ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመሰግናለሁ እህቴ ህልሜን ስለጸታሽልኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ የኔልዩ ኑሪልንን😊😊😊
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ
እኳን ደና መጣሽ ሆቤ በርችልኝ
ሰላም የኔ ውድ በህልሜ ከወደሰማይ ብዙ የተለይየ ከለር ያላቸው በጣም ይበራሉ የጀሮ ጌጦች እኔ ከእናቴ ጋ ወደላይ መንገድ እየሄድኩ በሰዋች ሰብል መሀል በአቋራጭ ልናልፍ ስንል ዘጉብን በዋነው መንገድ ሄድን እናቴ ጥላኝ ሄደች እኔ መንገድ ላይ 2 ነገር ነው ከወደሰማይ የተላኩልኝ እኔ አስፈሪ ነገር መስሎኝ ስደበቅ በቤት ዙሪያ የጀሮ ጌጡ እየበራ ራሱ ይፈልገኛል ከዛ እጀ ላይ አረፈ ፍችልኝ አበዛውት ባለትዳርና ሴቶች ልጆች አሉኝ❤❤❤❤❤
አሁንም ከአላህ ትዛዝ የመጣ ወንድ ልጅ ይኖርሻል በተለይ ወርቅ ከነበር እሱም ሂወትሽን ያበራል እርግዝና ቢፈጠር መጥፎ አመለካከት ይኖርሻል ግን ከሱ ትመለሻለሽ። አላሁ አለም
እንዴት ነሽ,በህልሜ ወንድሜ ግማሹ የደረቀ ጭራሮ ነገር ግማሹ ደግሞ የለመለመ የምች መዳኒት ከዘመዳችን ላይ ተቀብሏት በትከሻው ይዞት ይሄዳል ከፊት ከፊቷ።ለሌላም ልጨምርልሽ ይሄ ስላልተፈታ አብረሽ ፍችልኝ 🙏 ወንድሜ ስሙ በወረቀት ተፅፎ በረዶ ስር የተቀመጠ ይመልስልኛል ግይ አነበዋል... እራሱ በረዶውን አፍርስቶ ይወጣሕሕ
የኔ ህልም አልተፈታም በተስፈ እጥብቃለሁ ነገ ሀሊማየ ❤
አሰላሙ ለይኪም ዉዴአኔ በህልሜ ከታላቅ አህቴ ጋር የልጃን ሰገራ ፓንት ነክቶት አለቅም ብሎ ከአህቴ ጋር በጃችን እያፀዳነዉ አየዉ አላገባሁም የራሴን ሰራ ለመስረት በጣም ፍላጎት አለኝ በአላህ ፍቺልኝ
A.w.w ሀሊማዬ ሽንቴ ስሸና አየሁ አጠገቤ ጥጃ ነበር የዚህ ህልም ትርጉም
Be allah yene konjo fechilegn be helme eyanebebku berz be highland wuha etetalehu ene gen eresechew neber be eje yezhe ehetenech techiw bela yastawesechegn
አሰላሙአለይኩም እደትነሺ እህቴ ዛሬ አስፈሪ ህለም አየሁ ፍቺልኝ ካደኩበት ሰፈር ይመስለኛል በጣም ይጉረመረማል ጨረርታ ወርዶ ዛፊን ይሰባብረዋል ከዛም እንሸሻል ከሆነ ቤት ገብተን ቁጪ ብለን አንድ በውነታው አለም የሞተ ሠው ነው ወደኛ እየሳቀ ይመጣል ሰውቹጋር ተቀምጦ እያለ ነቃሁ ባለተዳርነኝ
th-cam.com/video/Hy2M4_0dyMw/w-d-xo.htmlsi=ziNTbypi3UUF7MqS 👈th-cam.com/video/7uqghwtcn9U/w-d-xo.htmlsi=iMaka_3oSkkh3D4g 👈
አሠላሙ አለይኩም እሕቴ በሕልሜ የማውቀው ልጅ አለ ከዛም ነይ ከእጀ ላይ ተቀመጭ ይለኛል ከዛም ሙሉ ልብሤ በውሀ በሥብሷል ከዛም ልብሤ በሥብሷል ብየው እጁጋ እቀመጣለሁ ግን ሠው አየኝ አላየኝ ብየ ተሳቅቄ ነበረ የተቀመጥኩት እኔ አላገባሁም የተቀመጥኩበት ልጅ ግን ባለትዳር ነው ፍችልኝ እሕቴ
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ ዛሬ በህልሜ ብዙ ልብስ አና 3 ቦርሳ ይመስለኛል ገዝቼ እየሄድኩ 3 የተለያየ ሌባ እቃየን ሰረቀኝ ግን ይዘዣቸዉ አንዳለ አቃዬን መለሱልኝ ከዛ ቁጭ ብየ እህቴ ትመስለኛለች 1 ቦርሳ ትነሽ አና በልጭልጭ አለዉ ከዛ ለእህቴ እነቀይረዉ ስልኬን ሁላ አይከትም አላታለዉፍቺልኝ አባክሽ
አህለን ሀቢብቲ ❤❤❤ እስኪ ልፈልገው የኔን ባገኝው😍
Esh wude sile lij yefetashiwen ayichalehu lije hule titefagnalech leyet yalebign metarate betam siterat sifeligat metarat behilim
ሰላም አሊኩም
አሰላም አለኩም አዴት ነሽ በህልም የበፍት ፍቅረናዬጋ እይለቀሰኩ ልጄን ሰጥን አልዋለዉ እናቤት ኤመታና ልጅ እኮ የልም ገአረበ ሀገረ መጣ እላልዉ ገበያ እሄዳለወ መንገድ ጫካ ነወ ለሱ ደዉይ ናአበረን አኒሂድ አለዉለዉ ደጋግሜ አቺ ሂጂ እኒ ከኸላሽ አየመጣሁ ነዉ እያየሁሽ ነዉ የልናል እዛዉ ጫካ እያለሁ አዛን ሰማሁ አይመጣም ሰላት ልሰገድ ኤገባል አልኩ ከጫካ ወጥቻ ትንሽይ በጄ ፌስታል ይዤ ነበረ ገበያዉ ልደረስ ሰል ነቃሁ ያላገባሁ ነኝ አሊማ እባከሽ ፈችልን እሱ አረብ ሀገረ ነወ የመይሆነኝ ነገረ ከሆነ እዳታልፈኝ ፈችል ገረ ሰለትገባሁ ነወ
አልመይ እህንን ህልም ፍችልን
እህት መልሽልኝ ጥቁር ላም ናት ዉሃ ፈለጋ አስቸገረችኝ እና መታሃት እርጉዝ ነበረች ከሸፈባት ያለሁት ስደትነዉ
ኸረ ፍችልኝ እሕቴ አልተፈታልኝም
Asslamu allyikumi werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤ መናሜን ፍችልኝ ሀቢበቲ ያየሁት አሬራ ስገፍ አየሁ ልወጣ የደረሠ በቅል እንዳገራችን የፈታሁ ነኝ
በሁሉም ሁኔታዎች, በተፈታች ሴት ህልም ውስጥ ቅቤን ማየት የምትሄደው የሽግግር ደረጃ አስፈላጊነት እና በህይወቷ ውስጥ ሊኖሩ የሚችሉ አወንታዊ ለውጦችን ያረጋግጣል, በተጨማሪም እራስን የመንከባከብ አስፈላጊነት ላይ አፅንዖት መስጠት እና የተሻለ የወደፊት ተስፋን ከመጠባበቅ በተጨማሪ። በሾርት ቪድዮ ጠብቂን
@@addismedia9882 shukern habibeti eitebiqalehu
ሀሊማየ በአላህ በኮሜት ፍችልኝ ስለጨነቀኝነዉ እና ወንድልጅ ወልጄይመሰልኛል የወለድኩት አማቶቼቤትነዉ ከዛ የባሌበተሰቦች እህቱእናቱ ሌሎችም አሉ ሊጠይቁኝ ይመጣሉ ከዛ ልጁን ሲያዩት ትልቅነዉ እንዴት ባራት ቀንዉስጥ ይሄን ሊያክልቻለ ብለዉ ይቆጣሉ ልጁየኛአዴለም ይላሉ ከሌላወልዴሽ አምጥተሽዉነዉ ይሉኛል ባሌም ጭምርነዉ እሚቆጣዉ ከዛእኔዴሞ ወላሂ ምንም እማቀዉየለም አሁነዉ የወለድኩት እላቸዋለሁ ግን ወተዉኸዱከቤት ሁሉም ሲሄዱ ከቤት አልጋይዘዉ ይወጣሉ እኔም እየተከተልኩ እለምናቸዋለሁ ግን ምንም መልስአልሰጡኝም እምለምናቸዉ ልጁየናተነዉ እያልኩነዉ እባክሽ እህቴ ባለትዳርነኝ
ወንድ ልጅ ጠላት ነው በምታመጭው ሀሳብ አይስማሙም እናም እርዳታቸውን እንዳላገኘሽ አሉታዊ ስሜት ይሰማሻል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱእህቴ አላህ ጤና እና ርጅም እድሜ ከበርካ ጋር ይስጥሽ ምንዳሽን አላህ ይክፈልሽህልሜ ልንገርሽ። ሳኡዲ እያለሁ ሰዋቅ ሹፌር ነበርኩ ከፊሌ ጋር ነበር የምሰራው ኢትዮጵያ ሀገሬ ስገባ ተጣልተን ነው የገባሁት ። በህልሜ ! እምተኛበት ምኝታቤቴ የተጣላሁት ከፊሌ አሰሬ አርብ ይገባና የሽንት መሽኛ እቃ ላይ የምሸናውን ሽንት እቃውን በውሃ አለቅልቆ ሲደፋ አጽድቶ ሲያስቀምጥ አይቼው እንደማፈር አልኩ እና ምን ያሳፍራል ሽንት ነው የሸናሁት አልኩኝ ለራሴ ከዛ ከተኛሁበት ተነስቼ ወደሌላ ክፈል ስገባ ሳህኖችን የምግብ ብርጭቆችን አጥቦ ጨርሶ እጆቹን አጣምሮ ወደ ውጭ የሚያሳይ መስኮት እያየ እንደ ማሰብ እንደ መተከዝ እያየ ዝም ብዬ አየዋለሁ ። እህቴ / ኢንሻአላህ የህልሜን ፍቺ እጠብቅሻለሁ። ባለትዳር ነኝ።
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🙏ህልሙን ያየከው ስራው ላይ እንደነበርክ ከሆነ ያንተን ስራ እራሱ ሊሸፍን ያስባል ግን በውጤቱ ደስተኛ አይሆንም ከተለያየክ በሃላ ከሆነ አንተም የቀድሞ ሂወትህን መናፈቅ እና እሱም ባንተ አለመኖር ደስተኛ አይደለም
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም አሰላሙ አለይኩም ቀይ በሬ ሲያሯሩጠኝ ነበር ምንድ ነው አላገባሁም አመሰግናለው❤
th-cam.com/video/73PLGz4vRn4/w-d-xo.htmlsi=q_hq7us0CUWiIj8K 👈
❤❤❤
ሀሊማየ ጓደኛየ አችና እናትሽ እርጉዝ ህናችሁ መሸአላ ስልችህ እየሳቃችሁ አየሁ አለይኝ ማድነዉ ጨቆኛል ቤተፈታነኝ
ሴት ልጅ ለእሷ ቅርብ የሆነ ሰው ለምሳሌ ጓደኛ ወይም ዘመድ ነፍሰ ጡር መሆኗን ካየች እና ያላገባች ከሆነ, ይህ በማህበራዊ ክበብ ውስጥ ትችት ወይም ደስ የማይል ወሬ እንደሚደርስባት ሊያመለክት ይችላል
አሰላሙአለይኩምእህቴፊቴንበመስታወትአያለሁመስታወቱበደብአያሳይምበሂጃቤእየጠረኩአያለሁበስደትነዉያለሁትአላገባሁም
ሰላም እህት ፍችልኀ የሰፈርልጂ ልጂ አቅፋ አየዋት እፀኀ ልጂ
th-cam.com/video/dkNgaTN0MFQ/w-d-xo.htmlsi=nPAfgBtaprM9Awfg
ገብስ ለጠላ ስቆላ አየሁ እባክሽ መልሽልኝ
በቅርብ ጠብቂኝ
ውዴ ❤❤❤ዛሬ ይመለሥልኛል አንደኛ ነኝ ወጣት ጥቁር ሰው ነጭ ጀለብያ የለበሠ ሸህ በህልሜ የሆነ ሚሥጥር ነገረኝ/የልቤ/ነገረኝ ሜዶ ላይ ብዙ ሰወች ተሠብሰበው 3ሂጀብ የለበሡ ወጣት ልጀ አገረዶች መፀሀፍ ቅድሰ ሰጡኝ ..ግን እኔ ክርሰቲያን ነኝ እባክሸ ንገርኝ ❤❤❤❤❤❤ሂጀብ የለበሡ ሴቶች እንዴት መፀሀፍ ቅዱሰ ሠጡኝ ጥቁር ወጣት ሸህ ምንድን ነው
በህልም ውስጥ, ጥቁር ቆዳ ያለው ሰው ብቅ ማለት መልካም ዕድል እና አዎንታዊ ጉልበት ለመሳብ እንደ ምልክት ይቆጠራል.ይህ ህልም ህልም አላሚው መልካም ባህሪን ያመለክታል, ይህም በሌሎች ዘንድ ተወዳጅ ሰው ያደርገዋል.የኑሮ እና የሀብት በሮች መከፈታቸውንም በብዙ መልኩ ያመላክታል።th-cam.com/video/OyL3FILFw4M/w-d-xo.htmlsi=jdG0Hd_rsJHXeVCn 👈
እስላም አልልም ህልም መልክ ልብ እባክሽ አባት ይመስለኛል በኬሻ ድንች ተሸክሞ ይሄድ ይመስለኛል መሄደነው ይለኛል እባክሽ መልሽልኝ
th-cam.com/video/s1AMnIUfB50/w-d-xo.htmlsi=VAwkFXBljeaLHY30
ባላህ አትለፊኝ በተደጋጋሚ ከየሰው ብር ስሰርቅ አያለው አንድም ቀን አልተያዝኩም እባክሽ ፍችልኝ
አንድ ሰው በሕልም ውስጥ ገንዘብ ሲሰርቅ ማየት ለህልም አላሚው ጭንቀት እና ጭንቀት ሊያስከትል የሚችል መጥፎ ህልም ነው. በእያንዳንዱ ህልም አላሚው የግል ሁኔታ ላይ በመመስረት የዚህ ህልም ትርጓሜ የተለየ ሊሆን ይችላል. ይህ ህልም የገንዘብ ሱስን እና ፈጣን ትርፍ ለማግኘት መፈለግን ወይም የገንዘብ ችግርን ስሜት እና ቁሳዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ፈጣን መፍትሄዎችን እንደሚያመለክት ሊሆን ይችላል. ይህ ህልም ህልም አላሚው ለማይገባው ሰው ከመጠን በላይ መተማመንን በመስጠት እና በኋላ ላይ ብስጭት በመጠባበቅ ከፍተኛ ፀፀት እንደሚሰማው ሊያመለክት ይችላል። አንዲት ሲንግል ሴት ይህንን ህልም ካየች ጭንቀት እና ውጥረት ሊጨምር ይችላል, ምክንያቱም በህይወቷ ውስጥ አስፈላጊ የሆነ ነገር ማጣትን ሊያመለክት ይችላል, ይህም በአንድ ሰው ጣልቃ ገብነት ምክንያት ከእጮኛዋ መለየቷን ያሳያል.
demo mdam bet ymslyal argode ytasre erteb sare ebet wset tstyalc kfrej west ckolte eyawetho eblalho fclye nenye ehit
th-cam.com/video/Z4a9vlQYbPE/w-d-xo.htmlsi=H8XR6YlOdhbHNNTB 👈ሳይንቲስቱ ኢብን ሲሪን በህልም አረንጓዴ ሣር ማየት የበርካታ በረከቶች እና መልካም ነገሮች መድረሱን ከሚጠቁሙት መልካም ህልሞች አንዱ ሲሆን ይህም በሚቀጥሉት ወቅቶች ህይወቱ ከበፊቱ የተሻለ እንዲሆን ምክንያት ይሆናል.
selam ehit enye yholt lej enat ney bal tdare negy ena bhlmye holye berwc ktasrobt ltra asrkbalho demo key gdere eyndaho mnged ehdalho fcely ehte
ላም በህልም ውስጥ ላገባች ሴት የማየት ትርጓሜ በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ መልካም ነገሮች እንደሚሆኑ ያሳያል.th-cam.com/video/73PLGz4vRn4/w-d-xo.htmlsi=-5b6yUjih_Ez20Dk
ታዳሊለሽ አንች
እረ አላህን ፍሪ
አመሰግናለሁ እህቴ ህልሜን ስለጸታሽልኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ የኔልዩ ኑሪልንን😊😊😊
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ
እኳን ደና መጣሽ ሆቤ በርችልኝ
ሰላም የኔ ውድ በህልሜ ከወደሰማይ ብዙ የተለይየ ከለር ያላቸው በጣም ይበራሉ የጀሮ ጌጦች እኔ ከእናቴ ጋ ወደላይ መንገድ እየሄድኩ በሰዋች ሰብል መሀል በአቋራጭ ልናልፍ ስንል ዘጉብን በዋነው መንገድ ሄድን እናቴ ጥላኝ ሄደች እኔ መንገድ ላይ 2 ነገር ነው ከወደሰማይ የተላኩልኝ እኔ አስፈሪ ነገር መስሎኝ ስደበቅ በቤት ዙሪያ የጀሮ ጌጡ እየበራ ራሱ ይፈልገኛል ከዛ እጀ ላይ አረፈ ፍችልኝ አበዛውት ባለትዳርና ሴቶች ልጆች አሉኝ❤❤❤❤❤
አሁንም ከአላህ ትዛዝ የመጣ ወንድ ልጅ ይኖርሻል በተለይ ወርቅ ከነበር እሱም ሂወትሽን ያበራል እርግዝና ቢፈጠር መጥፎ አመለካከት ይኖርሻል ግን ከሱ ትመለሻለሽ። አላሁ አለም
እንዴት ነሽ,
በህልሜ ወንድሜ ግማሹ የደረቀ ጭራሮ ነገር ግማሹ ደግሞ የለመለመ የምች መዳኒት ከዘመዳችን ላይ ተቀብሏት በትከሻው ይዞት ይሄዳል ከፊት ከፊቷ።
ለሌላም ልጨምርልሽ ይሄ ስላልተፈታ አብረሽ ፍችልኝ 🙏 ወንድሜ ስሙ በወረቀት ተፅፎ በረዶ ስር የተቀመጠ ይመልስልኛል ግይ አነበዋል... እራሱ በረዶውን አፍርስቶ ይወጣሕሕ
የኔ ህልም አልተፈታም በተስፈ እጥብቃለሁ ነገ ሀሊማየ ❤
አሰላሙ ለይኪም ዉዴ
አኔ በህልሜ ከታላቅ አህቴ ጋር የልጃን ሰገራ ፓንት ነክቶት አለቅም ብሎ ከአህቴ ጋር በጃችን እያፀዳነዉ አየዉ አላገባሁም የራሴን ሰራ ለመስረት በጣም ፍላጎት አለኝ በአላህ ፍቺልኝ
A.w.w ሀሊማዬ ሽንቴ ስሸና አየሁ አጠገቤ ጥጃ ነበር የዚህ ህልም ትርጉም
Be allah yene konjo fechilegn be helme eyanebebku berz be highland wuha etetalehu ene gen eresechew neber be eje yezhe ehetenech techiw bela yastawesechegn
አሰላሙአለይኩም እደትነሺ እህቴ ዛሬ አስፈሪ ህለም አየሁ ፍቺልኝ ካደኩበት ሰፈር ይመስለኛል በጣም ይጉረመረማል ጨረርታ ወርዶ ዛፊን ይሰባብረዋል ከዛም እንሸሻል ከሆነ ቤት ገብተን ቁጪ ብለን አንድ በውነታው አለም የሞተ ሠው ነው ወደኛ እየሳቀ ይመጣል ሰውቹጋር ተቀምጦ እያለ ነቃሁ ባለተዳርነኝ
th-cam.com/video/Hy2M4_0dyMw/w-d-xo.htmlsi=ziNTbypi3UUF7MqS 👈
th-cam.com/video/7uqghwtcn9U/w-d-xo.htmlsi=iMaka_3oSkkh3D4g 👈
አሠላሙ አለይኩም እሕቴ በሕልሜ የማውቀው ልጅ አለ ከዛም ነይ ከእጀ ላይ ተቀመጭ ይለኛል ከዛም ሙሉ ልብሤ በውሀ በሥብሷል ከዛም ልብሤ በሥብሷል ብየው እጁጋ እቀመጣለሁ ግን ሠው አየኝ አላየኝ ብየ ተሳቅቄ ነበረ የተቀመጥኩት እኔ አላገባሁም የተቀመጥኩበት ልጅ ግን ባለትዳር ነው ፍችልኝ እሕቴ
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ
ዛሬ በህልሜ ብዙ ልብስ አና 3 ቦርሳ ይመስለኛል ገዝቼ እየሄድኩ 3 የተለያየ ሌባ እቃየን ሰረቀኝ ግን ይዘዣቸዉ አንዳለ አቃዬን መለሱልኝ ከዛ ቁጭ ብየ እህቴ ትመስለኛለች 1 ቦርሳ ትነሽ አና በልጭልጭ አለዉ ከዛ ለእህቴ እነቀይረዉ ስልኬን ሁላ አይከትም አላታለዉ
ፍቺልኝ አባክሽ
አህለን ሀቢብቲ ❤❤❤ እስኪ ልፈልገው የኔን ባገኝው😍
Esh wude sile lij yefetashiwen ayichalehu lije hule titefagnalech leyet yalebign metarate betam siterat sifeligat metarat behilim
ሰላም አሊኩም
አሰላም አለኩም አዴት ነሽ በህልም የበፍት ፍቅረናዬጋ እይለቀሰኩ ልጄን ሰጥን አልዋለዉ እናቤት ኤመታና ልጅ እኮ የልም ገአረበ ሀገረ መጣ እላልዉ ገበያ እሄዳለወ መንገድ ጫካ ነወ ለሱ ደዉይ ናአበረን አኒሂድ አለዉለዉ ደጋግሜ አቺ ሂጂ እኒ ከኸላሽ አየመጣሁ ነዉ እያየሁሽ ነዉ የልናል እዛዉ ጫካ እያለሁ አዛን ሰማሁ አይመጣም ሰላት ልሰገድ ኤገባል አልኩ ከጫካ ወጥቻ ትንሽይ በጄ ፌስታል ይዤ ነበረ ገበያዉ ልደረስ ሰል ነቃሁ ያላገባሁ ነኝ አሊማ እባከሽ ፈችልን እሱ አረብ ሀገረ ነወ የመይሆነኝ ነገረ ከሆነ እዳታልፈኝ ፈችል ገረ ሰለትገባሁ ነወ
አልመይ እህንን ህልም ፍችልን
እህት መልሽልኝ ጥቁር ላም ናት ዉሃ ፈለጋ አስቸገረችኝ እና መታሃት እርጉዝ ነበረች ከሸፈባት ያለሁት ስደትነዉ
ኸረ ፍችልኝ እሕቴ አልተፈታልኝም
Asslamu allyikumi werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤ መናሜን ፍችልኝ ሀቢበቲ ያየሁት አሬራ ስገፍ አየሁ ልወጣ የደረሠ በቅል እንዳገራችን የፈታሁ ነኝ
በሁሉም ሁኔታዎች, በተፈታች ሴት ህልም ውስጥ ቅቤን ማየት የምትሄደው የሽግግር ደረጃ አስፈላጊነት እና በህይወቷ ውስጥ ሊኖሩ የሚችሉ አወንታዊ ለውጦችን ያረጋግጣል, በተጨማሪም እራስን የመንከባከብ አስፈላጊነት ላይ አፅንዖት መስጠት እና የተሻለ የወደፊት ተስፋን ከመጠባበቅ በተጨማሪ።
በሾርት ቪድዮ ጠብቂን
@@addismedia9882 shukern habibeti eitebiqalehu
ሀሊማየ በአላህ በኮሜት ፍችልኝ ስለጨነቀኝነዉ እና ወንድልጅ ወልጄይመሰልኛል የወለድኩት አማቶቼቤትነዉ ከዛ የባሌበተሰቦች እህቱእናቱ ሌሎችም አሉ ሊጠይቁኝ ይመጣሉ ከዛ ልጁን ሲያዩት ትልቅነዉ እንዴት ባራት ቀንዉስጥ ይሄን ሊያክልቻለ ብለዉ ይቆጣሉ ልጁየኛአዴለም ይላሉ ከሌላወልዴሽ አምጥተሽዉነዉ ይሉኛል ባሌም ጭምርነዉ እሚቆጣዉ ከዛእኔዴሞ ወላሂ ምንም እማቀዉየለም አሁነዉ የወለድኩት እላቸዋለሁ ግን ወተዉኸዱከቤት ሁሉም ሲሄዱ ከቤት አልጋይዘዉ ይወጣሉ እኔም እየተከተልኩ እለምናቸዋለሁ ግን ምንም መልስአልሰጡኝም እምለምናቸዉ ልጁየናተነዉ እያልኩነዉ እባክሽ እህቴ ባለትዳርነኝ
ወንድ ልጅ ጠላት ነው በምታመጭው ሀሳብ አይስማሙም እናም እርዳታቸውን እንዳላገኘሽ አሉታዊ ስሜት ይሰማሻል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
እህቴ አላህ ጤና እና ርጅም እድሜ ከበርካ ጋር ይስጥሽ ምንዳሽን አላህ ይክፈልሽ
ህልሜ ልንገርሽ።
ሳኡዲ እያለሁ ሰዋቅ ሹፌር ነበርኩ ከፊሌ ጋር ነበር የምሰራው ኢትዮጵያ ሀገሬ ስገባ ተጣልተን ነው የገባሁት ።
በህልሜ ! እምተኛበት ምኝታቤቴ የተጣላሁት ከፊሌ አሰሬ አርብ ይገባና የሽንት መሽኛ እቃ ላይ የምሸናውን ሽንት እቃውን በውሃ አለቅልቆ ሲደፋ አጽድቶ ሲያስቀምጥ አይቼው እንደማፈር አልኩ እና ምን ያሳፍራል ሽንት ነው የሸናሁት አልኩኝ ለራሴ ከዛ ከተኛሁበት ተነስቼ ወደሌላ ክፈል ስገባ ሳህኖችን የምግብ ብርጭቆችን አጥቦ ጨርሶ እጆቹን አጣምሮ ወደ ውጭ የሚያሳይ መስኮት እያየ እንደ ማሰብ እንደ መተከዝ እያየ ዝም ብዬ አየዋለሁ ።
እህቴ / ኢንሻአላህ የህልሜን ፍቺ እጠብቅሻለሁ። ባለትዳር ነኝ።
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🙏
ህልሙን ያየከው ስራው ላይ እንደነበርክ ከሆነ ያንተን ስራ እራሱ ሊሸፍን ያስባል ግን በውጤቱ ደስተኛ አይሆንም ከተለያየክ በሃላ ከሆነ አንተም የቀድሞ ሂወትህን መናፈቅ እና እሱም ባንተ አለመኖር ደስተኛ አይደለም
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም አሰላሙ አለይኩም ቀይ በሬ ሲያሯሩጠኝ ነበር ምንድ ነው አላገባሁም አመሰግናለው❤
th-cam.com/video/73PLGz4vRn4/w-d-xo.htmlsi=q_hq7us0CUWiIj8K 👈
❤❤❤
ሀሊማየ ጓደኛየ አችና እናትሽ እርጉዝ ህናችሁ መሸአላ ስልችህ እየሳቃችሁ አየሁ አለይኝ ማድነዉ ጨቆኛል ቤተፈታነኝ
ሴት ልጅ ለእሷ ቅርብ የሆነ ሰው ለምሳሌ ጓደኛ ወይም ዘመድ ነፍሰ ጡር መሆኗን ካየች እና ያላገባች ከሆነ, ይህ በማህበራዊ ክበብ ውስጥ ትችት ወይም ደስ የማይል ወሬ እንደሚደርስባት ሊያመለክት ይችላል
አሰላሙአለይኩምእህቴፊቴንበመስታወትአያለሁመስታወቱበደብአያሳይምበሂጃቤእየጠረኩአያለሁበስደትነዉያለሁትአላገባሁም
ሰላም እህት ፍችልኀ የሰፈርልጂ ልጂ አቅፋ አየዋት እፀኀ ልጂ
th-cam.com/video/dkNgaTN0MFQ/w-d-xo.htmlsi=nPAfgBtaprM9Awfg
ገብስ ለጠላ ስቆላ አየሁ እባክሽ መልሽልኝ
በቅርብ ጠብቂኝ
ውዴ ❤❤❤ዛሬ ይመለሥልኛል አንደኛ ነኝ ወጣት ጥቁር ሰው ነጭ ጀለብያ የለበሠ ሸህ በህልሜ የሆነ ሚሥጥር ነገረኝ/የልቤ/ነገረኝ ሜዶ ላይ ብዙ ሰወች ተሠብሰበው 3ሂጀብ የለበሡ ወጣት ልጀ አገረዶች መፀሀፍ ቅድሰ ሰጡኝ ..ግን እኔ ክርሰቲያን ነኝ
እባክሸ ንገርኝ ❤❤❤❤❤❤ሂጀብ የለበሡ ሴቶች እንዴት መፀሀፍ ቅዱሰ ሠጡኝ ጥቁር ወጣት ሸህ ምንድን ነው
በህልም ውስጥ, ጥቁር ቆዳ ያለው ሰው ብቅ ማለት መልካም ዕድል እና አዎንታዊ ጉልበት ለመሳብ እንደ ምልክት ይቆጠራል.
ይህ ህልም ህልም አላሚው መልካም ባህሪን ያመለክታል, ይህም በሌሎች ዘንድ ተወዳጅ ሰው ያደርገዋል.
የኑሮ እና የሀብት በሮች መከፈታቸውንም በብዙ መልኩ ያመላክታል።
th-cam.com/video/OyL3FILFw4M/w-d-xo.htmlsi=jdG0Hd_rsJHXeVCn 👈
እስላም አልልም ህልም መልክ ልብ እባክሽ አባት ይመስለኛል በኬሻ ድንች ተሸክሞ ይሄድ ይመስለኛል መሄደነው ይለኛል እባክሽ መልሽልኝ
th-cam.com/video/s1AMnIUfB50/w-d-xo.htmlsi=VAwkFXBljeaLHY30
ባላህ አትለፊኝ በተደጋጋሚ ከየሰው ብር ስሰርቅ አያለው አንድም ቀን አልተያዝኩም እባክሽ ፍችልኝ
አንድ ሰው በሕልም ውስጥ ገንዘብ ሲሰርቅ ማየት ለህልም አላሚው ጭንቀት እና ጭንቀት ሊያስከትል የሚችል መጥፎ ህልም ነው. በእያንዳንዱ ህልም አላሚው የግል ሁኔታ ላይ በመመስረት የዚህ ህልም ትርጓሜ የተለየ ሊሆን ይችላል. ይህ ህልም የገንዘብ ሱስን እና ፈጣን ትርፍ ለማግኘት መፈለግን ወይም የገንዘብ ችግርን ስሜት እና ቁሳዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ፈጣን መፍትሄዎችን እንደሚያመለክት ሊሆን ይችላል. ይህ ህልም ህልም አላሚው ለማይገባው ሰው ከመጠን በላይ መተማመንን በመስጠት እና በኋላ ላይ ብስጭት በመጠባበቅ ከፍተኛ ፀፀት እንደሚሰማው ሊያመለክት ይችላል። አንዲት ሲንግል ሴት ይህንን ህልም ካየች ጭንቀት እና ውጥረት ሊጨምር ይችላል, ምክንያቱም በህይወቷ ውስጥ አስፈላጊ የሆነ ነገር ማጣትን ሊያመለክት ይችላል, ይህም በአንድ ሰው ጣልቃ ገብነት ምክንያት ከእጮኛዋ መለየቷን ያሳያል.
demo mdam bet ymslyal argode ytasre erteb sare ebet wset tstyalc kfrej west ckolte eyawetho eblalho fclye nenye ehit
th-cam.com/video/Z4a9vlQYbPE/w-d-xo.htmlsi=H8XR6YlOdhbHNNTB 👈ሳይንቲስቱ ኢብን ሲሪን በህልም አረንጓዴ ሣር ማየት የበርካታ በረከቶች እና መልካም ነገሮች መድረሱን ከሚጠቁሙት መልካም ህልሞች አንዱ ሲሆን ይህም በሚቀጥሉት ወቅቶች ህይወቱ ከበፊቱ የተሻለ እንዲሆን ምክንያት ይሆናል.
selam ehit enye yholt lej enat ney bal tdare negy ena bhlmye holye berwc ktasrobt ltra asrkbalho demo key gdere eyndaho mnged ehdalho fcely ehte
ላም በህልም ውስጥ ላገባች ሴት የማየት ትርጓሜ በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ መልካም ነገሮች እንደሚሆኑ ያሳያል.
th-cam.com/video/73PLGz4vRn4/w-d-xo.htmlsi=-5b6yUjih_Ez20Dk
ታዳሊለሽ አንች
እረ አላህን ፍሪ
❤❤❤