SAMUEL NEGUSSIE YEMALEDA SELOT "የማለዳ ፀሎት" new Ethiopia mezmure 2012/2021!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 231

  • @mekdesdaniel3963
    @mekdesdaniel3963 3 ปีที่แล้ว +17

    ብቻዬን አይደለሁም አብ ከኔ ጋር ነው እሰይ አሜን ብርክ በል ውዱ ወንድማችን

  • @ruteruta5810
    @ruteruta5810 3 ปีที่แล้ว +9

    በረከታችን ነህ ይህን ስል በምክንያት ነው
    ስንቶች በዝማሬህ ይባረካሉ
    ከዚህ በላይ ለምልም

  • @burtkan645
    @burtkan645 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዜመኒ ሒወአተኒ ጌታ የባረክ መዝመሮች ተቀረክያሀለወ ጻአጋወ ይእቢሀ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 ปีที่แล้ว +31

    Can't stop listening and worship hallelujah glory to God 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว +10

    ተባረክ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት የነገረኝን ፣ በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና በቅርብም መሩቅም ላሉት ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ክርስቲያኖች እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ።

  • @nigstdesalgn
    @nigstdesalgn 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜንን ይሄን።መዝሙርርርር 100000 ጊዜ ብሰመ አይሰለቼኝም

  • @eyerusalematenu465
    @eyerusalematenu465 4 หลายเดือนก่อน +10

    እርግጠኛ ነኝ ጌታ ከኔጋ ነው

  • @mimiabab1193
    @mimiabab1193 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አባቴ ያልጣልከኝ ይልረሳህኽኝ ሁሌም ከኔ ጋር ነህ አምሰግንሀለሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 3 ปีที่แล้ว +6

    ሳሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ለእኔ ጌታ የሰጠኝ ጉልበቴ መፅናኛ ብርታቴ ነህ ። በእጥፍ ይጨመርርህ።🙏🙏🙏❤❤❤😘

  • @የማዳምቅመመነኝ
    @የማዳምቅመመነኝ 3 ปีที่แล้ว +7

    ሳምን እንዴ እኔ የምትዎድት እስት👍

  • @biruktawitfikru8057
    @biruktawitfikru8057 3 ปีที่แล้ว +6

    አብ ከእኔ ጋር ነዉ። Sure he is. 🥰🥰🥰. God bless u more sam!..

  • @tsion797
    @tsion797 3 ปีที่แล้ว +22

    ጥሎብኝ በጣም ነው የምወድህ በመዝሙሮችህ በጠቅላላ ተባርክያለው ጌታ ይባርክህ ሳሚዬ

  • @elenitekle147
    @elenitekle147 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን እወድሐለሁ ያንተ ማን አለኝ እሰግድልሐለሁ !አመለክታለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @gospelsigertarekegnmakoron7770
    @gospelsigertarekegnmakoron7770 3 ปีที่แล้ว +5

    ተበረክክክክክ my fovaret same አሜን ብቻሄን አይደላሁም አብ ከእኔ ገረ አሌ ሃሌ ሉያ

  • @elsachala3640
    @elsachala3640 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጉባኤው ውስጥ ያለው እስኪመስልኝ አብሬ አመለኪ ብዙ ኪሎ ሜትር ርቆ አብሮ ማምለክ የጌታ መንፈስ አብሮ እንዳለ ይሰማል ይጨመርልህ በደሙ ይሸፈነህ ተባረክ ዮኒም ጌታ ይባርከው ከነ ቤተሰቡ አሜን ፠፠፠፠፠፠ አሜን ፠፠፠፠፠ አሜን

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow !wow! betam dink new tebarek wendemachen Sami!!

  • @tezetawa
    @tezetawa 5 หลายเดือนก่อน +3

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ወንድሜ ሳሚዬ ዘመንህ ይባረክ!

  • @kiyyaestif4543
    @kiyyaestif4543 3 ปีที่แล้ว +2

    Hulgizem bezi mezmur betam nbr yemtsinanaw enam zarem etsinanalew 🙏🙏samiye beruk hunlign

  • @ፍቅር-ሰ6ጐ
    @ፍቅር-ሰ6ጐ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ በ መዝሙሮዎቸ በጣም እባርካለሁ እግዚያብሔር ፀጋውን የባህል በጌታ ፍቅር ወድሃለሁ ኢየሱስ ይባርክ ♥♥♥

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 3 ปีที่แล้ว +3

    samiye hulem zemr.. menfes kidus bante zmarewoch leben yinekawal tebareklgn!!

