"ልጄ ይቅር በይኝ ወልጄ አልጣልኩሽም " አስገራሚ ታሪክ//በቅዳሜ ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 881

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +329

    ይሄንን ወጣት አለማመስገን ንፉግነት ነው የኔ ቅን መልካም ወንድም ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እናትህን እኛም ውድድድድ❤❤❤❤

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ 2 ปีที่แล้ว +410

    ደስ. ሲል እናቲቱን በድጋሜ ከቤት ሰራተኛነት ኢቢኤሳች አውጦት. አድስ ምእራፍ ላይ እባካችሁ ጋብዛት እድሜ ዘላለሞን በሰው ቤት ማረፍ እናቶ ከሰው ቤት ሰራተኝነት. መውጣት አለባቸው እባካችሁ በድጋሜ አቅርብልን

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 2 ปีที่แล้ว +284

    በጣም ደስ ይላል እባካችሁ እናትየውን ebs አዲስ ምእራፍ ላይ አቅርቦ ያሳየንና ደግነታችሁን ያሳየን

    • @Suzan17
      @Suzan17 2 ปีที่แล้ว +1

      👌👍🏽 Betam harif hasab new tebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @merondemis4473
      @merondemis4473 2 ปีที่แล้ว +1

      Enem megnot enate edme lekwan ke sew bet satewata noralch Fetari behon tamer kezi hiwot bawetat destaye lek yelwum

    • @zabebahussen3079
      @zabebahussen3079 2 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @אברהםאברה-פ2ע
      @אברהםאברה-פ2ע 2 ปีที่แล้ว

      0708

    • @josephtessema6578
      @josephtessema6578 2 ปีที่แล้ว +3

      ኢቢኤሶች በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰሩት
      ከዚህ በመቀጠል እስኪ በእናንተ በኩል የሴትዮዋን ኑሮ ለመቀየር ማስተባበር ከቻላችሁ እኔም የበኩሌን አስተዋፅኦ ለማድረግ በዚሁ አጋጣሚ ለመግለጽ እወዳለሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +71

    ዮኒ እኮ የእግዚአብሔር ሰው ነው ቅን ልብ ያለው ሰው ክበርልኝ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 ปีที่แล้ว +35

    ዊዊዊ ማልቀስ ብቻ ነው ስራዬ ኢቤስ ስገባ እናት ሺ አመት ትኑር🙏❤❤❤❤

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 ปีที่แล้ว +148

    በጣም ደስ የሚል ነው እናት 💕 እናቶቻችንን በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ. 🙏🙏🙏😇

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 ปีที่แล้ว +35

    ዮኒየ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ 🙏ፈጣሪየ ያንተን ክፉ አያሰማኝ 👆🙏ትለያለክ የኔ ሰው💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 2 ปีที่แล้ว +70

    ደስ የሚል ግንኙነት ነው የዚህ ፍሮግራም አቅራቢዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዴት እንደምወዳቸው ማርያምን

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 2 ปีที่แล้ว +133

    በአላህ እኒህ እናት ከሰው ቤት ህይወት የሚወጡበትን ሁኔታ እንፍጠር ወይ እሁድን በኢቢኤስ ትቅረብ አይደለም በዚህ እድሜ ለኛም በወጣትነት ከብዶናል የተቻለንን ሁሉ አድርገን ከሰው ቤት ሰራተኝነት እናውጣቸውና ጉሊትም ቢሆን እናስጀምራቸው

    • @nsournsour8475
      @nsournsour8475 2 ปีที่แล้ว +1

      Masha Allah Alhamdulillah dasta

    • @nsournsour8475
      @nsournsour8475 2 ปีที่แล้ว +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏

    • @qmc5652
      @qmc5652 2 ปีที่แล้ว +2

      ስታሳዝን

    • @haahaa8922
      @haahaa8922 2 ปีที่แล้ว +1

      Abshirii yena wued min liabalshe ehtawa uffffeee bech yamuwal😭😭😭😭

    • @መሰረትአበራ
      @መሰረትአበራ ปีที่แล้ว +2

      እግዚያብሔር ይባርክሽ እህቴ የኔም ሀሳብ ነው

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว +101

    እናት ያለ ምንም ችግር ልጆን ጥላ አትሰደድም😭😭

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ አለሜዋ

    • @sintaysintay5186
      @sintaysintay5186 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ችግር በጣም ከባድ ነው

