የፍርድ ቤት ማስረጃ የአቀራረብ ሂደት l እውነትብቻውን ፍርድ ቤት አያሸንፍም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله ปีที่แล้ว +2

    ዋው ወሏሂ በጣም ነው የተመቸኝ አገላለፅህ እውነት ብቻውን አያሸንፍም ። ምርጥ ገለፃ

  • @TinsaeHabtamu-m6j
    @TinsaeHabtamu-m6j 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ሰዉ ተከሶ መጥሬያ አልቀበል ካለ ከዚያ በለለበት ይታያል ማለት ምንድን ነዉ ከተጠያቂነት ያመልጣል ማለት ነዉ

  • @TamratFkiadu
    @TamratFkiadu หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
    አመሰግንሀለዉ

  • @sherefedinaman4395
    @sherefedinaman4395 2 ปีที่แล้ว +1

    ህዝብን የሚጠቅም አገልግሎት ነው እናመሰግናለን

  • @fekadutechane8651
    @fekadutechane8651 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሕንፃ ግንባታ ምክንያት አግራባች ላይ ለደረሰ ጉዳት ካሳ በፍድ ቤት ለመጠየቅ የክስ አቀራረብ ህደት ለይ ገለፃ ብሰጥ

  • @eyobghebrehiwet3087
    @eyobghebrehiwet3087 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much Daniel. I got very important knowledge. May God bless you abundantly. Please keep it up and don't be discouraged by some narcist people. Hosea(tnbit Hosiea).4:6.

  • @tzm4129
    @tzm4129 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ ወንድሜ ደስ በሚል ነው የምታቀርበዉ

  • @AnyMedia535
    @AnyMedia535 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አስተማሪ ቻናል ነው ። በርታ ። ጠቃሚ እውቀት አግኝቻለው ።

  • @maragg6457
    @maragg6457 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ ወንድሜ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 หลายเดือนก่อน

    ከስራ ብዛትም ሊሆን ትችላል
    የአረዳድ ወይንም የማስረዳት ችግር ችግር የማስረጃ ችግር አንድ አንድ ጊዚ የሚከሰት ሊሆን ይችላል

  • @EsundaleDereje
    @EsundaleDereje 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው በገንዘብ ሰነድ በደራጅስ

  • @TinsaeHabtamu-m6j
    @TinsaeHabtamu-m6j 4 หลายเดือนก่อน +1

    አናመሠግናለን ወንድማችን

  • @aminatilahun8564
    @aminatilahun8564 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል አገላለፅ እናመሰግናለን

  • @SirajSeyaman
    @SirajSeyaman 3 หลายเดือนก่อน

    ገጠር መሬት የናቴድርሻ ምጠይቀዉ እዴትነዉ እናከሞተች 15አ ሆኖዋል ወላጆቻም ሞተዋል አጎቴ መሬቱን እየተጠቀመትነዉ

  • @usmanhasen-hi4hs
    @usmanhasen-hi4hs 24 วันที่ผ่านมา

    አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TekalignAnteneh
    @TekalignAnteneh 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጠሩ የሕግ ግንዛቤ አግኝቻለሁ አመሰግነሰለሁ

  • @TerhasTeame-m7f
    @TerhasTeame-m7f 2 หลายเดือนก่อน

    Wedime betam nw yemakebrh tebarek

  • @BiftuuBarii-u3p
    @BiftuuBarii-u3p 5 หลายเดือนก่อน

    የሆን ጉደይ ነበረ ውል ሰይኖሮ ከወራዳ እስከ ኦሮሚይ ተፈርዶላታል ከህግ እይታ እንዴት ይታያል

  • @AminMacammad-el5gu
    @AminMacammad-el5gu 6 หลายเดือนก่อน

    የአሌኝ ጥያቅ ሰናዶች ከአራበቅት በሃላ የሚጠቅ የሰዎች ምስክር የአሰፈልጋል ወይ?

