ይድረስ 'በተክሊል' ላገባውህ ውዱ ባሌ! የልጆቼን ጥያቄ መመለስ ከብዶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 ปีที่แล้ว +36

    ከተናገረችው ባህሪው አንፃር ገዳም ገብቶ ይሆን ወደዛ አፈላልጊው እመብርሐን ታውቃለች አይዞሽ የልጆቹ አምላክ ከክፉ ይጠብቀው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +40

    አብሳሪው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ብስራት ያሰማሽ ስለነዚህ ህፃናት ሲል😢😢😢😢😢 እናቴ አርሰማ በጤና በሰላም ያገናኝችሁ ልቤ ነው የተነካው በሂወታችን ፍላጎታችን ገደብ እንዳለው ነው የተማርኩት ባለው ነገር አመስግኖ መኖርን ነው የተማርኩት እኔ ለአብሳሪው መልአክ ስሰት ተስዬልሻለው ቸር ወሬ ያሰማን 😢

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +666

    እረ ይሄ ጋዜጠኛ ምን አይነት ስብዕና ነው ያለው እስኪ ተባብረን ሰብራይዝ እናድርገው እምትሉ ላይክ አድርጉ
    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰው ልጃችሁን አብራቹ እድታሳድጉ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳቹ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 ปีที่แล้ว +7

      6amet eko kelal aydelem....betam tenkara Nat..

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 ปีที่แล้ว +8

      ​@@zabibaali9470በጣም ጠንካራ እናት ናት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያጠንክራት

    • @meematube
      @meematube ปีที่แล้ว +2

      አዎ በጣም ደስ ይላል

    • @biruktib4689
      @biruktib4689 ปีที่แล้ว

      Des yilenal @donaytroyal

    • @estifanosewoldemariame3376
      @estifanosewoldemariame3376 ปีที่แล้ว

      @@zabibaali9470 teeioeyyIoyixtrryytuuittttiuietyyutyrittut yeaZieyiayze

  • @azizamohammed7
    @azizamohammed7 ปีที่แล้ว +75

    እንደ ዛሬ አልቅሸ አላውቅም😢😢 ይሄ ሀዘን ወዴ ዴስታ እንደሚቀየር ምኞቴ ነው

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 ปีที่แล้ว +265

    የነዚህ ሕጻናት አምላክ
    ለቤቱ ያብቃው🙏ምንገጥሞት እንደሆነ አይታወቅም ፈጣሪ
    ቸር ያሰማችሁ🙏

    • @HayimFiker
      @HayimFiker ปีที่แล้ว +3

      እኔ ፈራሁ ገለውት ይሆን እግዚአብሔር ቸር ያሰማን

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 2 หลายเดือนก่อน

      🙏❤️

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln ปีที่แล้ว +85

    እህቴ ልጆቹን ለተወሰነ ቀን ዘመዶችሽ ይጠብቁልሽ እና ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር መልስ አለው በህይወት ካለ ከሌለም ያሳውቅሻል ምናልባትም መንኖ ከሆነም ያሳውቅሻል ንስሐ ገብተሽ መልሱን እስክታገኚ ድረስ በእርምሞ ሱባኤ እግዚአብሔርን ተማፀኚ አምላከ ቅድስት አርሴማ ሰማእት ይርዳሽ

    • @Beaa2144
      @Beaa2144 ปีที่แล้ว +1

      are you serious, መመነን 2 ልጆች ወልዶ። ምነው ገዳም የሰነፎች ነው እንዴ። ልጆች አላፊነት አለበት አትቀልጅ

    • @babys7570
      @babys7570 ปีที่แล้ว

      ​@@Beaa2144ትክክል

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 ปีที่แล้ว +80

    የምንጃር ያገሬ ልጅ እኔን ይክፋኝ አይዞሽ ምንጃር ጠንካራ ነው አይዞሽ የሸንኮራው ዮሐንስ የሳማው ሰንበት ይርዳሽ አይዞሽ ለበጎ ነው😢😢

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 ปีที่แล้ว +7

    ይቅርታ አህቴ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን ጋንቤላ እሄዳለሁ ገባበት ታየበት የተባለበት ከእሱም ይሁን ከእራሴ ቤተሰብ አንድ ሰው ይዤ ልጆቼን አስቀምጨ እፈልገዋለሁ ። በህይወት ይኑር አይኑር ሳላረጋግጥ እንቅልፍ አይወስደኝም

    • @SamriKebede
      @SamriKebede 5 หลายเดือนก่อน

      አህምሮው ቤተሰቡን እንድጠላ የተደረገ አለ

  • @nininini20
    @nininini20 ปีที่แล้ว +234

    ፈጣሪ ፀሎትሽን ይመልስልሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Ethio215
      @Ethio215 ปีที่แล้ว +1

      ወንድ ልጅ ማፍቀር ሲያቆም እንደዚህ ነው በተክሊል ማግባቱና አንችን መካዱ ከብዶት ነው ተክሊሉ ነው ሀሳብ የሆነው እንደውም ሊደነቅ ይገባል አንችን ማክበሩ ግን በሰላም ከሆነ የጠፋው ልጆቹን መጠየቅ አለበት አግብቶም ከሆነ አይታወቅ የወንድ ነገር ብቻ

    • @nardip4999
      @nardip4999 ปีที่แล้ว +3

      @@Ethio215 አሁንማ የተጀመረው ሀይማኖተኝነትን እንደ ሽፋን አድርገው የሌለ ዝሙት መፈፀም.... እንደሚመስለኝ ሰውየው ከሌላ ሴት ጋር ቤተሰብ መስርቷል ለዚህ ነው የተደበቀው ፤ ከአዲሷ ሴት ጋር ኑሮ ሲደብረው ወደሌላ ሴት ይሄደል ። ዘላን ነገር ምንም ቁምነገር የላቸውም።

    • @Ethio215
      @Ethio215 ปีที่แล้ว +1

      ​@@nardip4999አወ ከመጥፋቱ በፊትምኮ ርቆ ነበር እሚኖረው ቤት ሲመጣም ሶፋ ላይ የመተኛት የመደበር ነገር አለ ብላለች እና ቆይቷል ይመስለኛል ውጭ ማየት ከጀመረ

    • @hindiyahussen2030
      @hindiyahussen2030 ปีที่แล้ว

      💔

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 2 หลายเดือนก่อน

      🙏❤️

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 ปีที่แล้ว +14

    ውይይይ እንዴት ልብ እሚነካ ታሪክ ነው😢እግዚአብሔር አምላክ በእውነት እንባሽን ያብስየኔ እናት ለልጆችሽ ሲል አምላክ ይርዳሽ😢❤

  • @sjjw8405
    @sjjw8405 ปีที่แล้ว +165

    ያረቢ የዚህን ቤተሰብ ደስታ መልስላቸው በሂወት እድትገኝ የሁልዚዜ ዱአየ ነው😢😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንደ እናት መልካም አሳቢ ያብዛልን❤❤❤

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ❤❤❤❤

    • @NeimaAsnbet
      @NeimaAsnbet 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @fanayehailu341
    @fanayehailu341 ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ የኔ እናት አነዚህን ልጆች የሰጠቻችሁ ቅድስት አርሴማ አባታቸውንም ከመጥፎ ነገር ጠብቃ ለመገናኘት ታብቃችሁ፡፡ አግዚአብሄር ፅናቱን እና ጥንካሬሁን ይስጣችሁ፡፡

  • @addismyway64
    @addismyway64 ปีที่แล้ว +187

    አይ ሂወት በፈተና የታጨቀች የልጆቹ እንባ ፈሶ አይቅር😭😭😭😭😭አላህ በሰላም በጤና በሂወት ያገናኛቹ❤

  • @wubanchiatugar-3001
    @wubanchiatugar-3001 ปีที่แล้ว +12

    እናቴን ትመስያለሽ😊ነፍሷን ይማረዉና እመብርሀን የልጆችሽን አባት በሰላም ያገናኛቹ ቸር ያሠማሽ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +56

    ይሄን ምርጥ ጋዜጠኛ ግን አለማድነቅ ይከብዳል❤❤❤

  • @halema9507
    @halema9507 ปีที่แล้ว +13

    በእባ ጨረስኩት እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ከሚስትህ እና ከልጆችህ ጋር ያገናኝህ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 ปีที่แล้ว +167

    እመቤቴ ለምኜሽ አፍሬ አላውቅም ለልጆቹ አባታቸውን ስጭልኝ የልጆቹን እንባ አብሽልን ድንግል ሆን የቤተሰቡን አገናኛቸው የአምላክ እናት ሆይ ላንቺ የማይታይ ነገር የለምና ልጆችን ከእንባ ከለቅሶ ወደ ነበረው ሳቃቸው መልሽልን
    ለእናታቸውም እረፍትን አድያት❤

    • @tigistaddisu369
      @tigistaddisu369 ปีที่แล้ว +7

      እውይ ያንቺ አለማመን ደግሞ አንጀት ይበላል አሜን እመቤቴ አባታቸውን ትስጥልን

    • @HsibHatun
      @HsibHatun ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @KalkidanHabtamu-n1e
      @KalkidanHabtamu-n1e ปีที่แล้ว +2

      Eufff alchalkum e.r yerdah

    • @AzebbB74
      @AzebbB74 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @tsegenettilahun3180
      @tsegenettilahun3180 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 ปีที่แล้ว +3

    አተ የተባረክ አባት እንዴት ጨከንክባቸዉ በህይወት ካለህ ለልጆችህ ስትል ናላቸዉ ያነ መልካምነትህ የት ገባ መልካምና ምርጥ አባት ምርጥ ባል እደሆንክ ሚስትህ መስክራለች 😢😢😢እባክህ ተመለስ😢😢

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +53

    የዛሬዋ ባለታሪክ በጣም ቅን ልብ ያላት ነች:: እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ::🙏🏽🥲

  • @ami1285
    @ami1285 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ በህይወት አኑሮ ያስገኝልሽ ለልጆችሽም ሲል 😢

  • @Merhawit213
    @Merhawit213 ปีที่แล้ว +138

    በጣም ልብ ይነካል ልጆቹ አስለቀሱኝ እባክህ በሂወት ካለክ ለልጆክ ስትል ሂድላቾው😢😢😢

    • @tsehayfentaw6452
      @tsehayfentaw6452 ปีที่แล้ว +4

      ጌታ ሆይ ታአምርህንስራ ለልጆቹ ስትል ።ልብ ይነካል😢😢😢

  • @zenebmamo4766
    @zenebmamo4766 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ ጋዜጠኛ ምስጊን ሲያለቅሱ የሚያላቅስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁል ጊዜ ነው የምከታተልህ ምርጥ የህዝብ ወንድም ፡፡ እህቴም እናቴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለው አይዞሽ፡፡

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +78

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ሆኖ ያልፋል ክብርሽን ጠብቀሽ የምትጠብቂው ጌታ በክብር ይጎበኝሻል

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ቅድሰት አርሴማ ታገናኛቹ አለው ይበላቹ አይዞሸ የልጆቹ አምላክ ይርዳሻል

    • @alazarbekele6920
      @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ ปีที่แล้ว +11

    😢😢😢 አይዞሽ የእኔ እናት ጠንከር በይ በህይወት ካለህ እባክህ አለሁ በላቸው 😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +24

    እንደፊልም ያዳመጥኩት አሳዛኝ ታሪክ ነው ልጆቹ ያስለቅሳሉ ባለቤቱም የወጣትነት ትዳሯን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስላት አሳዛኝ ታሪክ ነው ገዳም ገብቶ ሊሆን ይችላል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ያስገኘው ጋዜጠኛ አለምስገድ የአጠያየቅ ስርአትህና ጥሩ አዳማጭነትህ የሚደነቅ ነው ተባረክ 🙏🏾❤️

  • @yonas9945
    @yonas9945 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ልብ የሚሰበር ታሪክ ነው እርግጠኛ ነኝ የሱ ቤተሰቦች ያለውን ነገርና የት ወይንም በምን ሆኔታ እንዳለ የሚያውቁ ይመስለኛል የኔ ግምት ነው !!!!

  • @ጼዴንያ1021
    @ጼዴንያ1021 ปีที่แล้ว +94

    ወይኔ ቅዱስ እግዚአብሔር ለልጆቹ ሲል በሰላም ይመልሰው አምላከ ቅድስት አርሴማ ለልጆቹ ሲል ካለበት ድምፁን ያሰማቹ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም 😢

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 ปีที่แล้ว +24

    ውይ እንደው ምን ገጥሞት ይሆን ፈጣሪዬ በምንም ህይወት ቢኖርም ለአይነ ስጋ አብቃልን ይሄን ቤተሰብ😭😭

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 ปีที่แล้ว +46

    እህቴ ጠንከር በይና ልጆቺሽን አጠንክ ሪ 💪እንኩዋንም ልጆቺሽ ጤነኛ ሆኑ እግዚአብሔር በሞገስ ያሥድግልሽ 🙏

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 ปีที่แล้ว +7

    እግዝያብሄር በህይወት አቆይቶ ከሚስትህ እና ከልጆችክ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 ปีที่แล้ว +97

    እግዚአብሔር ሆይ የነዚህ ህፃናት ልቦና እንዳይጎዳ አንተ ልባቸውንአጠንክረው 🙏

  • @TsehayWorku-gy7tg
    @TsehayWorku-gy7tg ปีที่แล้ว +8

    ሰላም የተከበራችሁ ተመልካቾች በጣም አን ጀት የሚበላ ታሪክነዉ ፈጣሪ በህይት አኑሮት ለልጆችና ለባለቤቱ ይመልስልን

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว +65

    ይከብዳል 😭😭😭
    በህይወት ካለህ እባክህ ለልጆችህ ስትል ብቅ በል ቅድስት እርሴማ ስራሽን ስሪ

    • @avg4628
      @avg4628 ปีที่แล้ว +1

      አውነት ነው ቅድስት አርስማ ስራዎ ትስራ❤❤

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እረዳሻለሁ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ አንችን የሚረዳሽ የደረሰበት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ግን ጠንክረሽ አሳድጊ የእሱን ነገር ለግዜ ተይው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว +66

    በኃይታ ማርያም እና ዘይናመርቆስ ሆይ ለነዚህ ልጆች ብላችሁ አባታችሁን መልስላችሁ 😢😢😢

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የምገምተውና የሚሰማኝ ያለው ገዳም ነው እጎጃምአባቢ ያሉ ገዳሞች ፈልጉት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ቅድስት አርሴማ በምልጃዋ የእስካሁኑን እንደ ሰማእትነትዋ ታስብለትና በምልጃዋ ወደቤቱ ትመልስላችሁ 🙏እስቴ ሰማእቱዋቅድስት አርሴማ ስለቴን ለማግባት ታብቃኝ አሜን

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +15

    4 አመት ሙሉ ጠብቀሽ በ3ወር ባልሞላ ግዜውስጥ ልመናሽን የሰማች ቅድስት አርሴማ ትርዳሽ ችግር ውስጥ ሆኖ ይሆናል እና ቤተሰቦቹ እንዴት ሄደው አልፈለጉትም አንቺስ ልጅ ይዘሻል እነሱ እንዴት ፎቶውን አልበተኑም በተልይ ስልኩ የጠራበት አካባቢ ቴሌ አንዳንዴ ስልክ እረጅም ግዜ ከተዘጋ ለሰው ይሰጣሉ

  • @ዮርዲየማርያምልጅ
    @ዮርዲየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍ😢😢😢 የኔ እናት እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ከልጆቹ ጋ ያገናኝልሽ

  • @maranatha391
    @maranatha391 ปีที่แล้ว +119

    ጋዜጠኛው ደስ ስትል ለሁሉ ሰው የምትሰጠው ቦታ እኩል ነው

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ ปีที่แล้ว +11

    ምንገጥሞት ይሆን 😔😔😔የልጆቹ አምላክ ለቤቱ ያብቃው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +358

    ሚስትህን ተዋት በሂዎት ካለህ እባክህ ለልጆችህ አለሁ በል የልጅህን እንባ አብስ ያረብ ለልጆችህ ስትል ተመለስ

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 ปีที่แล้ว +22

      Mistu mene aderegech ?

    • @አዱየገብርኤልልጅ
      @አዱየገብርኤልልጅ ปีที่แล้ว +26

      ሚስቱንስ ለምን ይተዋታል ልጆቹ ከሷ መሰለኝ የተገኙት

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +7

      ወይ አለ ወይ የለም ካለ ሌላ ህይወት ከጀመረ እራሱ ድብቅ ይሆናብ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +6

      እሷ በግድ አስራ ለኔ ብቻ አትለውም ትዳር ተሳስበሽ ተዛዝነሽ እንጂ በልመና አይሆንም የኔ ሀሳብ እሷን እንኳ ባይፈልግ ልጆቹን ይጠይቅ ነው እሷ አደረገች አላልኩም እንደውም ሰብረኛ ነች መጠበቋም እምነቷም ጥንካሬዋም ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነች ለኔ

    • @astershiferaw9245
      @astershiferaw9245 ปีที่แล้ว

      ​@@አዱየገብርኤልልጅሁሀቨ

  • @AskaleMamo-zq2mx
    @AskaleMamo-zq2mx ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ እህት ፊልድ ሲሄድ ሌላ ህይወት ኖሮት ይሆናል ያለምክንያት አንቺን የመሰለች ሚስት ማን ያገኛል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ የልቦናሽንም እረፍት ይስጥሽ

    • @ቲጂአዲስ
      @ቲጂአዲስ ปีที่แล้ว +1

      ትክክል። አዲስ ህይወት እየኖረ ይሆናል

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 ปีที่แล้ว +29

    አላህ እሱን ሰላም አርጎት ከቤተሰቦቹ ጋር በሰላም ያገኔኘው ያረብ🙏🏽

  • @FikirteMassresha
    @FikirteMassresha ปีที่แล้ว +6

    አምላካችን ሆይ ተለመነን በህይወት አኑረህ ለነዚህ ህፃናት ብለህ አገናኝልን እናታችን ድንግል አማልጅን አይዞሽ የኔ እህት በርቺ እንባሽ ይታበሳል ቅን ልጅ ነሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +6

    ልጅን የምትሰጠው አርሴማ ሳትሆን እግዚአብሔር ነው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው ።
    ይላል ታላቁ መፅሃፍ

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 ปีที่แล้ว +14

    እህቴ ሌላ ደሞ የምልሽ ሁሌም እኛ ሴቶች እናምናለን 1ኛ ብዙ መጓጓዝ ይወዳል 2ኛ ውጪ ሆኖ መኪናና በር በሰው ልኮ ወሰደ 3ኛ ቼኩን ሰውዬው እኔን ምክንያት አረገኝ አሉሽ ረጋ ብለሽ ካሰብሽ ሌሎችም ነገሮች ይኖራሉ ብዙ ጊዜ ፊልድ የሚወጡ ወንዶች እንኳን ለረጅም ጊዜ አጭርም ቢሆን ሊሳሳት ይችላል በፍፁም በዚህ አይነት ምንም የደረሰበት ነገር አይኖርም በርግጥ ይሄ ሰው ትዳሩን ልጆቹን ይወዳል በዚህ ላይ የቆረበ ለዚህም ነው ከተሳሳተ ቤቱን ቀና ብሎ ማየት ያቃተው አታላይማ ቢሆን አይጠፋም እዛም እዚም እያለ እያጭበረበረ ይኖር ነበር አሁን አንቺ ጥሩ ተናግረሻል እራስሽን አትጉጂ ለልጆቹ እንዲመጣ ፀልዪ ክፉ ነገር እያሰብሽ አትጨነቂ ልጆቹንም እንዲረሱ የሚያደርግ ነገር ፍጠሪ ስትከፊ ሊያዩሽ አይገባም እህቴ እንኳን ፊልድ የሚወጣ ፊታችን ላይ ለቤቱ የሚንሰፈሰፍ የሚመስል ግን ከአንዷ ወደአንዷ የሚገላበጥ እንድትጠነክሪ ምነግርሽ ጨዋ 10ፐርሰንት አይሆንሞ እኔ ብዙ ሰው አውቃለሁ ለጎረቤት ለዘመድ ለጓደኛ አንጀቴ ነው ሚቃጠለው ልጆችሽን በርትተሽ አሳድጊ እስከምትችዪ ፈልጊው እኔም የምለው ሆኖ ክፉ ሳይነካው ይገኝልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩልሽ ልጆችሽን ሳይ ለማየትም አልቻልኩም የኔ ቆንጆ ልጆች አይዟችሁ በርቱ😘😘

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd ปีที่แล้ว +18

    የዛሬ አራት አመት በእርቅማህድ ፕሮግራም ቀርባ ደም እያለቀሰች ስታወራ ሰምቻታለው አብሪያት ደም አልቅሻለው የኔ እህት አንዳንዴ ትዝ ትይኝ ነበር የኔ ምስኪን አይዞሽ ጌታ በሰላም ያገናኛቹ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ።

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 ปีที่แล้ว +2

    ምናልባት በብዙ ውጥረት ላይ ሆኖ ይሆናል የጠፋው እኔ ምመኘው ክፉ ሳይነካው በህይወት ኖሮ በሌላ ህይወትም ውስጥ ሆኖ በተገኘ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 ปีที่แล้ว +41

    ወይኔ ስሟን ጠርታቹ ልጅ የሰጠቻቹ እናቴ ቅድስት አርሴማ በሰላም ታገናኛቹ

  • @EskedarZegeye
    @EskedarZegeye ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ለቤቱ የብቃው ከፀጉሩ አንዲት ዘለላ እንኳን ሳትወድቅ እቅፍ ድግፍ አርጎ በሰላም ከቃልኪዳን ሚስትህና ከሚያሳሱ ልጆችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ።

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +44

    የኔ ጌታ ምን ገጥሞት ይሆንንን😭😭😭 እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቀው
    ለልጆቹ ያኑረው
    ሰውዬው ተበሳጭቶበት ስለሆነ መጠቀሚያ አደረገኝ ስላለ የሆነ ነገር አስደርጎት ይሆናል (ገድሎት ወይ አስገድሎት )

    • @hanafetsum5939
      @hanafetsum5939 ปีที่แล้ว +2

      Ere edzhe ayebalme

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት ปีที่แล้ว +2

      የኔም ጥርጣሬ እንደዛ ነዉ😢😢😢

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ ተመልሶ መቱዋል ብላለች ስለዚህ የሆነ ችግር ገጥሞት ይሆናል

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว

      @@sisaysasa3204 የመጣው መኪናውን የተከራየው ነው

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +4

      @@hanafetsum5939 ሀገር እንዳሳየው ነው እዛ ድረስ ወስዶ መጠቀሚያ አደረገኝ ብሏል ስለዛ መጠርጠር አይሻል ብለሽ
      የተበሳጨ ሰው ምን እንደሚወስን አይታወቅም ይሄ የኔ እይታ ነው በህይወት ኖሮ 6 አመት ከሚወዳቸው ልጆቹ ተለይቶ ይኖራል ብዬ አላስብም

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 ปีที่แล้ว +5

    ከንግግሯ አባትየው ጠንካራ አባት ይመስለኛል በተለይ ለልጆቹ ያለ ምክንያት አልጠፋም በህይወት ካለ ፈጣሪ ያገናኛችሁ ከምር ያሳዝናል

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 ปีที่แล้ว +41

    የኔ እናት ያመንሽዉ አምላክ አይረፍድበትም ትእግስትሽን አይቶ ይከፍልሻል: ባልሽን በሰላም መልሶልሽ በደስታ ያኖርሻል

  • @mesaymuleta
    @mesaymuleta ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ስለ ልጆቹ ብሎ ሰላም ያርገው: እውነት በጣም ያሳዝናሉ😢

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 ปีที่แล้ว +12

    በህይወት ካለህ እባክህ ለልጆችህ ስትል ተመለስ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ቤተሰብ አይጠላም ከባድ ነው በህይወት እንድትኖር ተመኘው ለልጆችህ

  • @tigisth.gebriel
    @tigisth.gebriel ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው😭😭 የኔ እህት አይዙሽ በጣም ጠንካራ ስለሆንሽ ነው ልጆችሽን በአግባቦ ያሳደግሽው አመቤቴ ደግሞ ድምጹን ታሰማሽ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህ ይሄ የልጆች አባት ክፉ ነገር ደርሶበት ብቻ እንዳይሆን እለምንሀለው🙏🙏🙏

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ልብ ይሰብራ አርሴማዬ ለልጆቹ ስትይ በህይወት አኑሪው እመቤቴ ትጠብቅህ😢😢😢

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 ปีที่แล้ว +4

    እዳው በዚህ ሜዳ ብዙ ሰው አይቻለሁ እደዚች የተጎዳ አላየሁም ደሞ ጎበዝ ሴት ናት ጡሩ ሴት ባል አታገኝም ለምንድነው አላህ በሠላም ያገናኝሺ የኔቆጁ እዳች ያለውን ያብዛልን

  • @sheewaaa401
    @sheewaaa401 ปีที่แล้ว +1

    ስገምት ገዳም ገብቶ ይሆናል፤ ፈጣሪ ልጆቹን ይጠብቃል አንቺ በርቺ፤አለም የፈተና ቦታ ናት፡፡

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን ጋዜጠኛው ምርጥ ሰው
    እኔ በሕይወቴ ንግግሩ የተቀመመ ስነምግባር ያለው በተለይ እግዚአብሔር እና ቅዱሳኑን የሚያከብር በጣም እወዳለሁ ጎበዝ በእምነት በስነምግባር በበጎ ምግባር ያጽናክ

  • @bellagetachew2605
    @bellagetachew2605 ปีที่แล้ว +4

    በሰላም እማ ይሄ ሁሉ አመት አይጠፋም 😢 የልጆቹ አምላክ እግዚአብሔር ያስገኝላቹ 😢😢

  • @rsdfzd9266
    @rsdfzd9266 ปีที่แล้ว +14

    እንዴት ቤተሰቦች ዝም አሉ እነሱ የሚቃቱ ነገር አለ እጂ ያፈላልጉት ነበር ግን ያቃሉ

    • @nuhamin
      @nuhamin ปีที่แล้ว +3

      ነፍስ ያለው ኮመንት!

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ አድነኝ ምስኪኗ እናት አይዞሽ በፀሎት ጠንክሪ ለበጎ ነዉ ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል እኔ በዕዉነት በጣም ነዉ ያለቀስኩት ቸር ያሠማን

  • @ሰንቱየተዋህዶልጅ
    @ሰንቱየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +41

    የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህና ያገናኝቹሁ እመቤታችን ትርዳሽ ያማል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ወደቤቱ ወደልጆቹ ይቀላቅለው :: እግዚአብሔር ይርዳሽ :: ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር ያመለክትሻል :: ቅድስት አርሴማ ትርዳሽ:/

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +18

    ዓለምየ አንተ ብቻ ባለ ጉዳዮችን ኢንተርቪ አድርግ❤
    አይዞሽ እህቴ EBS ላይ ቅረቢ

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 ปีที่แล้ว +5

    አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በእለተ ቀናቼው ያገናኙሽ የኔ እናት አይዞሽ እህቴ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +7

    ጌታሆይ መጀመሪያዬን ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው የልጆች ጥያቄ ይበልጥ እደጎዳሽ ፊትሽ ይናገራል

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ዛሬ ያለቃኩት እንባ መሰላም ነሆነ ለልጆቹ ሰል በመጣለቸው
    እህቴ አንች ትክክል ነሸ ፍቅር ሰላለሸ ነው ባልሸ ከጎንሸ እንደሆን ልጆችን ነፍቅር ማሳደግ ሰለመሰለሸ ነው
    ምርጥ ሴት ነሸ❤❤ አይዞሸ

  • @promobile9204
    @promobile9204 ปีที่แล้ว +61

    የእኔ እናት ፈገግታዋ እራሱ በዚህ ችግር ውስጥ ሁና እንኳን😢

  • @mesenbetalemu6610
    @mesenbetalemu6610 ปีที่แล้ว

    ውይ በምን ይገለጻል ነገሩ ከበድ የሚል ይመስላል ሁሉ የማይሳነው ጌታ ያገናኛችሁ ቃል የለኝም!!!

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +16

    😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል በህይወት ካለ ይጨክናል ብሎ ማሰብ ይከብዳል ያ አላህ ይህን ሰው በጤና ከልጆቹቹ ጋር አገናኘው😢😢😢

    • @mulukenassefa5945
      @mulukenassefa5945 ปีที่แล้ว

      ልብ ይሰብራ እህቴ ቃላት ያጥረኞል አርሴማ ትርዳሽ ጥሩ ዜና ያሰማሽ

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 ปีที่แล้ว

      ስልኩ ከቴሌ አወጣው ያሉት ቄስ ትክክል ናቸው እኔም አንድ ዲዛይነር ልብስ ይዛብንን ጠፍታብን ቴሌፎን ቀይራ እኛ የምናቀውን ሌላ ሰው ከቴሌ አውጥቶ ይዘውታል

  • @እግዜያብሔርፍቅርነው
    @እግዜያብሔርፍቅርነው ปีที่แล้ว +7

    የልጆቹ አምላክ በሂወት ጠብቆ በሰላም ይመልሰው ኡፍፍፍ እመብርሀን እናቴ የህፃኖቹን ሳቅ መልሽላቸው አዛኝቶ🥺🥺

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 ปีที่แล้ว +34

    መልካም ነገር ያሰማቹ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ😢😢😢😢

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሀን እንባችሁን ታብስ የእነዚህ ህፃናት አምላክ ይርዳን አይዞሽ እህቴ በጣም ከባድ ነዉ ያሳለፍሽዉ ህይወት ቅድስት አርሴማ ትርዳችሁ

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ ሌላ አግብቶ ወልዶ እንዳይሆን ወንድን ማመን ከባድ ነው ኮተታቸው ብዙ ነው አይዞሽ እንኳን ልጆች ወለድሽ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +5

      ወልዶም አግብቶም ከሆነ ዋናው በህይወት መኖሩ ነው የልጆቹ እንባ ግን ከባድ ነው

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 ปีที่แล้ว +1

      አሁን ይለያል

    • @ቲጂአዲስ
      @ቲጂአዲስ ปีที่แล้ว

      ትክክል። አንዷን ባለ ሀብት አግብቶ ማንነቱን ቀይሮ እየኖረ ይሆናል

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ድርሻ የቱጋ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ አርሴማ ምናምን አይይ አረ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ወገኖቼ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ከባድ ነው ህመሙ እህቴ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ የአባት ፍቅር ከባድ ነው የማውቀው ያውቀዋል አብሶ የደረሰበት 😢😢😢💔💔💔

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ የህይወት ፈተና ልዩ ልዩ ነው በእግዚአብሔር ፊት የገባ ቹት ቃል ኪዳን ያፅናሽ

  • @hikmahikma-bi4ty
    @hikmahikma-bi4ty ปีที่แล้ว +61

    ማነው እንደኔ ልጅቹን ሳያ እንባውን መቆጣጠር ያቃደተው ያረቢይ 😢😢

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +2

      እኔም 😢😢

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 ปีที่แล้ว

      ሰውየው እራሱ አስገድሎት ይሆናል

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም😢😢

  • @menendebebe9367
    @menendebebe9367 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀሎታችሁን ይስማ ...እምባችሁን ያብስ ...ሀዘናችሁን በደስታ ይለውጥ ...ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና 🙏

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ያስገኝልሽ የኔ እህት ልጆች አጀቲን በሉኝ አስለቀሡኝ ወላሂ ያረብ አተ አይቸግርህም አገናኛዉ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህቴ ከአቺ እኩል ቁጭ ብዬ ነው ያለቀሥኩት ታሪክሽ በጣም ልብ የሚሠብር ነው ቅድሥት አርሴማ ድምጹን ታሠማቹ የልጆችሽንም የአንችንም የልብ መሻት ተፈጽምላቹ 😥💔

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ปีที่แล้ว +8

    ያለ አባት መዳግ የደርሰበት ያቀዋል 😢😢😢የኔ ቆንጆ የልጅ ንግግር አሰለቀሰኝ 😢😢😢

  • @selemawitberhe615
    @selemawitberhe615 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እናቴ በ ህይወት ቢኖር ኑሮ በ እናንተ አይጨክንም ግን ፈጣሪ በ ህይወት እንዲያቆይልሽ እንፀልያለን ❤❤አይዞሽ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰው አምላክ መልካም መልካሙን ዜና የምንሰማበት ጊዜ ያምጣልን ብቻ 😢😢ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢በስመአብ የእግዚአብሔር ሰው ፈተናው ብዛቲ የኔ መልከአም አምላከ ቅዱሳን በሰላም ለቤትህ ያብቃህ

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 ปีที่แล้ว +13

    Oh my God, I cannot control my tears I felt so broken inside. I hope my God help this children to have their dad back in their lives. She has done such a great job raising those children. They are well taken care of may God bless her.

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል በእዉነት እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያገናኛቹ

  • @medna308
    @medna308 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ደስታችሁ ተመልሶ እቤታችሁ ይመልስላችሁ

  • @taekaadmassu6334
    @taekaadmassu6334 ปีที่แล้ว +1

    አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ 20 አመት አግብቼ ግን ትዳር መሆኑ አይገባኝም እንዳንቺ ገዳም ሄዶልኝ ቢሆን እሰየው በየቤቱ ችግር አለ በርቺ ቅድስት አርሴማ ታማልድሽ

  • @foyatabebe5739
    @foyatabebe5739 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ትዳር ፈተና ይበዛበታል። ሰማእቷ አንቺን እንደሰማች እኔን ትስማኝ ።የህይወት ሚስጥርሽንም ትፋታልሽ።

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትል ሚስት እነዜህን የመሳሰሉ ቆንጆ ልጆቸም አሉህ እዜህ ነኝ በላቸው

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር ይርዳችሑ እንደዚህ ትዳሩን የሚያከብር ሰው በሰላሙ አይመስለኝም ወቶ መቅረቱ ብቻ ጥሩ ማሰብ መልካም ነው አላዛርን ከሞት አያነሳ አምላክ የልጆችሽ አባትንም ከየት መጣ ሳትይ ድንገት ብቅ ይበልልሽ እህቴ 🙏 😢😢😢

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰው እንዲገኝ ምን ልሳል እፍ እንዴት የምያሳዝን ታሪክ ነው 😢 እረ ባክህ ስለምትወዳቸው ልጆች ስትል እዚህ ነኝ በል ክርስትያን ነህ እባክህ ዘመዶቹም እባካችሁ የደረሰባት ፈተና ከበቂ በላይ ነው እባካችሁ ተጨማሪ አትሁኑባት

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว +33

    የምንሰማው ሁሎ ጀሮ ጭው የሚያደርግ ነው እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ ወንድሜ😢😢😢😢

  • @fanosfikre222
    @fanosfikre222 ปีที่แล้ว

    እህቴ የአለሙ ቤዛ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቅድስት አርሴማ ቋጠሮውን ትፍታልሽ አንተም እባክህ በህይወት ካለህ ለልጆችህ ስትል አለሁ በላቸው።

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 ปีที่แล้ว +6

    1) የአሱ ቤተሰቦች የሚያውቁት ነገር አለ? 2) አንድ ስልክ ለረጅም ጊዜ ከአገልግሎት ውጪ ከሆነ ለሌላ ሰው እንደአዲስ ለሌላ ሰው ስለሚሰጥ ሲደወል ስልክ ስለሚያነሱት ሰው በፖሊስ ደብዳቤ ተመርምሮ ምላሽ ይሰጣልና ይሄንን ለማወቅ ገፋ አድርጋ ጥረት ብታደርግ 3) እሷ በተናገረችው መሰረት ልጁ ቅንና ልጆቹን ወዳድ ስለሆነ እንዲህ በቀላሉ ሆን ብሎ የሚጠፋ ሰው ስለማይመስል እንዳው አንዳች ችግር አጋጥሞትስ ከሆነስ? እግዚአብሄር ይርዳሽ - EBS ላይም ቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ላይ ቀርበሽ ለማፈላለግ ሞክሪ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ ปีที่แล้ว

    የኔ እህት እውነት ነው ከባድ ነገር ነው ያጋጠመሽ እሱንም ፈጣሪ በህይወት ካለ ለመገናኘት ያብቃቹ አንቺ ግን ለልጆችሽ መኖር አለብሽ አየዞሽ ፈጣሪ ያጠንክርሽ ልጆችሽን ያሣድግልሽ!!