ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፋሲል አንተን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው የኛ ጀግና በርታልን 👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ሰዉ እንደራሱ ሆኖ ኖሮ መሞት መታደል ነው የኔ ጀግና ቆራጥ።
ብሩክ ጥላሁን tikikl
betam
Betam
Bruke be ewunet tikikl ababal new
Betam Ewentshn nw. Gene lemen erasne mehone yekbdale?
አማራ እኮ ሁሌም ጀግና ነው አማራ ነን ስልጡን ህዝቦች😍
ፉሢል ምርጥ ኢትዮጱያዊ እረጆም እድሜና ጤና ይሥጥህ የኛ ጀግና።
አምሳ ቢወልዱት አምሳነዉ ጉዱ ፋሲል ደመወዝ ይበቃል አንዱ በሉልኝማ ደስ ሲል እኮ our hero ♥♥ሲያምርብህ እኮ ኢትዮጵያዊነትህ💚💛♥
እደ ዝጆሮ ተዛዝሎ ቢመዛ ፋሢል ደመወይ አድ አድሮጓቸዉ መጣ
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ewkbg
ጎደሬው ጠፍጠኛው
እረ በሳቅ ገደለኝ
እዴታ ፍሲል ደሞወዝ ይበቃል አዱ💚💛❤
ምርጥ አማራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፍሲል ደመወዝ
Vv
Erasihn mehonk des sili Gena zare sew akerebih
ፋሲል ደሞዝ ፈቅር ።
ሀያት ቢንት ሁሴን
ሀሀሀሀሀ ወይኔ የት ናችሁ የበናት ኧረ ኑልኝ አብረን እንሳቅ የኔ ውቦች ብቅ በሉልኝ
Alen Ena mn ytebes mdre weregna hula mechem ende wusha mechoh Amelachu new sijemer #weyane metegber enji buzu mawrat Aywedim yihe demo tenkkachu takalachu zmblachu Atchihu 🤣😃🤗
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አለሁ
Alnleshe
@@merryyehaff7792 የበታችነት ስሜት
አይ አማራ ፍቅር እኮ ናቸው!ፍቅር ነን!!!
Tkikle
He's real Ethiopian i love you I'm oromo
love life love life eskey Ethiopia nege bele eskey
@@teddy6326 I am dear and so proud to be Ethiopian 💚💛❤
we all should stop saying am oromo, amhara, tigre ar any other nation. we all are Ethiopian
@@tigistmolla813 okay my sister i will stop say that thanks for advice God bless you more and more!!!!
love life love life 😆😆😆😆😆
አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ የፋሲል አይነት ይበቃል አንዱ ምርጥ አማራ
አቤት ስወድህ የጎንደሩ ማይክል ጃክሰን ፋሲል ደሞዜ
ውይ ፋሲል በሳቅ ገደልከኝ
ፋሲልዬ የኔ ገራገር ውይ በአላህ ደስ ስትል😍
ከ10 በላይ ያየሁት ማልስለቸው ጀግና የዋህ 💚💛❤💪💪💪
እኔ እራሱ ሰትግዜ አየሁት😁😁
@@zehara605 you go to ó all fall up
ፋሲልየ የኔ ጀግና በማንነትህ የምትኮራ ዉድ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ፋሲሎ ግልፅና እውነተኛ ..ኩሩ ኢትዩጵያዊ!!