  • @kirubelalem-zc2ch
    @kirubelalem-zc2ch ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ የገባ መልስ ላይ ስሕተት ከሆነ እንዴት ማስተካከል ይቻላል

  • @FunnyJackrabbit-qk7qi
    @FunnyJackrabbit-qk7qi 26 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @AklogGbreegizabher
    @AklogGbreegizabher 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yes

  • @ሐኒሳyouTube
    @ሐኒሳyouTube 3 ปีที่แล้ว +3

    የምር ውነትክነው ማሻአለህ

  • @Makaliya-b8f
    @Makaliya-b8f 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነክ ፍት አተን እየተከራተትን ነው

  • @facebookgoogle4079
    @facebookgoogle4079 3 ปีที่แล้ว +4

    ማስረጃ አቅርበንም በገንዘብ ሀይል ንብረታችንን በገዛ ወንድማችን እናታችንም እያለች እነ ተብሎ ያወጣነውን ካርታ የኔና የሚስቴ ነዉ ብሎ ተከራክሮ በገንዘብ አሸንፎል ምን ዋጋ አለው

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል።
      ውክልና ሰጥታችሀት ነበር? ማስረጃችሁንስ በተገቢው ጊዜ አቅርባችሁ ነብር? ይግባኝስ አላላችሁም?

    • @facebookgoogle4079
      @facebookgoogle4079 3 ปีที่แล้ว

      እናታችን ያከራየችውን ሲከለክላት ወደክስ ሄድን ዳኛዋ ግን ባልጠየቅነው ዳኝነት ካርታው እነ የሚለውን የባልና የሚስቱ ነው አለችን ወደይግባኝ ሄድን ካርታውን ለማሳገድ ስንሄድ በተፈረደለት በ7ቀን ውስጥ በሚስቱና በራሱ ቀይሮታል በይግባኝ ቀጠሮ ጊዜም በ1ቀን ሳንጠየቅ ምንምሳንል እሱም ጠበቃውም ሳይቀርቡ የነሱነው ተባለ ምን ማድረግ እንችላለን

    • @facebookgoogle4079
      @facebookgoogle4079 3 ปีที่แล้ว

      እናታችን ደካማ ስለሆነች እንዲያከራይ ቤት እንዲሰራ ውክልና ሰተነዋል ይህንን እያየች ነው የፈረደችው

    • @facebookgoogle4079
      @facebookgoogle4079 3 ปีที่แล้ว

      ሰበር ነው የቀረን እዛም ብትሄዱ በገንዘብ ይጨርሰዋል እጁ እረጅም ነው እየተባልን ክሱንም ሳንጀምር መጥሪያ እናታችን ስትሰጠው አትልፊ ነበር ያላት

    • @فاطمهأحمد-ش2ب9ه
      @فاطمهأحمد-ش2ب9ه 3 ปีที่แล้ว

      እንዴ ጥያቁ ነበር በምን ላግምህ

  • @LearnChineseWithDanny
    @LearnChineseWithDanny 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው ጠቃሚ መረጃ ነው በዚሁ ቀጥል። ግን የድምፅ ቅጂ፣ የተንቀሳቃሽ ምስል ማስረጃዎች ለክርክር ችሎት ምን ያህል ጠቃሚ ናቸው? ተቀባይነትና ተአማኒነት አላቸው? እንዴስ ነው ተያይዘው የሚቀርቡት? በተለይ አሰሪው ያለምንም ውል ከ4 ወር በላይ ሲያሰራ የነበረ እንደዎነስ? በርታ በጣም ። እግዚአብሔር ያግዝህ።

  • @hayelysusehayelysusememe5379
    @hayelysusehayelysusememe5379 2 ปีที่แล้ว

    ማስረጃ ስላገኘን መልሳችንን አሻሽለን እንድናቀርብ ፍርድቤቱን አቤቱታ አስገብተን ስንጠይቅ አልተቀበልኩትም ብሎ ውድቅ ሲያረግ በምን መንገድ ሊስተካከል ይችላል

  • @africagrilloveindialove5578
    @africagrilloveindialove5578 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ እዉነት ጥሩ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @hadane458
    @hadane458 21 วันที่ผ่านมา

    Betame enamsgenalen ba bank yatelaka ganzbe kedawe.masergawe ala ena mertate yechalale

  • @letschangetheviewoftheworl6752
    @letschangetheviewoftheworl6752 ปีที่แล้ว +1

    I am proud of your presentation which is highly important to the people specially to vulnerable one.I hope you address many other areas.Thank you!!!!!

  • @wasihunshafi8304
    @wasihunshafi8304 2 ปีที่แล้ว

    ለመረጃው አመሰግናለው ቤቱን ልኖርበት ነበር የገዛውት ተከራዩ አለቅ አለኝ ውልም የለንም ምን ላድርግ?

  • @Kedjaomer-lj5cj
    @Kedjaomer-lj5cj ปีที่แล้ว

    እኔ ባሌ ሊፈታኝ ፍቃደኛ አይደለም ሸሪአ ፍርድ ቤት ልሄድ ነበር ምን ላድርግ

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ አመሰግናለሁ

  • @BadriQater
    @BadriQater 7 หลายเดือนก่อน

    በርታ በጠም እነመሠግነሌን ❤

  • @AsnakechBasi-eb4il
    @AsnakechBasi-eb4il 7 หลายเดือนก่อน

    poto masrag mhon yehell eay

  • @Ss-qh4zs
    @Ss-qh4zs 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል

  • @eshetubirruyitebarek...6386
    @eshetubirruyitebarek...6386 3 ปีที่แล้ว +1

    Could you please help me?

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 ปีที่แล้ว

    የኛ ቤት ጉድ ነው 😭😭 5 አመት በሙሉ ያለውን ገንዘብ በሙሉ ተበላ። አባታችን ህፃናት እያለን ነው የሞተው። ከመጀመሪያ ሚስት የተወለዱ 2 ነበሩ እሷ ስትሞት ካገባት ከሁለተኛዋ 6 ነን ግን መሬቱን 2ቱ ከለከሉ ከ6ቱ ለ 1ዱ ብቻ ሰተው ከ40 አመት በፊት ቤት መስራቿ እናታችን ሳት ቀር ባዶ ቀረን ስለ ሰነድ ፣ ስለ ፍርድ ቤት ምንም ሳታውቅም ሳናውቅም ሰበር ደረሰ

  • @alemumesele4141
    @alemumesele4141 5 หลายเดือนก่อน

    excellent

  • @mekdikirubale2406
    @mekdikirubale2406 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የነበርኩት ስደት ላይ ነበር የእናትና የአባቴን ቤት ወንድምና እቴ ሸጡት የኔን ድርሻ ኮንደሚኒየም በአንዷ እህቴ ዉክልና ልኬ ተገዛ አሉኝ ሀገሬ ስመጣ እቴ ሞታለች የእሷ ልጅ እና ወንድሜ ደሞ ነገ ዛሬ በማለት ሊሰጡኝ ፍቃደኞች

  • @TsionSador
    @TsionSador ปีที่แล้ว

    ፎረስክማስመርመር ካልተቻለ በምስክሮች ነዉ ዉሳኔ የሚሰጠዉ ግንምስክሮች የሚቀርቡት የከሳሽም የተከሳሽም ነዉ አደለ የአድዉንብቻሰምቶ መወሰን ይችላል እንዴ 2 ግዜ ምስክር መሰማት ይችላል እንዴ

  • @fatumaf3278
    @fatumaf3278 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድም በጠረህ ይሁንብህ የኔጉዳይ በተመለከተ እስኪ አድ ቪደወ ስራልኝ እኔስደትላይ ነው ያለሁት ገዘብ የምልከው በባሌላይነው ከተጋባን 16 አመታችነው ስደት ከወጣሁ 8 አመቴነው እሱ አሁን የኔንም ሀቅ ሳይስጥ አግብቶ ይኖራል በሱስም ቤትቦታ እድሁም ሌሎችም ገዘቦች በሱናቸው ሁለት ልጆች አሉን እኔም አልፍታኝም ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅ ብየ ዝብየ አለቅሳለሁ በሰው ሳስጠይቅ ትጣና ትጠይቀኝ ይላል። ምን ማድረግ አለብኝ ቪዶወህን እከታተላለሁ እስኪ ይህን በተመለከተስራልኝ

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo ปีที่แล้ว +1

      የላክሽለትን ብር መጠን ደውለሽለት ቢቻል በፊዲዮ በድምፅ እየቀዳሽው ማስረጃ ያዥ ህግ ፊት ቅረቢ የምን ማልቀስ ማስረጃ ብቻ አጠንክሪ ቪዲዮውን ካዳመጥሽው አሸናፊ የሚያደርግሽ ማስረጃሽጂ እውነት ስላለሽ አይደለም እያለ ነው ደጋግመሽ ስሚው ምክሩን

    • @SameeraDemisa
      @SameeraDemisa ปีที่แล้ว

      የኔዉድ ልክእደኔ 8አመት የለፍሁበትን ቤትበወንድሙስምአድርጎ አግብቶ ይኖራል በቃሉፈትቸሻለሁይላልግን በህጉአላቅም

    • @Kedjaomer-lj5cj
      @Kedjaomer-lj5cj ปีที่แล้ว

      @@SameeraDemisa እና በቃሉ ከፈታሽ ኒካ የለሽም

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ መሬቴ ይዞታየን ከተገፋሁና ፎቅ ከሠሩበት ከጨረሡ በኋላ አወቅሁ ወዲዲያውኑ ሽማግሌ ላኩባቸውና ህግ አፍርሡ ካለን እናፈርሣለን የሚል መልስ ሠጡኝ እኔም እየተጠባበቅሁ እያለ ሠውየው ታመው ሆሥፒታል ገቡ ከዚያም ሞቱ።በዚህ እንዳለን ኮረና ገባ ከዚያም በጦርነቱ ምክነያት ሀገሪቱ ባቸመረጋጋቷ የጊዚያዊ አዋጆች በመታወቂያ ዙርያ በመሬት አሥተዳደር አስቸኳይ ጌዜ አዋጆች ታወጁ እና ጌዜው ወደ 2 አመት ተኩል ሆነውአሁን ክስ መሠረትሁ የይርጋ ግዜው አለፈብኝ ወይሥ በነበረው የሀገሪቱ ወቅታዊችግሮች ፍርድ ቤቱ ሊያይልኝ ይችላል?

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም፣
      በመጀመሪያ ለወረዳው፣ ልክ/ከተማው ቅሬታ ያስገቡ እነሱ በሚሰጡት ውሳኔ ላይ ተመስርተው ቀጣይ ሂደት ይሄዳሉ።

    • @youtubeuser7684
      @youtubeuser7684 2 ปีที่แล้ว +1

      @@higenbetegebarthelawpracti5247ቅሪታ አስገብቻለሁ እግድም አስገብቻለሁ በሽምግልናም ጠይቄያለሁ።ሠጨቹ ከ2አመት በላይ ስላለፈው ይርጋ አያግደውም ወይ?

  • @tasewabitew
    @tasewabitew ปีที่แล้ว

    So special!!!

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 2 ปีที่แล้ว

    Can we present documentary evidence any time before decision? Tell us about the timing of evidence presentation? Sorry i heard that you were answering at the end of the evidence.

    • @SmilingGazingIguana-sl8xv
      @SmilingGazingIguana-sl8xv 7 หลายเดือนก่อน

      ማስረጃ የሚቀርብበት ጊዜን በተመለከተ ክስና መልስ ስቀርብ ተያይዞ መቅረብ አለበት፤ክስና መልስ ጋር ተያይዞ ካልቀረበ በመጀመሪያው ቀነ ቀጠሮ መቅረብ አለበት፤በዚህ ጊዜ ካልቀረበ ግን ባለጉዳዩ በከባድ ምክንያት ወይም ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ገጥሞት ማስረጃ ማቅረብ አለመቻሉን አስረድቶ ካመለከተ ፍ/ቤት እንድያቀርብ ሊፈቅድለት ይችላል

  • @deresibilu3364
    @deresibilu3364 11 หลายเดือนก่อน

    it is so good

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲጀመር ኢትዮ ውሥጥ እውነት ተከብሮ አያውቅም ሀሠት እንጂ

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @erahmetdawed7770
    @erahmetdawed7770 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔማወቅእምፈልገዉነበረኝስልክባገኝህ

  • @fasikafasika344
    @fasikafasika344 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ተቀብራታቃለች ማስረጃ ከሌለ ማሸነፍ አንችልም

