እማማ ዝናሽ (ብሌን) || ልዩ የመውሊድ በዓል ዝግጅት || መስከረም 16 - 2016|| Sep 27 2023|| ጄይሉ ቲቪ News
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2023
- ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia Nilesat \
Eutelsat 8 West B ,Frequency 11637 ,
polarization vertical ,
Symbol rate 27500,
FEC 5/6
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Website: jeilutv.com/
Facebook: Jeilumedia.com
Telegram: t.me/Jeilumedia
Twitter: / jeilu_tv
Subscribe: / jeilutube
Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
@Jeilu Tv
ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
#ethiopianews #Ethiopia #JeiluTv
መዉሊድ ቢድኣ ነዉ ረሱል ስለላ አለይ ወሰለም አልፈቀዱም እማማ ዝናሽ ብሌን እንኳን ዴህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤
@werjiwu ሳሃ
Mewlid is not haram
@@zeynebasunkemo1610المؤمنين عائشة
رضي الله عنها
عاشت بعد وفاة النبي اكثر من 40 سنة ولم تحتفل بمولده
سؤال
ሰህ
መዉሊድ ይከበር የሚል አንድም ደሊል ማቅረብ አይችሉም ስለሌለ ቢዳአ ነዉ ሲባሉ ጭራሽ እየባሰባቸዉ ሄደ😭በጣም ሚያሳዝነዉ ደሞ ህፃናቶቹን በጥመት ማጠናከር ያማል በዲናቸዉ በሱና አንፆ እደማሳደግ ወደ ፈሳድ ሲመሯቸዉ😭😭😭
ይርጋ ጨፌ የነመስኡድ ሀገር ዋው ምርጥ ምርጥ ልጆችን አፍርታለች ብሌን እና መስኡድ በዚህ እድሜያቸው ዶንኪ ዩቲዩብ ትቅረብ የምትሉ😮😮❤
እንግዳ አርጋቹ ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን❤
መጀመሪያ ከዘር ውጭ ሰው ለመተቸት አትቸኩሉ
አላህ ይስቱር መውሊድ ደጋፊ ናችሁደ አላህ ይህድና ይህድኩም በጣም ነው የደነገጥኩት ከማልጠብቀው ሚዳ አጃኢብ
ኮሜንትሽ ፈገግ አረገኝ ሁሉም አህባሽ ነዉ አላህ የህድሁም በስ እኔ ብዙ ሰብስክራይቤን ያነሳሁት አለ ስገቢ መዉልድ አክባሪ ሁነዉ ታገኛለሽ አኡዙቢላህ በስ
ወላሂ እኔም ደነገጥኩት አን ሰብ ብያለሁ
😂😂 ወየሁ መውልድ አክባሪ ነወት ወይዘሮ ዝናሽ
ገደል ግቢ ገልቱ መውሊድ ይከበራል።።።
😂😂😂😂
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ እስቴ አላህን ፈሮ እስልምና የለለን ነገር አጨምሮ ስልፎች ሶሀቦች ያልስሩትን እናት እምንቤትናችሁ ህዝቡን እምታጠሙት እራሳችሁ ጠማችሁ
ኢወላ አላህ ይህዳቸው ይህደነ
የይርጋ ጨፊ ልጆች እቁነቸው መስኡድና ብሌንየ አላህ ያሳድጋችሁ❤❤
ብሌንዬ ቅመም እድግ በይ እንኳንም አይንሽ ባለሱቁም በርታ 💚💛❤️💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤
ብሌንን ላይ ስል ገባሁ አላህ ያሳድግሽ
በመውሊድ ሰበብ የአላህን ቤት በጫትና በጭፈራ አታርክሱት
እረሱል ሁሌም ሰኞ ፆመው እንጅ ያሳለፉት በምግብ በጫት ማጓፈጥ አይደለም አመት ጠብቆ
ምቀኛ ነህ
@@mkmm1031
ምኑነው ምቀኘነት ይጨፈርበት ስላላልኩ ነው ምቀኘነቱ የአላህ ቤት የተከበረ እንጅ መጨፈሪያ አዬደለም
አዑዙቢላህ ደህና ሰዎች ይመስሉኝ ነበር ለካ መዉሊድ አክባሪ ናችሁ አሏሁሙስታዓን !!
ገልቱ ጽንፈኛ አንችን ብሎ ሰው ክክክክክክክ
@@Muna336ፅፈኛ ማለት ግን ምን ማለት ነው ?????
@@Muna336 ለስድብህ አመሰግናለሁ ግን የጫቱ ማርከሻ ፍትፍት አልበላህምዴ ?
