    @user-co3jf6sy9w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ebs እያወቁ ነው አነድ አይነት ናቸው ልጅቷን አይን አስገቧት።

  • @user-ys2tl9hq6b
    @user-ys2tl9hq6b 3 หลายเดือนก่อน +1

    ችግሩ ከቤተሰብ ነው አጉል ሰለጠኑን አየመሰላቸው ቤተሰብ ልጁን ቀጥቶ ማሳደግ ነው የነበረባቸው ኢቢኤስም ገና ሲቀረጽ ማስቀረት ነበረባቸው አሁን እንግዲህ ቤተሰቧ ምን ይውጣችኋል ሁሉም ቤተሰብ ከነዚህ ቤተሰብ ተማረ ልጆቻችሁን ቅጡና አሳድጉና አደባባይ አውጧቸው በቤተሰብ የለመደችውን ነው መድረክ ይዛ የመጣችው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 3 หลายเดือนก่อน +1

    ebs የልጅቷ ን ብቻ አይደለም በሠይፉ ፕሮግራም ከነ ሌጇ የቀረበችው አርቲስትስ በዚያ መልኩ መቅረብ ነበረበት። ልጇን ለማስተማር ወይስ ማህበረሰቡን? በሉ ከማቅረባችሁ በፊት ቅድመ ፍተሻ አድርገ።