  • @awoketeshome4327
    @awoketeshome4327 2 ปีที่แล้ว +1

    wooooooow

  • @Makaliya-b8f
    @Makaliya-b8f 3 หลายเดือนก่อน

    በናትክ ከቻልክ እርዳን ካርታ አይገባችሁም ተብለናል

  • @acfd6185
    @acfd6185 2 ปีที่แล้ว

    Woow

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 3 ปีที่แล้ว +1

    ከይቅርታጋር እድትረዳኝ እፈልጋለሁ እደትላግኝህ

  • @naoddire3633
    @naoddire3633 2 ปีที่แล้ว

    brave

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia 2 ปีที่แล้ว

    አቀራራብዎ እጅግ ውብ ነው ግን በያንዛዙት ከይቅርታ ጋር

  • @marthaawoke5315
    @marthaawoke5315 2 ปีที่แล้ว

    የክርክር ማቆማያ ማለት ማን ማለት ነው

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም፣
      ክርክር ማቆሚያ ማለት ከሳሽና ተከሳሽ ክርክር ተደርጎ፣ ምስክር ተሰምቶ ፍ/ቤቱ በጉዳዩ ላይ ተገቢ ምርመራ አድርጎ ከጨረሰ በኃላ ለውሳኔ ሲቀጥር ተከራካሪ ወገኖች በጹሁፍ የሚያቀርቡት ማጠቃለያ ነው።
      ባጭሩ እንደ ክለሳ ተከራካሪ ወገኖች ክርክራቸው ተገቢ እንደሆነና ለእነርሱ ሊፈረድላቸው እንደሚገባ ባጭሩ የሚያቀርቡት አቤቱታ ነው።

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว

    PROGRAMH BEBZU MELKU YEMITEQM,YEMIYASTEMR,KEMIMETU CHGROCH YEMIYADN NEAW!!!!!!

  • @KidaneDesalegn
    @KidaneDesalegn ปีที่แล้ว

    ብይን ምንድን ነው

    • @MikeleTadesse
      @MikeleTadesse 9 หลายเดือนก่อน

      ውሳኔ (ፍርድ

  • @ኢምራንሚዲያ
    @ኢምራንሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ልተረዳኝ እፈልግ ነበር እንዴ ላግኝህ

  • @abdomahamed274
    @abdomahamed274 2 ปีที่แล้ว

    ሁለት ጊዜ ውስኔ አገኝቶ አፈፅፃም 3ጊዜ ሁከት ምፍጥር

  • @Wነኝየደገሯ
    @Wነኝየደገሯ ปีที่แล้ว

    እረበፈጠረህ መልስልኝማ እኔባሌ አልፈታምአለኝ
    እሱምአገባ እኔንም 80000ሺ አጪናነው የምፈታሺአለኝ አለዛ ገዘብሺን ሁሉ እከፍላለሀ አለኝ እኔም መላውጠፋኝ እኩልም አተፈራረምንም እደመረጃው ላይ የፈረመው አስርሺብር ኒካብቻነው የሚለው እናም ልክሰስ ያዋጣኛልደ አለዛ ስምንት መቶ ልክፈል በፈጠረህመልስልኝ😭😭😭😭😭

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  ปีที่แล้ว

      እንቺ ሙፍታት አትችልም ወይ? የተጋባችሁት በሀይማኖት ስርዓት ነው?

    • @Wነኝየደገሯ
      @Wነኝየደገሯ ปีที่แล้ว

      @@higenbetegebarthelawpracti5247 ሙስሊም ሴት አይፈታም 😭😭😭😭

    • @ekram0007
      @ekram0007 ปีที่แล้ว

      ​@@Wነኝየደገሯ መፍታት ትችያለሽ ሁልሃ ፍች በሸሪዓ ፍርድ ቤት ክሰሺው ያፋቱሻል

    • @Wነኝየደገሯ
      @Wነኝየደገሯ ปีที่แล้ว

      @@ekram0007 እኔ ውጪሀገርነው ያለሁት ሸሪአውምደሞ ወካላ ታርግአለኝ እኔደሞ ህገወጥነኝ አልቻልኩም

    • @godislove1134
      @godislove1134 11 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @84867
    @84867 ปีที่แล้ว +1

    ?እዉነት ብቻዬን አይደለሁምን ለምን እሺ አሸነፍኩ ዉሸትሕን ቀቅለሕ እንደበላሐው ኣዎቅክን እዉነት ከዉሸት ጋር ተደባልቆ ካልሆነ እዉነት አያሸንፍም ማለትሕን ቁም!

  • @MerryShasho
    @MerryShasho 8 หลายเดือนก่อน

    ፈራጅ ፈጣሪ ነዉ ህጉማ

  • @MOHAMEDAMENREDESALEH
    @MOHAMEDAMENREDESALEH 7 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤😂😂😂😊