EMS Eletawi ችሎታን ሳይሆን ብሄርን ያስቀደመው አዲሱ የሰራተኛ መመሪያ Wed 20 Nov 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 124

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i วันที่ผ่านมา +18

    ውይ እንዴት ደስ ይላል ጴጥሮስን ሳይ በጣም ደስ አለኝ በመጥፋቱ ተጨንቄ ነበር ። በርቱ

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 วันที่ผ่านมา +10

    VICTORY, TO AMHARA-FANO, IN ETHIOPIA❗💚💛❤❗

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 วันที่ผ่านมา +9

    Nice to see you again all of you together!!

  • @haileyessustessema4773
    @haileyessustessema4773 วันที่ผ่านมา +8

    ዼጥሮስ እንኳን በደህና ተመለስህ:: ወንድማገኝና ፋሲል ደከመን ሳትሉ ለምታደርሱን መረጃዎች አመሰግናችሁአለሁ::
    አይዞአችሁ እግዚአብሔር ድካማችሁን ቆጥሮ የኢትዮጵያን ትንሣኤ በቅርቡ ያሳየን::

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 วันที่ผ่านมา +12

    ውይ ጴጥሮስ እንኩዋን ደህና መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ E.m.s ወደ ፊት ብቻ.....❤

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 วันที่ผ่านมา +12

    እንኽን ደህና መጣህ🙏🏽😍
    ግሩም ጋዜጠኛና አገር ወዳድ ነህ
    የሳካ ኑሮ ይሁንልህ ወንድሜ🙏🏽💚💛❤️

  • @AbaynehDemil-iq3fg
    @AbaynehDemil-iq3fg วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደህና መጣህ ፒተር በሰላም ነው የጠፋህ ወንድም አገኝ ፋሲል ሁላችሁም ትለያላችሁ ትመቹኝላችሁ

  • @hirutaltayework6369
    @hirutaltayework6369 วันที่ผ่านมา +6

    ጴጥሮስዬ ለዚህ ትንተናክ እኮ ነው ባትጠፋብን ❤

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደና መጣህ ፒተር

  • @tektek2648
    @tektek2648 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን በደህና መጣህ ጴጥሮስ
    ምርጥ ባለሙያዎች እንኳን ተገናኛችሁ

  • @AbaynehZegeye
    @AbaynehZegeye วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን፡ደህና፡መጣህ፡ጴጥሮስ፡አባይነህ፡ነኝ፡ከማጃንግ፡ዞን፡አድናቂህ፡ነኝ፡

  • @SyoumHabtemichael
    @SyoumHabtemichael วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 วันที่ผ่านมา +4

    ጴጥሮስ ውድማችን እንኳን ድህና ምጣህ !!! ዋእናው ድህንንትህ ነው !!!

  • @geremewTeshome
    @geremewTeshome วันที่ผ่านมา +3

    Bravo piter! I am glad to see you again.

  • @innatalemdinku657
    @innatalemdinku657 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣህ Peter

  • @ermiasronge3327
    @ermiasronge3327 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Welcome back Peter 🙏

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete วันที่ผ่านมา +5

    ፔተር እንኳን ሰላም መጣህ ወንድም አለም

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w วันที่ผ่านมา +4

    ጴጥሮስ እንካን ደሕና መጣሕ

  • @MudinBerta
    @MudinBerta วันที่ผ่านมา +4

    ጲጥሮሰ እንኳን ደህና መጣ በጣም ደሰ ብሉናል

  • @Robikine
    @Robikine วันที่ผ่านมา +6

    ፒተር እንኳን ደህ መጣህ

  • @abeselom-b5e
    @abeselom-b5e วันที่ผ่านมา +5

    ፒተር እንኳን ደህናመጣህ

  • @medhanitabebe1909
    @medhanitabebe1909 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደህና መጣህ 🎉

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ
    ጴጥሮስ እንኳን በሰላም መጣክ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KulleGabisa-ቸ7ቨ
    @KulleGabisa-ቸ7ቨ วันที่ผ่านมา +4

    ጴጥሮሰ ምኖድህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ?

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu วันที่ผ่านมา +6

    ሠላም ፒተር እንኳን ደና መጣኽ ጋሼ ለገሠስ መቼ ብቅ ይላል!!!

