Selam bettye. Esti helm fechilegn. Ke fikiregnay gar teleyaytenal gen be helm enatu bet yewesdegn ena esua wechi kuch bela deha letabela eruz be defen miser serta endersalen. Betam bizu sew wechi kuch bewal lebelu. Keza wey emaye eruz endemalwed tawkalesh selat wet leze hulu sew mesrat alchelem telwalch keza distun tekefena megemerya lene ena esu leyebecha be gorwada sehan arga tesetenalech. Ke sew mehal weten ena na esu becha megbun ezen wedebet senegeba yesu ayat algalay megeb yeza kuch bela ena chachata alefelegnm belecha nw metegnat yemefelegew setel ena na esu wede guda engebalen lemeblat. Keza wedena enat bet enehade ena algalay tegnan gen senesa esu yelem. Silkan anscha ledewel sel esu yelakew video ale esu ena nech sewoch honew yetenesut video. Keza esu salon hono ney eze negn selegn eneze manachew selew kanechi ga teleyayten Europe hage yetewawekwachew nachew yelegnal. Keza wede salon hega abrew sofa lay chu beye fetachenen enedebabesalen. Yekerta betam gera selegebagn nw helmu Bettye. Amesegmalew selemetefechilgn. 🙏
ሰላ ቤቲ ለምለም እባላለው ሁሌም በጣም ነው የማልመው አንዳንዴ ተደጋጋሚ ነው የማልመው እና ብዙ ጊዜ አይኔ ሲደበዝና ማየት አቅቶኝ አያለው ዛሬ ደግሞ ወደ ቤተክርስቲያን እየሄድኩ አይኔ ደበዘዘ ማየት አቃተኝ እረ ውሃ ውሃ ስጡኝ ጠየቅኩና ተሰጠኝ ከዛ በስመአብ እያልኩ ሁለቱም አይኔ ላይ በመዳፌ ውሃ ያዝኩበት ከዛ አይኔ በራ ተገረምኩ በውሃ አይኔ ከበራ በቃ በትንሽዬ ብልቃጥ ኪሴ ውስጥ ጸበል መያዝ አለብኝ ብዬ አሰብኩ እና ወደ ቤተኪርስቲያን ሃጄ እህቴ ትመስለኛለች ያጋጠመኝን በመገረም ነገርካት እና ቤትዬ እባክሽ ፍችልኝ
ሰላም ቤቲ ተማሪ ነኝ, በህልሜ ሰሜን ኮርያ ነው ያለሁት እና ትምህርት ቤት ስሄድ በጣም ጎበዝ ተማሪው አንድ ክላስ ሆነን አየሁ እናም ትምህርት ቤቱ በጣም ቆንጆ የሚያምር ነው,enam beti zm blesh endatalfig
የኔን ህልም መፍታት ቂቁመሻል ደንበኛ ክብር ነው
የምትፈችው በጣም ትክክል ነው ግን እድሉ ከተገኘ
አመሰግናለሁ ቤትዬ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልሽ የምትፈችልኝ ሁሉ እውነት ሆኖ ነው የማገኝው