ሆዎ ፅፋኛ መለቱስ አራ ብዳ ነውውውውው ጆሮ ከላቹ ስሙ
@@SophiaAwale አላህ ውሀብያን ያጥፋልን የዝሙት ቡድኖች👹👹👹👹👹👹👹💩💩💩💩💩👿👿👿😈😈😈👺👺👺👺
በዲናችን መውሊድ ሚባል ነገር የለምምም መውሊድ ቢደዓ ነው ቢደዓ ደሞ ጥመት ነው ብለዋል ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውዱ ነብይ በዲን ላይ አትጫወዱ ረሱልን ከወደዳቹ በታዘዛቹት ልክ ታዘዙ።
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እኔኮ አዲስ አበቤ ነበር የምትመስሉኝ ጎበዞች ሶሻል ሚዲያውን ለበጎ ነገር እየተጠቀማችሁ በጎ ተፅእኖ ፍጠሩ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አው ጎበዝ ናቸው❤❤
❤ ደምሪኝ እማ
አኡዙቢላሂ ምን ነካችሁ መውሊድ ቢዲአ ነው
እህትና ወንድም ይመስሉኝ ነበር በርቱ❤❤❤❤❤
ማሻአላሕ ስወዳቸው🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
😍😍😍😍😍😍 ማሻኣላ
አላህ ሆይ ልጆቻችንን በድን የታመፁ ለኡማዉ የሚጠቅሙ የረሡልን መገድ ተከታይ ያርግልን ያረብ ሠደቃል ሀጃሪ የሚሆኑ ያረብብ☝️☝️⏰
አላህ ቀጥተናው መገድ ዐይምራን ሁሉም በእጁ የሆነው ጌታችን ያሳዝናል
ገልቱ ቆሻሻ
አሚን
@@user-zt2dt7si6g ክክክክክክክክ ገልቱ
@@Muna336 ገልቱ ነዉ ስድብሺ በየኮመቱ የሴቶ አህባሺ ነብያችንን መዉደዴ በጫት በሙዚቃ አይደለም
@@aishaaisha2657አቺስ ማነኝ ወሀቢያ ምን ያቃል😂😂
መውልዱን ተውትና እማማዝናሽዬ ስወድሽ❤
እኔም በጣም ነው የምወዳት የሁለቱም አድናቂዎች ነኝ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤❤❤
🎉የኔ ወዶች ብሌን እና አብዱ አላህ ትልቅ ደረጃ ይድረሳችሁ ❤😍😍🙌
ብሌን ማሻ አላህ እማማ ዝናሽ አላህ ያሳድግሽ ❤
ብሌን ባለ ቁጥር ልጄ እየመሰለችኝ ፈጣሪ ያሳድግሽ ብሌን በርቱ ጎበዞች ቱክቶክ አልወድም አልጠቀምም ግን ወደ af ላይ መቶ አገኛችኋለሁ ደጋግሜ ነው እማያችሁ ፈታ ነው እምታደርጉኝ
ወይኔ አዚዛ ያሳድግልሽ የልጄ እኩያ ናት ቤተሰቡ እንዳለ ተጫዋች ነው አጎቶቿም በጣም ቀልደኞች ናቸው የጋሽ ሀሰን ነብስ ይማርልን የይርጋጨፌ እንቁ ነበሩ
❤❤❤❤❤የማዳም ቅመሞች እኮ በአለም ታዋቂ ሆን ተመስገን ነው
አላህ ይህዲኩም ኢሻአላህ ልጂቱን አይቼ ነበር የመጣሁት
አቤት እኔና ቤተሰቤ ስንወዳችሁ እማማ ዝናሽ በርቺ ጎበዝና ንቁ ልጅ ነሽ:: መልዕክቶቻችሁሁሉ ድንቅ ናቸው:: ስላቀረባችህዋቸው እናመሰግናለን:: የክፍለሀገር ልጅ መሆንዋ ደግሞ ድንቅ ነው::
ኑሩልን❤❤❤እኛም ለሀገራችን ያብቃን
እዉነት ነዉ በኑሮ ዉድነት ሥንሠማ የማዳም ቅመሞች ተሥፋ እየቆረጥን ነዉ
ብሌንየ አላህ ያሳዲግሺ በጣም እንወድሻለን በረች አንተም በረታልን
Masha alah enamesegnalen engeda adregachu selakere achuhachew enamesegnalen betam alah yakoyachu tviwem lehak yemikom alah yadregew
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
አኡዙቢላ አላህ ከእነዚህ ጠማሙች ጠብቀኝ ያረብ የትልቅ ጂሎች አላህን ፍሩ
አሚንንንን
እግዚያብሄር በሞገስ ያሳድግሺ❤❤❤
ደምሪኝ እማ
ማሻ አለህ ብሌን አለህ ያሰድግሽ. እና አለሀን ፍሩ መውሊድ ሽርክ ናው መን ፋቀደለቹ. እና አፋቹን ሞልታቹ እንኳን አደራሰቹ ትለለቹ አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ATKBDU.EGABUCA.AWKINANEATBLU.
