በይርጋ የማይታገዱ የውርስ ጉዳዮች ‼ ይህን የህግ ምክር ሁሉም ሰው መስማት አለበት ‼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @adanegebremariam
    @adanegebremariam 5 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠኸን እባክህ ቀጥልበት

  • @TesfaShimesl
    @TesfaShimesl 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህርትህ ነገር ግን ።

  • @FekeraselasaDenku
    @FekeraselasaDenku 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው የሰጣህን ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ በተለይ አቅም ለሌላቸው በእውነት በጣም ተስፋ ሰጭ ማብራሪያ ነው የሰጣህን!!

  • @WorkeneshWoldmariam
    @WorkeneshWoldmariam 20 วันที่ผ่านมา

    መልካም ዜና

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ ነው እና መስግናለን
    ሹክረን

  • @hbjcghjhgh8928
    @hbjcghjhgh8928 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክረን ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @worknehtemesghen9382
    @worknehtemesghen9382 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @Butagemda
    @Butagemda 5 หลายเดือนก่อน +2

    መረጃ ጠቃሚ ነው !

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez...thanks a lot!!!

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ፡ ነው ፡ እምናመሠግነው

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጠበቃ ዩሱፍ ሰለሰጠኸን እናመሰግናለን።

  • @Getachew-j3z
    @Getachew-j3z 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ዩሱፍ እንኳን የህግ ጉዳይ የሚለውን ሚድያህን ይዘህ መጣህልን አንድ ነገር ግልጽ እንድታረግልኝ እፈልጋለሁ ? አንድ ሰው በፍርድቤት ለፍርድ ባለ እዳ ሙሉ ዋስትና ከወሰደ እዳውን የመክፈል ግዴታ ያለበት መሆኑን አስገዳጅ ትርጉሞችን ላክልኝ ልለምንህ ምክንያቱም የፍርድ ባለ እዳዎች እንከፍልም ብለው አምስት ዓመት ሙሉ በዓፈፃፀም ብቻ የቆየ ጉዳይ ስለሆነ ለጥፍልኝ እላለሁ

  • @ayishakassa9090
    @ayishakassa9090 5 หลายเดือนก่อน +1

    Inamesegnalen Tebeka Yesuf

  • @aberabeyene179
    @aberabeyene179 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ሆይ ተባረክ ባለማወቅ ለረጅም አመት ለችግር ተጋልጦ አቅም በማጣት ብቻ የአእምሮ ጉዳት ላይ ለነበሩት .........መልካም ዜና ነው

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 5 หลายเดือนก่อน

      ብዙዎቻችት ታፍነን መብታችንንተቀምተንና ተረግጠን እየኖርንነው😢

  • @jonejone8622
    @jonejone8622 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡ጠቃሚ፡ትምሕርት፡ነው።ጥያቄ፡አለኝ፡የርሻ፡መረቴን፡እሕቴ፡ታርሰው፡ነበር፡እኔ፡ባልሰማሁት፡በራሷ፡ስም፡ከአደረገችው፡በኋላ፡ሰማሁ፡ከሰማሁም፡በኋላ፡ትረስ፡ብየ፡ዝም፡አልኳት፡ለምን፡አዞርሽ፡ብይ፡ብጠይቃት፡አባታችን፡በአደራ፡ይቀመጥ፡ብሎኝ፡ነው፡አለችኝ፡በመሃል፡አባታችን፡ሞተብን፡፡ከዛ፡አፍጫሕን፡ላስ፡አለችኝ፡

