ፍትሕ ለሀገሬ-Feteh Le Hagere
ፍትሕ ለሀገሬ-Feteh Le Hagere
  • 35
  • 51 897
የፍትሕ ጉዳይ የፍርድ ቤት ጉዳይ ብቻ አይደለም|| የፍትሕ ተቋማት ራዕይ እርስ በርስ ሲጣረስ ይስተዋላል|| ሁሉም የፍትሕ ተቋም ራሱን ማየት አለበት|| ፍትሕ
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት እና የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ቃል አቀባይ ከሆኑት ከአቶ ተስፋዬ ንዋይ ጋር የፍትሕ ጉዳይ የተሰኘ መጽሃፋቸውን መነሻ በማድረግ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ውይይት ያደረጉበት ፕሮግራም ይቀርባል። እንድትከታተሉት በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
In this video, Lawyer Liya Terefe engages in a discussion with Mr. Tesfaye Neway, Vice President of the Federal First Instance Court and spokesperson for the Federal Courts, about his book *Justice Issues*. The conversation explores key themes from the book and delves into an insightful analysis of the Ethiopian justice system.
มุมมอง: 292

วีดีโอ

የውርስና የስጦታ ህጎች መደባለቅ|| ከውርስ መነቀል ምንድነው ?|| መመርመር ያለባቸው የሰበር ሰሚ ችሎቱ ውሳኔዎች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| ሕግ በቤትዎ||
มุมมอง 1.2K4 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ዳኛ ክቡር አቶ መላክ ጥላሁን ጋር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በውርስና በስጦታ ህጎች ላይ የሰጣቸውን የተለያዩ ትርጉም ያላቸውን ውሳኔዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ወጥ የሆነ የህግ ትርጉም ሊሰጥባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ላይ ያጋጠሙ ውዝግቦችን በማንሳት ለህግ ባለሙያዎች ለምርምር መነሻ የሚሆን ጠቃቢ ሃሳቦች ተዳሰዋል።
የውርስ ሕግ መሰረታዊ የይርጋ ሐሳቦች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere|Ethiopian laws|ሕግ በቤትዎ
มุมมอง 5K4 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ክቡር አቶ ካሴ መልካም ጋር ስለ ውርስ ይርጋ የህግ መሰረተ ሀሳቦች ያደረጉት ውይይት ይቀርባል:: Join us for an insightful discussion as Lawyer Liya Terefe and Federal First Instance Court Judge, His Honor Kassie Melkam, delve into the intricacies of succession laws and the critical period of limitation. This in-depth conversation will cover essential legal concepts, real-world appli...
በመኪና ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች የሚያገኙት ካሳ ምንድነው?|ፍትሕለሀገሬ|Fetehlehagere
มุมมอง 3335 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊላ ተረፈ ከጠበቃ አቶ ይነበብ ደርሰህ ጋር ከኢንሹራንስ ጋር ስለተገናኙ የህግ ግዳዮች በተግባር ይሉ ጉዳዮችን በማንሳት ተወያይተዋል: ይጠቀሙበታል ይመልከቱት! In this video, Lawyer Liya Terefe and Lawyer Yinebeb Derseh delve into Ethiopian insurance laws through the lens of practical cases. Join them as they explore the complexities of insurance regulations in Ethiopia and provide valuable insights based on real-world scenarios. This discu...
መንግስትን የሚጠቅም ሲሆን ይከበራል የሚጎዳ ሲሆን ደግሞ ይጣሳል|ፍትሕለሀገሬ| Fetehlehagere
มุมมอง 2565 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት መምህር እና የህግ ባለሙያ ዶክተር ወንድማገኝ ታደሰ ጋር ስለፍትህ እና የህግ የበላይነት ውይይት ያደረገችበት ፕሮግራም ይቀርባል:: In this video, Lawyer Liya Terefe and Addis Ababa University Law School lecturer and lawyer Dr. Wondmagegn Tadesse discuss justice and the rule of law within the Ethiopian context. They touch on practical incidents that have occurred in the country, providing insigh...
