ረዳት ሳጅን ሁሴን አብዱ ከፖሊስ ፕሮግራም ላይ ያደረገው ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 364

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +23

    ሳጂን ሁሴን አብዱ ሀገርን የታደገ ጀግናየ ነህ የአማራ ልዩ ሀይል ሊሸለሙ ይገባል ።

    • @abdumohammed3059
      @abdumohammed3059 3 ปีที่แล้ว

      السلام عليكم

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      @@abdumohammed3059 ልጂቷ ሀበሻ ነች አረብ አይደለችም ለመልስክ ኮመንት

    • @zehramahemmdehussin7207
      @zehramahemmdehussin7207 3 ปีที่แล้ว

      @@yarab4997 አሰላሙአለይኩም ነው ያለው ክክክክ

    • @ሠለምቴዋየሸዋልጅ
      @ሠለምቴዋየሸዋልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@yarab4997 😳😳😳ቆይ አሁን ለምን ትጥቁን አስፈቱት ይሔን ጀግና🤔

  • @web4924
    @web4924 3 ปีที่แล้ว +3

    ወታደር ሁሴን አብዱ።የኢትዮጵያ ጀግና። አላኽ ይጠብቅህ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቡ ይጠብቅልን አሜን💚💛❤💪👍

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 3 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +33

    ከአይን ያውጣህ ጀግናዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና እመብርሃን ዘርህን ታለምልመው በጣም ነው ልቤን የነካው ፍጣሪ ከ እውነት ጋር ነው እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠሰም ዐማራ አፂሃቱ ሀገሩን በማሰበለጡ ነው ህዝቤ ሆይ ከእውነት ጋር ቁም የልብን የሚያየው እግዚአብሄር ነው እና ምድር አላፌ ናት ዘላለማውይ አይደለችም ሰለዚህ ዕራሳችንን እንሁን የመዳኛ ግዜ አሁን ነው የበደልነውን ይቅር እንበል

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማራዬ ልጆች አይዞአችሁ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍😍👍👍👍💪💪💪

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف 3 ปีที่แล้ว +23

    አላህ. ይጠብቃችሁ ንሀገራችንን. ሰላም ያውርዲልን።።

  • @መቅደላውትማራም
    @መቅደላውትማራም 3 ปีที่แล้ว +33

    ጀግናዬ እንካን የኛ ሆንክአበሳነክ💪💪💪💪💚💛❤👈

  • @lijseid6719
    @lijseid6719 3 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ እኮ በእኛ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች
    💚💛❤️
    ምስጋና ለአማራ ልዩ ሀይል❤️🙏

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 3 ปีที่แล้ว +56

    ያማራ ልዩ ሀይል ስሙ ክልል አዊይ ገበሩ ኢትዮጵያዊ የኛ ጀግኖች ክበሩልን ክፉ አይካችሁ 💚💛💓 😘👌

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን አላሁም አሚን

  • @adamkibebew9297
    @adamkibebew9297 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ አስተዋይ ሰው ነህ ፈጣሪ አብሯችሁ ይሁን!

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 ปีที่แล้ว +10

    የአማራ ልዩ ሀይል መጠሪያነቱ ነው እንጅ የአማራ ልዩ ሀይል ኢትዮጵያን ሊያጠቃ ለመጣ ማንንም አይምርም ኢትዮጵያ በደም ስሩ ገብታለችና እማማ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ የደፈረሽ ይውደም 💚💛❤️🙏

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 3 ปีที่แล้ว +14

    የኛ የአማራ ክልል ጀግና አንበሳ ናችሁ እኳ የኛ ወንድ ጠቅላለው እግዚአብሒር የድንግል ልጂ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว

      የአማራ ጀግና😂😂😂😂😂
      የት አለ ጀግነት ጉራብቻ 🤭🤭ጭጭጭ እዴው ዝም ነው 🇸🇩🇸🇩🇸🇩👏🏼👏🏼👏🏼
      እስኪ መሬትሽ አስመልሺ

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 3 ปีที่แล้ว

      አረ ለችግር አችሁ ሙስሊሙን ትፈልጉት አላችሁ የራባችሁለታ ደሞ ንብረቱን ትዘርፋላችሁ ትገሉታላች ከከከ እሉታ የሚባል የለላችሁ እርኩሶች ጭራቆች ሙስሊሙን ንብረት ታልሰራቃችሁ የምትበሉት የላችሁም እዴ በያመቱ የምዘርፉት እናት ጭራቆ ች ግን ወሎ የተነሳለት አይ ጉዳችሁ ውርደታችሁ አስቡበት ውሴን ወሎ መሆንን አትዘንጉ እሺ ???

