መሰረት እናቷን አገኘች ....ለሰላሳ ስድስት አመት የተጠፋፉት እናት እና ልጅ ተገናኙ !! /ቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 2 ปีที่แล้ว +436

    ዮወኒ ትትናህ ማንነትህን ሰው አክባሪነትህ የትልቅ ሰው ልጅ መሆንህን ያመላክታል እግዛብሔር ይባርክህ

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 2 ปีที่แล้ว +9

      ዮወኒ አይባልም ዮኒ ነው የሚባለው ይቅርታ

    • @astermengistu2500
      @astermengistu2500 2 ปีที่แล้ว +6

      በጣም ዮኒዬ ስወደው

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +5

      ስወደው

    • @hamidpictures
      @hamidpictures 2 ปีที่แล้ว

      @@nesanetgebru7912 ?????????????????????""???????????????????????????????????????????????.

    • @gmaf2621
      @gmaf2621 2 ปีที่แล้ว

      l)
      l

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +247

    እናትና ልጅ በጣም ነው እሚመሳሰሉት!! የከንፈራቸው ቅርፅ እና መጥቆሩ አንድ አይነት ነው!!! እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏!!!EBS is Amazing!!!!😍😍😍

    • @sadibutajiratube4070
      @sadibutajiratube4070 2 ปีที่แล้ว +7

      በትክክክል የኔም ሀሣቤነው የፃፍሺው

    • @sweetfamily5514
      @sweetfamily5514 2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ 👍👍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@sadibutajiratube4070 በቅንነት እነደማመር

    • @joseflalibela373
      @joseflalibela373 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb
      R
      ŔR
      '-😍&😍'፬AR😍!

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

      Awo enatun new yemtmeslew afalay erasu aynachewla quchu

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 2 ปีที่แล้ว +165

    ባለቤቷ ጥሩ አጋር ነው ። ከጎኗ መቆሙ ጎዶሎዋን ለመሙላት ሊመሰገን ይገባዋል። ጀግና ነህ።

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔን ግን በጣም የምገርመኝ ነገር ይሄ ትውልድ በጣም መልካም ትውልድ ነውእናት ትጨንቃ ልጅዋን ጥላ ስትሄድ ችግሯን ተርድተው እነሱ አፈላልገው ይመጣሉ ባይደላት ነው ብለው ሊያገኙ ይምክራሉ በጣም የሚገርም ትልድ ተባርኩ

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ድንቅ የሚገርም ታሪክ ነው እርግጠነኛ ነኝ ብዙኾኑ የ ዮናስ እና የፀዲ ቀዮ ፕሮግራምን ነው በጉጉት የሚጠብቀው በርቱ በጣም እናመሰሰግናለን!

  • @segenetmedia
    @segenetmedia 2 ปีที่แล้ว +118

    በአለም ላይ እጅግ ምርጡ ስጦታ እንዲህ አይነቱ ነው የእናት ስጦታ፡፡ እናት ለዘላለም ትኑር፡፡

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      እህትበቅንነትሰብስክራይብአድርጊኝማር

    • @wintakinfe5935
      @wintakinfe5935 2 ปีที่แล้ว

      Enatnet masadeg new aleke

    • @bicanu2521
      @bicanu2521 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

      amen amen amen enat lalachu legnugn Enatna lju nachew enatna abatachun edlegnua nechu enatuan bea hiwet magnugnutua

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@emufaisal796 እንደማምር

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +16

    የማዘርን ፎቶ በስነስርአት ልጅቱ እጅ እንዲደርስ ያደረጉት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባቸው ባለውለታ ናቸው የአያት ልጅ እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ! ፎቶው እንኳን ማስታወሻ የሆነልሽ አባትሽም እናትሽም ስማቸው አልተቀበረም ትልቅ ክብር ለእንጀራ እናቶች እግዚአብሔር ዘራቸውን ይባርክ ሃዘንን በደስታ የለወጠው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 ปีที่แล้ว +89

    ፈጣሪ እኮ ቢዘገይም ያለቀሱትን እንባ ያብሳል ☝ebs እውነት በጣም የምትደነቁ ናችው ከማንም በላይ 👏😍እናት እና ልጅ እንኩዋን ደስ አላችው ደስታ ይጋባል 😀

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ EBS ለዚህ መልካም ነገር ምክንያት ያረጋችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 2 ปีที่แล้ว +35