    • @helenhussien1670
      @helenhussien1670 2 ปีที่แล้ว

      እናትን እናት የሚያደርጋት በችግር ውስጥም ልጇን አለመጣሏ ነው የደላውማ እንኳን ልጁን የሌላ ሰው ልጅን ያሳድጋል እኔ እናትየው አሳዝናኛለች ግን ኮመንቱ ጥሩ መልክት አይደለም

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 2 ปีที่แล้ว +23

    እናትየው በጣም ያሳዝናሉ በአዲስ ምዕራፍ ላይ ድጋፍ ብታደርጉላቸው ጥሩ ነበር።

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 ปีที่แล้ว +49

    ያአላህ 😭😭😭😭ችግር አይኑ ይጥፋ እናትና ልጅን የሚለያይ እረ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ሀዋወረባቦ
      @ሀዋወረባቦ 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂስሜቱከባድነውድህነትምበጣምአስከፊነው

  • @rurubeshir711
    @rurubeshir711 2 ปีที่แล้ว +18

    ልጁ ለናቱ ያለው ፍቅር ደስ ሲል ጥሩ ደረጃ ደርሰህ የሚደሰቱ ያድርጋቸው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +30

    እናት ብትጎሳቆልም ለዘለአለም ትኑር እንኳንም እናትና ልጅ ተገናኙ🙏🏾❤️

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 2 ปีที่แล้ว +69

    የእኔም በሰው ሀገር ሆኘ ሞተች ያሉኝ እናቴ እንዲህ ጠፍታ ባገኘኃት😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ

    • @በለስሚዲያ
      @በለስሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔም እዳችው ሁሌም እመኛለሁ የሞተ ሰው እደማይመጣ አውቃለሁ ፈጣሪ ያፅናሺ ያፅናኝ

    • @jrethio8618
      @jrethio8618 2 ปีที่แล้ว

      @@በለስሚዲያ አሜን

    • @kairhmha2848
      @kairhmha2848 2 ปีที่แล้ว

      በምን እድላችን ይሻል ነበር

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍ አይዞን😭😭😭😭😭

    • @ህዝብሽነኝእናቴንናፋቂ
      @ህዝብሽነኝእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪያፃናሽ የኔከርታታ እህቴ

  • @appseth8007
    @appseth8007 2 ปีที่แล้ว +18

    አሳዳጊሽንም ማመስገን አለብሽ እንዲህ ውብ አድርገው ያሳደጉሽ ነፍሳቸውን ይማር እኔ እናትና አባታችሁን ስታገኙ አሳዳጊወቻችሁን አትርሱ አመስግኑ ምንም በድለዋችሁ ቢሆንም

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 ปีที่แล้ว +41

    እንኳን ደስ አላችሁ!! ልጁ ደግሞ ደግ ነው ደስ ሲል:: ወጣት እንዲህ የዋህ ሲሆን ደስ ይላል::💚💛❤️

    • @BehailuAlemnsh
      @BehailuAlemnsh หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +114

    ድንግል ማርያም ለኛ ለምናምናት ፈጥና ሰሚ ናት
    ሜሪዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል🙏❤

    • @abc12452
      @abc12452 2 ปีที่แล้ว +7

      በጣም የኔ እናት የሷን ስም ጠርቶ ማንም አያፍርም ሳይሰስት እናትነቷን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገ ይሁን🥰🥰🥰🥰

    • @khadejalebanese7318
      @khadejalebanese7318 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @chaltunagash7195
      @chaltunagash7195 2 ปีที่แล้ว

      ድንግል ምንም አታርጊሚ የእ/ግ እጅ ነዉ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว

      @@chaltunagash7195 ዘንዶው ሴቲቱን ያሳድዳታል።
      ፀረ ማርያም እኛ የተደረገልን እንመሰክራለን አንቺ ቀረብሽ እንጂ ።

    • @chaltunagash7195
      @chaltunagash7195 2 ปีที่แล้ว

      @@selamawitghebre3118 yene konjo ዘነድው የተመታው በ እየሱሰ ስም ነዉ read your bible the truth is there for you

  • @tadlamhiret2273
    @tadlamhiret2273 2 ปีที่แล้ว +40

    እንኳን ደስ አለዎት እማማ ...እመቤቴ ማርያም ፀሎትዎን እንኳን ሰማችዎት🙏🙏🙏

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว +36

    እዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ የቅዳሜ ከስአት አዘጋጆች በሙሉ ለምታደርጉት ሁሉ እናመሠግናለን እናት አንቺም አላህ ህይወትሽን ይቀይርልሽ በአዲስ ምእራፍ እደምትቀርብ ተስፋ አለኝ

  • @tenate2957
    @tenate2957 2 ปีที่แล้ว +28

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት ደሞ እናትና ልጀቷ በጣም የሚመሳሰሉት ❤️❤️

    • @semselamu2531
      @semselamu2531 2 ปีที่แล้ว +1

      betam iyalakasku nawu yesamawut mikniyatum negaru kawondime gar yimasasalal inkuan das alachihu

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት❤❤❤🌻🌻🌻እናትየዋ ልጇን ሰውጋር የተወቻት ወዳ ስላልሆነ በድህነቷ ሰለሆነ የምትረዳበት መንገድ ቢመቻችላት ጥሩ ነበር ታሳዝናለች

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 ปีที่แล้ว +8

    እደዛሬ ደስብሎኝ አያውቅም በተለይ እናቴን ባገኝ ብላ ስለነበር በህይወት ስላገኘቻት ደስብሎኛል።ዮኒየ የኔ መልካም ትለያለህ ያለህ ደስታ ሰወችሲገናኙ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪይባርክህ

  • @issamchamoun2370
    @issamchamoun2370 2 ปีที่แล้ว +10

    እንደዉ ዮኒ ቃል የለኝም ስላንተ የምገልፅ በት የሰዉ ደሰታ የሚያስደሰቸዉ ልዩ ሰዉ የወለዱህ ይባረኩ

  • @rahel4637
    @rahel4637 2 ปีที่แล้ว +45

    ይሄን ፖፕሮግራም ሰፍ ብዬ ነው ምጠብቀው የኔ እናት ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ 🥰🥰 ምስኪን አሳዘነችኝ

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አዲሱን አመት በደስታ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ወጣት ሊመሰገን ይገባል በርታ ቅንነት ለራስ ነው ደግሞ ያሰብክበት ትደርሳለህ እናትህንም እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም እናትሽን አገኘሽ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ

  • @eshetewolde9315
    @eshetewolde9315 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አግኝታ( እቅፍ😍😍) ታድርገኝ ብላ ነበር ይሄው እቅፍ አረጓት ክብር ለአምላክ ምስጋና ebsሶች!!!

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +28

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ የፕሮ ግራሙ ድምቀት ነው 💐

  • @ፋፊነኝየደራልጂሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝየደራልጂሰለምቴዋ ปีที่แล้ว +2

    አላህዬ የተቦሳቆሎ ሰዎችን አላህ የተሻለ ህይወት ስጣቸዉ ያረቢ

  • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
    @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 2 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒዬ የኔ አዛኝ ጨዋ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜላትዬ እንዴት እንዳለቀስኩ እናትሽ የዋህና የተጎዳች ናት ታስታውቃለች እንካን ደስ አላችሁ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሮን እናትን ማግኘት ከምንም በላይ ነው መልካም ጊዜ

  • @natiysisay4032
    @natiysisay4032 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት እንባየ እየፈሰስስ ነው የተከታተልኩት የእናትየዋን ምስኪንነት ስስማ ልጇን በችግር ውስጥ ጥላ ሄዳ ስታስብ ስለኖረች. ልጅቱ አድራ በምትችይው መንገድ እንናትሽን አሳሪፋት ለጅማው ልጅም በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይስጥክ

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ አሳዳጊዎችሽ ፀዋ በጨዋ ደንብ ያሳደጉሽ የኔ ደርባባ ሜሮንይ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው የኔ ቆንጆ❤🎉

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍ እንደዚህ ቀን አልቅሼ አላውቅም ድህነትን እግዚአብሔር ድሀ ያርገው😭😭እናቶቻችን በህይወታቸው ስንት ችግር እንደሚያልፉ እኝህ እናታችን ያለፉበት ህይወት በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር እንካን ከልጆት ጋር አገናኞት ebs አንደኞች ናችሁ እንወዳችሀለን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +49

    እናት እናት አሏት
    ስሟን አሳንሰው
    መሬትና ሰማይ
    የምታህለውን ሰው
    ረጅም እድሜ ለወላጆች🙏🇪🇹😢
    እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ እና እናት
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🙏🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇹

  • @kubagebi2773
    @kubagebi2773 2 ปีที่แล้ว +17

    የጌታችን የመድኒታችን የመድሀኒአለም እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታምራን ያየንበት ነው፣ እንኳን ደስ ያላችሁ።

  • @nunukemal7349
    @nunukemal7349 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደስ አላቹ ጅማ የማርያም ስፈር የሰፈረ ልጆች በሙሉ

  • @ተመስገን-ዘ4ቘ
    @ተመስገን-ዘ4ቘ 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ ጀግና ደግ ወጣት አለማመስገን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 2 ปีที่แล้ว +6

    በሀይሉ ዝናቡ ደግ ልጅ ነህ ጌታ ዋጋህን ይክፈልህ በርታ።

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 ปีที่แล้ว +6

    ስታገኛት ስታያት አላለቀሰችም ችግሯን ስትሰማ ልቧ ህምም አላት እንኳን አገኘሻት እንጂ ሁሉ መልካም ነው እንኳን ደስ አላችሁ EBS ቃላት የለኝም

    • @YisakorBelay
      @YisakorBelay หลายเดือนก่อน

      ሀቸገከጨጀረጀኸጠገገከጸጠጸዐዐገከቸ❤❤❤ኘከወዘዘገቸደገኘጰገደደz

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጁን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ጀግና አንበሳ እናቱን ወዳድ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 2 ปีที่แล้ว +11

    መልካም ወጣት ነህ ደግነት በጣም ደስ ይላል እናትህንም አላህ በጤና ያቆይልህ እናትና ልጅም እንኳን ደስ አላቹ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ እረጅም እድሜ ና ጤና ለናቶች ይስጥልን

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አግዛብኤር እድሜጤና ይስጣችው ኢብኤሶች የምወዳችው እናታችን ፈጣሪ እኳን በሠላም አገናኛችው ደስይላል 💙💙💙💙💙👏👏

  • @AceAce-r6q
    @AceAce-r6q 3 หลายเดือนก่อน

    አተልጅ. የጅማው. በጣም. ትገርማለክ. እደመለአክ. ሆንክላቸው. ተባረክ

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho ปีที่แล้ว +1

    Lijina enati enkuwan Des alachu
    Ante wondime yemir melikam sew ne zemenik yibarek ebs tebareku ❤️🙏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ይህን ፕርግራም አድስ ምዕራፍን አለማመስገን አለማድነቅ አይቻልም የኔ እናት እናትዮይቱን ግን በአድስ ምዕራፍ ቀርባ የተሻለ ድጋፍ ቢደረግላት ከሠው ቤት ሠራተኝነት የሚገላግላትን ነገር ተባበሯት እስኪ ልጁ ግን የተባረከ አስለቀሰኝ😢

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 ปีที่แล้ว +12

    ያሳደገሽም መመስገን አለባቸው ኮፒ እናቷን መሳይ እኳን ደስ አላችሁ የኔናት አላህየረፍት ኑሮ ይስጥሽ የናቶች ህመም ድካም ያማል ረጂም እዲሜ ለናቶቻችን🤗 ዮኒየ ስወድህ ይቺ ተሳሳሙ ሳሟት እምትላት ነገር🥰🥰

  • @BbBb-ko3gj
    @BbBb-ko3gj 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም ለእናቱ ያለዉ ፍቅር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ወጣት ልጅ መመሰገን አለበት ተባርክዐወንድም።

    • @BehailuAlemnsh
      @BehailuAlemnsh หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 ปีที่แล้ว +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስተኝ ሲስቁ ስቄ ሲያለቅሱ የማለቅስ ሆደ ቡቡ ነኝ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ😥❤❤❤❤😊

  • @yamyam9543
    @yamyam9543 2 ปีที่แล้ว +2

    እማዬ የእኔ እናት የእኔ ምስኪን እንኳን ደስ አሎት ከልጆ ጋር አገናኞ ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +10

    ያገናኘካቸው ልጅ ደግሞ አይዞክ ጠንካራ ሁን ማንም ሰው ጠንክሮ ከሰራ ያሰበእበት ይደርሳል በርታ ቅን ሰው ነክ

    • @BehailuAlemnsh
      @BehailuAlemnsh หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 2 ปีที่แล้ว +9