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማ እኔ አክስቴ ናት ያሳደገችኝ ከቤተሰቦቸ ስታመጣኝ እንደልጀነዉ የማያት ብሞት ልትቀብረኝ ብታመም ልታስታምመኝ ብላ አመጣችኝ አሰተማረችኝ ግን በጣም ትበድለኝ ነበር ያን ሁሉ ተቋቁሜ ከሷ ጋር 12አመት ኖርኩኝ እሷም አረፈች እንደገና ከልጇጋር 6አመት ኖርኩኝ በአጠቃላይ 18አመት ተቆጠረ እንደልጀ ነዉ እማረጋት የተባልኩት በመጨረሻም የሒወት ታሪክ ሲነበበር ጥገኛ ናት አለ ልጇ እኔም በወቅቱ ምንም ማድረግ ስለማልችል ዝም አልኩኝ ከዛም ስደት መጣሁ ከስካሁንም ስደት ነኝ አሁን 30አመት ሞላት ከሞተች እዛቤት ያሳለፋኩት እድሜየ ይቆጨኛል ጎረቤቶች ዘመዶችም ክሰሽዉ እኛ እንመሰክራለን አብረሽ እንደኖርሽ ቤት ስትሰራ ብዙ ለፍቻለሁ እና ያንንሁሉ እና እናዉቃለን እንመሰክራለን ክሰሽዉ የጉድፈቻ ልጅ ማለት ነሽ ይሉኛል ምንትመክረኛለህ?ያስኬደኛል ወይ ?ቤቱም ተሽጧል የነበርንበት ቤት

    • @lumaref
      @lumaref 5 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😅😅😅

    • @lumaref
      @lumaref 5 หลายเดือนก่อน

      😅K8k8

    • @lumaref
      @lumaref 5 หลายเดือนก่อน

      😅K8k8

    • @kassiyehaile4901
      @kassiyehaile4901 5 หลายเดือนก่อน

      ስልክሽን ላኪልኝ አስቲ እናዉራበት የኔ እህት !!

    • @tayezewdie3022
      @tayezewdie3022 5 หลายเดือนก่อน

      TESMAMI DES YALEWEN YESTESH BE SHEMGELENA BETERFE BE FERD BET MENEM AYEGENGEM

  • @bulchaalem9695
    @bulchaalem9695 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከላይ 2ኛ ተራ ቁጥር ለይ የወራሸነት መብቱን ለመጠየቅና ለማግኘትና ለማረጋገጥ የጊዜ ገደብ ይርጋ አየግደውም ተብሎ ነበር ።
    እታች ወርዶ 6ኛው ላይ ደግሞ የወራሸነት መብቱን በሶስት ዓመት የጊዜ ገደብ ያረጋገጠ ወራሸ ይርጋ ሳያግደው በፈለገ ጊዜ ድርሻውን የመጠየቅ መብት አለው ይላል ።ሁለቱ አይጣረዝም ።

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ጥያቂ
    የወራሽነት ሰርተፊኬት ጥያቄ በተመለከተ
    ይህን ጥያቄ የሚቀርብ ሰው መጀመሪያ ላይ የወራሽነት መብቱ በጋራ ሲቀርብ የነበረ ስው ነወ ወይስ ያልነበረ
    ወይም ደግሞ ወራሽነቱ ተረጋግጦ በእነ ፣፣፣፣ ስሙ ጊዜ ስሙ ካርታው ውስጥ ያልተካተተ ሰው ነው
    በደንብ የተብራራ አልመሰለኝም
    አመሰግናለሁ ጠበቃ የሱፍ

  • @YabsiraEndale-ey6bi
    @YabsiraEndale-ey6bi 4 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ነው ካርታው ድርሻ መልቀቅ አለው ስም ማዞር ይቻላል

  • @getanehdemeke3199
    @getanehdemeke3199 5 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠር መሬት/ የእርሻ/ በክራይ ወስደው ክደው በስጦታ አባታቸው ሰጥቶናል ብለው መሬቱን በራሳቸው አዙረው ፋይሉን አስጠፍተው በስተመጨረሻ ፋይሉ ከኮምፒውተር ተገኝቶ አስወጥቼ አሁን ሰበር ደርሰል ጨንቆኝ ነዉ እባክህ

  • @demekefeissa3677
    @demekefeissa3677 17 วันที่ผ่านมา

    የሕግ ትርጉምን መረጃ እንዴት በቀላሉ ማግኘት ይቻላል?
    የሰበር መዝገብ ቁጥር እያክ ያስረዳኸንስ እንዴት ይገኛል?
    እነዚህ ማስረጃዎች ሰዎች መብታቸውን ለማስከበር ያስፈልጋሉና!
    ለትምህርቱ እናመሰግናለን።