    ወይ ኢቢኤስ በጣም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ደሞ ያቅራቢዎቹ እንደ ስራ ሳይሆን ተጨንቃችሁ ተደስታችሁ በሰው ደስታ ተባረኩ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +68

    ተመስገን 🙌🙌🙌🙌እውነት ድብልቅልቅ ያለ ስሜት 😭 ደስ ይላል ❤🕊❤🕊❤🕊❤🕊እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ

    • @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ
      @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      Betsab Huglgn Wude

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      እህትበቅንነትሰብስክራይብአድርጊኝማር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@አረጋሽየደሙዋጋትዩብ በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @semirashemles8876
    @semirashemles8876 2 ปีที่แล้ว +38

    እንኳን ነካክተዉኝ እንደዉም ስደት ያስለቅሰኛል ኢቢኤሶች አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒና ጸዲ እንኳን ምስራች ነጋሪ ሆናችሁ❤️

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      Masallah Masallah Allah with you

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      mecy you are a great woman you're mshein you're organized you're fole respect you're right you're gearing by good family and friends l Love so much good Like

    • @gebreassefa8999
      @gebreassefa8999 2 ปีที่แล้ว

      Thanks ..ñ£0

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኩዋን ደስ አላችሁ የኔ እናት ልጅቷ ግን በውስጧ ቂም የያዘች ነው የምትመስለው ምንም ደስተኛ አደለችም እናትዬው በጣም ያሳዝናሉ

    • @amezanmullatu9671
      @amezanmullatu9671 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet nw yhonechiwn eswa ena fetariwa nachew yemiyawkut

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ማንደፍሮ አይየኔ እህት እንደዛ እኮ ያልኩት ለሰላሳ ስድስት አመት የተጠፋፋ እናትና ልጅ እሳቸው በጣም ደስ ብሏቸው ሲያመሰግኑ ሲስሟት እንኳን ቁጭ ብላነው የሳመቻቸው የዛን ያህል የናፈቀች አትመስልም ባለፈው እናትና ልጅ የተገናኙትን ቤተሰቦች ካየሽ የመጀመሪያ ቀን እንኩዋን ሲገናኙ እንዴት ነው የሆኑት ከዛ አንግል ነው እሷ ቂም የያዘች ያልኩት እናቱ እንደተገኘለት አልነበረም ደስታዋ

    • @AtatuAtatu.bzuwerq1990
      @AtatuAtatu.bzuwerq1990 2 ปีที่แล้ว

      @@misrakgezahegn3731 እኔም የገረመኝ ፈልጋት ከመጣች ምነዉ ደንገጥ እንኳን አላለችም እንዲ ሲንሰፈሰፉላት

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +24

    ዋው ደስ ይላል እንደዚህ ነው የሚያምርብን መረዳዳትን ማጎልበት አለብን

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 ปีที่แล้ว +56

    The mother’s young picture looks exactly her. I don’t know why these stories make me cry. I thank God and glad to see their reunion before the mother passed away. Enjoy your mother now. Don’t look back life is too short.

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +13

    የሚገርም ታሪክ በይህወት ካለ ሰው ይገናኛል ደስ ይላል የተጠፋፋ የሚገናኝበት ጊዜ ይሁንልን

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ መቸም ስላንተ ሁሌም የሚለው ምንአይነት ጨዋቤተሰብ እንዳሳደገህማንነትህ ሰውአክባሪነትህ ይመሰክራል አባትህን በኢ፣ቢ፣ስ አይቻቸዋለሁ ምርጥአባት ዘመንህይባረክ ጥሩስራ ነው የምትሰሩት ሁላችሁም በርቱ

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 2 ปีที่แล้ว +32

    በ እዉነት ebc ዎች የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቹ ኑሩልን ❤️ ❤️ ❤️

  • @fetufeture1139
    @fetufeture1139 2 ปีที่แล้ว +28

    ያ አላህ ተአምረኛ የሆንክ ጌታ አልሀምዱሊላህ
    ስላገናኛሀቸው ደስ ስስ ብሎኛል

  • @worknehbelen1516
    @worknehbelen1516 2 ปีที่แล้ว +13

    ቢኖረኝ ቅዳሜ ከሰዓት አዘጋጆችን በሙሉ ህይወታቸው የሚቀይር ነገር በደርግላቸው ደስታዬን አልችልም ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👍👍👍👍💘💘💘