እኔ ልሙት ጀግና ነህ እውነት
ufryyyyy kemr des sele
እውነት ግን ልቡ የዋህ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ ግን በጣም የፋሲልን ዘፈኖች እወዳለሁ .ውስጡ ግልፅ ነው
የኔ ደሞ ያገሬ ልጂ ነዉ😍
ጉራጌነሽ ስወዳችሁ ወሎየነኝ
ክክክክ
የኛ ጀግና❤
ሃሃሃሃሃ ሞትኩ በሳቅ ፋሲልዬ ደሞዝ ይሙት እወድሀለሁ የኔ ቀብራራ ጎንደሬ
የአብራሀሙ ስላሴ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያድርጉልን የኔ ዉዶችመልካም ምሽትኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርአሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን የኔ ቆንጆ 😍
አሜን አሜን አሜን፫
ግልፅነትህን ስውድልህ እኮ ፋሲልዬ
ክክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ ወይ ፋሲልዬ ስወደው ኢንተርቪውን ሁሉ በሳቅ ነው ከሚንግ ኢን ሳይድ 😂😂😂ግን ማንነቱን አልቀየረም👍
ኧረ እኔንም በሳቅ ገደለኝ የኔ ምርጥ ፋሲልዬ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም❤❤ LONG LIVE FASILO❤❤❤
ሲያምርበት እኮ
ይገርማል አረብ አገር ወልደው ወንዝ ማያሸግር አረበኛ ያስተምራሉ ማንነትን አለመርሳት ጨዋ ነት ነው
ደጋግሜ ብሰማው እንደአድስ እሚስደስተኝ ኢንተርቪው ፋሢል ደመወዝ ጀግና
አይ እድሌ 😅😅😅ከመጀመሪያዉ አዳምጡት። ፋሲል ደሞዝ ሽህ አመት ኑር። 💚💛❤👍
ሠይፍየ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮጨማምሮ ይሥጥህ ፋሢል መሠዋት ከፈለህ ከዚህ ላደርሰህ እግዚአብሔር ይመሥገን
ወይኔ ፋሲልዬ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😂😂 እኔም እዳተው ከእግሊዘኛ ጋር ሆድና ጀርባ ነን እግሊዘኛ ስሰማ ይነስረኛል
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
ኸረ ፋሲል ምግዜም አትጠገብም በጣም አሳቀኝ ኑርልን ግልፅ ማለት እደዚህ ነው የኢትዮጵያ ጀግና
ወይኔ በጌታ እንዴት የምታምር ኢቲዮጺያዊ ነክ አቤት ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጠና ጋር
በጣም ደስ ይላል ማንነትን አለመርሳት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ፋሲል+ሰይፉ
የኔ ኩሩ ጅግና ባህሉን ወጉን አክባሪ የኔ ጭዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ የዋህ ሺ አመት ኑርልኝ የኛ እንቁ
ኧረ በሳቅ ገደልከን ምርጥ የአመቱ ቃለ መጠየቅ ባለ ቱባ ባህል ምርጥ ሰው
Ewnet new
የዋህ እነቱ ይገርማን ግልፅነቱ ምንም እማይሞላቀቅ ምርጥ ሰው ሀሀሀሀሀ እዳጨርሰው ተመቸኝ
የኔ ፋሲል much love ♥
You are the real Ethiopian. i really respect, appreciate n love you!
ዋውው ፍሲል ምርጥ ሰው ፈጣሪ። እድሜው ያብዛልክ አቦ ሴፍዬ እንዲህ። አይነት ሰዎችን ሰታቀርብ ደስስ ትለኛለክ አቦ ኑርልን ያራዳ ልጅ
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ አያበሬ በሬና ገበሬ እያልክ አስተምረው እሰይ
ፋሲል ምርጥ ሰው ጎንደርን ለማየት አጓጓኸኝ ሁፍ የኔ ጌታ ያንተ አይነቱን እውነተኛ ተጫዋች ያብዛልን
ፋሲሎ ምርጥ የባህል አባውራ ሀሞተ ቆፍጣና እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
😂😂😂😂❤❤❤ ፋሲሎ...ይሄን ኢንተርቪው 10 ጊዜ በላይ አየሁት።ይመችክ!!
እፍፍፍፍ የኔ ጀግና ኢትዮጵያናትህ እንደት እንደምታምር ፈጣሪ ይጠብቅህ ♥♥♥
ልዩ ምርጥ ሰው💚💛♥
ሀሀሀሀሀ ሀቢቢ ስወድህ እኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊ!!!!