በቼክ ክፍያ ለማግኘት የጊዜ ገደብ አለው ? ቼክ ለዋስትና ይሰጣል ? #ፍትሕ ለሀገሬ # feteh le hagere #law #ethiopia #justice
มุมมอง 4765 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከቼክ ጋር የተገናኙ የፍትሃብሄርና የወንጀል ተጠያቂነቶችን በቼክ አውጪና በቼክ አምጪ መካከል ሰላለ ግንኙነት ተግባራዊ ሁነቶችን መነሻ በማድረግ ማብራሪያ ሰጥታለች። In this video, lawyer Liya Terefe discusses the intricacies of cheque-related issues from the perspectives of both cheque owners and receivers. She delves into practical challenges and examines relevant courts cases to offer insights into navigating these complex situations...
የኮንስትራክሽን ስራ ከፍተኛ ፉክክር ያለበት ነው || ወደግጭት የሚያመሩ ጉዳዮች ብዙ ናቸው|| ፍትሕ ለሀገሬ| fetehlehagere|Constructionlaws
มุมมอง 3305 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከጠበቃ አቶ ፋሲል ታደሰ ጋር ስለኮንስትራክሽን የህግ ጉዳዮች ተግባራዊ ጉዳዮችን በማንሳት ውይይት አድርገዋል:: In this informative video, Lawyer Liya Terefe dives into the complexities of construction laws, joined by esteemed colleague Lawyer Fasil Taddese. Together, they dissect practical challenges and offer valuable insights into navigating the legal landscape of construction projects.
የፍርድ ቤቶችን ክብር የሚመጥን አለባበስ|| ፍርድ ቤት ጉዳይ ያላቸው ሰዎች ሊከተሉት የሚገባ የአለባበስ ስርዓት|| ፍትሕ ለሀገሬ||
มุมมอง 2785 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከጠበቃ ተስፋዬ ደረሰ ጋ በፍርድ ቤት ሊተገበር ስለሚገባው የአለባበስ ስርዓት በፌዲራል ፍርድ ቤቶች የውጣውን የችሎት አለባበስ መመሪያ መነሻ በማድረግ ውይይት ያደረጉበት ፕሮግራም ይቀርባል:: In this informative video, lawyers Liya Terefe and Tesfaye Derese delve into the intricacies of courtroom attire as outlined by the federal courts dressing code directive. Gain insights on the appropriate dress code essential for courtroom appearances. #ፍትሕ...
ስለጋብቻና ፍቺ መታወቅ ያለባቸው መሰረታዊ የሕግ ጉዳዮች| ፍትሕ ለሀገሬ| fetehlehagere| ሕግ በቤትዎ|higbebetwo|Justice|laws
มุมมอง 7146 หลายเดือนก่อน
በዚህቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከጋብቻና ፍቺ ጋር የተገናኙ የህግ ጉዳዮች ላይ በተግባር ከሚገጥሙ የፍርድ ቤት ክርክሮች በመንሳት ግንዛቤ ያስጨበጡበት ፕሮግራም ይቀርባል:: Join us for an illuminating discussion as lawyer Liya Terefe delves into Ethiopian marriage and divorce laws, shedding light on practical challenges faced by partners both inside and outside of court. This insightful conversation aims to raise awareness and provide valuable guidance for in...
ሕጉ ለተከራይ ያዳላ ይመስላል፤ ቤትን አለማከራየትም ካከራዩ ማስለቀቅም አይቻልም! |ፍትሕ ለሀገሬ| Feteh Le Hagere| Ethiopian law|
มุมมอง 34K6 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ አዲስ የወጣው የመኖሪያ ቤት ኪራይ አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ለአከራይና ተከራይ የሰጠውን መብትና ግዴታ በተመለከተ ጠበቃና የህግ አማካሪ ሊያ ተረፈ ከኢትዮ ሌጋል ሽልድ ኤልኤልፒ የጥብቅና ድርጅት ሸሪክ ከሆኑት ጠበቃ ሙሉጌታ በላይ ጋር ያደረጉት ውይይት ይቀርባል። On this TH-cam video, Lawyer Liya Terefe engages in a discussion with Lawyer Mulugeta Belay, a partner at Ethiolegal shield LLP, regarding the implications of the new house rent law, Proclamation No. 1320/2016. Together, ...
የተሰናበተ የኩባንያ ስራ አስኪያጅ ወደስራው እንዲመለስ ህግ ይፈቅዳል? ሰበር ሰሚ ችሎት ህግ ማውጣት ይችላል? #ፍትሕለሀገሬ #Fetehlehagere #law