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤
የኔ ቆንጆ ልጅ ስወዳት እኮ ወላሂ ልጄን ነው ምትመስለኝ ❤
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅሽን ደምሪኝ እማ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ❤❤❤ ብሌንየ እድግ በይ
በጣም ነዉ የምወድችሁ
we thankyou jeilu tv great wonderful programe show also we thankyou young bilean tagael ,, mashallah ,,
የኔ ማር አሏህ ያሳድግሽ በጣም ነው እምታዝናኒው
እኮን ለዚህ አበቃችሁ እማማዝናሺ
ማሽአላህ
እኔግንትልቅሰዉመሥላኝነበር
የኔማርገናህጻንናት
በጣምየምታሥቂነሽ
የኔ ውዶች በርቱ ከድናችሁ ጎን ለጎን
እንኳን አብሮአደረሰን
Masha Allah❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ ❤❤❤
ባረከሏሁ ፊኩም
ፈጣሪ ይጠብቃችው በጣም ነው የምትመቹኝ
ብሌንዬ ስወዳት ❤❤❤
መሽአሏህ እኳንደህናመጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ❤👍
የኔ ምርጦች ስወደቹ በርቱ
መሸአላህ❤❤❤❤
mashaa allh❤❤
ኢሻአላህ አላህ ይረዳቸ ሼር አረጉላቸው የደጉ ፎሎአረጎቸው
አሏህ የስቱር ያርቢ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያርብ
ብሌንየየኔቅመምየ የኔጣፍጪ እድግቢይ
ማሻ አላህ አላህያሳድግሺ እኔተዘርፌ ከምጨእሹይጪው ክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ❤❤❤
Mashaa Allah
Mashaa Allah
እቹልጀ በጣም ይስወድት አላህ ያስድጋት❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
❤ ደምሪኝ ውዴ
ጎበዝ ልጆች ናችው በርቱ
ማሸአለህ ❤❤❤❤❤❤
❤masha Allah ❤❤
አላህ ያሳድግሽ የተሻለ ነገር ላይ ያድረሰሽ የበለጠ ነገር ላይ ያድረስሽ ያረብ
አህለል መዉሊዲ ናችሁዲ
ጥቅልል ብየ ዉልቅ
አላህ ሂዲያ ይሥጣችሁ
ከቢዲአ ይጠብቀን
😂😂ቀለለኝ ኑረሽስ ምን ልጠቅሚ😂😂 ሌላም ካለ gerout
MashAllah
መወልድ ቢድአ ነወ :::
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻላህ
የኔቆጆ ማሺአላህ አላህያሣድግሺ❤❤❤❤
Mashaa Allah ❤❤❤❤❤❤
መሺ አለህ❤❤❤❤
አወ እያየናችሁ ነዉ የመዳም ቅመሞች በጣም የናንተ አድናቂ ነኝ በርቱ
مشا الله تبارك ❤❤❤
ሶለለሏሁ ዓለይህ ወሰለም
Masha Allah yasadigishe ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
MashaAllah wudoch
Allah yasadgat yene mrt lj
Mashallah Allah ysdgeshe mary ❤❤❤❤
Mashala.mashala ❤❤
ማሻአላህ እካን አዴረሳችሁ
ማሻአላህ አላህያሳድግሽ
masheaa allah❤❤
ሥውዳቸው እማማዝናሽ❤❤❤❤❤
የኔ ማር እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ❤❤
ብሌን የኔቅመም
ምንዲነው ስማችሁ
እኔስ ፊቱንም አላደረኩ የሚጣፍጥ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
mashaAllah
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንኮን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
Musilm 2 idea bicha bicha new yalew allh hidahya yisxene
🤑🤑🤑🤑
አረ አይባልም ወላሂ ቢድአኮነዉ
@@SophiaAwale666😂
እ ምን እኔኮ የሚገርመኝ በድናችን የሌለውን እኛመጣሁቹ የምጨምሩት ነገር ነው የሚገርመኝ ይገርማል
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ደምሪኝ እማ
ማሻአላህማሻአላህ
የኔማር ሥወዳችሁ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yena konjoo❤❤❤❤❤❤
መሻአላሕ ቅመም ናት ስወዳችሑ❤❤
አኡዙቢላህ መውልድ ቢዳአና ናው
ዋዉ ጀማል ምሀመድ ነው? 120 አዘጋጅ የነበረው በጣም ተለወጠ ልጆቹን በጣም አድናቂ ነኝ
አይ ከሀሩን ሚድያ ቀጥሎ ቢለል ቲቪ እና ጀሉ አሉ እያልን እናተ ን እንደዚህ ሳገኛችሁ ያሳዝናል
ጀሊወች ምን ነካችሁ ጀሉ ነው ጂሎች እንበላችሁ ? የምን መውሊድ ነው?
መውሊድ ቢድአ ነው
መ፣ መውሊድ የመሀይሞች የሆዳሞች ባአል ነው
ው ፣ ውስጡ ሺርክ እና ቢደአ ያለበት
ሊ፣ ሊርቁት የሚገባ
ዲ፣ ድብን ያለ ቢድአ ነው ።
አላህ ይጠብቀን
የልቤን ነው የፃፍሽው
እኔ ረሱ ጊረ ገበኝ
ያሳዝናል
ማሻ አላህ ደስ ይላል
ጀሉ ሚዲያና ሚበር ሚዲያ መውሊዲ አክባሪናቸው
መዉልድ ቢደአ ነዉ የረሱል መንገድ አይደለም
ወንድሜ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤አለሀ ይጨሚሪሺ