ድምፃዊው ብሩክ ደጀኔ ወላጅ አባት ለምን ድንገት በህጻንነቱ ተለዩት?...ምኞቱ ተሳክቶ ወላጅ አባቱን አግኝቷል | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @danilkasa5162
    @danilkasa5162 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል በጣም የሚገርሙ አባት በጣም ያሳዝናሉ ፌታቸው ላይ ብዙ ነገሮችን አይቻለሁ ብዙ ውጣ ውረድ የኑሮ ምስቅልቅል ብሪኬ እንካንም ደስ አለህ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +57

    የኔ አባት እሳቸው እራሱ ቅስማቸው ስብር ያለ ይመስላል ብቻ እ/ር ይመስገን በመገናኘታቸው ደስ ብሎኛል🙏🙏

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว

      B/c of weyane

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቅንነት እመልሣለሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +45

    እንዴት ደስ ይላል ።አንድ አይነት መልክ በሕይወት መገናኘት እግዚአብሄር ታላቅ ነው ።

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራያብ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +37

    ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ! ከነ መላው ቤተሰብህ!
    ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 ปีที่แล้ว +159

    ብሩኬ እንኳን ድስ አለህ በሂወት ያለ ሰዉ መገናኘቱ አይቅርም😍😢

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 ปีที่แล้ว +16

    ደስ የሚል ልጅ ነው አባቱም ትክክለኛ የኢትዮጵያ አባት

  • @ጥቁርሰው-ኈ4ሠ
    @ጥቁርሰው-ኈ4ሠ 2 ปีที่แล้ว +88

    ከምር አለቀስኩኝ አባቴን በጣም ስለምወደው ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝምልን 😥😥

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว +2

      አንገታቸውን ሲደፉ ደሞ ውስጤ ተንሰፈሰፈ ሁፉፉፉ 😢😢😢

    • @kenzmobile6551
      @kenzmobile6551 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @Fardous-yy8sp
      @Fardous-yy8sp 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት በጣም ነው ያሰለቀሱኝ

    • @ElsaHabte-ie4vp
      @ElsaHabte-ie4vp 7 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnnnbb

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +216

    እቤት የእባትየው ቁንጅና ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ 💞💞💞

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +6

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰

    • @mamusheshururu2944
      @mamusheshururu2944 2 ปีที่แล้ว +4

      Echi tega tega eka lemansat nw Lemin abatiyewn letidar ateyikiyachewm beza lay simint megnitabet ena beki shint bet yalew bet sertewal edilishin mokri Sifo

    • @konjit1628
      @konjit1628 2 ปีที่แล้ว +1

      mamush 😂😂😂😂😂 bedenb semtehewal ....😂😂😂😂😂😂

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ አሁን ቁጭናቼው እዴት ታዬሽ እኛኮ ያምራሉ አያምሩም የሚለውን ነው እንጂ ሥለመገናኜታቼው አይደለም እያየን ያለነው ልበል ???

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +39

    የኔአባት እንካን በሰላም ተገናኛችሁ ደግሞ ቆንጆ ናቸው አባት እደዋዛ ይህን ያክል አመት ሳትተያዩ😭😭😭😭

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ወንድምክ ባንተ ሙዝቃ እየተጫወተ ማየት ያብቃን ዘመናችቹ ይባረክ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 2 ปีที่แล้ว +44

    ብሩክዬ እንኳን ደሰ አለህ
    ያልሞተ ሰው ይገናኝል😍

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ደስ አለክ ብሩኬ እንዴት እንዳስለቀሰኝ 🥰🥰🥰 በጣም ደስ ይላል ሰይፍሻ በርታልኝ የኛ ምርጥ

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ
    @አርሴማየማርያምልጅወለተስ 2 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ደስ ይላል በበአሉ ደስ የሚል ስጦታ ሰጠኸው ሠይፍሻ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ 🥰🥰 በቅንነት😍🥰🥰