    ተባረክ ወንድም አለም እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mulugetagashaw836
    @mulugetagashaw836 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ድንቅ ስራ ይሰራል። እናንተ እናት እና ልጅ በእግዚያብሔር የተባረካችሁ ናችሁ። ኢቢኤስ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው፣ የተጠፉፋትን ሰዎቸ ማገናኘት ማለት ድንቅ ሰራ ነው፣

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube 2 ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው 🌷🥀እንኳን በሰላም አገናኛችሁ ebs እዉነት እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የብዙ ሠዉ እንባ ነው ያበሳችሁት 👏👏

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 2 ปีที่แล้ว +3

    ወጣቱ ጅግና እናትልን አስከበርክ ጅግና አይዞህ እናትህ ህልምህን ታያለች፡ በጣም ስጦታ አለህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ የተጠፋፉ ሰዎችን እንደማገናኘት ደስ የሚል የለም

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว +10

    የወለደ ያቀዋል እናት ቡትጀገረ እንጂ ልጅዋ አጥልም እንካን ደስ አላቹ እናት እና ልጅ የኔ አይን በደስታም 😭😭

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว +2

    እናት ሁል ግዜም ዴስታሽን እንጅ ከፉ አችሁን አንስማ እኳንም ደስ አላችሁ እናተም የህነን ስራ የምትሰሩት በትልቅ ደረጃ አላህ ይመዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว +15

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እናትሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @finot2023
    @finot2023 2 ปีที่แล้ว +7

    ❤ የ ልጁ ድምፅ ግን የሚገርም ነው ዋው!!!!!!!!!!!

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 2 ปีที่แล้ว +10

    እናቷ ያሳለፉት የሂወት ውጣ ውረድ ሳስበው ከአንጄቴ ነው ያስለቀሰኝ! እናም ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉና እኚህ በስራ ብዛ የጎበጠ ወገባቸው ቀና እንዲል ማድረግ ይኖርብናል።

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 2 ปีที่แล้ว +35

    ለእመቤቴ ማሪያም ተናግሮ ችግሩ ያልተፈታ ማነው🙏🏻 ሁልግዜም አትለየውት 😭የኔ ከርታታ እናት እንኳን ደስ አላችሁ😭😭😭

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን abs አሁንም እናትየዋን ከሰው ቤት ብናዎጣት ብንረዳት እስከመቼ በሰው ቤት እናት😭😭😭

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ልበ ቀና ምርጥ ልጅ ነህ እንደራስህ ጉዳይ ተጨንቀህ ለዚህ አበቃሀቸዉ አገናኘሀቸዉ ለናትህ ረዝም እድሜ እናንተም እንኳን በሰላም አገናኛችሁ

    • @BehailuAlemnsh
      @BehailuAlemnsh หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @Itta-nn7nz
    @Itta-nn7nz 2 ปีที่แล้ว +1

    ebs እንወደዋለን የእኔ እህት እንኳን ደስስስ አለሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል ebs በነከቹች እጅ አንድ ነገር በሎት በእግዚአብሔር ስም ወደ አድስ ምዕራፍ program አቅርቦት 💛❤❤❤❤

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 2 ปีที่แล้ว +18

    የዝቺ እናት ስልክ አስቀምጡ እባካችሁ

  • @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ
    @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ እናት እኮ መተኪያም የላት እኳን ደስአላችሁ የሞተ ሰው እኔም ይናፍቀኛል ይህን ፕሮግራም ስመለከት በእንባ ነው የምጨርሰው😢😢

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ልዩ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ ለሰዉ ያለህ ክብር ልዩ ነዉ።

  • @ዘይተፈትሐሕልሚ
    @ዘይተፈትሐሕልሚ 2 ปีที่แล้ว +2

    ታድለሽ ሜሮንየ በጣም እድለኛ ነሽ እንኳን ደስስስስ አለሽ

  • @ethiotubesiti4244
    @ethiotubesiti4244 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ ለአንቺ ደስ ብሎኛል 😭💔😭💔😭💔😭💔 የደስታ እንባ ነው እሺ የኔ እናት ጀግኒት እናት ኖት አሁን ካሉበት የተሻለውን ኑሮ አላህ ይስጦት

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል እናትና ልጅ እንኳን ድስ አላችሁ ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @lala1793
      @lala1793 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል እናትና ልጅ እንኳን ድሰ አላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tub8577
    @tub8577 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ኘሮግራም ሲደርስ ለቅሶ ደስታ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @HabitamuMolla-fp1dy
    @HabitamuMolla-fp1dy 5 หลายเดือนก่อน