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 หลายเดือนก่อน

    Zoro zoro mezgiaw cheraro 😂 Thank you brother Yusuf 🙏🏽 The problem is nothing less than corruption all the way to the highest court. Our PM Abiy confirmed that the issue is corruption. If you can bribe lawyers and judges it takes decades to get justice and not a fair justice. Going on 11 years now fighting for a piece of the pie from my sister over mother’s property. A truly sad😢broken system ❗️

  • @ethiopiatefera6033
    @ethiopiatefera6033 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ተባረክ የወራሽኘት ከ3 ዓመት በዃላ አሳውጆ ይገባኛል ማለትይችላል?

  • @tsegayesermoolloo6085
    @tsegayesermoolloo6085 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ዩሱፍ በጋራ የምናከራይ ቤት ኪራይ ከ 3 ዓመት ካለፈ መጠየቅ አትችሉም በማለት ተከለከልን ምን ማለት ነው?

  • @meridtochono2033
    @meridtochono2033 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድምአለም ይዞታ መሬትን ያካትታል ወይስ ንብረት ብቻ ነው?

  • @abitewtadesse1042
    @abitewtadesse1042 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ሰው በህይወት ተለየ በኋላ ንብረቱን የሚወርሱት እስከ ስንት የዝምድና ሀረግ ውስጥ የሚገኙ ዘመዶቹ ናቸው ?

  • @hulumyegiziabhernew7618
    @hulumyegiziabhernew7618 5 หลายเดือนก่อน +1

    የማች ንብረት በስሙ ነው ወረሽነቱን አረጋግጦ ነገር ግን ስም ያላዞረ ከ3 ወር በሃላ መጠየቅ ይችላ ል
    ወይ

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wendimachin Tebeka Yusuf, ye werashoch meret guday min tilaleh?

  • @WoinshetAbate-s5h
    @WoinshetAbate-s5h 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yemahiber bota be abatachin sim talak wendime geza ena betu eyetesera neber gin abate dinget arefe min timekregnaleh?

  • @bachagurmesa635
    @bachagurmesa635 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yenuzazy mekawemiya yrga alew?

  • @WoinshetAbate-s5h
    @WoinshetAbate-s5h 5 หลายเดือนก่อน +1

    1. Yedirsha kififilin yerasin dirsha lewendim. Weyim lehit mestet yichilal wey?
    2. Dirsha ketsete behuala hasab bikeyer higu min yilal? Yegize gedebis alewoy?

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስልክ በዋት ሳኘ ላገኝህ እችላለሁ ?

  • @gezahegneatto5346
    @gezahegneatto5346 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቤተስብ ስጦታ ውክልና አሰጣጥ ማ ብራርይ ስጠኝ አመሰግናለሁ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 4 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ጥያቄ፣ መንግስት በውርስ የተገኘን መሬት ከፈለገው መውሰድ ይችላል የፈለገውን ገንዘብ ሰጥቶ?

  • @apliwosdamtew7242
    @apliwosdamtew7242 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ የሚወርሰውን ንብረት በህወት ከተለየው ሰው በስንት ግዜ ውስጥ ስም ማዞር አለበት ግዜ ገደብ አለው

  • @FekeraselasaDenku
    @FekeraselasaDenku 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አምጥቶ በጉዲፈቻ ያሳደገው ልጅ እንደልጅ እንዲወርስ ፈቅደን እሱ ግን የኛን ሰነድ በማጥፋት በኛ ድርሻ ላይ በሶስት ልጆቹ ስም አጭበርብሮ ካርታ አውጥቶበታል ወረዳውና ክፍለከተማው እያወቀ ክስ መኖሩን እያወቁ እያንገላቱን ይገኛሉ ምን ትመክረናለህ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ሲገጥመን መፍቴው ምንድን ነው

  • @EsmaelTeshome-zn8do
    @EsmaelTeshome-zn8do 4 หลายเดือนก่อน

    abate meretun kasa alwesedebetm abate behiwot yelem gizew betam koytwal balehabt wsdo hotel serabet yhe yrga yagdewal yagdewm ??