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +81

    እህቴዋ መሲየ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽ በጣም ይመስሉሻል ሳምንት ሙሉ ልቤ ተንጠልጥል ነበር የቆየሁት ለካ ደስታ ትንሽ ነው ይገርማል በጣም ደነገጥኩኝ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      እኯን፤ደስ፤አለች፤yገሬ፤ልጂ

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 2 ปีที่แล้ว +39

    እምትገርም እናት ነች አዱ ለኔ ሁለተኛ እናቴ ውድድድድ ኑሪልን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว +17

    ቀልጣፋ ቆንጆ እናት ነሽ አዳነች ደስ ይበልሽ ።

  • @yezlemtesfa1407
    @yezlemtesfa1407 2 ปีที่แล้ว +8

    ዕድሜና ጤና ቅዳሜ ከሰዓት በኃላ አዘጋጆች። ስራችሁ ይባረክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    የሳምንቱን ፕሮግራም አላየሁትም ነበር ወደ ኃላ ሄዳችሁ ሰላሳያችሁን አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዮኒ መልካም ሰው ጸጊ ሁላችሁም ebs በርቱ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 2 ปีที่แล้ว +19

    እንክዋን ደስ አላችሁ EBS ሶች በጣም ትልቅ የቤተሰብ ማገናኘት እየሰራችሁ ነው በርቱ ! መሰረትና እናት የቀረውን ጊዜአችሁን enjoy አድርጉት ።

  • @amanmiko8814
    @amanmiko8814 2 ปีที่แล้ว +10

    እናትዋ ይቅርታ ሲልዋት ምንም ችግር የለውም ብላ እናትዋን ያየችበትን አስተያየት በጣም ልቤን ነካው ይገርማል ደጋግሜ አየሁት ።በጣምም ደስ አለኝ በጣምም ፡መሢ አሳዘነችኝ ።ለማነንኛውም እንኳንም ደስ አላችሁ።

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +95

    እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል እናት እኮ መቼም እናት ነች እኮ ነች ለሁሉም ለእናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ኢቤስ አቅራቢዎች ተባረኩ

    • @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ
      @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ 2 ปีที่แล้ว

      betsab Hugnlgn Wude

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አንኳን፣ጀሰሰሰሰሰ፣👏👏👏

    • @Hayouሀዩሐበሻ
      @Hayouሀዩሐበሻ 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🥰🥰

    • @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ
      @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Hayouሀዩሐበሻ eshi

    • @kiflomgmedhin8373
      @kiflomgmedhin8373 2 ปีที่แล้ว

      ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች
      th-cam.com/video/W5iW5bTkD4c/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/W5iW5bTkD4c/w-d-xo.html

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭 ስሜቴን አላውቀውም ተዘበራርቀብኘ እኮን ድስ አላችሁ ዮኒየ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናተ ቢትኖሩ እናት ልጆን ፈልጋ አታገኘም ልጅም እናቷን ፈልጋ አታገኘም ነበር ሁላችሁም ሺአመት ኑሩልን 💚💛❤🌷💚💛❤🌷

  • @daniellemma9514
    @daniellemma9514 2 ปีที่แล้ว +12

    Congratulations for all of you.Praise God

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 2 ปีที่แล้ว

    በልጂቱዋም በባለቤቱዋም ድንገተኛ የእናትየዋ ብቅ ማለት አስደንግጪ ነው የሆነባቸው በሁኔታዎች ከዚህ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ለምን ዘላ አላቀፈችም ለምን ባልየው ቆሞ አልተቀበለም ብለን ልንል አንችልም አቅርቦቱ ድንገት ነው አላውቅም ለሁለተኛ ግዜ ሲቀርቡ እናት ተገኝተዋል ተብለው ተነግሩዋቸው ከሆነ እናቱዋን የመፈለጉዋን ያህል ለማየት ጉጉት አይታይባትም እሱም ለመቀበል ተቀምጦ መቀበሉ እናትን ያህል ቅር ያሰኛል እንግዲህ እናትዋን ለማየት ቅድመ መረጃ ካላቸው ማለቴ ነው ለሁሉም እንኩዋን ደስ አላችሁ አዘጋጆችም ትልቅ ክብር ይገባችሁዋል መልካም ስራ እየሰራችሁ ስላለ ።