እረ በሳቅ ሞክኩ ፋሴልዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከልጅህ ከባለቤትህጋ ምርጥ ሰው ጀግና
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ጤና እድሜ ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ
ባየው ባየው እማልሰለቸውኢተርፊው ፋሲል የኡነት የዋህ ግልፅ ሰው ረጅም እድሜየ ይስጥህ
ዋውውው
የአመቱ ምርጥ ኢተርቪ ሽ አመት ኑርልን ጀግናው
ዋውዋው የመጀመሪያየነውበኢትዮጺያነቱ የሚኮራ አይሁእስኪ የፋሲል አድናቂወች በላኪ ግጩኝ
💚💛❤️
I love yuo this is man really i am from eritra ♥️👌
ቀና ልብ ያለው ሰው ያስታውቃል እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን ፋሲል
ቆፍጣናው አማራ የኔ ጀግና ስወድህ ፋስልዬ አማራነትን ክፍ ያረከው ጀግና
የኔ ወድም እግዛብሄር ይጠብቅህ ቋንቋዉ ዴሥ ይለያል
Day and night im laughing even at work i remember him i love him 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፋሲል ደሞዜ እኮውነተኛው ታጋይ ነውየሚመሠገን ጀግና
ፋሲልዬ ባህልክን ያለወጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ምርጤ ስወድህ
ውይ ፈጣሪይ እዲይሚየና ጤና ይስጥህ እእደዚህ አነት ይብዙልን ባህላችን ሳይበረዝ እስኪይ ማነው ልጁን አሚሪካን ሀገር ተወዶ የገጠር አማረኛ ይመዲይ የሚል እህ ሀገር ውስጥም ያሉት አይመኙም
ምርጥ ስው ማንነትክን የማትርሳ እወድሃለሁ በጣምም ኑርልን
አቤት ስወድህ እኮ እርሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና አንተ ነህ ❤❤❤❤
Gonderya,newa,selam,beyalehugy,awekeshalehu
በጣም እኮነው ወሬህ ደስ የሚለው ፋሲል እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ግልፅ እኮነህ
ክክክክክክ እዳው ምን ልሁንልህ የኔ ፀደ የኢትዮጵያዊ
ውይ ፋሲልዬ ደስ ስትል አሳከኝ ዘና ነው ያረከኝ
እንኴን ሠላም መጣህ ፋሲሎ😍እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፤በቃ ትክክለኛ የሀገርኛውን ቌንቌ እንደወረደ ወየው ስወደው ድምፅህን አቦ ያቆይህ አያ😘
አፌ ቁርጥ ይበልልክ ፋሲልየየየየ ምን አባቴ ልሁንልክ እግዛብሄር ይጠብቅህ የኛ አለኝታ የአማራ ጀግና
ፋሲል ሲበዛ የዋህ ነው ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሠብህ የኔ አንበሳ
በእውነት ምን ለበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብክ ዋው❤❤❤
በሳቅቅቅ ሞትኩኝ هههههههههههههههههههههههههه እንኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ
ጎበዝ በራሱ የሚተማመን!!!ኦርጂናል ኢትዮጵያዊ !!! ኑርልን!!!!!
