ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
1ኛ ነኝ በጣም ነው የምዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ ውድ እንዳታልፊኝ በጣም አስቤ ነው በእውኑ አንዲት ጓደኛ አለችኝ በህልሜ የወርቅ ቅብ ሰአት አለችኝ በእውኑ እና በህልሜ አስሪያት እጄ ላይ ትንሽ ሰንሰለት ም ከሰአቱ ጋር አስሪ ያለሁ የጓደኛየ ወድም እጄን ይዞ ሰአቴን ሲያወልቅብኝ ሰርቀሽ ነው ሲለኝ አይደለም በፊትም እጄላይ ሳስረው እህትህ ታያለች ካላመንክ ልጠይቃት ብየው ወደ እህቱ ጋ ሔደን ይከን ሰአት ታዋቂው የለ የኔ ነው ስላት የፌዝ አሳሳቅ እየሳቀች አላቅም ስትለኝ እሱም ሰዓቱን በጁ እንደያዘ እኔ ተመለስኩ ተክዤ ተቀምጭ ልመልስላት ብላ ወደኔ ስመጣ ነቃሁ😢😢😢ምድነው ፈት ነኝ ለመፍታት እንዲመች ሽ❤❤❤❤
በህልሜ የእንጀራ አባቴ አባት ወንድ ልጅ አሳቀፉኝ ከዚያም ሚስታቸውን ገንፎ ስጫት ይሉና ሰጡኝ ስበላው ግን ሌላ ምግብ ነው ። ልጅ ያሳቀፉኝ በህይወት የሉም አላህ ይርሃማቸው እኔ ባለትዳር ነኝ በቅርቡ የአስር ሳምንት ጽንስ ተጨናግፎብኛል እናም አዝኛለሁ ዱአ አድርጉልኝ እሄንንም የምታነቡ አኽዋቶቸ
መልሽልኝ እንዴው ውዴ
የኔ እህት ሱበሀን አላህ ማታ ጥቁረ ሰአት አስሪ እጅላይ አሰሪየ የኔ ነው አለች ያች ከሆነ ብየ ፈትቸ ሰጠሁት እመሳባ ውስጥ አስገባችው መልሺልኝ ውደ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ለዚህ ቤት ማሻ አላህ በር እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብ መልሽ ውድ❤❤
እንኳን በስላም መጣሽ እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
Betam gobez nesh berich
Btam gobze❤❤❤❤🎉🥰
ሁሌም ተከታታይሽ ነኝ በጣም ደስ ነውየምትይኝ አንድ ህልም ላሰቸግርሽ እዳታልፊኝ አደራ የእጂ ሳአትና ሱሪየን ጠግኝልሽ አለሁ መወሰደ ትችያለሽ ይለኛል አንድ ታዋቂ አርቲስት ነው የሰራልኝ
በትዳር ወይም በሰራ ዙሪያ የተበላሸብሸ ነገር ከነበር ይሰተካከልልሻል ባልጠበቅሸዉ ሰዉ እገዛ መሰረት ይሰተካከላል የተበላሸብሸ ጉዳይ ከነበረሸ
ስወድሽ❤❤🎉🎉 እኔ እምተኛበትን ፍራሽ ስፈልግ አጣሁት ፍቺልኝ በኮሞት ማሬ ጨቆኝ ነዉ ሰዉ ወስዶት መስሎኝ ስጠይቃቸዉ አላየንም ይሉኛን
ፍቅረኛ አለኝ
ትለያያላቹሁ
ሰለም ሰለም እካን በሰለም መጣሸ ኣህለን😊😊😊😍👍
ላይብ መቼ ነው እምገቢ ውዴ
ሰላም ወዴ እኒ ብህልማ ሰዓቲ እጀላይ አሰሪአይሆቲ ግን አቆጣጤረ ትክክል አደልም መነደነዉ እህቲይ ፈቺልን አሆን ሰግልነዉእባክ መልሰሊይ
😂😂😂አስራ አንድ ወር
እዴነሸ በህልሜ ከሰራየ የደብትር ማሰመሪያና የጂ ሰአት አገኘሁ አነሳሁት ማሰሜሪው ለሰው ሰጠሁት ሰአቱን ግን ሰራሴ በጀ እደያዝኩ። ነቃሁ ፈቅረኛ አለኝ ፈችልኝ
ውዴ በህልሜ ውሀውስጥ እስከጉልበቴ ገብቼ አያለሁ ንፁህ ውሀ ውስጥ ሌላ ዴሞ የብር ቀለበት አርጊ አያለሁ
በህልም ማስታወክ ማስመለስ ምንድነው
As wr wb tansh wandema tin belot betam sechanak ayew min yehone fechw
ምን በልቶ?