  • @mahlet2454
    @mahlet2454 2 ปีที่แล้ว +38

    እንኳን ደስ አላችሁ:: በርግጠኝነት መናገር የምችለው ከዚህ ሁሉ አመት በሗላ የናትና ልጅነት ስሜት ግን አይኖረውም:: የማንነት ጥያቄ ብቻ ነው የሚመለሰው

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +4

      ስጋ ምንም ቢሆን ስጋ ነው ዋናው ልብ ነው እናትን ያክል ነገር

    • @Naniya254
      @Naniya254 2 ปีที่แล้ว +4

      ዋናው የነሱ አቀራረብ እናፍላጎት ነው በደንብ ከተቀራረቡና አብሮ የመኖሩ እድል ካለ የበለጠ ስሜት ይኖራቸዋል

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@Naniya254 በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube3774 በቅንነት እነደማመር

  • @asratbiruhirpo9721
    @asratbiruhirpo9721 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ምን አይነት እርጋታ ነዉ መሲ ያላት መንፈስ ቅዱስ ያደረብሽ ። እንኳን ደስ ያላችሁ ።

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 2 ปีที่แล้ว +35

    ደስ የሚሉ እናት ደሞ በጣም ነው ሚመሳሰሉት እናትይው ያስታውቃሉ ኑሮ አልተመቻቸውም እሷን ሲወልዱ እኮ ልጅ ነበሩ ሁለቱም እንደነገሩን እንደሰማነው ቢሆንም አረጁ ብስጭትም ልጃቸውን የሚያገኙበት ነገር ስላጡም ነው ፎቷቸው ደሞ ራሳቸው ናቸው መልካቸው አለ መሲ ተንከባከቢያቸው ምርጥ እናት ናቸው ያስታውቃሉ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +3

      እረ ምንም አላረጁም አሪፍ አቋም ላይ ናቸው

  • @tinamulugieta4561
    @tinamulugieta4561 2 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ደስ አላቹ እናትና ልጅ ዮኒ ትህትናክ አክብሮትህ ግሩም ነው ይጨምርልህ ፈጣሪ

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 ปีที่แล้ว +35

    መሲየ አይዞሽ እኮን ደስ አለሽ ዋናው ነገር መገናኘታቹሁነው እረግጠኛነኝ ሰላልሞላላት እጅ ትፈልግሽ ነበር

  • @samsemsen5806
    @samsemsen5806 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል የጌታ ስራ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +10

    መልካቸው እራሱ በጣም ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይመስገን እናትሽን ስላገኘሽ

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 ปีที่แล้ว +93

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ

    • @neimaahmedin4180
      @neimaahmedin4180 2 ปีที่แล้ว

      Mash Allha

    • @fedilaabdlgni5644
      @fedilaabdlgni5644 2 ปีที่แล้ว

      اللهمَّﷺ🌸صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌷وَبَارِكﷺْ🌻علىﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌻🌺🌷اللهمَّﷺ🌹صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْ🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌹🌺🌺🌹

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 ปีที่แล้ว

      ነብያችሁ ውሸም ነብይ ነው ንቁ ሙስሊም ወገኖቼ

    • @YeAbe-ed7kn
      @YeAbe-ed7kn 9 หลายเดือนก่อน

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ 2 ปีที่แล้ว +128

    በጣምነው የደነገጥኩት
    ከየት መጣች ሳልል ከች አለች
    እናትየዋ እኮን ደስ አላችሁ😘😘
    ኮሜቶች ለምድነው ቁማ ያልተቀበለቻት
    የምትሉ ለራሶኮ ደግጣለችኮ ወገን አስታውሉ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እነጂ

    • @meskaremmaskerem8832
      @meskaremmaskerem8832 2 ปีที่แล้ว

      Denegetehu

    • @selamawit7917
      @selamawit7917 2 ปีที่แล้ว +5

      ይመስለኛል ቀድመው ተገናኝተዋል

    • @zeytonahelile3161
      @zeytonahelile3161 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ እራሱ በጣም ነው የደነገጥኩ እንኳን እሷ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว +1

      እእእ አሉ እዴ አልተነገራት ደገት ነው እናት መታ ቶሎ አላቀፈቻት ምሥጋናውን ነው ያሥቀደመችው ከዛ ብኃላ ነው ያቀፈቻት ልጇን እናት
      ልጅ እዴት ትወቅ እናቷ መሆኗ