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ፣ይላል እግዚአብሔር ይህን ደስታ ለተለያዩ በሙሉ ያድርገው ❤️👏

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 ปีที่แล้ว +6

    ዉዉይይይይይ የኔ ጌታ አስለቀሰኝ እንኳንም አገናኛቹሁ ሰይፎ እወነት ጥሩ ሰዉ ነህ ዉለታህን እመብረሀን ታሳካልህ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +9

    ሱብሀንአላህ በጣም እድለኛ ቤተሰብ ናቹ ብሩኬ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስአለህ🙏እኔ የአባት ፍቅር የሚሉት ነገር አላቅም💔ደስታህ ከልቤ አስደስቶኛል ፈጣሪ ቀሪው ዘመናቹ❤ ይባርክ።ለሚመጣው ሙዚቃህ መልካም እድል ከአሁኑ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +67

    ክብር ለእግዚአብሄር!🥲🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክዬ አንተ መልካም ልብ ስላለህ እጅ ወልዶ ጨክኖ ጥሎህ የሄደውን ክፉ ልብ ያለውን አባት በፍቅር መቀበልህ መልካም ልብ ስላለህ ነው አተ ጥሩ ሰው ነህ አይዞህ በርታ መልካምነትህን ቀጥልበት

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ደስ አለ ብሩክዬ መልካም የፍቅር ዘመን ከአባት ጋር 💙👏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @karozenu9188
    @karozenu9188 2 ปีที่แล้ว +6

    ቡሩክ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ተገናችሁ🔥🔥

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ፍቅራቸው ያብዛላችሁ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @emuemu238
    @emuemu238 2 ปีที่แล้ว +100

    ብሩክ እንኳን ደስ አለህ ቀጣይ ስራህ ላይ ወንድምህ ቢኖር ደስ ይለኛል 😘😘😘

    • @hanaanhabib64
      @hanaanhabib64 2 ปีที่แล้ว

      Minaw inem akisten bagagnawat ina das balagn🥺😭😭😭 inat ina abat silalelagn hulum yikafagnal 😢😭😭😭😭

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 ปีที่แล้ว +17

    ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ:: ቤተሰብ ከምንም በላይ ነው:: ምንም ቢሆን መቼም ቢሆን ከሁሉም ነገር አልፎ ህይወቱን እሚሰጥህ ቤተሰብ ነው:: ቤተሰብ ፕላስ ብራዘር💚💛❤️

  • @arediaboye2937
    @arediaboye2937 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ደግሞ ቁንጅናቸዉ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ብሩክ ብሩኬ ክሩቤል

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +20

    እኔም አያቶቼ ነው ያሳደጉኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሌላው አልጨነቅም ምክንያቱን ወላጆቼ ይወቁት ለኔ አያቶቼ ለዚ አብቅተውኛል ክብር ለነሱ ይገባል🙏🙏🙏

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ደስ ያለህ ብሩክዬ!!
    ስለ አንተ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰❣️🙏🌷🇪🇹

  • @selamhabeshawit3922
    @selamhabeshawit3922 2 ปีที่แล้ว +24

    ዋውውው እንዴት ድሰ ይላል የፍሲካ ሰጦታ ነው እንኳን ድሰ አለህ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ 🥰🥰 በቅንነት😍🥰🥰

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnettube2001 Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 2 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እፍፍፍፍፍ ውስጤ እደት እደተማታ ብሩክ አሳዘነኝ እረጅም አመት አብሮ ያኑራችሁ😢😢😪

