ጽናት ክፍል (22)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @Fikir976
    @Fikir976 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በርችልኝ🎉🎉🎉

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን።ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታም አቀራረብም ነው በርችልኝ የእንቁ ❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ 🥰 ዛሬ በጣም ደስ የሚል 😅የፅንትዬ አባት 😅 መጡ

  • @WubeSisay-kb7gc
    @WubeSisay-kb7gc 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጉናለሜ እንኳን ደናመጣሽልኝ የኔህት በርችልኝ በጣም ጥሩኒ ቋኖጆ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን

  • @AMELEGesit-r8x
    @AMELEGesit-r8x 9 วันที่ผ่านมา

    የህይወት ታሪካቸው ያሳዝናል 😢የፅናት አባት ጎበዝ ናቸው ግን ሶሲ እንዳትስቀይማቸው ይች ማፈሪያ ጉናዬ🥰 በርችልኝ አህትነት አቀራረብሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ አንደኛ🙏🥰

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስየሚል አስተማሪ ድራማ ነው አቀሪረብሽም ምርጥ👍

  • @meseret5
    @meseret5 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳ ደና መጣሽ ጉናና ቤቱን አተራመሱት የፅናት አባት መምጣታቸው ደስ ይላልል ግን ስለፅናት በያውሩ ጥሩ ነበር በዳካማ ጉን እንዳይመጡባት❤❤

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 9 วันที่ผ่านมา

    በረቺ ጉናየ ጎበዝ❤❤

  • @Meser12
    @Meser12 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል አቀራርብሽ በርችልኝ ጉናና በቀጣይ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኘ ጉናዬ የኔ ጀግና አንበሳዋ በጣም ጎበዝ በርችልኘ❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን

  • @asmarech12
    @asmarech12 9 วันที่ผ่านมา

    በርችልኝ የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ አቤት ጉድ ቤት አቤት ጥሩ ድራማ ነው

  • @ሳምሪም
    @ሳምሪም 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላአንች ይሁን ጉናየ ወዴ በርችልኝ ማር ❤❤❤❤❤❤በርርር

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 9 วันที่ผ่านมา

    ጉና በርቺ❤❤❤

  • @hawawussen
    @hawawussen 9 วันที่ผ่านมา

    እንኮደሄናመጣሺ ፅናትየኔጀግና❤❤❤

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በአለም ዙሪያ ያላችሁ ቤቲ ዛሬ መልካም ሰው ሆናለች ብቻ ወይ ቤቲ ወይ ሶሲ እደማትማር ለጽናት አባት መናገራቸዉ አይቀርም እደማያዝኑ ተስፋ አለን በርች ምርጥ

  • @Danshalomneba
    @Danshalomneba 9 วันที่ผ่านมา

    ጽናት + ሶሲ + ቤቲ= ኪራ። ውስብስብ ሒሳብ የፊዚክስ ሊቅ የማይፈቱት በጽናት የሚከታተሉት። አራቱ መብረቆች። በርችልን።

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው እህቴ አለን ይመስገን ውይይይይይይይይይ እውነት ነው እህቴ ውስጥም ተላወሰ የገጠር ሰው በድራማውም ውብ ነው ትዝታ ይመስላል ጉናየ ደስስስስስ ሲሉ በርችልኝ ማርዋዋዋዋዋ❤❤

  • @asmarech21
    @asmarech21 9 วันที่ผ่านมา

    የፅናት አባት መምጣታቸው ለእኔ ደስ አላለኝም ፍራቻዬ ይከፋሉ ባይ ነኝ ሶሲና ቤቲ ሰላም አይሰጡዋቸውም በርችልኝ ጉናዬ ውድ

  • @Zedotube82
    @Zedotube82 9 วันที่ผ่านมา

    ጉናናዬ ውዴ አቤት እንዴት እኮ እንደምታቀርቢ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ የኔ አንደኛ በርቺልኝ ውዴ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 9 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው በጣም ደሰ ይላልል የፅናት አባት ይችላሉ ትወና ደሞ ቤቲ ዛሬ ወደድኳት😅😅 ተረጋግታ ተጫወትች ሱሲይ ግን አሞሮት ለቆባታል ወይ ጓዳ ጓዳ አሰኛት ደሞ ምረጥ አደረገሸ አቅርበሸዋል

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቤተሰብ አባትዋ መጡ ግን እኮ ቸኩላ ፈርታ ነዉ እንጂ ጤፍ ይዠልሸ እመጣለሁ ብለዋል ነበረ አባትዋ🎉 አይ ሶሲ እኔ እምለዉ የሄደችበት ፈረንጅ አገር ሰላምታ የለም እንዴ🎉ቤቲ እኮ ልክ ናት እሰከመቼ በመፎካከር ትኑር 🎉ኪራ አባቱን ይምጡ እዚ ሚለቱ መልካምነቱን ያሳያል የቤቲ ለፁናት አባት ያከበረችበትኑ መንገድ አደንቃለሁ ወይ ሶሲ ስርአተ ቢሰ የህይወት ታሪካቸው ያሳዝናል🎉🎉

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 9 วันที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለምሽ ይብዛ ሰው በሰውነቱ መከበር አለበት የሶሶ ሰውንቀት ግን😮

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 9 วันที่ผ่านมา

    ላይክ ማርዋ

  • @MaryamEnate16
    @MaryamEnate16 9 วันที่ผ่านมา

    Wow wow wow yene wud gunaye gobez berchlgn ❤️❤️❤️❤️(Asmarech)

    • @gunatube12
      @gunatube12  8 วันที่ผ่านมา

      ክበሪልኝ ውድ

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 9 วันที่ผ่านมา

    ጨረስሁ ባይ

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 9 วันที่ผ่านมา

    የፅናት አባት መምጣቱ ደስ ቢልም ሱሲ እና ቤቲ ግን እንዳያስቀይሙት እፈራለሁ ምክንያቱም የክፋት ጥግ በውስጣቼው አለ እና

  • @heavenheaven-y3h
    @heavenheaven-y3h 9 วันที่ผ่านมา

    wud berichilgn

  • @meri16259
    @meri16259 9 วันที่ผ่านมา

    zerie desi yemil nw