እውነት በሳቅ እና በእንባ ድስ ብሎይ አየሁክ የአማራው ጀግና የመይሳው ልጅ
ፋሰል የውነት በባህለህ በማነነተህ ኩሩ የኔ ጀግና edmehin ያርዘመው
እረ ፋሲሉ በሳቅ ገደለኝ ብቻየን
Hayat jemal can’t stop laughing ayyyyyy Fasil
የልጅህ አጨዋወት እረ ወየው 🤣🤣🤣 ጎበዝ
ትለቅ ሰዉ እዳጨርሰዉ ተመችቶኛል እድሜ ይስጥህ
አራዳ ማለት እንደዚህ ነው ባለው ነገር የሚተማመን እና ማንነቱን የማይቀይር ለመጀመርያ ግዜ የስይፉን ኘሮግራም ደሰ ብሎኝ ሳየው wow i like You
ምርጥ ኢትዮጲያዊሰው ምረጪ ቢሉኝእመርጥካለሁ ጫወታት አዝናኖትክ ግልፅነትሁሉም በቃ
ጀግናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናና እኮነህ
one of the best person in Ethiopia I sow four (4) time the video in the great loved .god belss you our hero
ስው እራሱን ሆኖ .. መሞት ፅጋ ነውአርቲስት ፋሲል ደሞዝ .. በ እራሱ የሚተማመን.. ከ አለባበስ እስከ አነጋገርእድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠው 💚💛❤️😍😍👍👑
ሰይፍሻ እንኳን ደህና መጣህ
በጣም ወድጄዋለሁ እድሜ ይስጥህ
እግዚአብሔር እርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በጣም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ
ፍሢልን እሚጠላ ሠይጣን ነው
እውነት ነው እሱን የሜጠላ ገደል ይግባ
እውነት ነው
Enatsh tbeda
ኧረ በጌታ በሳቅ ሞትኩ😃😃 ወይ ፋሲል መልካም. የደስታ ዘመን ..........
አቦ ፋሲልዬ ምችት ይበልህ ግልፅ የሆነ ሰው !!
እጅግ እጅግ እጅግ የማደንቀው ጎንደሬ (ፋሲል)
ትክክለኛው የሀገሪ ልጅ ፋሲል መልካም ሰው
የኔ ቆራጥ ያምርብሀል👍💖👍💖💝👌❤❤❤❤💖👍👍👍ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያውም ጎዴሬዉ ጀግና ዉድድድድድድድድድድድድድድድድ ፋሢ እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን 👍👍👍👍
ሰይፍሻ በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም
ፋሲል ደሞዝ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 🥰🥰🥰
የአመቱ ምርጥ ቃለ ምልልስ ምች ይበልህ
ፋሲልየ ስወድህ ኑርልን
ዋው ሰይፍሻ እግዚር ይስጥህ ምርጥ ቀብርራው ፋሲል ደመወዜን ስላቀርብክልን ከልብ አመሰግናለሁ ጀግናው ፍሲል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
እኛንም ስደተኞችን በስላም ለሀገራችን ያስገባን አሚን
የእኔ መልካም ሰው ምርጥ አማርኛ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👌👌👌
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፋሲልየ ስውድህ ስንቶቻችን ነዉ አማረኛን የምናበላሽ ስላምህ ይብዛ
ኢትዮጵያዊነት ከቦታ ለዉጥ ጋር በቀላሉ የሚቀየር አይደለም ያንተ አይነት ሀገር ወዳድ ጀግና ያብዛልን እድሜ ይስጥህ ፋሲል።
I enjoy it very much more than 6 times
የኛጀግና ፋሲል ደሞዝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሁሉም አድናቂህነይ ባለባበስህ በንግግርህ በዘፈንህ ምርጥ ጎንደሬ
ፍሲል ደሞዝ አዝናኝ ፕሮግራም ይመችክ
ፍሲልየ ውስጤ ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ውይ ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ውድድፍፍፍድድድድ
ፋሲል አንተን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው የኛ ጀግና በርታልን 👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ሰዉ እንደራሱ ሆኖ ኖሮ መሞት መታደል ነው የኔ ጀግና ቆራጥ።
ብሩክ ጥላሁን tikikl
betam
Betam
Bruke be ewunet tikikl ababal new
Betam Ewentshn nw. Gene lemen erasne mehone yekbdale?
አማራ እኮ ሁሌም ጀግና ነው አማራ ነን ስልጡን ህዝቦች😍
ፉሢል ምርጥ ኢትዮጱያዊ እረጆም እድሜና ጤና ይሥጥህ የኛ ጀግና።
አምሳ ቢወልዱት አምሳነዉ ጉዱ ፋሲል ደመወዝ ይበቃል አንዱ በሉልኝማ ደስ ሲል እኮ our hero ♥♥ሲያምርብህ እኮ ኢትዮጵያዊነትህ💚💛♥
እደ ዝጆሮ ተዛዝሎ ቢመዛ ፋሢል ደመወይ አድ አድሮጓቸዉ መጣ
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ewkbg
ጎደሬው ጠፍጠኛው
እረ በሳቅ ገደለኝ
እዴታ ፍሲል ደሞወዝ ይበቃል አዱ💚💛❤
ምርጥ አማራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ፍሲል ደመወዝ
Vv
Erasihn mehonk des sili Gena zare sew akerebih
ፋሲል ደሞዝ ፈቅር ።
ሀያት ቢንት ሁሴን
ሀሀሀሀሀ ወይኔ
የት ናችሁ የበናት ኧረ ኑልኝ አብረን እንሳቅ የኔ ውቦች ብቅ በሉልኝ
Alen Ena mn ytebes mdre weregna hula mechem ende wusha mechoh Amelachu new sijemer #weyane metegber enji buzu mawrat Aywedim yihe demo tenkkachu takalachu zmblachu Atchihu 🤣😃🤗
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አለሁ
Alnleshe
@@merryyehaff7792 የበታችነት ስሜት
አይ አማራ ፍቅር እኮ ናቸው!
ፍቅር ነን!!!
Tkikle
He's real Ethiopian i love you I'm oromo
love life love life eskey Ethiopia nege bele eskey
@@teddy6326 I am dear and so proud to be Ethiopian 💚💛❤
we all should stop saying am oromo, amhara, tigre ar any other nation. we all are Ethiopian
@@tigistmolla813 okay my sister i will stop say that thanks for advice God bless you more and more!!!!
love life love life 😆😆😆😆😆
አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ የፋሲል አይነት ይበቃል አንዱ ምርጥ አማራ
አቤት ስወድህ የጎንደሩ ማይክል ጃክሰን ፋሲል ደሞዜ
ውይ ፋሲል በሳቅ ገደልከኝ
ፋሲልዬ የኔ ገራገር ውይ በአላህ ደስ ስትል😍
ከ10 በላይ ያየሁት ማልስለቸው ጀግና የዋህ 💚💛❤💪💪💪
እኔ እራሱ ሰትግዜ አየሁት😁😁
@@zehara605 you go to ó all fall up
ፋሲልየ የኔ ጀግና በማንነትህ የምትኮራ ዉድ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ፋሲሎ ግልፅና እውነተኛ ..ኩሩ ኢትዩጵያዊ!!
እኔ ልሙት ጀግና ነህ እውነት
ufryyyyy kemr des sele
እውነት ግን ልቡ የዋህ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ ግን በጣም የፋሲልን ዘፈኖች እወዳለሁ .ውስጡ ግልፅ ነው
የኔ ደሞ ያገሬ ልጂ ነዉ😍
ጉራጌነሽ ስወዳችሁ ወሎየነኝ
ክክክክ
የኛ ጀግና❤
ሃሃሃሃሃ ሞትኩ በሳቅ ፋሲልዬ ደሞዝ ይሙት እወድሀለሁ የኔ ቀብራራ ጎንደሬ
የአብራሀሙ ስላሴ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያድርጉልን የኔ ዉዶች
መልካም ምሽት
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን የኔ ቆንጆ 😍
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን፫
ግልፅነትህን ስውድልህ እኮ ፋሲልዬ
ክክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ ወይ ፋሲልዬ ስወደው ኢንተርቪውን ሁሉ በሳቅ ነው ከሚንግ ኢን ሳይድ 😂😂😂ግን ማንነቱን አልቀየረም👍
ኧረ እኔንም በሳቅ ገደለኝ የኔ ምርጥ ፋሲልዬ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም❤❤ LONG LIVE FASILO❤❤❤
ሲያምርበት እኮ
ይገርማል አረብ አገር ወልደው ወንዝ ማያሸግር አረበኛ ያስተምራሉ ማንነትን አለመርሳት ጨዋ ነት ነው
ደጋግሜ ብሰማው እንደአድስ እሚስደስተኝ ኢንተርቪው ፋሢል ደመወዝ ጀግና
አይ እድሌ 😅😅😅
ከመጀመሪያዉ አዳምጡት። ፋሲል ደሞዝ ሽህ አመት ኑር። 💚💛❤👍
ሠይፍየ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮጨማምሮ ይሥጥህ ፋሢል መሠዋት ከፈለህ ከዚህ ላደርሰህ እግዚአብሔር ይመሥገን
ወይኔ ፋሲልዬ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😂😂 እኔም እዳተው ከእግሊዘኛ ጋር ሆድና ጀርባ ነን እግሊዘኛ ስሰማ ይነስረኛል
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
ኸረ ፋሲል ምግዜም አትጠገብም በጣም አሳቀኝ ኑርልን ግልፅ ማለት እደዚህ ነው የኢትዮጵያ ጀግና
ወይኔ በጌታ እንዴት የምታምር ኢቲዮጺያዊ ነክ አቤት ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጠና ጋር
በጣም ደስ ይላል ማንነትን አለመርሳት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ፋሲል+ሰይፉ
የኔ ኩሩ ጅግና ባህሉን ወጉን አክባሪ የኔ ጭዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ የዋህ ሺ አመት ኑርልኝ የኛ እንቁ
ኧረ በሳቅ ገደልከን ምርጥ የአመቱ ቃለ መጠየቅ ባለ ቱባ ባህል ምርጥ ሰው
Ewnet new
የዋህ እነቱ ይገርማን ግልፅነቱ ምንም እማይሞላቀቅ ምርጥ ሰው ሀሀሀሀሀ እዳጨርሰው ተመቸኝ
የኔ ፋሲል much love ♥
You are the real Ethiopian. i really respect, appreciate n love you!
ዋውው ፍሲል ምርጥ ሰው ፈጣሪ። እድሜው ያብዛልክ አቦ ሴፍዬ እንዲህ። አይነት ሰዎችን ሰታቀርብ ደስስ ትለኛለክ አቦ ኑርልን ያራዳ ልጅ
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ አያበሬ በሬና ገበሬ እያልክ አስተምረው እሰይ
ፋሲል ምርጥ ሰው ጎንደርን ለማየት አጓጓኸኝ
ሁፍ የኔ ጌታ ያንተ አይነቱን እውነተኛ ተጫዋች ያብዛልን
ፋሲሎ ምርጥ የባህል አባውራ ሀሞተ ቆፍጣና እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
😂😂😂😂❤❤❤ ፋሲሎ...ይሄን ኢንተርቪው 10 ጊዜ በላይ አየሁት።ይመችክ!!
እፍፍፍፍ የኔ ጀግና ኢትዮጵያናትህ እንደት እንደምታምር ፈጣሪ ይጠብቅህ ♥♥♥
ልዩ ምርጥ ሰው💚💛♥
ሀሀሀሀሀ ሀቢቢ ስወድህ እኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊ!!!!
እረ በሳቅ ሞክኩ ፋሴልዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከልጅህ ከባለቤትህጋ ምርጥ ሰው ጀግና
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ጤና እድሜ ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ
ባየው ባየው እማልሰለቸው
ኢተርፊው ፋሲል የኡነት የዋህ ግልፅ
ሰው ረጅም እድሜየ ይስጥህ
ዋውውው
የአመቱ ምርጥ ኢተርቪ ሽ አመት ኑርልን ጀግናው
ዋውዋው የመጀመሪያየነው
በኢትዮጺያነቱ የሚኮራ አይሁ
እስኪ የፋሲል አድናቂወች በላኪ ግጩኝ
💚💛❤️
I love yuo this is man really i am from eritra ♥️👌
ቀና ልብ ያለው ሰው ያስታውቃል እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን ፋሲል
ቆፍጣናው አማራ የኔ ጀግና ስወድህ ፋስልዬ አማራነትን ክፍ ያረከው ጀግና
የኔ ወድም እግዛብሄር ይጠብቅህ ቋንቋዉ ዴሥ ይለያል
Day and night im laughing even at work i remember him i love him 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፋሲል ደሞዜ እኮ
ውነተኛው ታጋይ ነው
የሚመሠገን ጀግና
ፋሲልዬ ባህልክን ያለወጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ምርጤ ስወድህ
ውይ ፈጣሪይ እዲይሚየና ጤና ይስጥህ እእደዚህ አነት ይብዙልን ባህላችን ሳይበረዝ እስኪይ ማነው ልጁን አሚሪካን ሀገር ተወዶ የገጠር አማረኛ ይመዲይ የሚል እህ ሀገር ውስጥም ያሉት አይመኙም
ምርጥ ስው ማንነትክን የማትርሳ እወድሃለሁ በጣምም ኑርልን
አቤት ስወድህ እኮ እርሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና አንተ ነህ ❤❤❤❤
Gonderya,newa,selam,beyalehugy,awekeshalehu
በጣም እኮነው ወሬህ ደስ የሚለው ፋሲል እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ግልፅ እኮነህ
ክክክክክክ እዳው ምን ልሁንልህ የኔ ፀደ የኢትዮጵያዊ
ውይ ፋሲልዬ ደስ ስትል አሳከኝ ዘና ነው ያረከኝ
እንኴን ሠላም መጣህ ፋሲሎ😍እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፤በቃ ትክክለኛ የሀገርኛውን ቌንቌ እንደወረደ ወየው ስወደው ድምፅህን አቦ ያቆይህ አያ😘
አፌ ቁርጥ ይበልልክ ፋሲልየየየየ ምን አባቴ ልሁንልክ እግዛብሄር ይጠብቅህ የኛ አለኝታ የአማራ ጀግና
ፋሲል ሲበዛ የዋህ ነው ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሠብህ የኔ አንበሳ
በእውነት ምን ለበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብክ ዋው❤❤❤
በሳቅቅቅ ሞትኩኝ هههههههههههههههههههههههههه እንኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ
ጎበዝ በራሱ የሚተማመን!!!ኦርጂናል ኢትዮጵያዊ !!! ኑርልን!!!!!
እውነት በሳቅ እና በእንባ ድስ ብሎይ አየሁክ የአማራው ጀግና የመይሳው ልጅ
ፋሰል የውነት በባህለህ በማነነተህ ኩሩ የኔ ጀግና edmehin ያርዘመው
እረ ፋሲሉ በሳቅ ገደለኝ ብቻየን
Hayat jemal can’t stop laughing ayyyyyy Fasil
የልጅህ አጨዋወት እረ ወየው 🤣🤣🤣 ጎበዝ
ትለቅ ሰዉ እዳጨርሰዉ ተመችቶኛል እድሜ ይስጥህ
አራዳ ማለት እንደዚህ ነው ባለው ነገር የሚተማመን እና ማንነቱን የማይቀይር ለመጀመርያ ግዜ የስይፉን ኘሮግራም ደሰ ብሎኝ ሳየው wow i like You
ምርጥ ኢትዮጲያዊ
ሰው ምረጪ ቢሉኝ
እመርጥካለሁ
ጫወታት አዝናኖትክ ግልፅነት
ሁሉም በቃ
ጀግናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናና እኮነህ
one of the best person in Ethiopia I sow four (4) time the video in the great loved .god belss you our hero
ስው እራሱን ሆኖ .. መሞት ፅጋ ነው
አርቲስት ፋሲል ደሞዝ .. በ እራሱ የሚተማመን.. ከ አለባበስ እስከ አነጋገር
እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠው 💚💛❤️😍😍👍👑