  • @dawityetagessu2830
    @dawityetagessu2830 2 ปีที่แล้ว +5

    እ/ር ይስጥ ልጅም በጣም መልካም ልጅ ነው ፈጣሪ አይለያቺ

  • @mihiretendeshaw6649
    @mihiretendeshaw6649 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልጅ ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ በእንባ እያየሁት ነው የራሴን ታሪክ ደግሜ እያየሁ የመሰለኝ ሰላሌ ከዘፈነ ፍየል ከቀዘነ እያሉ ያበሽቁኝ ነበር በልጅነቴ እንዲሁ ጥሎኝ ጠፍቶ በአስራሁለት አመቴ እነደመስቀል ወፍ መቶ አይቶኝ በአስራስምንት አመቴ ታሞ ሞተ አሁን የአርባሶስት አመት ጎልማሳ ነኝ እራሴ ለልጆቼ ጥሩ እናት የማልለያቸው ሆኜ እየኖርኩ ነው ትዝታዬ ተቀስቅሶብኛል ብሩኬ እንኳን ደስ ያለህ የኔ ልጅ ደስ ብሎኛል የማያውቁትን አባት መናፈቅ ከባድ ነው አውቀዋለሁ

  • @tseditsedi6414
    @tseditsedi6414 2 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ አጋጣሚ አያቴን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እናት እና አባት በሚለያዩ ጊዜ ከባዱን ጊዜ የሚወጡት አያቶቻችን ናቸው እናቶችንም አያቶቻችንንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተም እንኳን ተገናኛችሁ 🙏🙏🙏

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንኳን ደስ አላህ ወንድሜ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 ปีที่แล้ว +15

    አባቴ ሺ አመት ነርልኘ ዝናብ ሲጥል ዝራ አባት ካለ ኩራ ይባላል እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው ክብር ለአባቶች አባት ኩራት መመኪያ ነው አባቴ እወድሀለሁ❤

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስ ሲል አባታቹ እንዴት ደስ እደሚላቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว +56

    በጣም ደስይላል የጠፊትን ፈጣሪ ያገናኛቸዉ ሰላም ላገራችን🇪🇹 ቤተሰብ እንሁን ዉዶች

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ እዴት ደስ ይላል ዋናው ነገር መገናኝታቸው ነው ተመስገን ፈጣሪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለክ እንኳን ደስ አላቹ ልጅና አባት በሉ ወንድማሞች አባታችን በደንብ ተንካቧከቧቸው እግዛብሄር ሺ አመት ያኑርላቹ በውነት በጣም ደስ ይላል

  • @ወላንሳከአቃቂሸገር
    @ወላንሳከአቃቂሸገር 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ. ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ. እንኳን ደስ አላችሁ

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰይፊሻ እግዚአብሔር ይስጥህ ከመላዉ ቤተሰብህ ጋ እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ!! እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asnakealemu4997
    @asnakealemu4997 2 ปีที่แล้ว +7

    ቡርኬ እንኳን ደስ አለህ እግዛቤሄር አምላክ ይመስገን አሜን/፫/

  • @R581-v9d
    @R581-v9d 2 ปีที่แล้ว +45

    እናቱ መከራ በልታ አሳድጋ መጣ አልመጣ ምን ያደርጋል ልጅን እንደቀላል እቃ ወርውሮ ሄዶ ልጁ ላይ እናቱ እንዳታዝን ብቻ እርሱን ብሎ አባት ምን የአባት ጣእም አለው የሰውየው ሕይወት አስተማሪ አይደለም ደሞ ስምንት ክፍል ቤት አለኝ ይላል ምን ይጠቅማል በጣም አናዳጅ ታሪክ ነው ያሳዝናል ።

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +56

    #እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና በአርያም#በአለም ላይ ያሉ ምርጥ አባቶች ሺ አመት ይኑሩ#ቅኖች ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
    @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +37

    አሳዝኖኝ ነበር እንኳን ደስ አለክ ብሮ 🙏 የኔ አባት ያሳዝናሉ 😣 ይመሳሰላሉ ደሞ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว +11