มุมมอง 3596 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዬ ጠበቃ ሊይ ተረፈ ከጠበቃ አቶ ስንታየሁ ዘለቀ ጋር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የኃ/የተ/የግ/ማህበር ምክትል ስራ አስኪያጅ ወደስራው ሊመለስ ይገባል ሲል የሰጠውን አስገዳጅ ውሳኔ ከንግድ ህጉ አንፃር በመመርመር ውይይት አድርገዋል:: In this video, lawyers Liya Terefe and Sentayehu Sentayehu Zeleke delve into the legality of the binding decision issued by the Federal Supreme Court cassation regarding the reinstatement of a PLC vice president to his former posit...
በፍትሐብሄር የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች|ተከሳሾች ማወቅ ያለባቸው መሰረታዊ የስነስርዓት መቃወሚያ ጉዳዩች| #ፍትሕለሀገሬ#fetehlehagere
มุมมอง 1.1K6 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ክቡር አቶ ካሴ መልካም ጋር የፍትሐብሄር ስነስርዓት ህጉ ላይ ስላሉ በተከሳሽ ሊቀርቡ ስለሚችሉ መቃወሚያዎች ከጠበቃ ሊያ ተረፈ ጋር ያደረጉት ውይይት ይቀርብላችኃል፥ ይጠቅማችኃልና ተከታተሉት! Welcome to our TH-cam channel! In this video, Lawyer Liya Terefe delves into the intricacies of preliminary objections raised in civil cases, in conversation with His Honor Judge Mr. Kasse Melkam. Gain valuable insights into this aspect of l...
ወራሽ ማነው? የሚወረስ ንብረትስ ምንድነው? | #fetehlehagere #higbebetwo #ሕግበቤትዎ#ፍትሕለሀገሬ
มุมมอง 5616 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ እና ጠበቃ ሙሉቀን ሰይድ የውርስ ጉዳዮችን በማስመልከት ስለህግ ውይይት አድርገዋል ይመልከቱት:: Check out this video where lawyers Liya Terefe and Muluken Seid delve into the intricacies of Ethiopian succession law. Don't miss out-watch now!
አንድ ሰራተኛ ደመወዝ ይጨመርልኝ ማለት አይችልም| ረፍት ማግኘት የመብት ብቻ ሳይሆን የሰብዓዊነትም ጉዳይ ነው #ሕግ በቤትዎ #ፍትሕ ለሀገሬ #justice
มุมมอง 3006 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከጠበቃ አብርሐም ዮሐንስ ጋር ስለሀገራችን አሰሪና ሰራተኛ ህግና ተግባራዊ አፈፃፀም ተወያይተዋል:: አሰሪዎችና ሰራተኞች መብትና ግዴታችሁን ማወቅ ከፈለጋችሁ ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነውና እንዳያመልጣችሁ! In this video, lawyers Liya Terefe and Abrham Yohannes delve into Ethiopian labor law, shedding light on its intricacies and addressing the practical challenges encountered by both employers and employees. Join us as we explore this important topic.
ጥቃት ደረሰ የሚባለው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲወጣ ብቻ ነው? #justiceforayantu#justicefortsega#law#justice#ethiopianlaw#
มุมมอง 1366 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ በሀገራችን መልክና አይነቱን እየቀየረ ስለተስፋፋው የሴቶች ፆታዊ ጥቃት የማህበረሰቡን አመለካከትና የሀገራችንን ፍትህ ስርዓት እንታዘባለን! In this video, we delve into the Ethiopian justice system and societal awareness surrounding sexual harassment, examining the real-life account of our sister Ayantu's acid attack by her husband. Join us as we explore this important topic. #ፍትሕለሀገሬ#ሕግበቤትዎ#fetehlehagere#higbebetwo#justice#law#ethiopian...
የሕግ ዕውቀት ብቻውን ጥሩ የፍትሕ ሰው አያደርግም፥ከፈረድኩ በኃላ ጨንቆኝ አያውቅም!#ፍትሕለሀገሬ#ሕግበቤትዎ
มุมมอง 1.1K6 หลายเดือนก่อน
የሕግ ዕውቀት ብቻውን ጥሩ የፍትሕ ሰው አያደርግም፥ከፈረድኩ በኃላ ጨንቆኝ አያውቅም!#ፍትሕለሀገሬ#ሕግበቤትዎ
ፍትህ የለም የሚለው ስሜት አሁንም አልጠፋም፤ ዳኛ ሕግ መቀየር አይችልም#ሕግበቤትዎ#ፍትሕለሀገሬ#Legalplus#Legathiopia#Justice#Ethiopia
มุมมอง 1.2K6 หลายเดือนก่อน
ፍትህ የለም የሚለው ስሜት አሁንም አልጠፋም፤ ዳኛ ሕግ መቀየር አይችልም#ሕግበቤትዎ#ፍትሕለሀገሬ#Legalplus#Legathiopia#Justice#Ethiopia
ፍትሕ ለሀገሬ!!!
มุมมอง 5036 หลายเดือนก่อน
ፍትሕ ለሀገሬ!!!
