የውርስ ሕግ መሰረታዊ የይርጋ ሐሳቦች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere|Ethiopian laws|ሕግ በቤትዎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ክቡር አቶ ካሴ መልካም ጋር ስለ ውርስ ይርጋ የህግ መሰረተ ሀሳቦች ያደረጉት ውይይት ይቀርባል::
    Join us for an insightful discussion as Lawyer Liya Terefe and Federal First Instance Court Judge, His Honor Kassie Melkam, delve into the intricacies of succession laws and the critical period of limitation. This in-depth conversation will cover essential legal concepts, real-world applications, and practical advice for anyone navigating inheritance issues. Whether you're a legal professional, a student, or simply interested in understanding your rights and obligations, this video is packed with valuable information you won't want to miss!

ความคิดเห็น • 16

  • @MolaBelachew
    @MolaBelachew 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሪፍ ነዉ ቀጥሉበት

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @MahlettefriMahlet
    @MahlettefriMahlet 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ህግ አለ እንዴ እኔ ከ4 አመት በፊት የናቴን ድርሻ ተወስኖልኝ በየዋህነት አባቴ ይጦርበት እስካለ ብዬ እያለ አባቴም ሲሸጥ ደርሼበት አሳገድኩኝ ከዛም አፈፃፃም ከፍቼ እንዲያስረክብ ሲጠየቅ 27 አመት ባላይ የፈታትን ሚስት ፈልጎ አምጥቶ ሰማንያ አሰርተው ጣልቃ ገብታ ክርክር ጀመረች ከዛ ፍርድቤቱ ለ3 ተካፈሉ አለ አይገባትም ሚስቴ ብሎ እስካመጣ ድረስ ከራሱ እንጂ ከድርሻችን ላይ አይሆንም ብዬ ይግባኝ አልን በዛላይ በዚ ክርክርላይ እያለን ቤቱን ሸጠው አባቴ አሁን ፍርድቤቱ በዛላ እየተባበራቸው ፍርደ ገምድል ሆኖብኛል

  • @asnakechw.senebt7039
    @asnakechw.senebt7039 13 วันที่ผ่านมา +1

    ድርሻ ክፍፍል ግማሽ ወገን ወስዶ አንዱ በአንዳንድ ምክንያት ድርሻውን ሳይወስድ ቢቀር ለስንት ዓመት ይርጋ ሊያግደው ይችላል። ።

  • @TenkirShikur
    @TenkirShikur หลายเดือนก่อน +1

    የቁም ስጦታ የይርጋ ጊዜ አለው ወይ? አጭር መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል🙏

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 4 หลายเดือนก่อน +1

    Great👏👏👏

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኞቺእናመሰግናለን
    አዳማጮቺበደንብአዳምጡ❓

  • @mikey6125
    @mikey6125 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ በጣም አመሠግናለሁ ። ነገር ግን ሁልጊዜ 18 አመት ያልሞላቸው ልጆችን አታስታውሱም , ሌላው ደሞ ለምሳሌ እናቴ ስትሞት 1 ዓመቴ ነበር በ 1985 ዓ/ም በወቅቱም ቤት ነበረን , በ 1989 ሌላ ሚስት አገባ ቤቱን በጋራ እስከ ዛሬ ስንጠቀምበት ነበር አባቴ በ 2015 ምተ የ እናቴን ድርሻ መጠየቅ አትችልም ተባልኩ ። ነገር ግን ለ አቅመ አዳም ከደረሱ or 18 ከሞሉ የሚቆጠር 15 ዓመት የሚባለው አይሠራም ? 18 + 15= 33 ነው

  • @mikey6125
    @mikey6125 4 หลายเดือนก่อน +1

    Please 🙏🙏🙏 ለ አንዳንድ ጥያቄ ስልክ ?

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ከሞቱ 7አመት አለፈ ወራሽነት ማረጋገጫ አላወጣንም ሁለት ቤት አለን አንዱን ቤት ወንድማችን ይኖርበታል አሁን ስንጠይቅ ፈቃደኛ አይደለም ይርጋ ያግደናል

  • @MaranataJesus-t5n
    @MaranataJesus-t5n 4 หลายเดือนก่อน

    የተሻረ ኑዛዜ እንደገና ተፅፎ የሚፀናው እንዴት ነው?

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 2 หลายเดือนก่อน

    We naw about sucesestion of low.

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 2 หลายเดือนก่อน

    Ye hege Balmoral yehone endurance eyrusana gebrAbrochacwene aster enya enawqalen.

  • @EtsegenetTilahun
    @EtsegenetTilahun หลายเดือนก่อน

    Ye beteseb sitota new. be enena be wendine sime neber, salawik berasu sim bicha karta na pilan aseritwal. Bale tidarim new. Be Min ayinet yehig agibab meteyek echilalew? Eje lay minm ayinet senedin yelegnim . Ebakachihu agizugn.

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 2 หลายเดือนก่อน

    Ke 15 kezy belaye endhume 1ny drega wRashoche lejochem eyalu ke abate seme wade enate seme yezoren zamede yalenme deaxfora yehone le enatu settable belo warqete laye yesfrwe wandmoche yeluneme belo sheto behade bensma deasfora nawe sheto lamhede beflge bengdlawe.hege .......,,,,,, yehe be benshangule gumuze yetkeste nawe wadefte wotetu yetayle sela worse eywrachwe wade bedre gebachwe .yaszenale chegru kenante yejemrale.

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 วันที่ผ่านมา

    ህግ ስትሉ አታፍሩም እንደ ? አርብ ሀገር ልጅነቷን ጨርሳ ቤት ሰርታ መጨርሻ ይሆነኛል ብላ ባል አግብታ ስትኖር ሳይሆን ሲቀር ሲለያዩ እኩል ይከፍላል ኡኡኡ ይህ ህግ ነው እንደ?
    ባለማወቅ ስንት ንብርቱን ያላስመዘገቡ የአርብ ሀገር ልጂች አሉ አቦ ህግ የለም