  • @gerab7613
    @gerab7613 ปีที่แล้ว

    ጌታ ከኔ ጋራ ነህ እረግጠኛ ነኝ🙏🙏🙏ተባረክልኝ😍🙏

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ብቻዬን አይደለሁም ጌታ ከእኔ ጋር ነው እርግጠኛ ነኝ በኔ ውስጥ አለ ስምዬ ታበረክልኝ

  • @SaraGedefa
    @SaraGedefa 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ከእኔ ጋር ነው መፅናኝዬ ኢየሱስ

  • @almeasfha9830
    @almeasfha9830 3 ปีที่แล้ว +3

    Samya am blessed I will never forget those days that you was practicing with MOGS ...... and am blessed when God he uses you for his kingdom !🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇿🇦🇿🇦🇿🇦

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen geta eysue abisto yibariki zamnki yibariki 😭🙏😍😍😍😍😍😍😍😍❣️❣️❣️❤️❤️🤦✋💯

  • @SamrawitWibshet
    @SamrawitWibshet 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ሳሚ ዘመንህ ይባረክ ❤❤

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +8

    ብቻዬን አይደለሁም አብ ከእኔ ጋር ነው AMEN🤲🤲 Amen ኢየሱሴ አንተ ልዩ ነህ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏 Sami God bless you 😘😘

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 ปีที่แล้ว +2

    የሳሚ መዝሙሮች በጣም ነው የሚያጽናኑኚ ፈጽሞ ተባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +4

    Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen 🙏 Tabareke

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 4 หลายเดือนก่อน +1

    It’s true! Amen!!!! Samiy God bless you so much!!!

  • @eyitaye
    @eyitaye 3 ปีที่แล้ว +4

    Samisha I really blessed the songs that you sing.

  • @elroitsegaye3131
    @elroitsegaye3131 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek sam benger Hulu geta yibarkh yichemrbh👐👐👍👍

  • @tigitigi9600
    @tigitigi9600 2 ปีที่แล้ว +1

    Every Morning i Hear This Amazing song God Bless U Samiya

  • @TegegnLerga-n5v
    @TegegnLerga-n5v 5 หลายเดือนก่อน +2

    May GOD bless all of worship on these song & also you heard

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel yabate beruke leberket hune dinke yemelakit zema nw lemlem ❤

  • @saraweldmichal6539
    @saraweldmichal6539 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Samiye bebzu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🇨🇦🇨🇦

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 ปีที่แล้ว

    ልቤ ይረሰርሳል ያንተን ድንቅ ዝማሬ ስሰማ በረከታችን ነህ ሳሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @TsegaAhmed-bp1nv
    @TsegaAhmed-bp1nv 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረከ ያባቴ ልጅ፡ዘመን ሁሉ፡የተባረከ፡ይሁን

  • @ኤፍሬምሶይትያር
    @ኤፍሬምሶይትያር 3 ปีที่แล้ว

    ሳሚ ተባረክ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen ☦️📖❤️🔥😭🙇‍♀️🙏🙏🙏
    Tebarekilegn bebizuuu samiye 🙏🙏🙏🙏

  • @nyuotkangchuol36
    @nyuotkangchuol36 ปีที่แล้ว

    I don't hear amaric
    But holyspirit touch me through your songs brother. Let build God kingdom 🙏

  • @marthaweibe578
    @marthaweibe578 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @KibruAlemu-g8y
    @KibruAlemu-g8y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክዘመንህየክብርይሁን።

  • @kutshar
    @kutshar ปีที่แล้ว +1

    simply amazing, be blessed brother Sami!!

  • @BruktawitMesay
    @BruktawitMesay 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ሀሴት አድርጊያለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kibir legeta yehun Tbarek wendemie 🙏👏

  • @birhanmulugeta1896
    @birhanmulugeta1896 3 ปีที่แล้ว +4

    Ameeeeeen haleluya God bless you!!

  • @BizubeshMideksa
    @BizubeshMideksa 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ የተደረገልን አውርተን አንጨርሰውም በዝማሬህ ግን ለመግለፅ የሞከርክበት ውስጤን ነካው ይብዛልህ ብሩክ ሁን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳሚየ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
    እንወድሀለን 🙏 ተባረክልኝ 🙏

    • @mamalemu2583
      @mamalemu2583 3 ปีที่แล้ว +1

      Geta zamenehen yibark ❤️❤️❤️❤️

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ተባረክ ሳሚዬ🍇🍇🍇🙏

  • @mehletyema9367
    @mehletyema9367 3 ปีที่แล้ว +2

    I have nothing to say
    May the almighty him self bless you

  • @kebedetemesgen-z8r
    @kebedetemesgen-z8r 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አሚሚሚሚሚሚንንንንንንንንን ጌታ ከኛ ጋር ነውውውውውውው

  • @hurubemitiku7351
    @hurubemitiku7351 3 ปีที่แล้ว +4

    god blessed you more sami

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @betilihemdilihem543
    @betilihemdilihem543 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ከማለት ውጪ ቃል አጥቻለሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏 Tabareke

  • @Home-zq5ko
    @Home-zq5ko 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek Bro!! Kef bel kezi belay.