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tgzawtgzaw4059 ክክክክክክክ መስሊሙ ምን ሊፈይድ እዴ ? እስኪ ንገርን በጣም አሳቅሽኝ😂😂ሳይ ጠሩት አብይት

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 አንች ቅማላም ከዚህ ለሱዳን ከምታሽቃብጭ ሂጅና ዘመዶችሽን ታደጊ ደንቆሮ የኤርታራ ወታደር ገብቶ ወረረን ደፈረን እያላችሁ ምታለቃቅሱ ቅዘናም

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@tgzawtgzaw4059 👎👎👎👎

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነህ ወንድሜ እነተና ጀግኖች ወንድሞቻችን አባቶቻችን እህቶቻችን ባይኖሩ ኖሮ የምንወዳት ውዲቶ ሀገራችንን ይበትኖት ነበር አሁንም እኛ እምንተማመነዉ በናንተ ነዉ እግዚአብሔርርም ይርዳችሁ ሊቀመላኩ ቅዱስ ገወርጊስ ከፊት እየቀደመ ድልይንሳላችሁ በርቱልን 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ::

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሴን ወንድማችን እሽ አመት ኑርልንንንንንን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅጅጅ

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር እና ምሥጋና የመከላከያ ለኢትዮጵያ ጀግኖች 🇪🇹♥️🇪🇹♥️♥️🐅♥️🐅♥️💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 3 ปีที่แล้ว +25

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

    • @sila6483
      @sila6483 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹህ ጀግኖቻችን

    • @zhraa755
      @zhraa755 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጰያበጀግኖችልጆችዋታፋራናተከብራትኖራለችቀጥሉበት

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 3 ปีที่แล้ว +73

    የአማራ ልጆች አረ ተው ኑ ላይክ ኮሜንት ስጡ

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 ปีที่แล้ว +1

      💚❤💜

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😘😘❤❤

    • @nursalih9462
      @nursalih9462 3 ปีที่แล้ว +3

      ene ertreawi neg selam le Ertrana etihopa yhun amen ,,, bay bay junta weyane

    • @adamibraheem3055
      @adamibraheem3055 3 ปีที่แล้ว

      አልሰጥም

    • @tube-zu1oq
      @tube-zu1oq 3 ปีที่แล้ว +1

      @@adamibraheem3055
      ማን ጠራህ ?😂😂😂

  • @ermiasbeyene1559
    @ermiasbeyene1559 3 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ለዚህ ጀግና ቤተሰብ አንድ ነገር እናድርግ

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 3 ปีที่แล้ว +10

    እሄን እሣት ጀግና
    ለየት ያለ ሽልማት መሸለም አለብን
    እንኳንም የኛ ሆንክ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይህ ልጅ ፋኖን ሆኗል አላህ ይጠብቅህ አብደላ የአኽራው ወ ድሜ ደም የእኔ ልዩ

  • @queenhatta9661
    @queenhatta9661 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የሊላ ሜዳያ ቢሆን ንሮ ታሽቃብጡ ነበር ለዝህ ጀግና ግን ወፍ የለም ላይክ እኳን አርጉለት🙄

  • @TG-hb6nh
    @TG-hb6nh 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም አማራ ምድር ላይ ተወለድክልን እንወድሃለን እናከብረሃለው ሁሌም ጀግናችን ነው

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 3 ปีที่แล้ว +2

    አብሽሩ የኛ ጀግኖች የአጤ ቴድሮስ ልጆች ነን የበላይ ዘለቀ ልጆች ነን ሁሴን አብዱ ከስራ ባንደረቦችህ ጋር አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @genettadese888
    @genettadese888 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የአገር ኩራት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ድልን ያጎናፅፍህ ወንድሜ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +8

    ጀግናው አለኝታዬ አንተንና የአንተ አይነቶችን የአገሬን ጀግኖችን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ💪💪💪💚💛❤

    • @aselefechme
      @aselefechme 3 ปีที่แล้ว

      👍👍💪💪💪💪💪💪💪🥰❤💛💚

  • @romlove2010
    @romlove2010 3 ปีที่แล้ว +4

    Amazing Ethiopian might have many bandas but on hero like Hussen goes a long way!!! Thank you for your service. Ethiopia in one person can speak Amharic, Oromifa, and Afar and a muslim but as Ethiopian as any.

