ኮሜዲያን ልጅ ያሬድ | Comedian Lij Yared

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 461

  • @jojojo3826
    @jojojo3826 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ሊያዝናናኝ በጣም ይጨንቀኛል

  • @xggdgagx8875
    @xggdgagx8875 4 ปีที่แล้ว +29

    Lij yared gootaa oromoo 💪💪💪👍👍👍✊✊✊👏👏👌sii jaallannaa wan ofii!!

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 ปีที่แล้ว

      ቱቱ😂 ኦሮሞ ባይሆን ነበር እሚገርመኝ

  • @ameleworktadsse6196
    @ameleworktadsse6196 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ያሬዶ ምርጥ ሰዉ ለኔ ብቻ የማትል ጥሩ ሰዉ ይመችህ አቦ ዉድድድ

  • @kidstaweke5465
    @kidstaweke5465 8 ปีที่แล้ว +7

    ሠይፎ እኔያንተ አድናቂነኝ ማለቴለተቸገሩት ትረዳለህ እግዚያቢሄር እድሜናጤና ይጨምርልህ ያገልገሎት ግዜህይባርክልህ ሠይፍሻ ያንተአድናቂ ቅድስት

  • @johnzeleke2301
    @johnzeleke2301 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ነን እንደዚህ ያጠገብንህ በየመድረኩ እያቀረብን ፌመስ ያደረግንህ

    • @kuamekuku9767
      @kuamekuku9767 ปีที่แล้ว

      Ante seifu neh 😂😂😂😂

  • @addisalemmamomamo6615
    @addisalemmamomamo6615 7 ปีที่แล้ว +5

    አረ በጣም ነው የሚደብረው የምን ኩተት ነው የተሸከምከው አይጨንቅክም ፍጣሬ ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ

  • @vivinearabian9089
    @vivinearabian9089 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ እንጃ እሄ ልጅ
    በጣም ነው ምጠላው የሴጣን መናሃርያ
    አማረብኝ ብሎ ነው እንድህ ኣርጎ ፀጉር ነው እሄ የፈጣሪ ያለህ

  • @tselotshafi2339
    @tselotshafi2339 4 ปีที่แล้ว +2

    ayy lij yared irdinan endalaskotershachew grna le gena akkam negga ale bilew shemnetetush aaa...legend nesh anchi ihen gira yehone people indatsemi

  • @mesimeseret9365
    @mesimeseret9365 7 ปีที่แล้ว +12

    ያሬዶ ድሬድክ በጣም ይመቻል

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 5 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ነህ እምትሳደቡ ይቅር ይበላችሁ ሥታሥጠላ ምናምን እምትሉ መብቱ ነው

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 4 ปีที่แล้ว

    የሰላጣ ደበኛዬ ልጅ ያአሬድ በጣም ነው ምውድህ ሰው አክባሪ በርታ ሰው ብዙ ያወራል አልሰማም እኔ. በላቸው ለንገሩ ስትሰማ አይደል ።

  • @oabdnoabd3260
    @oabdnoabd3260 3 ปีที่แล้ว +1

    Lej Yareed In wodihaallen Yenya Jegna ❤❤❤❤💚💚💚💚👈❤❤❤💪👍👍👍👍

  • @nestantnestant6294
    @nestantnestant6294 6 ปีที่แล้ว +4

    አረ ወዴት እያመራን ነው ምን አለበት መልካም ነገር ብናደርግ። ፈጣሪ ውብ አድርጎ ነው የፈጠረክ። ታዲያ ይሄንን ምን ይሉታል ወይሥ መካሪ ሠው የለም