ሰላም ቤቲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሆኜ ይመሰለኛል ውሻ እያሯሯጠኝ እጄን ሙሉ አፉ ውስጥ ከቶ በሀይል ስገፈትረው ለቀቀኝ አሁን በሌላ ቀን እዚያው ቤተክርስቲያን በገና እየተማርኩ ትላልቅ ኮብራ እባቦች እያሳደዱኝ አየሁ እባክሽ ፍቺልኝ
ውሻ በቡዳም ይመሰላል በዝሙት መንፈስም ይመሰላል እጅሽን ሙሉ አፍ ውስጥ ከቶ ያየሽው ቀኝ እጅሽን ነው ወይስ ግራ እጅሽን ልዩነቱ እራሱ ትርጉም አለው ብቻ ማየትሽ በረከትሽን ይዞታል ወይም ብትሰሪም በረከት የለሽም እንደድካምሽ አላገኘሽም በጥቅሉ አመድ አፍሽነትን ያሳያል ቤተክርስትያን መሆኑ እና ቅዱስ ሚካኤል እንደሆነ ማወቅሽ ጥሩ ነው ለቅዱስ ሚካኤል በጣም እየፀለይሽ ይህን ከኔ አስወግድልኝ ምናምን እያልሽ ፀይቂ ትወጂው ይሆናል ሰሚሽ አማላጅሽም እሱ ሊሆን ይችላል
ሁለተኛው ህልምሽም ጥሩ ነው በገና መማርሽ የእግዚአብሔር ቃል ወይ አሁን ላይ ስብከት ትምህርት ትሰሚ ይሆናል ትፆሚ ትፀልይ ይሆናል በዚ በዚሁ ቀጥይ በፀሎትሽ ከብዙ ፈተና መከራ እየወጣሽ እንደሆነ ያሳያል በዚሁ ቀጥይ እባብ ግን የቤተሰብ ዛር ነው ዛር ማለት ከእናት ከአባት ከአያት ከቅድም አያት እየተቀባበለ የመጣ የጨሌ ምናምን የባዕድ አምልኮት ምሳሌ ነው ማሳደዱ አንቺን ሊያጠቃሽ ይፈልጋል እድልሽን ህይወትሽን ኑሮሽን ብቻ እግዚአብሔርን እንዳታመሰግኚ በዚም በዛ ብሎ ቤተሰብሽ የሚያምኑት እምነት ካለ አንቺም እሱን አምነሽበት እንድትሰግጂለት የፈለገ ወይም ወደ ቤተክርስቲያን ስትሄጂ በመንፈሳዊ ህይወትሽ የተበሳጨ በፊት ዝም ብሎ አድፍጦ መቀመጡን እና አሁን ላይ ግን ሊያጠቃሽ መፈለጉን ያሳያል እና በጥቅሉ ከህልምሽ በመነሳት ወደ ምክሩ ስገባ በሃይማንትሽ ፅኚ ቅዱስ ሚካኤልን እንዲሆንልሽ የምትፈልጊውን ሁሉ ለምኝ ጠይቂ እሱ እንደሚረዳሽ በእግዚአብሔር ቸርነት እንዳለሽ ያሳያል እና ፀሎት አታቁሚ እንደውም መበርታት ካንቺ ብዙ እንደሚጠበቅ ያሳያል ምክንያቱም ፈተናው ውጣ ውረዱ አላቆመም ውሾው እጅሽን አፉ ውስጥ አርጎታል እጅሽን ብታወጪ ወይ ብታባርሪው ወይ ብትገሊው አንድ እስቴፕ ለውጥ እንዳለ ያሳያል ይህ ግን ገና ፈተና እንዳለው ያሳያል እባቡም እንደዛው ነው ቀጥቅጠሽ ብትገይው ወይ የሆነ ሰው መቶ ቢገለው ጠባቂ መልአክሽ በናተ ቤት ሲመለክ የነበረውን ባዕድ አምልኮ አጠፋ ይባላል አንቺ ከሆንሽ ገዳዩ ደሞ በፃም በፀሎት በስግደት የእግዚአብሔር ቸርነት ተደባልቆ እርኩሳን መናፍስ ባንቺ ላይ እንዳይሰለጥኑ የእግዚአብሔርን ሃይል ማግኘትሽን እና አንቺ ላይ ስልጣን እንደሌላቸው ያሳያል እና ማሳደዱ ሊያጠቃሽ መፈለጉን ያሳያል በጤና ሊሆን ይችላል ገንዘብሽ ሊጠፋ ሊባክን ይችላል ስራ ላትሰሪ ትችያለሽ በትምህርት ነጥብ እንዳይመጣልሽ ሊሆን ይችላል እንዳታገቢ ወይ እንዳትወልጂ ወይ ብቻ ተዘርዝሮ አይዘለቅም በየሆነ ነገር ሊያጠቃሽ ይፈልጋ ለዛውም በሚያስፈልግሽ ነገር እንካንም አሳዶ አልያዘሽ እና አሁንም በሁሉ ነገር ጊዜ አለሽ እና ከላይ ይልቹሽን በጥሞና አንብበሽ ተግባራዊ አርጊ ካነበብሽው በዋላ ፍቺዬን እና ህይወትሽን አስተያይተሽ ኮሜንት ስጪኝ እህቴ ቤቲን ላግዛት ብዬ ነው የማቀውን በመፍታት እስዋም በጉደለው ትሞላልሻለች እህቴ ቤቲ በህልም አፈታቴ ላይ ሀሳብ አስተያየት ካለሽ እቀበላለው