  • @Afomiyamicheal9037
    @Afomiyamicheal9037 2 ปีที่แล้ว

    I like her husband very respectful person this is we need in this world most husband to be stand by them wife 👍❤️

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቅዳሜ ከስሀት ደስ ምል ነገር ነው ምታደርጉት ያለ እናት አለም ባዶ ናት በርቱ ለእናቶችችን እድሜ ና ጤና

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ፕሮግራም ከሁሉም ይለያል ቀጥሉበት በጣም ልዩ ነው

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደስ አላቹ እግዛብሔር የወደደውን ነገር ሁሉ ያደርጋል እና ሁሉም ነገር ለመልካም ነው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም አደንቆታለሁ ይችን ልጅ ሳይመቾትም በመውለዶት። ሀጢያት ቀረሎት አለማስወረዶት። ስንቶቻችን ልጆቻችንን ገድለናል አሁን እንውለድ ብንል እንቢ ያለን ብዙዎች ነን። የልጅነት ፍቅረኛ ትዝታው ብዙ ነው። ፍቅረኞቻችንም እንድናስወርድ ይገፉናል። ቤተሰብንም ከቤት ያባርሩናል ብለን እንፈራና ስህተት እንሰራለን አሁን ግን ይቆጨናል።እኔ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን ባገኘው የምጠይቀው ለምን እንዳስወርድ አደረግኸኝ ነበር የምለው። አንዳንዴ ፍቅር በተግባር ቢሆን ጥሩ ነው።ሁሌም እወቅሰዋለሁ ። ይኸው መሰረት በማደጓ እናቷንም እሳቸውም ልጃቸውን አገኙ። እንኳን ደስ አላችሁ ። እነ ዮናስም እግዚአብሔር ይስጣችሁ። በርቱ ብዙዎችን ትረዳላችሁ።

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +15

    እኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል ደግሞ መልካቸው አንድ ነው

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ደርባባ ልጅቱ የዋህ ደስ የምትል ናት ❤
    እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +12

    ልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ 💐💐💐💐

  • @ethiopianoldmusics
    @ethiopianoldmusics 2 ปีที่แล้ว

    ውድ የ #EBS ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጆች እና አቅራቢዎች በጣም ጎበዞች ናችሁ። ቤተሰብን ከቤተሰብ ጋር ማገናኘት ቀላል አይደለም ሰውን ከአምላኩ ጋር እንደ ማገናኘት ነው። በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ። በእድሜ እና በጤና ይጠብቃችሁ። እኔ ጌታቸው አገኘሁ አሰፋ እባላለሁ። ሁለት አጎቶቸን፤ አንድ አክስቴን እና አንድ ወንድሜን ያሉበትን አላውቅም። እኔ ተወልጀ ያደኩት ሰሜን ጎንደር ከተማ ፒያሳ ጀርባ በተለምዶ ሜክሲኮ ወይም ኳስ ሜዳ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነው። ሁለቱ የአባቴ ወንድሞች አዳነ አሰፋ እና በእውቀት አሰፋ ከጎንደር ከተማ ትንሽ ወጣ ብሎ እብናት በሚባል ቦታ ተወልደው ያደጉ ሲሆን በደርግ መንግስት ጊዜ ወታደር ሆነው እንደወጡ አልተመለሱም። ከረጅም አመት (20 አመት) በፊት ቤተሰብ መስርተው ልጅ ወልደው እየኖሩ እንደነበር ወሬ የሰማን ሲሆን ነገር ግን እስከዛሬ የት እንዳሉ አናውቅም። አክስቴ ንግስቲ አቡሃይ ተገኘ የምትባል ሲሆን የእናቴ የ ወ/ሮ ያለማጫ አቡሃይ ተገኘ ታናሽ እህት ነበረች። አባቷ ቄስ አቡሃይ ተገኘ እናቷ ወ/ሮ መሰረት ታደሰ ይባላሉ። ንግስቲ ተወልዳ ያደገችው ጎንደር ደንቢያ ወረዳ ሰቀልት የሚባል ቦታ ሲሆን ልዩ ስሙ መቋሚያ ማርያም ይባላል። ኢሃዴግ እንደገባ አካባቢ ይመስለኛል ወታደር ባል አግብታ እንደወጣች አልተመለሰችም። ወንድሜ ደግሞ እንዳልካቸው (ጣሹ) አገኘሁ አሰፋ ይባላል። አባቴ ከመጀመሪያ ሚስቱ የሚወልደው ሲሆን ከረጂም አመት በፊት ያባቴን ቤተሰብ ለመጠየቅ ወደ እብናት አንድ ጊዜ መምጣቱን ሰምቻለሁ። ሁሉንም የት እንዳሉ አላውቅም።
    ውድ የ #EBS ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጆች እና አቅራቢዎች የምኖርበት ክልል ሩቅ በመሆኑ መምጣት ባለመቻሌ ይቅርታ እየጠየኩ ያለብኝን የቤተሰብ ናፍቆት እና ሥሥት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት አስፈላጊውን መልእክት በተወዳጁ #EBS ቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ እንድታስተላልፉልኝ በመማጸን በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ።
    ጌታቸው አገኘሁ አሰፋ
    ከጎንደር
    0904100543
    0995071742