አሽከርካሪዎችን በህግ የሚያስጠይቀው ምንድነው? ህጉ ቸልተኛ የሚላቸው ምን አይነት ድርጊቶችን ነው? ክፍል2# #ethiopia #seifuonebs #ዶንኪ #ebs
มุมมอง 1687 หลายเดือนก่อน
አሽከርካሪዎችን በህግ የሚያስጠይቀው ምንድነው? ህጉ ቸልተኛ የሚላቸው ምን አይነት ድርጊቶችን ነው? ክፍል2# #ethiopia #seifuonebs #ዶንኪ #ebs
አሽከርካሪዎችን በህግ የሚያስጠይቀው ምንድነው? ህጉ ቸልተኛ የሚላቸው ምን አይነት ድርጊቶችን ነው?ክፍል1 #law #ethiopia #seifuonebs #ዶንኪ
มุมมอง 1587 หลายเดือนก่อน
አሽከርካሪዎችን በህግ የሚያስጠይቀው ምንድነው? ህጉ ቸልተኛ የሚላቸው ምን አይነት ድርጊቶችን ነው?ክፍል1 #law #ethiopia #seifuonebs #ዶንኪ
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውልን የተመለከቱ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ክፍል2 |ፍትሕ ለሀገሬ| #ebs #seifuonebs #manyazewal_eshetu
มุมมอง 2747 หลายเดือนก่อน
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውልን የተመለከቱ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ክፍል2 |ፍትሕ ለሀገሬ| #ebs #seifuonebs #manyazewal_eshetu
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውልን አስመልክቶ የተሰጡ አስገዳጅ ውሳኔዎች ክፍል 1 |ፍትሕ ለሀገሬ|#ebs #justice #law #ethiopia #seifuonebs
มุมมอง 4617 หลายเดือนก่อน
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውልን አስመልክቶ የተሰጡ አስገዳጅ ውሳኔዎች ክፍል 1 |ፍትሕ ለሀገሬ|#ebs #justice #law #ethiopia #seifuonebs
የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ክፍል 2 #ebs #law #justice #seifuonebs #arts #abbay #ethiopia #manyazewal_eshetu
มุมมอง 837 หลายเดือนก่อน
የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ክፍል 2 #ebs #law #justice #seifuonebs #arts #abbay #ethiopia #manyazewal_eshetu
የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ክፍል 1 #justice #ebs #abbay #arts #seifuonebs #law #ethiopia #manyazewal_eshetu #ዶንኪ
มุมมอง 1967 หลายเดือนก่อน
የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ክፍል 1 #justice #ebs #abbay #arts #seifuonebs #law #ethiopia #manyazewal_eshetu #ዶንኪ
የፀረ ሙስና ስነስርዓት ህጎች ክፍል 2 #Justice#donkey #manyazewal_eshetu #ebs #ebs #arts #seifuonebs
มุมมอง 1327 หลายเดือนก่อน
የፀረ ሙስና ስነስርዓት ህጎች ክፍል 2 #Justice#donkey #manyazewal_eshetu #ebs #ebs #arts #seifuonebs
የፀረ ሙስና ወንጀል ስነስርዓት ህጎች ክፍል 1 #justice #ebs #abbay #seifuonebs #law #ethiopia #manyazewal_eshetu
มุมมอง 1437 หลายเดือนก่อน
የፀረ ሙስና ወንጀል ስነስርዓት ህጎች ክፍል 1 #justice #ebs #abbay #seifuonebs #law #ethiopia #manyazewal_eshetu
የቅጂ መብት ህጎች ክፍል2 |ፍትሕ ለሀገሬ| #ebs#justice#ethiopianlaw#seifuonebs #law #ethiopia
มุมมอง 1517 หลายเดือนก่อน
የቅጂ መብት ህጎች ክፍል2 |ፍትሕ ለሀገሬ| #ebs#justice#ethiopianlaw#seifuonebs #law #ethiopia
የቅጂ መብት ህጎች ክፍል1 |ፍትሕ ለሀገሬ| #Law#justice #abbay #arts #ebs #ebs #Ethiopianlaw
มุมมอง 2107 หลายเดือนก่อน
የቅጂ መብት ህጎች ክፍል1 |ፍትሕ ለሀገሬ| #Law#justice #abbay #arts #ebs #ebs #Ethiopianlaw
ለህዝብ ጥቅም የሚቀርብ ሙግትና ተግዳሮቱ ክፍል 2|ፍትሕ ለሀገሬ| #justice#abbay #ebs #seifuonebs #ethiopian
มุมมอง 547 หลายเดือนก่อน
ለህዝብ ጥቅም የሚቀርብ ሙግትና ተግዳሮቱ ክፍል 2|ፍትሕ ለሀገሬ| #justice#abbay #ebs #seifuonebs #ethiopian
ለህዝብ ጥቅም የሚቀርብ ሙግትና ተግዳሮቱ ክፍል 1|ፍትሕ ለሀገሬ| #justice #law #abbay #law #manyazewal_eshetu #ethiopia
มุมมอง 947 หลายเดือนก่อน
ለህዝብ ጥቅም የሚቀርብ ሙግትና ተግዳሮቱ ክፍል 1|ፍትሕ ለሀገሬ| #justice #law #abbay #law #manyazewal_eshetu #ethiopia

