EMS Eletawi አስቃቂ ግድያዎች ለምን? Thu 21 Nov 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @Birhanu-nh6kv
    @Birhanu-nh6kv ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኔ የማዝነው መሰዋት ለሚያደርጉአቸዉ ሸዎች ነዉ ባለፈዉ አጫሉን አሁን ደግሞ ይህን ምስኪን ልጅ ለነሱ የበሰበሰ የወያኔና የብልፅግና ርካሽ ፖለቲካ ንፁህ ሰዎች ለመሰዋትነት የሚቀርቡት !

  • @kibrubonger
    @kibrubonger 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለደራው ወንጀል ዋነኛው ተጠያቂ የፖለቲካ ቁማሩን በልተናል ብሎ ያወጀው ግለሰብ ነዉ ።

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በበቅርቡ ሶስት ልጆቻቸወ በባለቤታቸው አባትዬው በአሰቃቂ ግድየ እየቆራረጡ የተገደሉተ በቅርብ ጊዜ ነው

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያኔ ሃጫሉን ገለው ብዙ አማራን አስጨፉጭፉዋል ጅሃርም ተከበብኩ ሲል ጠያቂ የሌለውን ምስኪን አማራ አርደዋል የዛሬው ለየት የሚለው ፉኖ ቅንድቡን እየላጨ ሲማርከው የሚተካው ጦር ሲያጣ ምስኪን የኦሮሞ ልጆችን እያረደ ፉኖ ገደለ ብሎ ሊያስነሳ የታስበ ሻጥር ነው ፉኖየሚገድል ከሆነ ብዙ ምርኮኛ አለውይህን ታዳጊ በእየቀረፀ የሚያስገድለው ምንም ምክኒያት የለውም እና ይህ ሴራ ግልፅ ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ክፋትን ቅጥ ያጣ ጥላቻን ወዘተ በ ስርዓት ታግሎ ማቸነፍ ስለማይቻል አምርሮ በመታገል ብቻ ነዉ ነፃ የሚያወጣዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @zedsanta1036
    @zedsanta1036 53 นาทีที่ผ่านมา +1

    Tigrayn yetela kentu yikeral sibal ewnet new yehew temenamnachu 2 kerachu kkkk what a shame

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ልጁን ከገደለ ለሽፍጥና ለፖልቲካ ሴራ ብሎ ይሆናል

  • @kedeset
    @kedeset 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀቅ ነው ግፉ በዛ አድቀን መልስ አለው አምላክ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @İbrahimKdir-q8o
    @İbrahimKdir-q8o ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቴ ውሸታም ከእውነት የራቀ ውሽት አትዋሽ አቴ ደዴብ ሆዳም የደም ነጋዴ

  • @assefatamrat3087
    @assefatamrat3087 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድማገኝ ቅንብር ነው ልጁ ከሞተ ቆይታል እየተባለ ነው

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድርጊቱ የወያኔ ሴራ ቢሆንስ?

  • @jemalwaritu147
    @jemalwaritu147 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    You are the cause for dara mascar

  • @elsamesele
    @elsamesele ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያጫሉ፣ግዜ አስእተምረውእናል፣ፍእኖ. የራሱ የቤት ሥራ. አለበት፣ ነቅተናል፣ ከተኛነበት፣ ይበቃል።ፖለቴካ፣፣ሤራ. ነእው ፣ዓባይ ላይ፣ሄድእን ቁማር፣ተጫእውተናል፣ ቁማሩነም በልተናል፣ያለእው፣ ያ. የቁም፣ እሬሣ፣ ሽመልስእነ. ጠይቁት፣ አማራ ማርድ፣ ቢፍእልግ. ማ ነ ከለከለእው፣ በዙ. የሚታርድ፣በሕጅ ላይ፣ይዟል፣በዛ፣፣ ከፍአ፣ከርፍአ፣ ምነእው፣ እሊናነ. በዚ ልክ መሽጥ ሥነት፣ዓመት፣ ለመኖር ፍእጣሬነ እርሳችሁት፣።🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé 29 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 12 นาทีที่ผ่านมา

    Mr Fasil the incident in the video happened 4 months ago and flew to Cairo for editing and get back to your " social media " if you can't understand this easy espionage and counter espionage drama you have a problem.