እህታችን የፈታውልሽ ህልሙን ሁሉንምበመንፈሳዊ ነው
ሰላም ቤቲ እናቴ ያየችው ህልም ነው
ሰርግ ላይ ያለች ይመስላታል ግን ሚዜዎቹ አልመጡም ነበር እሷም ያረገችው ጫማዋ የተቀደደ ደስ የማይል የተጓደለ አለባበስ ለብሳ አባቷ ይዟት ወጣ ከዛ ግን ተመልሰው በጓሮ በኩል የገቡ ይመስላታል። አባቷ በህይወት የለም እባክሽ ፍቺልኝ ጨንቆኛል
Selam bati enideat neshe behilim ኬክ መብላት and መያዝ ምንድን ነዉ በተደጋጋሚ ስላየው ነዉ
ሰላም እህቴ ደህና ነሽ እኔ ህልም ስት ፈች ትመችኛለሽ እኔ አዲስ ነኝ ህልም አስፈትቸ አላውቅም የአሁኑን ህልሜን ብትፈችልኝ ደስ ይለኛል :በጀርባየ ተኝቸ በግራ እጀ አንድ ወደል አይጥ ታቅፌ ደግሞ በቀኜ አነስ ያለ አይጥ ታቅፌ ለመነሳት አስቤ ሲሳቅተኝ ከዛ በግራ ያለውን አይጥ በጥፍሬ ስቧጭረው ከዛ ከእባብ አነስ ያለ በተኛሁበት ወደታች ሲሄድ ከዛም እኔ ስጨነቅ ከዛም አሰሪየን ስጠራት ነቃሁ አሰርየም ትናትና ምን የሚያስጨንቅ ህልምአየሽ ብላ በውነታው አለም ነገረችኝ ፋችልኝ አመሰግናለሁ።
ሰላም ውዴ ከአመት በዃላ ተገናኘን በህልሜ እኛ ቤት ሰርግ አለ የማናቃትን ሴት ነው የምንድራት ቬሎዋን ለብሳ እንዝርት እየፈተለች ነው ባሏን የምትጠብቀው ቆሜ በግርምት እያየዋት ነው አጃቢዎቿ ብዙ ናችው እኔ ወደ ታችኛው ጊቢ ስሄድ ለእርድ የተዘጋጀው በሬ አስተኝታ ከያዘችው ሴት ሲያመልጥ ወንዶች የት ሂደው ነው እያልኩ በልቤ አምልጦ እንዳይወጋኝ ፈርቼ ዘልዬ የፀሎት ቤትምጣራያ ላይ እወጣለሁ በሬው የቆምኩበት ጣሪያ ስር ይቆማልም ትልቅ ነው የበረን
ዳውን ጣሪያ ይነካል ቁመቱ እየፈራሁ አየዋለሁ ወደ ታች አየዋለሁ ቆርቆሮ የነበረው ጣሪያ ሣር የሆነ ይመስለኛል እዛው ላይ እንዳለሁ ብንን አልኩ እዛ ሰርግ ላይ ሟቹ አባቴ ሳይቀር አለ
ሌላ ደግሞ ለአባቴ የተሰራ ሽንት ቤት ነበረ ያ ሽንት ቤት ከቦታው ፈቀቅ ብሏል ከአክስቴ ልጅ ጋር ገብተን እየሽናን በአናቴ ልወድቅ ተዘቅዝቄ ወደ ሽንት ቤቱ ሰገራው ይታየኛል ግን ሳይነካኝ የአክስቴ ልጅ ጎትታ ታወጣኛለች እኔን ለመጎተት እሷም ባላንሷን ስታጣ
ያዢኝ ብላ ጎትቼ ሳወጣት አየሁ
ውይ ስጠብቅሽ ነበር ዛሬ ግን ፈታሽልኝ በትክክል ነው የፈታሽልኝ አመስግናለው 🙏🙏❤❤❤❤
ሰላም ቤቲ በህልሜ እናቴ ቁጭ ብላ ቆንጆ ፍትፍት እያወጣች ታሞቃለች እኔ እግሯ ስር ቁጭ ብዬ የተሰባበረ እንጀራ ላይ ወጥ አርጌ እበላለሁ።እባክሽ ፍቺልኝ
ሰላም እህቴ በታደጋጋሚ ህልም አያለሁ ዛሬ ያየሁት አድህ የሀበሻ ቀሚስ ልገዛ እየለበስኩ ያንድ እጁ የተቀደደ ነው ግን ፋሽኑ ነው ትለኛለች ሻጭቱ ከዛም በጣም ጠባብ ነው ታግለን ነው ያለበሱኝ ከዛም አያምረኝም የዚህኛውንም አንድ አይነት እዲሆን ብላበመቀስ ትቀደዋለች ቀሚሱን ግን አላመረኝም እና ሁለት ልብሆኘ ላውልቀው ወይስ ልተወው እያልኩ ከቅልፌ ነቃሁ በናትሽ ፍችልኝ
አመሰግናለሁ ቤቲየ በላንዱአ ይመልሰዋልና ዱአ አረጋለሁ ስለፈታሽልኚ አመሰግናለሁ. ክበሪልኚ
ሰላም ላቸ ይሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የጠየኩሽ በህልሜ ከድሮ ጓደኝየ ጋር የሽሮ ክክ ጎድጓድ ባለ እቃ እየበላን ክኩን ስንጨርስ ቆሎዉ ላይ ደረስን ቆሎዉን ስንበላ ተነሳን ከሱ እንደተለየዉ ወንዝ ላይ በነጠላ ጫማ እግሬን እየታጠብኩ ጫማይን ጎርፍ ወሰደዉ ከዛ እንደዉጣዉ ነጭ ጫማ አገኝሁ ትንሽ ጪቃ አለዉ አደርጊዉ ሄድክ ፈችልኝ
ሰላም እህቴ ሁለት ጥቁር በሬ በቤተ ቆመው አለሁ አንድት ቀይ ላም ወልዳ በህልሜ አለሁ ባለ ትዳር ኘኝ ግን ስደት ላይ ነው ያለሁት አልገባኝም ፍችልኝ
በጣም ትክክል የኔ ውድ የኔእኔን ፈተሽልኝ ትክክል ነው አመሰግናለሁቤቲየ
ከx ጓደኛዬ ጋር ሰው የበዛበት ቦታ እንገናኛለን ግን ሳያናግረኝ አልፎኝ ይሄዳል ከገባበት ቦታ ገብቶ ሲወጣ በድጋሚ እንገናኛለን እኔ እንዲያናግረኝ እፈልጋለሁ ይመጣና በጣም በቸልተኝነት ሰላም ብሎኝ ይሄዳል የምበሳጭ ይመስለኛል ከነበርንበት ቦታ ስወጣ ከውጭ በኩል ቆሞ እየጠበቀኝ አገኘዋለሁ ይቅርታ ጠይቆኝ ስንተቃቀፍ አብረን ስንሄድ አየሁ
ሰላምታ አታብዚ
ሰላም ቤቲ ከታዋቂ አርቲስት ጋር በኔ ስልክ ሌላ ሰዉ ፎቶ እንዲያነሳን ሰተነዉ ፎቶውን ተነስተን እየሄድን እያለ ጓደኛዬ መቶ ከነሱ ጋር እያወራ እኔ ከድሜያቸው ከፊት ስሄድ አየው
Betiye endetnes lane yafatashilgn minm alitasasshim siwadish ❤
Selam betiy endet nesh video gn betam acher eyaregshew nw biyans 30 dekika enkuan betaregiw teru nw legalm eskifta lemetbek endayselechen
ADica ጥሩ ነው
ሠላም ለሁላችን በህልም ቀይ 2 ጥጃ ማየት ምንድነው? 🎉🎉🎉
ሰላም ቤቲ በጣም ቆየብኝ እኮ
meliseshilegnal. Ejig betam ameseginalehu.
ሴት ልጄን የወልድኳት ሰሞን በህልሜ አንድ ሰው መጥቶ ልጅሽን ስሟን ናርዶስ በያት አለኝ ምንድነው እባክሽ ፍችልኝ አትለፊኝ
ቤቲየ ጠፋሽ እህቴ በሰላም ነው
ሠላም እህቴ ለቤትሽ አዲሥ ነኝ
እናማ በህልሜ እኔ የልጄ አባት የፈታሁት ባሌ ነዉ እና አብረን አልጋላይ ተኝተን ይመሥለኛል ልብስ አላወለቅንም እግሩ ዘርግቶ ተኝቶ ነበር ሄጄ በግሮቹ መሀል ቁጭ አልኩ እናም የሆኑ የማላቃቸዉ 3 ወንዶች ይመጡና ደክሞናል ይሉኛል እኔም ከግራችን ስር ተኙ ብዬ ባታ ሰጠዋቸዉ አንዱ ቀይ ሰዉዬ ፓኪስታኒ ይመሥላል እራሴ አመመኝ ይላል እኔም ና ግባርክ ልሽልክ ብዬ አሸዋለሁ የዛኔ ባሌ እግሩ ሰብስቦ ጀርባ ሰቶኝ የተቆጣ ይመሥላል ዝም አልኩት እና እኔም ጀርባኤ ሰጥቼ የበሰለ ካዝሚር ይመሥለኛል እዛዉ ተኝቼ እየመረኩ እበላለሁ የሆነችዋ ከትልቅ ዛፍ ካዝሚር ታወርዳለች እየጮኸች ነበር እኔ ደሞ ባህላቸዉ መሠለኝ መጮህ ስል ነበር ፍቺልኝ እህታለሜ ይቅርታ ፁፉ በዛ መሠለኝ
Selam biye gn lamdnew ylmen tedegagami elkalew atfechlignm
Ade mawekaw mewadaw saw afenechwen basofete sasadalate ayaw medenaw?
በፈጣሪ በዚህ ፍችልኝ የባሌ ወንድም ነው የሆነ ቀን ብድር ብለን ልንጠይቅሽ እንመጣለን ብሎ አስጠነቀቀኝ ብድሩ ምን እንደሆነ ግልፅ አደለም እኔ ደሞ አሁን አለህ አደል አበድረኝ ስለው ቸል ብሎ አለፈኝ
ሰላም ቤት መሰረት እባላለሁ በህልሜ የራሴን ጫማ ተቀዶ ለማሰፋት ሰጣሁ ምድነው
Selam bettye. Esti helm fechilegn. Ke fikiregnay gar teleyaytenal gen be helm enatu bet yewesdegn ena esua wechi kuch bela deha letabela eruz be defen miser serta endersalen. Betam bizu sew wechi kuch bewal lebelu. Keza wey emaye eruz endemalwed tawkalesh selat wet leze hulu sew mesrat alchelem telwalch keza distun tekefena megemerya lene ena esu leyebecha be gorwada sehan arga tesetenalech. Ke sew mehal weten ena na esu becha megbun ezen wedebet senegeba yesu ayat algalay megeb yeza kuch bela ena chachata alefelegnm belecha nw metegnat yemefelegew setel ena na esu wede guda engebalen lemeblat. Keza wedena enat bet enehade ena algalay tegnan gen senesa esu yelem. Silkan anscha ledewel sel esu yelakew video ale esu ena nech sewoch honew yetenesut video. Keza esu salon hono ney eze negn selegn eneze manachew selew kanechi ga teleyayten Europe hage yetewawekwachew nachew yelegnal. Keza wede salon hega abrew sofa lay chu beye fetachenen enedebabesalen. Yekerta betam gera selegebagn nw helmu Bettye. Amesegmalew selemetefechilgn. 🙏
ሰላምቢቴ
ሰላም እህት እኔ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ከቻልሽ ለኔም ብትፈችልኝ ካየሁት ትንሽ ቆይቶል
መንገድ ዳር ቁጭ ብየ አንዳንድ ነገር ማስታወሻ የምይዠበት ደብተር ካጠገቤ ነበረ ስልኬን በጀ ይዥዉ ነበር አብሬዉ ብሆን ብዬ የምመኘዉ ልጅ መጣ ስልኬን ከደብተሬ ላይ ጭኘዉ ከሱ ጋር ሄድኩኝ ደብተሬን እና ስልኬን ትቸ መሄዴ እየቆጨኝ ስመለስ ከቦታዉ አገኘዉት
ጥቁር ላም ልትወጋኝ ስትመጣ በዱላ ቅጥቅጥ ሳደርገት
ቤቲ ሰላም ነው አንዲት ነሺ ለኒስ አትመልስልኒም አንዲ ይቅርታ ስለ ኣስቸገርኩሽ ግን በናትሽ መልሽሊን
ጥቁር ላም በህልም ምንድየዉ
Afe mashtate medenaw? Edaza bela gorabata setenageragn ayaw
ባብዛኛው ግዜ አሮጌ ህንፃ አያለው
Salam bati medenaw eyatafash naw
ጥቁር ላም በህልም
ሠላም ላች ይሁን ቤቲየ ሴፒቴበር 8 ነበረ የላኩልሽ በዉጮቹ እስካሁን አልፈታሽልኝም
Betiy endet nesh lene betikel feteshilegnal meskiralew
ሰላም ቤቲ
ቤቲ ሶፊያ ነኝ ፋቺልኝ
እንዴት ነሸ እማ እባክሸ እንደታልፍኝ
ብዙ ገንዘብ የወሰደልኝ ሰው በህልሜ ተደጋጋሚ ኣያለው ጭንቅ ውሰጥ ነኝ
እምነሮው ሰደት ነኝ
ብቸኝነት ይሰማኛል እማወራው ሰው የለኝም እንድታግዝኝ እማፀንሸ ኣለው እማ
ጥጃ ይዞ መሄድ ምንድነው
ene demo betdegagami selk setfabegne new yemayew mnden new fechilgne
❤
❤❤❤❤