    • @Regina-m9i
      @Regina-m9i วันที่ผ่านมา

      ጋሽ ግዛው

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 วันที่ผ่านมา +3

    ሁላችሁም ስትገኙ እንዴት ደስ ትላላችሁ ደስ ብሎኛል።

  • @MsayeYehunie-pk4zq
    @MsayeYehunie-pk4zq วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ህግ ሳይሆን አንዱ የጀኖሳይድ አካል ነው። ጉዳዩ የስርሀቱን ስር የሰደደ ዝቅተት ያሳያል። ይህ ስርዓት እኮ እንኳን ሲቪል ሰርቪል ሰራተኛን ሊስትሮን የሚያፈናቅሉ ናቸው። ይህ ስርዓት ተወግዶ ትክክለኛ ስርዓት ሲፈጠር ትክክለኛ ህዝብ ቆጠራ ቢካሄድ የቱ ብሔር እንደሚበልጥ ይታያል። እድሜ ይስጠን።

  • @HabtamuYilma-y7c
    @HabtamuYilma-y7c 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    #ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ💪

  • @Berhanmesefentegay
    @Berhanmesefentegay วันที่ผ่านมา +2

    ፒተር እንኳን ደህና መጣህ ፋሲል ወንድም አገኝ ሰላም

  • @GetuAssefa-vj5gq
    @GetuAssefa-vj5gq วันที่ผ่านมา +2

    Wel come back Petros!

  • @TsegawDesta
    @TsegawDesta วันที่ผ่านมา +2

    ጴጥሮስ እንኳን መጣህ❤

  • @ahmedmohammed3365
    @ahmedmohammed3365 วันที่ผ่านมา +3

    petor am happy watching u

  • @hailuaemro9532
    @hailuaemro9532 วันที่ผ่านมา +5

    Well come

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 วันที่ผ่านมา +1

    መስፍኔ ፣እንኩዋን ወደ ሚዲያህ EMS በሰላም መጣህ። እንዲህ በጋራ ሦስት ሆናችሁ እየተቀባበላችሁ የEMS ሚዲያ እንግዶቻችሁን ስታስተናግዱ በበለጠ ደስ ይላል። በርቱ !በርቱ ! በርቱ !

  • @KamilAhmed2017
    @KamilAhmed2017 วันที่ผ่านมา +3

    ፒተ እንኳን በሰላም መጣ

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw วันที่ผ่านมา +4

    Wel come Peter

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፒተር ታስፈልጋለህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Jegnoch

  • @fasilshumete9554
    @fasilshumete9554 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Peter 🙏🏾

  • @ድንቅነሽ-ቘ2መ
    @ድንቅነሽ-ቘ2መ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጴጥሮስ : እንኳን ደህና መጣህ 🙏

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ የንፁሐን አምላክ ይፍረድ ይመልከት ፅዋው ሞልታል ገንፍላል😢😢😢

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 วันที่ผ่านมา +1

    Well come back Peter ❤❤❤❤

  • @asefamelaku5323
    @asefamelaku5323 วันที่ผ่านมา +2

    well come piter 🖐🖐🖐🖐🖐

  • @bethelbelete5902
    @bethelbelete5902 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Glad to see you Peter🙏

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመልከተው መቶአመት አይኖርም ዋናው ጤናነው ልብስ እንኳ አንድ ቢኖር እየታጠበ ስለመሚለበስ ብዙ ጊዜ ይለበሳል እና የለትጉርስነው የሚያስቸግረው እግዚአብሔር አለ ።

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 วันที่ผ่านมา

    ለምን እንደጠፋህ ባናውቅም እንክዋን ደህና መጣህ ጴጥሮስ ስትጠፋ ከዝህ እስከዝህ ለጉዳይ አልገኝም በል ዝም ብለህ አትሰወር በርቱልን የሃገሬ ልጆች

  • @biyaababiya3905
    @biyaababiya3905 วันที่ผ่านมา +1

    የጋዜጠኝነትን የሙያ ሥነ ምግባር ሳይሆን ብሄርን ያስቀደመው የEMS Media ገልቱ አቃጣሪዎች20 Nov 2024

  • @ethio8774
    @ethio8774 วันที่ผ่านมา

    ብል" ግነ እሚፈልገው ኢትዮጵያ እሚባለውን ቃል ማጥፋት ነው ።
    በግድ አማራ ነን እንድንል እያደረጉን ነው። ልንኮራበትም ይገባል 💪🏾አማራነትንም ኢትዮጵያዊነቱንም አብሮ ማራመድ ያስፈልገነል ።💚💛❤️