  • @RatkumDeis
    @RatkumDeis 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኖ የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ነው ።

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀ አቶ አብይ አህመድ የት ለመደበቅ ነው ነፍሰ ገዳዩ እናንተ ናችሁ,በርቱ ከጌታ እጅ የትም አታመልጡትም,ዐረቦቹ ራሳቸውን አያስጥሉም

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀ ፋኖ በሜዳ ሲለበልባችሁ ገድላችሁ ልታለቅሱ ,ይህ የአባታችሁ ጅል ድራማ ነበር,ጅሎች ፋኖ በሜዳ እንጋጠም አለ እኮ,ውሸት የትም አያደርስም ፍርድ አለ

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    E.m.s❤❤

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የግፍ ግድያ ለምን ትላላችሁ ?ከፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኝ ትጣላላችሁ ።

  • @AregChefa
    @AregChefa 11 นาทีที่ผ่านมา

    Amara belo enqu ciraq.

  • @gujigija
    @gujigija นาทีที่ผ่านมา

    Ur media is responsible

  • @AregChefa
    @AregChefa 19 นาทีที่ผ่านมา

    Ante min eyeserah new???

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሆን ተብሎ በችግር ኑሮውን በተለያየ ቦታ እየገፋ ያለውን የአማራን ህዝብ ለማስጨረስ ሆን ተብሎ ነው በስራ በትምህርት በተለያየ ቦታ ለሚኖሩ ሰላምን ለሚፈልጉ ዜጎች በጣም አዝናለው ይህንን ነገር ለማብራራት ፍቃደኛ የሆነ የመንግስት አካል አለመኖሩ የሆነ የተቀነባበረ እንዳለ ይሰማኛል ፈጣሪ ለመሪም ለተመሪም ማስተዋልን ይስጥልን

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    «ሁልጊዜ ፊቴን ወደ ኢትዮጵያ አዙሬ ነው የምተኛዉ-ትናፍቀኛለች» ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በድናችን በሰው ሃገር ቀልባችን ኢትዮጲያ እናት ሃገር 💚💛❤️
      ዜናነህ መኮንን ነፍስ ይማር

  • @NooeAhamdAhamad
    @NooeAhamdAhamad 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለአማራ ህዝብ፣እንታገላለን፣ካላችሁ፣ለምን እንደ ትግሬ አንድ አትሆኑም፣በአራቱም ግዛት ያላችሁ፣ፋኖወች፣ለብቻችሁ፣መንገስ ስለምትፈልጉ፣ነው እሄ ደሞ፣ልድል፣አያበቃም እየብቻ፣የድሮን፣እራት ትሆናላችሁ

  • @AregChefa
    @AregChefa 12 นาทีที่ผ่านมา

    Yegeleein hizbu yaqeeaa mi tiqelqmedaleh weshaa!!!

  • @Gemechu-u9s
    @Gemechu-u9s 33 นาทีที่ผ่านมา

    Ye wesha lijoch. Lijun man endarede eko enat ena abat, hizb mulu weto tenagroal. Fano new belo negeruh eko. Megdelachuh sayans demo gedeyawn meliso tebeday lay medefdef. Yewesha lijoch nachihu

  • @addisalem696
    @addisalem696 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EMS ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል :: እናንተም ልባችው እያወቀ በሰው ደም ቀልዱ ግን እሰከ መቺ???

  • @jemalwaritu147
    @jemalwaritu147 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You and your team are the true enemy of Amahara and responsbile for daraa mascar and other nation and nationalities in ethiopia.

  • @tafadadi9029
    @tafadadi9029 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኦሮሚያ ህዝብ ክአማራ ህዝም ምንም ጥላቻ የለውም:: ነገር ግን እንዲህ አይነት ነጭ ውሸት አንጀት ያቆስላል!!

  • @yenealemadela6048
    @yenealemadela6048 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተ እያላችሁ ገና ከዚህ በላይ ይፈፀማል የናንተ ልሳን ቢታሰር ሀገራችን ሰላሟን ታገኝ ነበር እኛም ችግር አይገጥመንም በዘር የታወራችሁ የዩትዩ
    ብ ጡረተኞች ይህን የግድያ ዓይነት በእናንተ ዘርና ልጆች ይድረስ ሰላማችንን እንደነሳችሁን እናንተ ደግሞ ያልታሰበ መከራ ያውርድባችሁ

    • @berhanuaberha
      @berhanuaberha ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዎንጄልህ ሲጋለጥ ከእውነት ትደበቃለህ ስው ሁንና ግፉን ተቃዎም ዘረኛ የደደቦች መስብስቢያ ነው።ልክ እንዳንተ

  • @nugusebullo5457
    @nugusebullo5457 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Buda biher ?? Amara

  • @AregChefa
    @AregChefa 13 นาทีที่ผ่านมา

    Ante min eyeserah new???