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +83

    ያረብ በቅርቡ ሳናስበው እንደነዚ ፍሚሊ ደስታን ያስማን ሀዘን ይብቃ አንገት መድፍት ይብቃ ያረህማን እንዴው በቅርቡ 🤲

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      አሜን😥🙏

    • @hayatsirag7083
      @hayatsirag7083 2 ปีที่แล้ว

      Amin yareblalimin 🤲🤲🤲

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatsirag7083 ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว

      @@zehara605 ደምሪሻ ለው አንችስ🥰🥰👍

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ሰው አክባሪነትህ ምን አይነት ቤተስብ ነው ያሳደገህ አላህ እድሜ ጤና ይጥጣቸው

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 ปีที่แล้ว +11

    እናት ያለ ምክንያት ልጇን አትተውም እህቴ እባክሽ ቅር ያለሽ ትመስያለሽ ተደሰች በህይወት ስላገኘሻቸው

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว +24

    አዳነችዬ እንኳን ደስ ያላችሁ ቹቹዬ ቤቢዬ ቤተዘመዱንም ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል የእሱባለው እህት ነኝ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ

  • @mabiratelukas2386
    @mabiratelukas2386 2 ปีที่แล้ว

    enkuwan dese alachu enate ena Liji ebesochi e r amelka yebarkachu😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 2 ปีที่แล้ว +11

    አዱዋ እናቴ እንኳን ደስ አለሽ እናቴ❤❤❤❤

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተገናኛቺሁ ያልሞተሠው ይገናኛል እግዚያብሄር ይመሥገን ክብር ምሥጋና ለድንግል ማሪያም

  • @lovefetum440
    @lovefetum440 2 ปีที่แล้ว +56

    እናተጋ መቶ የፈለገውን ሰው ሳያገኝ የተመለስ ሰው የለም ሁሌም አደንቃቻለው እውነት ትደነቃላቹ

  • @globalcellcell4543
    @globalcellcell4543 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኮሜንት መስጠት አልዉደም ግን ዮንና ጴግ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 ปีที่แล้ว +8

    መሲየ እንኳን ደስ ያለሽ ❤እናትሽን ግን በደንብ አውሪያቸው ደስ የሚሉ እናት ናቸው

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 2 ปีที่แล้ว +1

      አዳነች፣እንኳን፣ደስ፣አለሺ፣መስረት፣እንኳን፣ደስ፣አለሺ፣እኔ፣የአዳነች፣ጓደኛ፣ማሬ፣ነኚ፣ከቻላችሁ፣ደውሉልኚ፣

    • @alemalemstaelam3746
      @alemalemstaelam3746 2 ปีที่แล้ว

      ሥልኩን ላኩልኝ ወይም በእኔ ሥልክ ሚሥኮል አርጉልኝ

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 ปีที่แล้ว

    i love this mom she is so sweet

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 ปีที่แล้ว +73

    እንኳን ደስ አላቹ አይዞሽ ድንጋጤው አደነዘዛት ኑሮን ለማሸነፍ ብለን ለተሰደድ ነው እኛም ከናፈቅናቸው ልጆቻችን ቤተሰቦቻችን ያገናኘን ❤🙏

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @suzanshimelis5947
      @suzanshimelis5947 2 ปีที่แล้ว

      አሮጊቷ እንደ አክስቴ ዱርየ ናት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tiruyeyilma8482 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@suzanshimelis5947 በቅንነት ደምሪኘ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 ปีที่แล้ว

    መሰረት ... በጣም ቅን ትመስላለች ... እግዚአብሔር ይባርክሽ ታይተሽ ምትወደጂ ነሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว +138

    የመሰረት36 አመት ጥያቄዎ በደስታ የመለስክላትፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድረግልን አስደስተን

    • @tube-nf7dp
      @tube-nf7dp 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-nf7dp በቅንነት እነደማመር እህቴ

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว +1

      ከሚን

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ያጣሁት ቤተሰብ የለኝም ግን ይህንን መገናኘት ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ፕሮግራም የልጆቹን ደስታ ወይም ፍንደቃ ለምን እንደማላይ ሳስበው ልጆቹ የተቀየሙ ይመስለኛል አሁን መሲን እዩ ምንም ደስ ያላት አትመስልም ገና ሌና እናት የምትጠብቅ ነው የምትመስለው እውነት ደስ አይልም

  • @naomi5061
    @naomi5061 2 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations ! I’m glad you found each other. God is good! 👏🏽👏🏽

  • @haddishgebrekrstos9789
    @haddishgebrekrstos9789 2 ปีที่แล้ว +8

    What great work yoni and Tsigi doing. Congratulation for the reunion.

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว +41

    ዋውውው በጣም ደስስ ይላል እንኳን ደስስስ አላችሁ እናትና ልጅ ኢቢሶች በእውነት የምትሰሩት ስራ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን❤👍😢🙏

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይህ ፕሮግራም አይኔን ሊያጠፋኝ ነው በለቅድሶ ገብርኤልን ደሰታውም ናፍቶቱም ተጨምሮ መንታ መንታ እንባ ይወርዳል እና እንኳን ደስ ያአላቹሁ

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 2 ปีที่แล้ว +10

    አንደይነት ናቸው ይመሳሠላሉ ልጅቶ ብዙም ደሥተኛ አትመሥልም

  • @ethiopiahagere1882
    @ethiopiahagere1882 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ፕሮግራም ነው በጣም ወድጅያችሁዋለሁ እንኳን ደስ ያላችሁ።ለእኔም አንድ አጎት ጠፍቶብኛል ጊዜው የዛሬ 85 አመት አከባቢ ነው ትችያለሁ።

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว +16

    አቤቱ እግዚአብሔር የሚሳንህ የለም!!! ኢቢኤስ ባልደረቦች ተባረኩ።

  • @endaleakinida9216
    @endaleakinida9216 2 ปีที่แล้ว

    ኢቤሥ ተቪ በጣም ደሥ የሚል ሥራ እየሠራችሁ ነው አንድ ማሥቸግራችሁ ነገር ቢኖር በ1981 እንደወጣች የቀረች እህት አለችኝ አኔም መከላከያ ገባሁ እሥካሁን ባይኔ ነው ምፈልጋት ሥሟ ቀለሙ አንቅየ ትባላለች

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว +3

    መሲ በጣም አስተዋይ ነሽ በቃ ከዚ በሃላ ግን ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ኑሩ ምንም ነገር ወደሃላ መመለስ አያስፈልግም ያው ባለማወቅ በወጣትነት ብዙ ጥፉት እናጠፍለን በማወቅም ባለማወቅም እድለኛ ነሽ በጣም

  • @frehiwotseyoum4196
    @frehiwotseyoum4196 2 ปีที่แล้ว +5

    I am so happy for you ema and my sis....💕💕💕Temesgen!!!

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว +5

    መሲዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ። እውነትሽን ነው እናት የከፋ ነገር ካልገጠማት አትጨክንም እንኳን አገኘሻቸው💚💛❤️💚💛❤️💐

  • @lt963
    @lt963 2 ปีที่แล้ว

    EBS yesint sew tiyake melis honachihu. Best chanal EBS! Mesiye ayizoshi.