ความคิดเห็น

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 วันที่ผ่านมา

    የቤተሰቡ ሀርፍ ነው❤ የቸገርን ለብቻ ያፈራነው ገንዘብ ካላስመዘገብን ወንድ መክፈሉ ቢስተላከል😂😂😂😂😂

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 วันที่ผ่านมา

    ህግ ስትሉ አታፍሩም እንደ ? አርብ ሀገር ልጅነቷን ጨርሳ ቤት ሰርታ መጨርሻ ይሆነኛል ብላ ባል አግብታ ስትኖር ሳይሆን ሲቀር ሲለያዩ እኩል ይከፍላል ኡኡኡ ይህ ህግ ነው እንደ? ባለማወቅ ስንት ንብርቱን ያላስመዘገቡ የአርብ ሀገር ልጂች አሉ አቦ ህግ የለም

  • @sfunnytube8456
    @sfunnytube8456 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you, Liya, for hosting such a thoughtful and timely conversation on the important issue of justice. Justice is not merely a legal principle but a fundamental pillar in maintaining peace, equity, and trust within any society. It ensures that every individual, regardless of their background, is treated fairly and that their rights are protected. In regions affected by conflict or social unrest, like ours, justice plays a pivotal role in healing wounds, restoring harmony, and fostering reconciliation. As we continue to build a more just and equitable society, it is crucial to engage in dialogues like this, which emphasize the importance of fair and transparent processes.

  • @MahlettefriMahlet
    @MahlettefriMahlet 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ህግ አለ እንዴ እኔ ከ4 አመት በፊት የናቴን ድርሻ ተወስኖልኝ በየዋህነት አባቴ ይጦርበት እስካለ ብዬ እያለ አባቴም ሲሸጥ ደርሼበት አሳገድኩኝ ከዛም አፈፃፃም ከፍቼ እንዲያስረክብ ሲጠየቅ 27 አመት ባላይ የፈታትን ሚስት ፈልጎ አምጥቶ ሰማንያ አሰርተው ጣልቃ ገብታ ክርክር ጀመረች ከዛ ፍርድቤቱ ለ3 ተካፈሉ አለ አይገባትም ሚስቴ ብሎ እስካመጣ ድረስ ከራሱ እንጂ ከድርሻችን ላይ አይሆንም ብዬ ይግባኝ አልን በዛላይ በዚ ክርክርላይ እያለን ቤቱን ሸጠው አባቴ አሁን ፍርድቤቱ በዛላ እየተባበራቸው ፍርደ ገምድል ሆኖብኛል

  • @haftegerensea
    @haftegerensea 5 วันที่ผ่านมา

    ቀጥይበት

  • @Seven-c6q
    @Seven-c6q 6 วันที่ผ่านมา

    There is no feteh (justice) in Ethiopia. With a rising number of lawyers and judges accepting gubo (bribes), we are losing faith everyday. Please be honest and stop creating a false image. Ethiopia is dealing with a systemic crisis. I am speaking as an Ethiopian with experience in the legal system.Begin the change with yourselves in private, nobody knows what you do in the dark. May it be just!

  • @asnakechw.senebt7039
    @asnakechw.senebt7039 12 วันที่ผ่านมา

    ድርሻ ክፍፍል ግማሽ ወገን ወስዶ አንዱ በአንዳንድ ምክንያት ድርሻውን ሳይወስድ ቢቀር ለስንት ዓመት ይርጋ ሊያግደው ይችላል። ።

  • @TenkirShikur
    @TenkirShikur หลายเดือนก่อน

    የቁም ስጦታ የይርጋ ጊዜ አለው ወይ? አጭር መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል🙏

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኞቺእናመሰግናለን አዳማጮቺበደንብአዳምጡ❓

  • @Tigst-jo6ky
    @Tigst-jo6ky หลายเดือนก่อน

    ተከራይ ነኚ ግን አልተዋዋልኩም ምክንያቱም ካርታ የለኚም የይዞታ ነው አለችኚ እና አሁን ውጭ አለችኚ ትችላለች አሠረድኚ እባካችሁ

  • @Tigst-jo6ky
    @Tigst-jo6ky หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EtsegenetTilahun
    @EtsegenetTilahun หลายเดือนก่อน

    Ye beteseb sitota new. be enena be wendine sime neber, salawik berasu sim bicha karta na pilan aseritwal. Bale tidarim new. Be Min ayinet yehig agibab meteyek echilalew? Eje lay minm ayinet senedin yelegnim . Ebakachihu agizugn.

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ከሞቱ 7አመት አለፈ ወራሽነት ማረጋገጫ አላወጣንም ሁለት ቤት አለን አንዱን ቤት ወንድማችን ይኖርበታል አሁን ስንጠይቅ ፈቃደኛ አይደለም ይርጋ ያግደናል

  • @Rahelkefyalew
    @Rahelkefyalew หลายเดือนก่อน

    ለተከበሩ ዳኛ ምስጋና ይገባቸዋል leyeee yene ጎበዝ sewdeshe eko

  • @Mollay5660
    @Mollay5660 หลายเดือนก่อน

    Bicha sitota (bekum) yifersal ende?

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 2 หลายเดือนก่อน

    Ke 15 kezy belaye endhume 1ny drega wRashoche lejochem eyalu ke abate seme wade enate seme yezoren zamede yalenme deaxfora yehone le enatu settable belo warqete laye yesfrwe wandmoche yeluneme belo sheto behade bensma deasfora nawe sheto lamhede beflge bengdlawe.hege .......,,,,,, yehe be benshangule gumuze yetkeste nawe wadefte wotetu yetayle sela worse eywrachwe wade bedre gebachwe .yaszenale chegru kenante yejemrale.

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 2 หลายเดือนก่อน

    We naw about sucesestion of low.

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 2 หลายเดือนก่อน

    Ye hege Balmoral yehone endurance eyrusana gebrAbrochacwene aster enya enawqalen.

  • @abenezeramanuale9670
    @abenezeramanuale9670 2 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ሃሳብ ነው፡ በርቺ!!

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 2 หลายเดือนก่อน

    አከራዮች ዋጋ የሚጨምሩት ቤታቸዉ የሚጠይቁትን ዋጋ ስለሚያወጣ ሳይሆን የምከራዩ ቤቶች እጥረትን መሠረት ያደረገ ስለሆነ አከራዮች "እጥረትን"እያከራዩ ነዉ ማለት ነዉ።

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 2 หลายเดือนก่อน

    አንቀፅ 41 ሊገደብ እንደሚችል ወረድ ብሎ ተገልጿል።

  • @AshagrieAsefa
    @AshagrieAsefa 2 หลายเดือนก่อน

    Your discussion provides lesson for reviewing the binding decision of FEDERAL CASSATION DECISION. It's good indication for consideration.

  • @AshagrieAsefa
    @AshagrieAsefa 2 หลายเดือนก่อน

    The discussion is vital to create clarity on two basic legal issues.

  • @AshagrieAsefa
    @AshagrieAsefa 2 หลายเดือนก่อน

    It's excellent explanation.keep it up.

  • @AshagrieAsefa
    @AshagrieAsefa 2 หลายเดือนก่อน

    It Is very important to create awareness concerning legal issues .

  • @munetwolde2044
    @munetwolde2044 3 หลายเดือนก่อน

    Can a lessee rented for 3rd party without the knowledge of the owner

  • @hasaboch777
    @hasaboch777 3 หลายเดือนก่อน

    Berchi❤.

  • @SeadaDenbel
    @SeadaDenbel 3 หลายเดือนก่อน

    1:56

  • @SeadaDenbel
    @SeadaDenbel 3 หลายเดือนก่อน

    አዋጁ ላይ አዲስ ቤት የሚለው አዋጁ ከወጣ በኃላ የተከራየ ቤት ማለት ነው ወይ?

  • @maeregkebede3840
    @maeregkebede3840 3 หลายเดือนก่อน

    የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የሚቀረጡ ምን ምን አይነት ክሶች ናቸው ፡፡ ራስህ የከፈትከው ክስ ነው /የምታቋርጠው ወይም የሌላም ክስ ማቀረጥ ይቻላል ፡፡

  • @maeregkebede3840
    @maeregkebede3840 3 หลายเดือนก่อน

    የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የሚቀረጡ ምን ምን አይነት ክሶች ናቸው ፡፡ ራስህ የከፈትከው ክስ ነው /የምታቋርጠው ወይም የሌላም ክስ ማቀረጥ ይቻላል ፡፡

  • @amulada5089
    @amulada5089 3 หลายเดือนก่อน

    ሶሻሊዚም ነፍቆቾዋል???????

  • @tesfanehstifano3697
    @tesfanehstifano3697 3 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ቤቶች ከዚህ ክረምት የሚያልፉ አይመስልም፤ የቤቶቹ መሰረት የተናጉ ስለሆነ አከራይ ማደስ ቢፈልግ እንኳን አቅሙ አይፈቅድም አላከራይም ቢል ደግሞ በአዋጅ የተከለከለ ነው። ነገር ግን ተከራይ እኖርበታልው ካለና ውል ከተፈፀመ በኋላ ቤቱ ቢፈርስ በምን አይነት መንገድ ነው የሚስተናገደው? አደጋ ቢፈጠር ተጠያቂው ማነው?