    ጋሽ ደጀኔ እንኳን ደስ አሎት ቀሪ ዘመኖን ከልጆቹ ጋር በሰላም በጤና እረጅም ዕድሜ እንዲኖሩ እመኛለሁ

    • @chichigebee
      @chichigebee 7 หลายเดือนก่อน

      😅 1 14:08 4:03

    • @chichigebee
      @chichigebee 7 หลายเดือนก่อน

      😮 14:46 😢🎉

  • @robelhabetamu8392
    @robelhabetamu8392 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ሰይፍዬ እባክህ የኔም ቤተሰቦች ጠፍተወኛል ላወራህ ሰለምፈልግ ሰልክህን አሰቀምጥልኝ ብሩኬ ከነቤተሰቦችህ ቀሪ ዘመናችሁን ይባረክላችሁ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍ ብሩኬ እውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ስሜቱ ከባድ እንኳን ደስ ያላችሁ እውነት
    ትንሽ ቢያወዛግብም ይሁን አምናችሁ ኑሩ

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 2 ปีที่แล้ว +1

    ቡሩክ ልጄ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ኣለህ ክብቸኛንነት ወደ ሶስት ተሰጋግረሃል እና እንኳን ደስ ኣለህ።
    ሴይፉ የኔ ጌታ በጣም ታስደስታለህ ኮሚክ ነህ ደስ ትላለህ በጣም በኣቀባበልህ ፕሮግራምህ ሁሉም ነገርህ ከሚከታተሉህ ኣድናቆት ያገኘህ ነውና እንኳን ኣንተንም ደስ ኣለህ።

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 2 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ አባትህን እንኳን አገኘህ በቃ ከልክ በላይ ደስ ብሎኛል

  • @fritayemafiafroadinaki6551
    @fritayemafiafroadinaki6551 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ብሩኬ እንኳን ደስ አለክ ያኑርልህ ❤❤❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ይቺ አለም እንኳን በሰላም አላህ አገናኛችሁ ደስ ይላል አባትና ልጅ ስገናኚ እንኳን ደስ አላችሁ የሰው ልጅ በህዩት ካለን መቸም ይገናኛል 😢

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ 🥰🥰 በቅንነት😍🥰🥰

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @andualemdegefu1727
    @andualemdegefu1727 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴፉሻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ልዩ ነው።

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን 🙏ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ብሩኬ ንፁህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንኳን ደስ አለህ ሰይፉየ ተባረክ

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ሰይፍፈጣሪ ይስጥክ ምርጥ ስራ እኳን ደስያላችው 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚❤️❤️

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስ ሲል አሁንም አይለያችሁ እንኮን ደስ አላችሁ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለክ ብሩኬ ፈጣሪ ይወድካል ክብር ለመዳኒያለም

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 2 ปีที่แล้ว +4

    Congra bro i m from Eritrea 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 wowww thanks sefiu 🙏🙏🙏🙏

  • @hanan858
    @hanan858 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ሲል ብሩኬ ኮንግራ 👍 እናትህንም በሰላም ለሀገሯ ያብቃት

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 ปีที่แล้ว +166

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ
    የቤተሰቦቻችሁንም ክፉ አያሰማችሁ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እንዴት እንዳሳዘንከኝ እንኻን አሳብህ ሰምሮ ወንድሞችም አባትም አገኘህ ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመናቹሁ ይባረክ

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 2 ปีที่แล้ว +13

    አለህ ምን ይሳነሃል ለዘመናት ተለያይተው የኖሩ ቤተሰብን በሰላም አገናኝተሃልና አልሃምዱሊላል ሰይፉ ፋንታሁን የመልካምንትህን ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስይላል ምንአለበት ለአንድ ቀን የሞተ ተነስቶ ለአንድ ቀን ብቻ እናትና አባቴን ባያቸው ።ሰይፍዬ

    • @meseretifa3267
      @meseretifa3267 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @danali6743
      @danali6743 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ምኞቴ ነበር እናቴን ባያት

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว +4

    ድምፃዊ ብሩክ ደጀኔ በሚያስደስት ሁኒታ ምኞት ተሳክቶልህ ከቤተሰብህ ጋር ተገናኘህ እንኮን ደስ ያለህ!!!!

  • @harmalkedest2902
    @harmalkedest2902 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ የሚሉ አባት አሉክ

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 ปีที่แล้ว +34

    ሁሉን ዉብ የምታደርግ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እኔንም ከልጄ ጋር አገናኝኝ ፈቃድህ ይሁንልኝ አንተ ትችላለህ ጌታየ ❤️🙏

    • @hagerabaye1215
      @hagerabaye1215 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዛብሄር ያገናኘሽ እህት

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳዎት

    • @ፍሬየድንግል
      @ፍሬየድንግል 2 ปีที่แล้ว

      @@rahelasmerinabelalifestyle5566 አሜን 🙏

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว

      @@ፍሬየድንግል ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว

      @@rahelasmerinabelalifestyle5566 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰፉሻ እግዚአብሔር ይባረክህ በጣም ደሰ ይላል

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏እግዚአብሄር ይመስገን

    • @jajah7767
      @jajah7767 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኛ ሀይማኖታዊ ዘረኝነት ይቁም በኛ ዘመን

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว

      @@jajah7767 ስድብ ነው ? በለጡ 😎😎

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል በጣም የሰወ ደሰታ ማየት እንዴት ደሰ ይላል አንኳን ደሰ አለህ በተንሰይ ቀን እንደገና ነው የተወለድከውዐ

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ሰፍሻ አባት ሞገስ ነው እንኳን ደስስ አለክ ብሩኬ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኒ አባት እንኳን ደስ አለወት የድንቅ ልጆች አባት ብሩክየ አስለቀስከኝ 😘😘😘

  • @tigistterefe7453
    @tigistterefe7453 2 ปีที่แล้ว +27

    በሚገርም ሁኔታ አባቱን በጣም ነዉ የሚመስለዉ
    ከወንድሞቹ በበለጠ እሱ ነዉ አባቱን የሚመስለዉ

  • @zeharatadesse5882
    @zeharatadesse5882 2 ปีที่แล้ว +1

    በህይወት ያለ ይገናኛል ማሻአላ ብሩኬ እኳንደስያለህ እርጅምእድሜ ለሞላ ቤተስብህ ላባትህ 😍😪

  • @megabitaddisu347
    @megabitaddisu347 2 ปีที่แล้ว +85

    ጣጣውን የጨረሰ የ26 አመት ልጅ ባገኝ እኔ እራሱ ሳላቅማማ ነው የምቀበለው

  • @yyzz114
    @yyzz114 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠይፋ ፈንታሁን እጅግ አስተማሪ ተግባር ነው!!
    እናመሠግናለን!!

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ አባቴ 8በስምንት አመቴ ነው ያገኝውት ግን ስሜቱ የደረሰበት ያቀዋል እግዛቤሔር ይመስገን

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስ አለህ ወድሜ አባትህ ስላገኘህ ።

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
    @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ 2 ปีที่แล้ว +6

    አባትየው መከስ አለበት የሱን አይነት ስንት አይነት ሰው አለ ሃላፊነት የማይሰማው ልጁ የከፈለው መሰዋትነት ከፍሎ ደርሷል

  • @milkymedia
    @milkymedia 2 ปีที่แล้ว +2

    Genuine man! May God bless this family.

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 ปีที่แล้ว +10

    No need DNA he looks like his Father Congrats Bruke🍾👏👏😍

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 ปีที่แล้ว

    ለምታደርገው የተቀደሰ ተግባር እግ
    ዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ሰይፍሻ።እምባዬ ዝም ብሎ ወረደ።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 ปีที่แล้ว +3

    ልብ የሚነካ የሚያሳዝን ነው እንኳን ደስ አለን

  • @alkamilalwafi637
    @alkamilalwafi637 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይን አረጁ ጋሽ ደጀኔ የሰፈራችን አድማቅ ማርያምን ስለ አየሆት ደስ ብሎኛል 😍😍

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 ปีที่แล้ว +20

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገናኙ

  • @Zety-476
    @Zety-476 7 หลายเดือนก่อน

    ቁርጥ አባቱን ❤❤❤ ይገርማል

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት እግዚአብሔር ሀያል ነው ተመስገን ነው እንኳን ደስ ያለህ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ 🥰🥰 በቅንነት😍🥰🥰

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላቹ

  • @werkezebo_yegna_guday
    @werkezebo_yegna_guday 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ይመላለሳሉ❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ 🥰🥰 በቅንነት😍🥰🥰

    • @werkezebo_yegna_guday
      @werkezebo_yegna_guday 2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi 👍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@werkezebo_yegna_guday Endmamer

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ዜና ነው ፈጣሪ ሌሎችንም ከቤተሰብ ተራ ርቀው ተጠፋፍተው እና ተነፋፍቀው ያሉትን አገናኝቶ ደስተኛ ያድርጋቸው።

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +132

    እንኳን ለሆሳህና በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 2 ปีที่แล้ว +2

    እዲህ ነው የፋሲካን ባእል ማክበር በስማም በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ሰብሰብ ብሎ እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመሥገን 🙏ቀሪ ዘመናቹሕን በፍቅር ያኑራችሑ

    • @mesafintkalu3882
      @mesafintkalu3882 2 ปีที่แล้ว +1

      ማህሌት ደጀኔ? እህቱ

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

      @@mesafintkalu3882 አወ እሕቱ ነኝ ብየ ልሒድ ይሖን m 🤣🤣🤣

    • @mesafintkalu3882
      @mesafintkalu3882 2 ปีที่แล้ว +1

      የዛሬው አመለጠሻ ማሂ😂

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mesafintkalu3882 ሳምንት ጠብቁ በፋሲካ እለት 🥰

    • @mesafintkalu3882
      @mesafintkalu3882 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ማሕሌትደጀኔ በጉጉት ነዋ ያውም🙌

  • @LubeahabeshawitLubea
    @LubeahabeshawitLubea 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እንኳን ተገናኛችሁ አባት መኖሩ ብቻ በቂ ነው

  • @Fanoisking-d9p
    @Fanoisking-d9p 2 ปีที่แล้ว +10

    በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለሆሳህና አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ያድርሰን ሰይፍሻ በሚቀጥለው እኪ መምህር ሄኖክ ኃይሌን አቅርብልን እንደምታኮራኝ ተስፋ አለኝ መሊጥ

    • @tensaeabie2535
      @tensaeabie2535 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችሁም

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እንኳን ልጆትን በሰላም አገኙት ዘር ጥሩ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zahram6570
    @zahram6570 2 ปีที่แล้ว +9

    ይህን ህይወት እየኖረ ያለው ባለቤቴን ከወላጅ አባቱ ጋ እንድገናኝልኝ እፈልግ ነበር😰😔
    የ7 አመት ህፃን ሳለ ነው የተለየው ከዛን ወድህ ትዝታን ብቻ ነው እንደማስታወሻ የያዘው.

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማን እፉፉፉ ደስ ይላል 💚💛❤️👍

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 ปีที่แล้ว +4

    God is good congratulations Bruke and your Dad and family. God bless all of you thanks seifu 🙏🙏🙏✝️👏💚💛❤💖

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስስስስኣላቹ እንኳን በሰላም ተገናኛቹ ዋው በጣም ደስስስስ ይላል እሰይ

  • @mekinatube9759
    @mekinatube9759 2 ปีที่แล้ว +15

    ቴክኖሎጂ ፣ሶሻል እና መገናኛ ብዙሃን ለበጎ ነገር ዋሉ ሳልል ማለፍ አልፈልግም። እግዜር ይስጥልን።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ማንነትን አለማወቅ እኮ በጣም ይከብዳል