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow. Ebs. Good job 👏 🙏🙏🙏🙏🙏❤️👋👋

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 ปีที่แล้ว +7

    በስመአብ እደት ደስስስ ይላል እኳን ደስስስ አላችሁ እናት ና ልጅ ከምንም በላይ በሂይወት መኖር ደግ ነዉ 😍😍💐💐

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e ปีที่แล้ว +2

    የወኔ የኔንም ወድም ፍልግልኝ በናትህ ሀይለ ሚካኤል ይባላል ተወልዶ ያደገው መርሳ አባገትየ ነው የናት ሰም እናኑ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !
    እውነትሽን ነው እናትሽን አልወቅሳትም ማለትሽ
    ልጆችሽ ይባረኩልሽ !
    ለምን እንደሆን ባላውቅም ሰው ጥሩነቱ ሲመሰከርለት በ ጣ ም ደስ ይለኛል ። የመሠረት አያት ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ጥሩ ስራ ከመቃብር በላይ ነው የሚባለው ለካ እውነት ነው ።
    በአንድ ሳምንት ባለ እናት : ባለ አያት : ባለ አማት እና አማች የሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ።
    እነ ዮኒም ሁሌ ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ።

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 2 ปีที่แล้ว

    Thank you. God🙏🙏🙏🙏

  • @mussiegebretensay2394
    @mussiegebretensay2394 2 ปีที่แล้ว +8

    መሲ ድንጋጤሽ እኔንም ደስታዬን ቀላቀለብኝ፣ እንኮን ደስ አለሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ ጥሩ አደረግሽ እናት ምን ጊዜም እናት ነት እናት ያለምክንያት ልጇን አትጥልም እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኛሽ መሲ ከናትሽ ጋር መልክሽ አንድ አይነት ነው ምንም አያጠረጥሪም

  • @nunuyesuf6078
    @nunuyesuf6078 2 ปีที่แล้ว +49

    ወይኔ ምን ነበር ሚዳያወችን እንዲህ ለበጎ ነገር ብንጠቀም

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      yወናስ፤እደአተ፤አሳዳግወችህን፤አመሰግናለሁ፤

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      yወናስ፤ምንአነት፤ሰዉ፤ነህ፤ተባረክ

  • @ibrahimmuktar6306
    @ibrahimmuktar6306 2 ปีที่แล้ว +2

    መሲ ስሜትሽ ይገባኛል። ግን ቀስ በቀስ ትረጂዋለሽ። ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ። የባለቤትሽ እርጋታ በጣም ደስ ይላል። በደስታ ያኑራችሁ

  • @መሰረትኢትዮጵያ-አ3ጠ
    @መሰረትኢትዮጵያ-አ3ጠ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ ሌላ ምን ይባላል እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጠም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እናት አባት አብሮ ሲኖሩ ክብር ለማይስጡ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው ።

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 2 ปีที่แล้ว +11

    ተመስገን ደስ ስትሉ❤❤❤❤

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 ปีที่แล้ว

    Encan des aleshe siyasaznu betam new yasazenug Egizhabhar encan beslam agenagachu 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተገናኛቹ

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 ปีที่แล้ว

    ወርቅ ባልየውም... እሳም ፍሬያማ... ሁሉ አያገኘውም ይህን እግዚአብሔር .... የደስታ ዘመን ያርግልሽ...!

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 ปีที่แล้ว +6

    መሰረት ድርብ ያለች እመቤት።እንኳን ደስ አለሽ

  • @kabarlagasa8249
    @kabarlagasa8249 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ያስለቅሳል

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል እንኩአን ደስ አላችሁ. እግዝአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ

  • @chuchuwedaej2943
    @chuchuwedaej2943 2 ปีที่แล้ว +1

    እነውት መፅሃፍ አልቻልኩም እባ አስቸገረኝ እኔም ልጆቼን ይቅርታ ማለት እወዳለው መሲ እንኳን ደስ እ ለሽ

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስአላችው💖

  • @techawatch
    @techawatch 2 ปีที่แล้ว

    እኔን እናቴ ማጣት ይዟቸው እኮ ነው ልጃቸውን ጠልተው አልነበረም እኮ እንኳንም አገናኛችሁ EBS ተባረኩ።የወላድን አንጀት ልጅ ያለው ያውቀዋል።እህቴ ፍዝዝ ብለሻል አይዞሽ ይሄ ትልቅ ደስታ ነው እናት ካልቸገራት ልጇን ልትተው አትችልም።

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ ዲኤን ኤ የማያስፈልገው መልክ አቤቱ አምላኬ የሠው ደስታ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እንኳን ደስ አለሽ መሲዬ ዳግም መወለድ ነው ይህ ኢቢኤሶች ልትመሠገኑ ይገባል የሠው እንባ ከእግዚአብሔር በታች የምታብሱ