    • @abay3517
      @abay3517 4 ปีที่แล้ว

      መሰልጠን ማለት እንደነዚህ ከሆነ ያስጠላል አለባበሳቸውም አስተሳሰባቸውም አነጋገራቸውም የወደቀ ነው

  • @ቲጂየገብሬኤልልጂ
    @ቲጂየገብሬኤልልጂ 6 ปีที่แล้ว +19

    አረ ኮመንቶቺ አትሳደቡ እስን ከተመቸው ምን አገባቺሁ ስለፀጉር
    ልጅ ያርግ አድናቂህ ነኝ ቀልድህ ይመቸኝል በርታ

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 4 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜድያን ሳቁልኝ በጉልበት
    ከያሬድ ኮሜዲ እውቀት አይገኝ, ቁምነገር አይገኝ , ጥልቀት የለው
    እኔ እነዚህ ቱሪስት ሚያስጎቡኙ ልጆች ጤናማ አይመስሉኝም
    ጋንጃህን እና መጠጥህን ; ከመጣው ነጭ ጋር ህሉ እየተወዛገብክ
    ዝም ብለህ ነጭ እየፈለጥክ ኑር በሉት::

  • @waseelashokira2938
    @waseelashokira2938 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውውውውው ይማችህ

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 5 ปีที่แล้ว +18

    ምነው ሰይፉ ይህን ሰውዬን ባታቀርበው ምናለበት

  • @አዲየመቀሌዋልጅ
    @አዲየመቀሌዋልጅ 9 ปีที่แล้ว +15

    ጎበዝ ልጅ ያሬድ በርታ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 ปีที่แล้ว +2

    I like this guy..he is very inelegant in his own way

  • @ebbaa
    @ebbaa 3 ปีที่แล้ว +4

    ራሱን የሆነ ሰው ይመቸኛል i love u yaredo

    • @lamar5988
      @lamar5988 ปีที่แล้ว

      በስመስላሴ 😮
      እዛነው የተለከፈው ቆሻሻ ቆሼ
      ፀገሩ አይገብደውም😳

    • @lamar5988
      @lamar5988 ปีที่แล้ว

      ይልጅ ግቡሮሶዳማዌነው እደውሴታይ እራሱ ግብሮሶዶማዌ ዎች የሚጠቀሙትን ሁሉ አድርጓል 😤❌❌❌❌

  • @abrhametadesse6951
    @abrhametadesse6951 6 ปีที่แล้ว +8

    Me I just watch now and I say salute 1000 years, brother you see now you know what's love means its all about unity, again respect from Ethiopia , and for those heater show us better than this and hate plzzzzzz thanks

    • @lamesgin3016
      @lamesgin3016 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LSs-TUD7DtE/w-d-xo.html

    • @ethiopiasolo2863
      @ethiopiasolo2863 4 ปีที่แล้ว

      ጅል ያሬድ

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 6 ปีที่แล้ว +3

    Wowowow Wowowow ligi yarade eara baneta fikiri limot new place mala😍😍😍😍💔💔💔💔💔💔💔💔💔👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍💘💘💘💘

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 7 ปีที่แล้ว

    ያረዶ ጠክረ ደስ ስትል ሰይፍየ አዝናኝ

  • @ትንሱናትየኢየሱስ
    @ትንሱናትየኢየሱስ 9 ปีที่แล้ว +2

    OmG...ብቻዉን ነው ልጅ ያሬድ ሢያሥፈራ

    • @merryamdlsm4018
      @merryamdlsm4018 4 ปีที่แล้ว

      ወይ በማርያም ብቻወን ነው ወይ በሳቅ ነወ ፍረሰ ያልኩት እኔም እንደዛ ነወ እምለወ ሳያምርኝ ሲቀር ነገሮች

  • @kulchabebe8458
    @kulchabebe8458 2 ปีที่แล้ว +4

    በሒወቴእንደዚ ልጅ የሚያስጠላኝ ሰው

  • @merylovemery1592
    @merylovemery1592 7 ปีที่แล้ว +22

    ሃሃሃሃሃሃ ቶማሶ ያሬዶ በጣም ነው የምትመቹኝ ይመቻቹ

  • @እኔስየድግልማርያምልጂነኝ
    @እኔስየድግልማርያምልጂነኝ 8 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ነህ እውነት እወድሀለው አደቅሀለው

  • @tokkummaamediatube7398
    @tokkummaamediatube7398 4 ปีที่แล้ว +2

    Lij yared kkk ምርጥ ሰው

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 6 ปีที่แล้ว +2

    አድናቂህ ነኝ

  • @rahelemeshaw9369
    @rahelemeshaw9369 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ሰውዬ ኮመዲያን የሚያቅለሸልሸኝ ሰው የለም

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf 4 ปีที่แล้ว

      🙄🙄🤐🤐🤫😤😤😤

  • @wondimuzelekehabtemariam6966
    @wondimuzelekehabtemariam6966 ปีที่แล้ว

    Best of all

  • @kaifiazam6276
    @kaifiazam6276 6 ปีที่แล้ว +1

    ቶማስ በኣጭርጊዜታዋቂ ሆንክ ዋው ደስ ይላል ኢቢኤስ ቲቪ በጣም ታዝናናላችሁ

  • @kaifiazam6276
    @kaifiazam6276 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላለችሁ

  • @addisyedingelmariyamlij7680
    @addisyedingelmariyamlij7680 8 ปีที่แล้ว

    Ya Rabbii tsegurih mindinew sitastelaa icii

  • @EZ_Money101
    @EZ_Money101 6 ปีที่แล้ว +8

    Full of talented brothers!! We're coming up like there's no tomorrow!!

  • @bazzuuraggaasaa7419
    @bazzuuraggaasaa7419 5 ปีที่แล้ว +2

    Lij yared is hero. Legendary.

  • @misrakkechinu6778
    @misrakkechinu6778 6 หลายเดือนก่อน

    i love yared

  • @fatuma241
    @fatuma241 ปีที่แล้ว

    አልቀረብህም ሲሉ ሰምተሀል😅😅😅

  • @nigatuabera6688
    @nigatuabera6688 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @Redi8
    @Redi8 8 ปีที่แล้ว +2

    Good luck ende moode team!! yemiweduachuhuna yewedefit srachihun begugut yemitebabeku sewoch endalu astawisu!!

  • @abebeargle7309
    @abebeargle7309 3 ปีที่แล้ว

    amezing one,so handsome.

  • @abebehaile8985
    @abebehaile8985 4 ปีที่แล้ว

    wow yetefa saew betam des yeml lij yared

  • @hey1232
    @hey1232 5 ปีที่แล้ว +2

    I Like Yaredoo ❤️💚❤️👍🏽✌🏽💪🏽👏🏽

  • @egizabiherawakinewabebadem5702
    @egizabiherawakinewabebadem5702 7 ปีที่แล้ว +12

    ስወድህ በርታ ቆንጆ

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ያሬዶ

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 9 ปีที่แล้ว

    good job. yeredo. good luck. for everything.

  • @rahelemeshaw9369
    @rahelemeshaw9369 5 ปีที่แล้ว +9

    እንዲያው ይሄ ኮመዲና ፍልፍሉ ምናቸውም አያስቀኝም እንዲያው ያበሽቁኛል

    • @italiyarooma2960
      @italiyarooma2960 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የማይመቹ

    • @jameelajameela4149
      @jameelajameela4149 2 ปีที่แล้ว

      ፍልፍሉ እንኩዋን አያስቀኝም ይሄ ግን በጣም ያስቀኛል

    • @wedetigray537
      @wedetigray537 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ በጣም ነው የሚያዝናናኝ

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 2 ปีที่แล้ว

    I like it.

  • @ስሞትእንዳትቀብረኝ
    @ስሞትእንዳትቀብረኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሪድዬ ነፍሴ

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 5 ปีที่แล้ว

    beritu gobezochi👌👌👌💚💛❤👍

  • @nahomseyfu5893
    @nahomseyfu5893 4 ปีที่แล้ว

    Lij yared paster tomas
    Only comedians in eth i respect n like

  • @fikrtesferaw7292
    @fikrtesferaw7292 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እያጓለለው የምትመሥለው እግዚአብሔር ይማርህ

  • @dawitbaye9375
    @dawitbaye9375 5 ปีที่แล้ว

    number one bravo

  • @shegerketema6622
    @shegerketema6622 3 ปีที่แล้ว

    RESPECT

  • @Tr-sq5fk
    @Tr-sq5fk 8 ปีที่แล้ว +6

    ያሬድ። በጣም ቆንጀ ነው። በርታ

  • @sifanandjitusifanandjitu3389
    @sifanandjitusifanandjitu3389 4 ปีที่แล้ว

    Lij yared I Love you❤❤

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 7 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ምርጥ ሠዉ

  • @mulukenzeleke5487
    @mulukenzeleke5487 5 ปีที่แล้ว

    Arif sira new

  • @mahamedhussen4678
    @mahamedhussen4678 5 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ምርጥ ያራዳ ልጆች በርቱ ገና በብዙ ስራ እንጠብቃቹሀለን ።

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 ปีที่แล้ว

    😍 😍 😍 😍 😍 Good

  • @ebsaderesa645
    @ebsaderesa645 6 ปีที่แล้ว

    lij Yared best

  • @gracethelen4928
    @gracethelen4928 9 ปีที่แล้ว +9

    lij yared is the funniest comedian in ethio!! Luv this dude!!

  • @toleshimilkesa8003
    @toleshimilkesa8003 6 ปีที่แล้ว

    This.good.job.God.blees.you

  • @JohnJohn-vi7qf
    @JohnJohn-vi7qf 7 ปีที่แล้ว

    this boy is tough lij yared

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede3361 7 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፉ መች አርት ይገባውና! ልዥ ያሬድ የጥበብ ሰው! ልዩ ብቃት እንዳለ አምናለሁ።

  • @abdulazizjemal9483
    @abdulazizjemal9483 5 ปีที่แล้ว

    Good Boy

  • @kmb5036
    @kmb5036 2 ปีที่แล้ว

    There was no turning back

  • @getnetdemil
    @getnetdemil 7 ปีที่แล้ว

    brilliant

  • @fevenamakel7585
    @fevenamakel7585 9 ปีที่แล้ว +1

    Thank u seifu

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 4 ปีที่แล้ว

    Lig yared👍

  • @abdiinqabaa809
    @abdiinqabaa809 6 ปีที่แล้ว

    Betem yeseqal

  • @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ
    @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ 5 ปีที่แล้ว +5

    ድሮ ከኢትዮጵያ ሳይለቅ

    • @kalibali1435
      @kalibali1435 4 ปีที่แล้ว

      dero ethiopa benbare geza

  • @foazeyebrahim5818
    @foazeyebrahim5818 8 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላሂ ፀጉርህ

  • @tigisarza4614
    @tigisarza4614 6 ปีที่แล้ว

    Yewnt betam adenaki negn yardo ....tsgure minamn mitlut sew ende rasu akwam new mineore enji enat betnagerachut ayedlm sint yesun ewkt mifelge ale gin besimu comment betstu melikam new ....rasachun besu bota adrgachu asebut lemanignawem lij yard Berta elalhu yeknu melikt new

  • @kalorthodox5432
    @kalorthodox5432 8 ปีที่แล้ว

    besmam tsagurkii siyasxlaaa

  • @orthodoxtewhadwelije8377
    @orthodoxtewhadwelije8377 8 ปีที่แล้ว +15

    ፀጉር ቤት Ethiopia yelme enda ነው መቀስ ጠፋ

    • @genetzenash7076
      @genetzenash7076 7 ปีที่แล้ว

      ማህሌት orthodox tewhadwe lije ልጁማ ጤነኛ አይደለም

  • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
    @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ 3 ปีที่แล้ว

    Sew mesay seyitan

  • @vw5627
    @vw5627 6 ปีที่แล้ว +3

    Yena konjjoo lej yard wusxe new

  • @kalkidanmekonenne658
    @kalkidanmekonenne658 7 ปีที่แล้ว

    wow enmesgenalen

  • @iyraibsasedek9590
    @iyraibsasedek9590 8 ปีที่แล้ว

    good creativity yard

  • @clintontilahun5689
    @clintontilahun5689 7 ปีที่แล้ว

    best

  • @abdiahmedjr9430
    @abdiahmedjr9430 5 ปีที่แล้ว +3

    ልጅ ያሬድ እንወዳሀለን

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ያርድ ስውድህ ግን ፀጉርህን ባገኝህ እቆርጠው ነበር በዘውም እፅድቅ ነበር

    • @hywetdesale850
      @hywetdesale850 4 ปีที่แล้ว

      ጆሮው ላይም ያለችውን
      በቃ ፅድት ብለህ ቅረብ ስራህ ምርጥ ነው

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 3 ปีที่แล้ว

    ያገር አሰዳቢዎች የሬቻ መንፈስ የተመታ ይሁን

  • @roidamohamed3429
    @roidamohamed3429 3 ปีที่แล้ว

    ❤💚❤

  • @fruityoutube4840
    @fruityoutube4840 4 ปีที่แล้ว

    Afer bela ate zeregna aten belo setaset

  • @bisratguta8265
    @bisratguta8265 5 ปีที่แล้ว

    Yaredoooo

  • @joryjory608
    @joryjory608 9 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ታስጠላለህ

  • @metakbeyruthzefnunbefkrbwe8859
    @metakbeyruthzefnunbefkrbwe8859 8 ปีที่แล้ว

    Yaya habby ma best♥♥♥♥♥♥

  • @tgkebed1699
    @tgkebed1699 9 ปีที่แล้ว

    wow really like

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ 9 ปีที่แล้ว +1

    keldek betam yasitelal

    • @wenshettefere4781
      @wenshettefere4781 8 ปีที่แล้ว

      በጣምም

    • @yeredtsdesse5777
      @yeredtsdesse5777 8 ปีที่แล้ว +2

      if you cant understand comedy. dont watch it. he is very gifted artist indeed.

  • @antoinechehadeh4874
    @antoinechehadeh4874 7 ปีที่แล้ว

    Tsegurihin bitkoret asbehewal konjo tihon neber

  • @rahumsherumada8176
    @rahumsherumada8176 7 ปีที่แล้ว

    fyezkaleh arif new gen sgorah yedberale

  • @ebsaadamu9558
    @ebsaadamu9558 4 ปีที่แล้ว

    Lij yared best

  • @onlinelore2275
    @onlinelore2275 3 ปีที่แล้ว

    Betam etelahalw

  • @nunusega6062
    @nunusega6062 7 ปีที่แล้ว +1

    love you I love you I love you

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 7 ปีที่แล้ว +58

    ኮሜንታተሮች ግ ን ምናለበት ባትበጠራረቁ ስለፀጉሩ ት ታች ሁ ስለሙያው ብታወሩ ኣይቀልም ኣይ ሃበሻ 😳🙁🙁

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ 4 ปีที่แล้ว

    Berchi wede

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
    @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 ปีที่แล้ว +13

    ሴፉ ግን ትገርማለህ ሌላ ሠዉ ቢሆን ከመቀመጫህ ወተህ ትሥማቸዉ ነበር።ሰዉ አትምረጥ።

    • @በፍቅርእመን
      @በፍቅርእመን 4 ปีที่แล้ว +1

      እና ለዚህ ምን ሰራ ድርቅ ብሎ ነው እንጂ ምን ሰራ

  • @yooyooyooyoo7789
    @yooyooyooyoo7789 7 ปีที่แล้ว

    yahon ngar yalh temslalah wada mamher grema heyd