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሥልክ እባክህ

  • @mikey6125
    @mikey6125 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጋራ ይዛ የቆየ የሚለው አንቀፅ ካለው እባክህ ???

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 5 หลายเดือนก่อน

    የውርስ ጉዳዮች በአሁኑ ጊዜ ያልተለየ እና ይገባኛል አሳሳቢ ሆኗል ይባላል እንዲያውም ለጊዜው አቀበሌ መታወቂያ ወረቀት ያስወጣህለት ሁላ በይገባኛል በተንኮል የቤት ሽያጭ በተንስል በምክር የሚደረግ አይገባም ንብረቱ የእኔ ነው ህጉ ይታይ ክፍተት ኘለበት ቤትም ለማከራየት አስየጋሪ ነው

  • @yohannesbezabeh2397
    @yohannesbezabeh2397 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በወንድሜ ስም የተገዛ ቦታ ወደራሴ ለማዞር ልክ እንደ ገዢና ሻጭ ባለው ዋጋ ተገምቶ ነው ለመንግስት ምከፍለው ወይስ ሌላ ህግ ወቶለታል

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  5 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ወደራስህ የምታዞረው በሽያጭ ወይም በስጦታ ነው። ወንድምህ ስለሆነ የተለዬ ነገር አይፈጥርልህም። በመሆኑም እንደማንኛውም ሽያጭ ወይም ስጦታ ለመንግስት የሚከፈለውን ከፍለህ ስም ታዞራለህ ማለት ነው።

  • @RajihRaju
    @RajihRaju 4 วันที่ผ่านมา

    Sejemer feteh ena heg alle wey

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 5 หลายเดือนก่อน

    በስምምነት ተካፍለን በፍርድቤት ፀድቋል ሁለት አመቱ ደብተርም አሰርተናል አሁን አዱ ማፍረስ ይችላል እንዴ ??

    • @sufyanworku7647
      @sufyanworku7647 5 หลายเดือนก่อน

      አይችልም ባይሆን እናንተ ማታውቁት ወንድም ወይም እህት አባታቹ በሌላ እናት የወለደው ካለ ከመጣ ያንን የተካፈላቹት ይፈርሳል ነው ያለው

  • @hayrusultan9886
    @hayrusultan9886 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይርጋ የሚያግዳቸው የዉርስ ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው እሺ? ሁሉም የዉርስ ጉዳይ ይርጋ የለዉም?

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  5 หลายเดือนก่อน

      እነሱን ደግሞ በቀጣይ ይጠብቁ !!

  • @zenebemengistu6202
    @zenebemengistu6202 5 หลายเดือนก่อน

    የቤተሰብ የቤት ውርስ ስም ዝውውር አሹራ ክፍያ ስሌት ከግዢ ጋር ተመሳሳይ ነው ?

    • @sufyanworku7647
      @sufyanworku7647 5 หลายเดือนก่อน

      አይደለም በጣም ይቀንሳል

  • @monali2071
    @monali2071 5 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ከሞተች 40አመት ይሆናታል እኔ ህጻን ሆኘነው ግን አባቴ ሌላ አግብቶ 7ልጆች ወልዷል ግን ልከስ ሳስብ ሰወቹ ቆይተሻል ይሉኛል ከናቴ መሬት ምንም አላገኘሁም ምከረኝ እባክህ