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 5 หลายเดือนก่อน +4

    AEMN HALELUJA, TEBAREK

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘላለማዊው ጌታ ይባርክህ

  • @SelamzAmen
    @SelamzAmen 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebareklen

  • @semharbeyene6295
    @semharbeyene6295 3 ปีที่แล้ว +2

    Wawww wander full worship God bless you always all your life and your detini thanks sami San of God ❤❤❤❤❤

  • @AjuAjebushayele
    @AjuAjebushayele 3 หลายเดือนก่อน

    Samiya GOD bless u ,we are blessed

  • @tarikchrstiyan5316
    @tarikchrstiyan5316 2 ปีที่แล้ว

    Samiyee We love u more bebezu tebarek hulem mezemurochek edatsnanugn nw Geta hoy Tebarek♥

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 4 หลายเดือนก่อน

    Oh GTA hoy tebark Temsgen Abba Thank you yahwe 🙏🙏🙏

  • @KidstiTamru
    @KidstiTamru 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ህውይቴንኔው የዜመርከው ተባሬክ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @SamuelTub
    @SamuelTub 3 ปีที่แล้ว +2

    you are first ,you are blessed

  • @ayanasamuel68
    @ayanasamuel68 6 หลายเดือนก่อน +9

    ብቻዬን አይደለሁም አብ ከኔ ጋር ነው!!!!!!!!

  • @robeltamire5019
    @robeltamire5019 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ብቻዬን አደለሁም ❤❤❤

  • @bonidame
    @bonidame 3 ปีที่แล้ว +2

    kene gara neh.....irgetegna negn....

  • @KidstiTamru
    @KidstiTamru 4 หลายเดือนก่อน

    ሀለሉያ ገታ ለዜላሌም ይባሬክ አሜን

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Abba Father 🙏💜

  • @BeyonceBetty
    @BeyonceBetty 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen and Amen God bless you 🙏 ❤🎉

  • @meronseifu6533
    @meronseifu6533 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Samiye, tebarek !

  • @betelhemhintsa3310
    @betelhemhintsa3310 ปีที่แล้ว

    You are blessing to our generation sami

  • @liatekle3277
    @liatekle3277 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku zemnkum yebarek

  • @nanishitaye7450
    @nanishitaye7450 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክልን❤❤❤

  • @mandafiroforsido1261
    @mandafiroforsido1261 3 ปีที่แล้ว

    thank you for your wonderful worshipping Gloria be to God

  • @ebalala888
    @ebalala888 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ hule naw mebarkebet sesemaw mezmurehen tebarek wendeme

  • @mehletyema9367
    @mehletyema9367 3 ปีที่แล้ว +2

    God Bless You

  • @siteyadane4121
    @siteyadane4121 3 ปีที่แล้ว +2

    Amennn samiy tebarkelne

  • @bifat7758
    @bifat7758 2 ปีที่แล้ว

    God bless you, so touching holy song

  • @MulatuLire-vm7cv
    @MulatuLire-vm7cv 4 หลายเดือนก่อน

    Amen God bless you more Samiye

  • @TsegaAhmed-bp1nv
    @TsegaAhmed-bp1nv 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እጥፍ ፀጋይጨምርልክ

  • @almazalemu5916
    @almazalemu5916 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተባረክ።

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭🔥🔥 thank you Jesus our Love!!

  • @sd-kv7pg
    @sd-kv7pg 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless u more and more bro

  • @mahiywendwesn5123
    @mahiywendwesn5123 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሳሚ

  • @seblewengel276
    @seblewengel276 3 ปีที่แล้ว

    Samishaye ufffff.... stay blessed. May z Almighty God bless u again & again with his presence, understanding him and live in christ. ❤️❤️❤️❤️

  • @ውዴየጌታ
    @ውዴየጌታ 3 ปีที่แล้ว

    ኡፈፈፈፈፈ አሜንንንንንን ተባረክልኝ🙏❤

  • @ribkahkeneni7972
    @ribkahkeneni7972 3 หลายเดือนก่อน

    ብቻዬን አይደለሁም አብ ከእኔ ጋ ነው

  • @ኢየሱስቤዛዬ
    @ኢየሱስቤዛዬ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ 👐

  • @melodybalcha3769
    @melodybalcha3769 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarklen!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn samiye tebarek betifu

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🙏Jesus 🙏amen 🙏😢😢😢😭🤲🙌👏💯❤️

  • @hawinash1812
    @hawinash1812 3 ปีที่แล้ว +3

    Be blessed Samisha ❤️

  • @liyaliya2984
    @liyaliya2984 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen zemane yibarek miss you song 🙏🙏🙏🙏

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ሳሚ❤❤

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen God bless you

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንን