"ሳድግ ተዋናይ መሆን አልፈልግም" ተዋናይ እዮብ ዳዊት | Actor Eyob Dawit | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @ማርያምእናቴእመቤቴ-ሰ6ገ
    @ማርያምእናቴእመቤቴ-ሰ6ገ 6 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ውድ እዮብዬ እግዚአብሔርን በማመሥገንህ ከምንም በላይ አስደስተሀኛል አንድ ሰው ያሰበው ሲሳካለት እግዚአብሔርን ሢመሠግን የበለጥ ፈጣሪ ይረዳዋል እመቤቴ ከልጇ ጋር በቅፏ ታሳድግህ

  • @abebechmesafint9882
    @abebechmesafint9882 2 ปีที่แล้ว +22

    ሀይ እንቅልፍ ለ14 አመት ያልተኛች እናት አለች እና በአማራ ክልል በደ/ጎንደር ዞን በጋይንት አለች አስፈልጋት

    • @ንፋሰTube
      @ንፋሰTube 14 วันที่ผ่านมา

      በምን እንዲት

  • @ድንግልእናቴነሽለኔያማኑኤ
    @ድንግልእናቴነሽለኔያማኑኤ 7 ปีที่แล้ว +11

    ውይእኔ ውዮብየ እዴት እደምወድህ አድናቂህ ነኝ ለማንም ሆነ ለማንም ኮሜት ሰጥቸ አላቅም ነበር እዴት ደስስስ እደምትለኝ አይቸ አደነቁህ

  • @kiyazelidetakiya6639
    @kiyazelidetakiya6639 8 ปีที่แล้ว +13

    እንዳንተ ታንፀው በመልካም ስነ ምግባር እንድያድጉ እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
    ከዚህ የበለጠ ብሩህ አዕምሮን ያድልህ አድገህ የሀገር & የወገን አለኝታ ያድርግህ አቢየ በርታ በጣምደስ ትላለህ

  • @ኤማሁስአጋፔ
    @ኤማሁስአጋፔ 7 ปีที่แล้ว +147

    ይሄ ልጅ ገና የ12 አመት ልጅ ነው ግን ለምስጋና ቅድሚያ መስጠት ያለበትን አረሳም እኛስ በህይወታችን ማንን አመስግነን ይሆን እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ድንግል ታሳድግህ በምልጃዋ አትለይህ ኢዮቤ

  • @መስረትእግዛብሄርፍቅርነው
    @መስረትእግዛብሄርፍቅርነው 7 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት እዬብየ እግዚአብሔር ያሳድግህ
    ምን እዴምልን አላውቅም ድግልማርያም ከነልጆ ትመስገን ልክ ብለሀል የኔው አክሎ
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልን
    እድግበልልን የኢትዮጵያ አንበሳ

    • @tonysaad3744
      @tonysaad3744 7 ปีที่แล้ว

      መስረት እግዛብሄር ፍቅር ነው አምላኬ ፀናቱን ስጠኝ .

    • @nejahussen4945
      @nejahussen4945 5 ปีที่แล้ว

      Tony Saad »"ቀጥልበት

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
    @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 6 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ማር እግዚአብሔር ሰለ አስቀድክ ሰወድህ እማምላክ ተጠብቅህ ፍቅር ነገር ነህ

  • @ቤተተዋሕዶዩቲብ
    @ቤተተዋሕዶዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +23

    ፍትህ በሳውዴ እስር በት ለሚሰቃዩ 😭እባካችሁ በሳውዴ ያሉትን ዜጎቻችን አንድ በሏቸው በእራብ እጣናቱ ልጃቸውን ጥለው እየሞቱነው ፍትህ ይሻሉ😭😭😭😭

  • @abloveamen7564
    @abloveamen7564 6 ปีที่แล้ว +25

    ለመጀመርያ ከተዋንያን እናታችንን ቅደስት ደንግል ማርያምን ከነልጇ ያመስገነ ምርጥ የሀገራችን ልጂ እዮቤ እማምላክ ትጠብቅ ትልቅ ደረጃ ታደርስ !!!!!

  • @hilufbrhane6249
    @hilufbrhane6249 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው የገረመኝ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
    ስይል እውነት ሁሌ ይሳካልህ እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን የሃብካ ወዲ ጀግና

  • @HayatHayat-sx9nd
    @HayatHayat-sx9nd 6 ปีที่แล้ว +18

    እዩቤ፡የኔ ልዩ ስወድህ እድግበልልን ማሬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ💝💝💝💝💝💝💚💛💝💚💛💝💚💛💝💚💛💝💚💛💝💋💋💋

  • @sarahyimariyamlij6646
    @sarahyimariyamlij6646 7 ปีที่แล้ว +17

    እዩብየ ስወድህ
    በመጀመሪያ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አፊ ቁርጥ ይበልልህ

  • @non.ralshamsi1970
    @non.ralshamsi1970 8 ปีที่แล้ว +44

    እግዚአብሔር ያሣድግህ
    በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍

    • @rabiaedris5940
      @rabiaedris5940 7 ปีที่แล้ว +2

      እድግበል አዮብዬ የኔ ሀበሻ

    • @kyky8475
      @kyky8475 7 ปีที่แล้ว

      Non.R Alshamsi 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💜💙💛

    • @SamsungSamsung-nj7rg
      @SamsungSamsung-nj7rg 6 ปีที่แล้ว

      Non.R Alshamsi mzur

    • @fikiramentaju1038
      @fikiramentaju1038 5 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷🌷🌷እዬቤ የኔ ጀግና እድግ በልልኝ እግዚአቤሔር ያሳድግህ

    • @belaynishmaalim1219
      @belaynishmaalim1219 5 ปีที่แล้ว

      @@kyky8475 way.siwadiaw.wwdd😘😘😍😍😍😘😘😘😍😘

  • @wesentg8919
    @wesentg8919 9 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በውንት ለሰጠው አስተያየት በጣም አድናቂው ነኝ ብርግጥ አሁን የሚሰሩት ፊልሞች ደስ የሚሉ ቢሆንም ጥፋትንም ያስተምራሉ በቃ ካልተጠጣ ካልተጨሰ ፊልም ፊልም አይመስላችሁም ሰው ሲናደድ መጠጣት ማጨስ ብዙውን ወደጥፋት የሚያስተምር ነው የሚሰራው እንደኔም አስተያየት ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ላይ መጠጥ እና ማጨስ ባታስገቡ ጥሩ ነው

  • @namename3043
    @namename3043 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ካሰብከው ቦታ ያድርስህ የልጅ አዋቂ እመብርሀን ትጠብቅህ ጎበዝ ነህ ካተ ብዙ መማር እችላለን ምርጥ ልጅ

  • @hannadajene4682
    @hannadajene4682 3 ปีที่แล้ว +2

    *ሰላም ለእናንት ይህን የሃገሬ ልጆች ምን አለባት በሳኣውድ ለሉት እህቶቻችን ና ወንድሞቻችን በፈጣራችው በእግዚአብሔር በኣላ ይህንባችሁ እባካችሁ ድምፅ እንሁናቾ በሃገር ውስጥም መካራ በሃገረ ውጭም መካራ ምነው ሃገሬ መከራሽ በዛ እኔ በስዳት ጭንቀት ልገልኝ ነው እግዚአብሔር መልከሙን የምንሳበት ጊዜ ያምጣልን።* 🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @zerihuntamire4147
    @zerihuntamire4147 6 ปีที่แล้ว +19

    this boy is really such a astonishingly amazing I wish all the best to him!

  • @tizitabuta9660
    @tizitabuta9660 8 ปีที่แล้ว +1

    አቢዬ እግዚአብሄር ያሳድግህ ለዚህ ያበቃን ፈጣሪህን እያመሰገንክ በቤቱ ያፅናህ አቢዬ እመቤቴ ከፊት ከኋላህ ትከተልህ እድግ በልልኝ በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለሁ !!!!

  • @dengeleenata7258
    @dengeleenata7258 8 ปีที่แล้ว +266

    ድንግል ማርያም ትልቅ ታድርስህ የኢትዮጵያ አንበሳ እዮቤ እደግልን

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ እዩብየ ሰወድክ እድግ በልልኝ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @ትግራይትግራይ-ጨ7ጐ
    @ትግራይትግራይ-ጨ7ጐ 6 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ልጅ ግን እንዴት ያምራል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጠህ

    • @himihimi8840
      @himihimi8840 6 ปีที่แล้ว

      ትግራይ ትግራይ አርርር.ስልኩን.ስጡኝ

  • @selam7603
    @selam7603 6 ปีที่แล้ว +2

    Eyob the first Ethiopian Young actor I'm so happy and proud I pray that you have to go ahead don't stop you're the best of the best and as each time I'm waiting to watch your film I pray you will be okay forever

  • @hff3528
    @hff3528 7 ปีที่แล้ว +5

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ማሬዋ እድግ በል አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምወድህ

  • @sadekcell7682
    @sadekcell7682 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተወዳጅ የሆነ ልጅ ኢዮብዬ እድግ በልልን ጎቦዝ

  • @tigesitayelew459
    @tigesitayelew459 7 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጌታ እግዚያብሄር ያሣድግህ ውድድድድ ነው የማረግህ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ልጅ ችሎታ በጣም የሚደንቅ ነው
    እግዚሀቤር ያሳድግህ
    በተለይ ከአለም ሰገድ ጋር ትንሹ ናት ትልቁ
    የሚባለው ሚልፍ አረሳውም
    ከባባና ከአለም ሰገድ ጋር ሲሰራ ያምራል

    • @elroeensermu3921
      @elroeensermu3921 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/B2agNpk5RDQ/w-d-xo.html

  • @momiamnothingwithoutyoumym8319
    @momiamnothingwithoutyoumym8319 8 ปีที่แล้ว +28

    wow eyob good bless you good job 😍😘😘

  • @abdiawol8879
    @abdiawol8879 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦትኔ ዛሬኮ ታድያ ጎረመሠ እያየነው ጣፋጭ የሆነ ልጅ😘😘😘

  • @asterberihun8777
    @asterberihun8777 7 ปีที่แล้ว +103

    ዋው ዋው ዋው የኔማር እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @esayasaragaw1962
    @esayasaragaw1962 8 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ እዮብ እግዚአብሔር ያሳድግህ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ያሰብከው ይሳካልህ ለሀገራችን ኢትዮጽያ የምትጠቅም ሳይንቲስት ሁንልን

  • @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
    @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር እመቤቴ ትጠብቅህ እድግ በል ውሻየ በስመአብ የልጅ አዋቂ ነህ

  • @yousufmuhammad6887
    @yousufmuhammad6887 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማርር ሉዩ ነህ የእ፡ር ስም የጠራ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል የድንግል ልጅ እ፡ር እቅፊ ድገፊ አሪጎ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ

  • @goytulove3493
    @goytulove3493 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እ/ር ያሳድግህ እንዳተ ኣይነት ሁሉ ሰው በሆነ

  • @zoomzoom332
    @zoomzoom332 8 ปีที่แล้ว +15

    እዬብዬ ሥወድህ ይቶጳዊ ባትሆን ይቆጨን ነበር እድግ በል

  • @እሙነጃትያንተውናፍቂ
    @እሙነጃትያንተውናፍቂ 6 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ ሲፈጥረኝ አረቲስት አልወድም ነበረ ይህን ማረ ግን እወደዋለው እዬብ የኔ ልዩ በረታ

  • @ትግስትአሰፋየወሎልጂ
    @ትግስትአሰፋየወሎልጂ 8 ปีที่แล้ว +12

    እፍፍፍ ስወዲህ የኔ ማርር

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      ተጂነይልኝወዴቤቴ

  • @beleteteshome3937
    @beleteteshome3937 7 ปีที่แล้ว +3

    እዮብዬ እግዚአብሔር ያሳድግክ ኦሆ አምላኬ ምናለ ልጄ እንዳንተ ቢሆንልኝ

  • @godisthekingofkings880
    @godisthekingofkings880 8 ปีที่แล้ว

    አቡሽዬ ፈጣሪ ያሳድግህ አድናቂህ ነኝ ሰይፉ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እመኝልሀለው

  • @girema5658
    @girema5658 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @kgdsitkgdsit1993
    @kgdsitkgdsit1993 8 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ማር እ/ር ያሳድግእክ♥♥♥♥

  • @gdgd5082
    @gdgd5082 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በትምህርት ያሳድክ ያስብክውን ይሳክልክ እመቤቴ ማርያም በጸጋ ፍርአ እግዚአብሔር ታሳድግህ

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 7 ปีที่แล้ว +18

    እዩቤ የኔ ቆንጆ ♥♥♥♥

  • @teweldedebrestion3033
    @teweldedebrestion3033 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝዝዝ

  • @sarahtesfaye9746
    @sarahtesfaye9746 8 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር

  • @welansatesfaye4988
    @welansatesfaye4988 4 ปีที่แล้ว +1

    እዮብዬ እድግ በልልን:: የኔ ጌቴ ስሜቱን ጠብቁለት አደራችሁ::

  • @melkamhome1654
    @melkamhome1654 7 ปีที่แล้ว +33

    የኔማር...እድግበልልኝ....ምንምይሁን...የዚህልጅ...ፊልም...ማየት...እወዳለሁ

  • @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ
    @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ 8 ปีที่แล้ว +1

    ህፃን ተዋናይ እዮብ ዋው ነው ያምራል አድናቂህ ነኝ ይመችህ በጣም ጎበዝ ነክ

  • @teorinyusefshak9990
    @teorinyusefshak9990 6 ปีที่แล้ว +4

    Woooow 😍😍😘 Allah yetabekeh yasdgeh

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 6 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ነኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ባባየ
    እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 3 ปีที่แล้ว +12

    አይ ዛሬ ምን እዳከልክ ልጅነት ደስ ሲል🤦‍♀️

  • @ገኒየድንግልልጅየተዋህዳፍ
    @ገኒየድንግልልጅየተዋህዳፍ 7 ปีที่แล้ว

    እዮብዪ የኔ ጌታ በጣም ነው የምውድህ ድንግል ታሳድግህ ድንግልን ይዛሀል እስከ መጭርሻ አሽናፍ ነህ

  • @mesretbaysa8730
    @mesretbaysa8730 8 ปีที่แล้ว +7

    ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ምርጥ የህፃን አዋቂ! !!

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ከሰብክበት ያድርስህ ተመርቀህ ለማየት የብቃህ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @zehramashaallah5050
    @zehramashaallah5050 7 ปีที่แล้ว +77

    ወይ ይህ ልጅ ስወደው

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis8457 9 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ያሳድግክ ያሰብከው ቦታ ያድርስክ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ ተባረክ

  • @መኪነኝከወሎመርሳ
    @መኪነኝከወሎመርሳ ปีที่แล้ว +2

    ውይ ይህን ልጂ ስወድው🎉🎉🎉🎉

  • @Afiya-t3h
    @Afiya-t3h 5 หลายเดือนก่อน

    እውይይይይይይይ ❤❤❤ አሁን እዮብ ሲያየው ምን ይል ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maramawitmaramawit2566
    @maramawitmaramawit2566 8 ปีที่แล้ว +25

    እመአምላክ ታሳድግህ

    • @ommm4496
      @ommm4496 6 ปีที่แล้ว

      እድግ በል

    • @gddrgdaar202
      @gddrgdaar202 6 ปีที่แล้ว

      REALLY

    • @fikiramentaju1038
      @fikiramentaju1038 5 ปีที่แล้ว

      አዬቤ የኔ ጀግና እድግ በል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ2ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ2ቈ 6 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትልቅ ደረጃ ታድርስክ የኔ ጎበዝ

  • @shshxhdb1500
    @shshxhdb1500 7 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ማር እድግ በል

  • @yordi_2140
    @yordi_2140 6 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በእውነት ደስ ሲል ስሟን ከነልጇ ሲጠራ

  • @hayatahimadhewat7011
    @hayatahimadhewat7011 8 ปีที่แล้ว +16

    እዮብየ ፍቅር የሆንክ ልጅ በርታ

  • @toyapyeyemer6821
    @toyapyeyemer6821 6 ปีที่แล้ว

    እዩብየ የኔ ማር ድግ በል ለቤተሠቦችህ ጠቃሚ ያርግህ

  • @ayneyefeker7371
    @ayneyefeker7371 8 ปีที่แล้ว +3

    yene konjo siwodeh Eg/r yibarekih ♥♥♥

  • @asmarchsinishaw7120
    @asmarchsinishaw7120 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ቤቢ በሰላም እድግ በል ክፉ አይይህ እናቴ ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትጠብቅህ 😁😁😁

  • @zahizahi943
    @zahizahi943 7 ปีที่แล้ว +3

    yene geta egezaibher yasedigi 💝💝💝💝💝💕💕💕💕💕💗💗💗💗💗💗🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳

  • @ኪዳነምህረትእናቴአንቺጠብ
    @ኪዳነምህረትእናቴአንቺጠብ 6 ปีที่แล้ว +1

    እዮብዬ የኔ ማር ድንግል ማርያም ይጠብቅህ ያሰብከውን ታሳካልህ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว

      የኔማር ወደሜን።ትመስለኛለህ

  • @tensaydinku1777
    @tensaydinku1777 7 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው በዚው ቀጥልበት ♥♥

  • @bleaneshetu4398
    @bleaneshetu4398 8 ปีที่แล้ว +3

    እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ከምንም በላይ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 ปีที่แล้ว +3

    አረ ሴፍሻ አደከምከኝ ክክክክክክክክ
    እዮቤ ማር ስወድክ ማሽአላህ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ተመስገንአምላኬ-ጘ4ቨ
    @ተመስገንአምላኬ-ጘ4ቨ 6 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ልጅ ስወድህ ማር እድግ በልልን 💖👈

  • @mntsotnom4178
    @mntsotnom4178 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስየሚል ፊልም ነው የምትሰረው

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 7 ปีที่แล้ว +1

    እየብየ.ሥወድህ.ኧረ.የሠይፉን
    ቁጥር.ያላችሁ.ተባበሩኝ.አደሬ.ኮሜንቶች

  • @makethe9431
    @makethe9431 8 ปีที่แล้ว +5

    አቢየ እግዚያ ብሔር ያሳድግህ።

  • @SaraAbesalte
    @SaraAbesalte 5 หลายเดือนก่อน

    ይኔ ❤❤❤ ምርጥ እናመስግናለን

  • @bdbxudhbhdndbdbshf5129
    @bdbxudhbhdndbdbshf5129 7 ปีที่แล้ว +20

    ጎበዝ ቀጥልበት

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +1

    #ምርጥመሪ #ምርጥአፍቃሪ#ምርጥባል#ምርጥ አባተ#ነብዩሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም#ሰሉአለነብይ#ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ#ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @helenmeku4485
    @helenmeku4485 8 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ማር በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ብራቮ

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tigistyetbark1395
    @tigistyetbark1395 7 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ማር እድግ በል ስወድክ

  • @fafimedia1
    @fafimedia1 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ephremteketel2436
    @ephremteketel2436 6 ปีที่แล้ว +3

    ጣፋጭ ነህ ወንድሜ💜

  • @ሙሉቀንይቲውብ
    @ሙሉቀንይቲውብ 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asonyasolomon3068
    @asonyasolomon3068 8 ปีที่แล้ว +22

    ደስ የሚል ልጅ

  • @melekotggiorgis6770
    @melekotggiorgis6770 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ

  • @smanesheyohanse4403
    @smanesheyohanse4403 8 ปีที่แล้ว +5

    እማምላክ ትጠብቅህ የኔ ባርያ

  • @BM-ql1jt
    @BM-ql1jt 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ፊልሞች ሁሉ ደስ ይለኛል በርታ

  • @tegestchrain4479
    @tegestchrain4479 7 ปีที่แล้ว +16

    እመብርሀን ሀሳብህን ታሳካልህ

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      ትጅየ ነይልኝማወደቤቴ😘💐

  • @rahelmeresa3248
    @rahelmeresa3248 8 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሣድግህ ማር

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
    @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 8 ปีที่แล้ว +30

    እድግ በል እዮብዬ

  • @ሲትሪያቢንትባባ
    @ሲትሪያቢንትባባ 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቸኮላት እድግ በልልኝ የውነት በጣም ጉበዝ ነክ

  • @bdAmal
    @bdAmal 7 ปีที่แล้ว +9

    💜❤❤💜💜🎤🎤👍👍👍betam temerhalu konjo marr

    • @የኔማሬስወድህ
      @የኔማሬስወድህ 7 ปีที่แล้ว +1

      bd Amal0509624209 እዪቤ፡ስወድህ፡አላህ፡ያሳድግህ፡ማሬዋ

    • @teorinyusefshak9990
      @teorinyusefshak9990 6 ปีที่แล้ว

      bd Amal0509624209 hi sistu jaadha naw yaleshew mesligin ? Salam

  • @odaamedia5581
    @odaamedia5581 ปีที่แล้ว +1

    who is watching this in 2015 ethiopian calender

  • @yy-eo8xb
    @yy-eo8xb 7 ปีที่แล้ว +35

    ድግልን ማርምትጠብቅክ ውድድ ማርር

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว

    እዮቢ፡ክብር፡ለናትክ፡ለወለደችክ፡አክብሮት፡ለአባትክ፡ዋው፡እዮብ፡አተ፡በቃ፡ተክተካል፡ጀግንነት፡እደ፡አባትጋር፡የኔቆንጆ፡፡ሥታምር፡በቃ፡ኢትዮ፡ልጆች፡አሉሽ፡እደዮቤ

  • @hoffnungistmeincraft4286
    @hoffnungistmeincraft4286 8 ปีที่แล้ว +8

    God bless you eyoba

  • @UuUu-gc5lo
    @UuUu-gc5lo 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሽ ምናምንቴ ገላውን ኮሜት አትዝጋው እንውረድበት ክፈተው

  • @mahaletassefa5848
    @mahaletassefa5848 4 ปีที่แล้ว +3

    ከትላንቱ ሾው በኋላ እንደ እኔ የመጣ 😃

  • @kamilakaleb9885
    @kamilakaleb9885 9 ปีที่แล้ว

    leje Eyoba betam techeyalese fetare teleke bota yaderesese bereta setesera negerun meselekew new yemetetewenew ke baba tara gara beteleye yameral God bless you ...

  • @mestiredi7344
    @mestiredi7344 8 ปีที่แล้ว +13

    እዪቢ የየኔ ቆንጆ ስወድህ♥♥♥♥♥♥♥