  • @WondimuTabore
    @WondimuTabore 3 หลายเดือนก่อน

    ጥቅሙ ለመንግስት ብቻ ነው

  • @MENGISTUAMSALU-l8b
    @MENGISTUAMSALU-l8b 3 หลายเดือนก่อน

    Manme Ehtopya iwest bate Edmakeray new yemngerchu yebs cheger nwe lemyet yabkachu 6 menhth yebkaall enate Th kyou

  • @aberalemma
    @aberalemma 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ውይይት ነው ። አዋጁ ግን ያከራይን የዜግነትና የሰብዓዊ መብት ታሳቢ ተደርጎ የወጣ አይደለም ። መንግሥት ለዜጎቹ መሰረታዊ የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ መመለስ ሲያቅተው፣ የግል ቤት ባለቤቶችና አከራዮች ላይ ሸክሙን ያራገፈ ይመስላል። አዋጁ እንደገና መጥን እንዳለበት፣ ይህ ውይይታችሁ እራሱ አመላካች ነው ። በአዋጅ አስፈፃሚዎች ዘንድም የምልጃና የሙስናን ቀዳዳ የክፍት ነው ። ሌሎች ብዙ ብዙ ጉዳዮችንም ማንሳት ይቻላል።

  • @MaranataJesus-t5n
    @MaranataJesus-t5n 4 หลายเดือนก่อน

    የተሻረ ኑዛዜ እንደገና ተፅፎ የሚፀናው እንዴት ነው?

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 4 หลายเดือนก่อน

    Your program is very informative በርቱ

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን በጣም በጣም ጥሩ መፅሀፍት ነው የሰጡን 🙏

  • @TeameKahsay
    @TeameKahsay 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሊያ እህቴ በትዳር ውስጥ እያለች ውርስ ወርሳ መሬት ገዝታ ከባሏ ጋር ሰራች እና ባሏ በመንደር ውል ድርሻ የለኝም ብሎ በ ሦስት ምስክር ፈረመላት ::አሁን ግጭት ተፈጠረ እና አልፈረምኩም ብሎ ካደ እና ፍርድ ቤት ሄጄ እከሳለው እያለ ነው :: በዚ ጉዳይ ሕጉ ምን ይላል::

  • @mikey6125
    @mikey6125 4 หลายเดือนก่อน

    Please 🙏🙏🙏 ለ አንዳንድ ጥያቄ ስልክ ?

  • @mikey6125
    @mikey6125 4 หลายเดือนก่อน

    ሊያ በጣም አመሠግናለሁ ። ነገር ግን ሁልጊዜ 18 አመት ያልሞላቸው ልጆችን አታስታውሱም , ሌላው ደሞ ለምሳሌ እናቴ ስትሞት 1 ዓመቴ ነበር በ 1985 ዓ/ም በወቅቱም ቤት ነበረን , በ 1989 ሌላ ሚስት አገባ ቤቱን በጋራ እስከ ዛሬ ስንጠቀምበት ነበር አባቴ በ 2015 ምተ የ እናቴን ድርሻ መጠየቅ አትችልም ተባልኩ ። ነገር ግን ለ አቅመ አዳም ከደረሱ or 18 ከሞሉ የሚቆጠር 15 ዓመት የሚባለው አይሠራም ? 18 + 15= 33 ነው

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 4 หลายเดือนก่อน

    Great👏👏👏

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @MolaBelachew
    @MolaBelachew 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሪፍ ነዉ ቀጥሉበት

  • @FoziyaAhmed-rl5vm
    @FoziyaAhmed-rl5vm 4 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ ይህ ሕግ ከመውጣቱ በፊት ለሁለት ዓመት የኖረ አልወጣም ቢል ስንት ወር ይሰጠዋል

  • @-Higenbekumneger
    @-Higenbekumneger 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው የማማክርሽ በምን ትገኛለሽ

  • @birukshegaw983
    @birukshegaw983 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ ለዚ ማማከር ሀሳብ ሌላ ጠበቃ ቢሆን በክፍያ ነበር የሚያስረዳው