    • @tayezewdie3022
      @tayezewdie3022 5 หลายเดือนก่อน

      ABRESH ESKENORSH DERES YE ENATESHEN DERSHA METEYEK TECHEYALESH

  • @ademhajii4897
    @ademhajii4897 14 วันที่ผ่านมา

    በይርጋ ተፈረደብኘ መለቴ ነዉ

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 20 วันที่ผ่านมา

    በቁምእ ስለማውረስእ

  • @hulumyegiziabhernew7618
    @hulumyegiziabhernew7618 5 หลายเดือนก่อน

    የመፋለም ክስ ማለት ምን ማለት ነወ

  • @BESUFIKADGETACHEW-il4tl
    @BESUFIKADGETACHEW-il4tl 4 หลายเดือนก่อน +1

    Biroke yet new

  • @hulumyegiziabhernew7618
    @hulumyegiziabhernew7618 5 หลายเดือนก่อน

    Ymefaleme kise malet mn malet nw

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  5 หลายเดือนก่อน

      ህግ ለባለሀብቱ የባለቤትነት መብት ከሚሰጣቸው መብቶች
      መካከል ንብረቱ ያለ እርሱ ፈቃድ ከህግ ውጪ በሌላ
      ሰው ወይም ሀይል ከተወሰደ ንብረቱን ካለበት ድረስ
      በመከታተል የማስመለስ ወይም የመፋለም መብት አንዱ
      ስለመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1206 ድንጋጌ ያስረዳል። ይህም የመፋለም ክስ ይባላል።

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 5 หลายเดือนก่อน

    mch yirgaw honena chigru ymitfelgewn anfegna feqadegna aydelehum huletegna enkuwan achberbreh litagegn tragmeyalew allah eskqyama dres ytrgemu ymiweldut hula meluwn yihuuun salfelg ymiyasechenqugn hula ende duniya khone yne bza mngded badohn new ybae musiba teshekami nw ymiterfh kepito !!!! yih kminellah yteseten yhulachinm right new nbiyu saw yealem sew tesmamte to yeand muminn dem haq alagbab linka bil lersu kibr sil hulachewnm esat west lezelalem yidefachewal...enem alagbab yanten alflgm kflgu yaw newns yanin righten eteqemalew yduniya sew aydelenm we dont care abot dunita wede ar ena qrezen lmilewet nger anguwaguwam kflgk search from past ytewnachewn lilah bilen so alflgm yerasen senttir alfeqdm bguilt blela mizabawi yihun jinni bela libelta minabbaknsna new ymilh sheyttanoch alaqachuhmna new ahun gena ghaiyb yihn hope yadergalna settle down yafdergal tebedda aladergm enem seset lilah new kflgk riskun bad consquencun kealah ymimettabhn kwesenk minagebagn hid bidabet kflgh biye nw ymadergew ayagebagnm tru tadergaleh biye tesfa adergalew btrfw ayimlktgnm endya nber yminsettew ahunm so enem yihn nw ymifelgew may be thank you lalilh hula echilalew limed mukhlisnet ante illah aydelehm lante biye yalhonkutn ymicheneqew minm bger expectation atadrg alagbab b enek aldersbhm btrf yih kalhone yantentikethn dubayhn tizzh eest chemrew and alfelgm ante aydelehm ymafeqratn misten mitngregn yflgkuwartn qelbe yasegbewn nw embi tiblgn ayagebahm lmin y98 amet arogit athonm yihe allah yeetegn rihgte nw bgubo yizehbmitlakachew ulemochm alitalelim manm sansur alfelgm kahunu lingerh akebralew mangnawnm tilq sew boundariyen ymittsu khone enkuwan kibr tebedu belachew ahuns mchem ehtisab enadergalen azaaawoch yzemzem bank meri teblo kne ga unfair fighteroch allah knmitqetruwachew mueziwochachuh azawwn yawrdbachuh bismillah inshallah innellaha masabiriyn

  • @BirtukanAssefa-r5k
    @BirtukanAssefa-r5k 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    10qqqqqq

  • @DinoHeiru
    @DinoHeiru 4 หลายเดือนก่อน

    ፐፈ@ )

  • @xaqutesabdella7663
    @xaqutesabdella7663 5 หลายเดือนก่อน

    ĹL

  • @TesfaShimesl
    @TesfaShimesl 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህርትህ ነገር ግን

  • @BayuAmare-r4i
    @BayuAmare-r4i 3 หลายเดือนก่อน

    3 amet ka 11 war kahonaw muach yirga yagdal way ?