  • @asefamelaku5323
    @asefamelaku5323 วันที่ผ่านมา +1

    Please gash Gizaw come back again Please

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 วันที่ผ่านมา +4

    *WOW......PETROS IS HERE, PRAISE THE LORD😁*

  • @ድንቅነሽ-ቘ2መ
    @ድንቅነሽ-ቘ2መ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ግዛውም እንዲመለስ ፀሎት እናደርጋለን

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion วันที่ผ่านมา +1

    Welcome back Peter. Alot of us thought a lot of weird thoughts. it is a relief you are back. Some of us including me gave up and thought you became Jula's keber engida!!!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @moltotalgerbi2016
    @moltotalgerbi2016 วันที่ผ่านมา +1

    Well com petr

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu วันที่ผ่านมา +2

    በዚኽም በካናዳ የዐለም ሕዝብ በሚኖርበት አገር ማንም እኩል ተወዳድሮ ከአሸነፈ የፕሮፊሽናል ሥራ ብትል ምንም ነጭ ስለሆኑ ምንም ልዩነት የለም ችሎታ ብቻ!!!!

  • @ermeiyaschernet1063
    @ermeiyaschernet1063 วันที่ผ่านมา +1

    የምክር ቤት አባል ለደሞዝ ነው ይሚሰሩት ምንም አሳብ ቢመጣ እጅ አውጥተው ያፀድቃሉ ደሞዛቸው እንዲቅዋረጥባቸው አይፈልጉም አብይ ኑሮ ውድነቱን የፈጠረው ሆን ብሎ ነው ካድሬውን ለመቆጣጠር

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 วันที่ผ่านมา +1

    ቢሄር አይጠየቅም እንዲያውም ህዝባዊ ኑሮእድገት ማለት ሰራተኛ የሚቀጠር እንዳውም በጣ ይገባነበር እና ብሔር የሚባል አይታወቅም በኢሀዲግ ጊዜ አማራ አማራእና የነሱ ጆሮ ያልሆኑት ከሚሰሩበት ተባሯል ዘር የተጀመረው በህዋት ጊዜ ነወ ።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Peter, WELCOME Back😁❤️👍👍!!

  • @Hiphabesha
    @Hiphabesha วันที่ผ่านมา +1

    Omg! Welcome back Pete. You had us worried. Now, where’s Gash Gizaw???

  • @Biyadglegneymer
    @Biyadglegneymer วันที่ผ่านมา +2

    አንበሳ የከተማ አውቶቢስ ድርጅት የብሄር ሆኗል ነባር ሰራተኛውንም እያስፈራሩ ይገኛሉ ይሄ ድርጅት ይፈተሽ

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    10/12/2016 - 12/03/2017
     ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
     አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

  • @assefamolla9295
    @assefamolla9295 วันที่ผ่านมา +1

    Well come pitter

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤ወገኖቼ❤❤ሰላም አይሻለንም ወይ?

  • @EndalekeEndake
    @EndalekeEndake วันที่ผ่านมา +1

    Rob new. Kano

  • @alemayehubelew1384
    @alemayehubelew1384 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    well come back petter.

  • @EthneshHunda
    @EthneshHunda วันที่ผ่านมา

    ልክነህ ጴጥሮስ ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ትልቅ መስሪያ ቤት በሙሉ እነሱ ናቸው ደሞ እኮ እውቀት ቢኖራቸው አንድም ችሎታ የላቸውም

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 วันที่ผ่านมา +1

    በዳንግላ ወረዳ አባድራ ት/ቤት በመከላከያ ሆን ተብሎ መቃጠሉን አሻም ቲቪ ሲያረጋግጥ በሚገርም ሁኔታ በመስማቴ እንቅልፍ ነስቶኛል ቀኑ 10.3.17ነው ድርጊቱ የተፈጸመው

  • @demismuktar
    @demismuktar วันที่ผ่านมา

    በፋኖ ስር የሚቀሳቀስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፓርቲ ቢቋቋም ትግሉ በይበልጥ የሚፋጠን ይሆናል ያለበለዚያ ትግሉ ትርጉም ያጣል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ባማራሕዝብ ላይ የዚ ያሕል ጥላቻ ምንድነው ምን አጠፋ😢😢😢

  • @senaymehretab6143
    @senaymehretab6143 วันที่ผ่านมา

    Welcome peter ❤❤❤❤

  • @assefatamrat3087
    @assefatamrat3087 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ጥናት ተደርጎ ነው ይህ የተረጋገጠው? ? ?

  • @demismuktar
    @demismuktar วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @KedirAbdela-z9z
    @KedirAbdela-z9z วันที่ผ่านมา

    ሐገር ይረሳል

  • @eyuaelmebatsion51
    @eyuaelmebatsion51 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አገኝ አናሳ ብሄር የለም በህዝብ ብዛታቸው ትንሽ የሆኑ ነው የሚባለው ያልከዉ ቢገባኝም ነገር የሚያጣም አይጠፋም

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አንድ ምስክር ነኝ በደርግ ጊዜ ኢሠፓ ውስጥ ነበር የምሠራው ፀሐፊ ነበርኩ በሸዋ ኢሠፓ ውስጥ ሥራ አሰፈፃሚው ውስጥ 5 ሥራ አስፈፃሚው ውስጥ 3 ኦሮሞ 2 አማራ ቅልቅል ናቸው ሌላው ብሔር የተባለ የለም የሚባል ነገር የለም በማዕከላዊ ኮሚቴም በብዛት ኦሮሞ ነበር ግን ሥለማይታወቅ እነሱም ልዩነት የለም ብሔር ያወቅን በሕዋት ጌዜ ነው የሰማሁት።

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 วันที่ผ่านมา

    I think they are going to solve this problem. Suppose to be by examination and there should be a known platform to compete for a position.

  • @jmalhassen8639
    @jmalhassen8639 วันที่ผ่านมา

    Wel come peter

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ጴጥሮስ እንዳለው ነው የትም ብትሄዱ ኦሮሞ ብቻቻቻቻ ነው

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes Ethiopia airlines all of them. Oromo

  • @temesgenamare5821
    @temesgenamare5821 วันที่ผ่านมา

    Peter welcome

  • @dkm1666
    @dkm1666 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጉራጌ አማራና ኦሮሞ ቅልቅል ነኝ ኮታዬ የት ነው ብሔሬስ የትኛው ነው ለኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie วันที่ผ่านมา

    በአንድ አካባቢዎች አትበሉብን በኦሮሞዎች ነው ።ምን ይስፈራል አቆማችሁን አፅኑ።

  • @MudinBerta
    @MudinBerta วันที่ผ่านมา

    ፋሲል ሲሳይ ቶላ

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 วันที่ผ่านมา

    የፓርላማውና የባለስልጣናቱ ሲገርመን የሙይ ስራም ዘር እየተቆጠረ ሆነ የሚታደለው:: ጉድ በል ጎንደር ነው: የሚያሻግረን ወዴትነው??

  • @tegegnwoldewagesho
    @tegegnwoldewagesho วันที่ผ่านมา

    ግዛዉ?

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ብልፅግና የምክር ቤት አባል ምን አለ ከትግራይ ባለስልጣናት ትምህርት ቢወስዱ ለህዝባቸው ቢቆሙ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w วันที่ผ่านมา

    ከየቦታው አማራ ተመንጥሮ ወታል በጣም ያሳዝናል

  • @KedirAbdela-z9z
    @KedirAbdela-z9z วันที่ผ่านมา

    እረ ሐገር ያጠፋል

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r วันที่ผ่านมา

    የብሔር ተዋጽዖ ? አሁን እየሆነ ያለ ነገር እኮ ነው( ችግር የለውም ስራውን መስራት እስከቻለ ድረስ ብለን ብንመረምረው - የማይቻል እየሆነ ሁላችንም ተንገላታን)። ከዚህ በላይ ከቀጠለ : ጠቅልለን እንያዘው እና ምንም ዓይነት ስራ አይሰራ ካልሆነ በቀር... በዘር ፣ በሐይማኖት እንዲሁም በፖለቲካ ወገናዊነት - ሰራ እየተመደበ ነው :: ዝምታ - ያስረግጣል !

  • @ketsleworkbirhanu6824
    @ketsleworkbirhanu6824 วันที่ผ่านมา

    Am very sorry ethiopian politicians always going backwards i don't know why? is very very sad...

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    If you go Ethiopia airlines all of them Oromo

  • @HussenSeid-p3f
    @HussenSeid-p3f วันที่ผ่านมา

    ፔጥሮስ ናፍቀህን ነበር

  • @PawlosAbebe-lv7wb
    @PawlosAbebe-lv7wb วันที่ผ่านมา

    esan tv lay jemrwale ende?

  • @fikadutakele4544
    @fikadutakele4544 วันที่ผ่านมา

    ፒተር ስለጠፋህ አንድ ነገር ጎሎ ነበር ስለመጣህ ደስብሎኛል፡ እሂ ዘረኛ እና በቀለኛ መንግስት አማራን ከሲቭል ሰርቪሱ እናፀደዋለን ብሎ በሽመልስ አብዲሳ ከተነገረ ቆየ አሁን ደግሞ እግር አዉጣ ቢሉትበሚያወጣ ፓርላማ ህጋዊ ለማድረግ መምጣቱ አያስገርምምአ፡ ነገሬ ሌንጮ በወያኔ ዉድቀት ሰአት ኮሚኒኬሽን ሀላፊ ሆኖ ምን ይሰራ እንደነበር ይታወቃል ፡ አሁን ደግሞ ባለጊዜ ሆኖ ፡የሚሰራዉ በግልፅ እያየነዉ ነዉ፡፡በጥቅምት ወር ብቻ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 8000 ሽ አዲስ ሰራተኛ በ11 ዱም ክ/ከ ማሽን ተቆጣጣሪ በሚል ለዘረፋ መድቦ መርካቶን የሚያምሰዉ ፡እናም ብልፅግና የሚባል ዘረኛ ስብስብ ካልተወገደ ሰላም የለም።

  • @elsamesele
    @elsamesele วันที่ผ่านมา

    ሕዝብንም፣እርር፣ቅጥል. ያለበትን. ትልቅ አጅንዳ. ከመነግስት፣ጋም፣ ያለያየነና፣ ያቆራረጠን. ውእስኝ፣ ነግር፣ ነእው ዛሬ. ይፍሀ፣ ያድእርጋችሁት. እግዛቤር. ይስጣቹ. ።ግነ፣ምንዋጋለእው፣ እናንተም አውእርታቹ እኛም እድተቃጠልነ. መልስየሚስጥ፣ አንድም. አካል፣ ይለም፣እነሱ ጨካኔነታቸእው፣እየተገበሩ፣ ውእነበራቸህውእነና፣ ዘመዳቸህውእነ እያድእላድእሉ. እስከመቼ. እድምነጓዝ. ግራ፣ያጋባል፣ ሲበዛ ነእውርኛ ና፣ተነኮለኛ፣፣መርዝ፣ ናችህእው።🇪🇹🇪🇹😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 วันที่ผ่านมา

    አማረኛስለሚነገር የአማራ በእንድ ብሄር ተያዘ የሚሉት አሁን ግን በተግባር በእንድ ብሄር በአዲሶቹ የተያዘው

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 วันที่ผ่านมา

    መረጃ እንዲኖራችሁ እፈልጋለሁ ከአንድ ወር በፊት አስቀድሞ በፌደራል መ/ቤቶች የብሄር ማንነቱን በራሱ በሰራተኛው ፍቃድ እንዲሞላ ተደርጎ ስለነበር አሁን ለመለየት አይቸገሩም።

  • @tedilaworku2873
    @tedilaworku2873 วันที่ผ่านมา

    ለምን ከባንግላዲሽ አንማርም ……….ለምን ለቂ ቀርቶ የሊቅ ሊቅ ቢሆንም በኮታ ምክኒያት ላሽ ልባል ነዉ፡፡ ኮታ ሞላ ተብሎ ማለት ነዉ ጥራት ሳይሆን ብዛት ልመራ ነዉ

  • @girmagumataw
    @girmagumataw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋሼ ጊዛ ኤት ጣፉ

  • @demismuktar
    @demismuktar วันที่ผ่านมา

    አብይ=666. ❤😂❤