@@haytomer9818 min albelam endazw
@@haytomer9818 minm albelam edw tinbelot nw
@@haytomer9818 mawrat selalchale lijen ijun yezo wuha seteng iyale naber ine damo teceniqe sw litera wetaw keza gin wuhawun seteta temaleselat
Ok
ምን አይነት ሴት ነሽ ነጠላ እሚለው ቃልሽ ሲደብር ያላገባች ብትይስ
ከደበረሸ ገደል ግቢ
ውዴዛሬአድልዘመድሸነኝይለኛከዛቁጡሩንይሰጠኛልሰልኩንፈትነኝ
ሰአቱም ጥቁር ይመሰለኛል
ሁይ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ውዴ ጠፍተሻል በላይቪ
እኔ ሰው ነው በህልሜ አየውሽ ከብዙ ሰዎች ጋር ስትጣይ አንቺ ብቻሽን ሆነሽ አሉኘ ምንድነው
ከማይታወቁ ሰውች ጋር መጋጨት ፍቺዉ ምኞትናን ፍላጎትን ለማሳካት ተሰፋ የመቁረጥ ሰሜት እየተሰማሸ እንደሆነ ይገልጻል
በኮመንት መፍታት አቆምሽ እንዴ
የኮመንቱ ቪዲዮ ነዉ የሚሰራዉ ለማብራራት እንዲመቸኝ በጹሁፍ ማብራራት ይከብዳል
አህለን
❤
1ኛ ነኝ በጣም ነው የምዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ ውድ እንዳታልፊኝ በጣም አስቤ ነው በእውኑ አንዲት ጓደኛ አለችኝ በህልሜ የወርቅ ቅብ ሰአት አለችኝ በእውኑ እና በህልሜ አስሪያት እጄ ላይ ትንሽ ሰንሰለት ም ከሰአቱ ጋር አስሪ ያለሁ የጓደኛየ ወድም እጄን ይዞ ሰአቴን ሲያወልቅብኝ ሰርቀሽ ነው ሲለኝ አይደለም በፊትም እጄላይ ሳስረው እህትህ ታያለች ካላመንክ ልጠይቃት ብየው ወደ እህቱ ጋ ሔደን ይከን ሰአት ታዋቂው የለ የኔ ነው ስላት የፌዝ አሳሳቅ እየሳቀች አላቅም ስትለኝ እሱም ሰዓቱን በጁ እንደያዘ እኔ ተመለስኩ ተክዤ ተቀምጭ ልመልስላት ብላ ወደኔ ስመጣ ነቃሁ😢😢😢ምድነው ፈት ነኝ ለመፍታት እንዲመች ሽ❤❤❤❤
በህልሜ የእንጀራ አባቴ አባት ወንድ ልጅ አሳቀፉኝ ከዚያም ሚስታቸውን ገንፎ ስጫት ይሉና ሰጡኝ ስበላው ግን ሌላ ምግብ ነው ። ልጅ ያሳቀፉኝ በህይወት የሉም አላህ ይርሃማቸው እኔ ባለትዳር ነኝ በቅርቡ የአስር ሳምንት ጽንስ ተጨናግፎብኛል እናም አዝኛለሁ ዱአ አድርጉልኝ እሄንንም የምታነቡ አኽዋቶቸ
መልሽልኝ እንዴው ውዴ
የኔ እህት ሱበሀን አላህ ማታ ጥቁረ ሰአት አስሪ እጅላይ አሰሪየ የኔ ነው አለች ያች ከሆነ ብየ ፈትቸ ሰጠሁት እመሳባ ውስጥ አስገባችው መልሺልኝ ውደ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ለዚህ ቤት ማሻ አላህ በር እህት
ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብ መልሽ ውድ❤❤