    ልጁን እጅግ በጣም አመሠገንኩት አደነኩት።እግዚያብሄር ይስጥህ።

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 ปีที่แล้ว +2

    Merye bemejemeria enkuan des yalesh🙏 siketel keriw zemenachehu yebarek hulem wedddddddddddddd🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Wendem ena eheteshen selam beyelegn🙏

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
    መልካም ወጣት ማለት አንተ ነህ
    እናንተ እግዚአብሔር ይሰጣቸው
    😍😍😍😍😍😍

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ ያለዎት እናታችን አህቴ አንቺም እንኳን ለምትወጅያት እናትሽ ተገናኘሽ መልካም ቀን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እናት እንኳን አላህ በሰላም አገናኛችሁ አልሀምዱ ሊላህ ኢቢኤስ ትልቅ ስራ ነው በርቱ የኒና ፀጊ ሳላደንቃችሁ አላልፍም ትህትናችሁ ደስ ሲል

  • @brkd403
    @brkd403 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሮን እድለኛ ነሽ መልከም ሰው ላይ አገር ሰላም ብለሽ አድገሽ እናትሽንም አገኘሽ ጥሩ ህይወት ዘመን ይሁንላችሁ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ስራችሁን እግዚአብሄር ይጠብቅን እናት ለዘላለምትኑር

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 2 ปีที่แล้ว +1

    የምስኪኖች እናት እመብርሃን ናት። የእኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅድሜ ቅድሜ ስመጣ ከebs ጋር ማልቀስ ብቻ ሆኔ ሥራችን ebs እግዚአብሔር ይበረካቹሁ ሜሮን እንኳን ደስ አለሽህ ebcዎች ይህችን እናት አዲስ ምረፍህ ላይ አቅርበዋት place🙏🙏🙏🙏

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አምሳያ ልጅዥንን እኳን አገኘቻት አልሀምዱሊላህ

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว +3

    ቢስሚላህ አይኔ አቃጠለኝ የኔ ድንቡሼ እናት ሜሩዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ. እናትዬውን ከኢቢኤስም እንርዳት

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ አንተ ያገናኘሀቸው ልጅ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ሁሌም ሁኔታ ስሜት ደስታ አለ ማድነቅ ንፍግነት ነው በትርፍ የእናት እውነታ ውሌታ የሚያቅ የተባረከ ልጅ ነው ለትብብሩ የላቀ ምስጋና ይገበዋል ለወንድማችን እናትና ልጅ እንካን አላህ በህይወት ኑራቹ አገናኛቹ

  • @isewmaltemalte498
    @isewmaltemalte498 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊት
    በጣም ደስ ይላል እባካችሁ እናትየውን ebs አዲስ ምእራፍ ላይ አቅርቦ ያሳየንና ደግነታችሁን ያሳየ

  • @እስከዜውምናሉ
    @እስከዜውምናሉ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢቤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሉም ሚድያ እንደናተ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ እንክዋን ረዳችሁ ebs ሰራተኞች ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለሆነዉ ሁሉም ነገር ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ምንግዜም ከፍ ይበል ጠባቂያችንና ከለላችን አምላካችን ነውና !!! የአምላካችንም ሥራ ሁሌም ድንቅ ነው ። ለቅድሥት ለሀገራችንን ኢትዮጵያም በሰጠን አዲስ ዓመት ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መተባበር ይስጠን ዓሜን !!!

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +14

    Congratulations l am so happy for both of them especially for her mother it’s really hard to separate from your child

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔወንድሜ አተ መልካም ሰዉነህ አላህ..ሁሉችሁንም አድሜናጤናይሰጥችሁ

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ያተ ደስታ በጣም ይገርመኛል ተባረክ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔጀግና ወጣት እግዚአብሔር ይመስገን እዳታይነቱን ያብዛልን.መልካም ዎጣት ማለት አተነህ. እማማ እንኳን ደስ አለዎት

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +9

    ሚስኪን እናትየዉ ስታሳዝን እንኳዋን ደስ አለሽ እንኳዋን ተገናኛቹ

  • @messymessy2993
    @messymessy2993 2 ปีที่แล้ว

    ebs ተባረኩ በነካ እጃችሁ እናትየው ምትረዳበትን መንገድ ብታመቻቹ ይበልጥ ደስ ይላል