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 3 ปีที่แล้ว +4

    ያአሏህ።።
    አሏህ ይጠብቃችሁ።።
    ከጠላት አይን ይሰዉራችሁ።።
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።።

  • @zinabuakifle9043
    @zinabuakifle9043 3 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ጀግኖች እናመሰግናለን ።

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Hussein and all Amhara Liyu haile heroes

  • @user-qo8ni4tq4o
    @user-qo8ni4tq4o 3 ปีที่แล้ว +3

    ብዙዎች ባይዋጥላቸውም ጅግነት ስጦታ ነው በዚያው ልክ ስንት ጥቅም ያሌላቸው ሴት እናት ሲጨፈጭፋ ይውላሉ ሀብት ሀገር ሲያወድሙ ምስክር ስለሆንክ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናችን ሁሴን አብዱ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን አበሳችን

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 3 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና አንበሳችን ነህ ምልክታችን ሁሴን አብዱ እና የአማራ ልዩ ሀይሎች ክብር ይገባችሁዋል💚💛❤

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ጀግናይ 🤣🤣🤣በናታቹ አታሱን
      ጎንደርገንቶ ባዳ እያስተደረህ
      የታሪክ አተላ

    • @የእናትናፍቆት
      @የእናትናፍቆት 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 ሀሀሀ

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 👎👎👎👎🤐🤐🤐🤐

    • @SaraSara-dp4ue
      @SaraSara-dp4ue 3 ปีที่แล้ว

      እግዝአብሔር ይጠብቅህ የእኛ ጀግና💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GgGg-bn7po
    @GgGg-bn7po 3 ปีที่แล้ว +7

    የእኛ ጀግና አላህይጠብቃችሁ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 3 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀግኖች ክፉ አይንካችሁ❤

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ"በአካል ስላየሁህ ደሥ ብሎኛል።💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆👍👍👍

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤💯እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 3 ปีที่แล้ว +2

    He is a real hero brother Amhara special force police. We respect him and wishing you long life ...

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና። አሏህይስጥህ "የኢትዬፓያ ጀግና አማራ ልጅ ምንግ ♥ዜክብር ይገባሀል በርታልን ♥♥♥♥የባቴ ጀግና ጀግና ዋውውው

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ናችሁ የአማራ ክልል ልዩ ሀይሎች በእውነት ልበ ሙሉ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤👈

  • @rahmarahma7028
    @rahmarahma7028 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግኖች አላህይጠብቃችሁ በርቱ

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 3 ปีที่แล้ว +11

    የአማራ ጀግና ነህ ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ያሰቡትን ቀብራችኋቸዋል ስምህ ሲነሳ ይኖራል።

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ ለራስ ተቀብረህ ሙንን ቀበርካቸው
      ሂድ እኪ መሬትህን አስመልስ እደው ዝም ጭጭጭ ነው 🤭🤭🤭🤭
      ማቅራራት ብቻ መተማ ጎንደር ነገ ደግሞ ባህርዳር 😂😂😂
      Viva Viva Viva. sudan 🇸🇩 🇸🇩🇸🇩👌👌
      ራያ ወልቃይት ስትል የጡላወርድብላ የብብትዋ ጣለች አሉ

    • @abrahamyoutube9197
      @abrahamyoutube9197 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 አንተ ግልገል ጁንታ መሬታችንንማ 27 አመት ስትፈነጭበት የኖርከውን በ3 ሳምንት ተቀበልንህ ። አንተ ባንዳ እንኳን ሱዳን ጁንታውንም ቀብረነዋል ቀኑ ይሙላ የጁንታው እድል ይገጥመዋል አንተ ግን ባንዳነትክን አጧጡፍ

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว

      @@abrahamyoutube9197 ክክክክ ምነው የሞትትንም እዛ የትግራይ መሬት መዳቨርያ የሆንትን ተነስተው እዲታኮሱ ነው እሲኪመጡ🤣🤣 ነው200ሺ ሱዳን ማትዋጋ 🤣🤣🤣🤣 አየ እናንተ መሽለል ብቻ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 minew kenitirishin akekish-ende yebelash kuletam neger nesh. Lenegeru tibitachu new yatefachu

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 ሀጅና የኤርትራን ወታደር አስወጭ አንች ክፍት አፍ ይህኔ አንዱ ቅምጥ ነሽ ምትሆኝ

  • @yohannesberhane2532
    @yohannesberhane2532 3 ปีที่แล้ว +2

    Redat Saggin Hussein Abdu, you and your fellow soldiers Rock. You are the pride and joy of your country, may God bless and protect you. From the USA!

  • @mosessammy7055
    @mosessammy7055 3 ปีที่แล้ว +9

    I love this guy 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @zebra8028
    @zebra8028 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ህዝብ!! እረ ለእኛ ለደቡቦች ድረሱልን የኦሮሙሞ ፕሮጀክት ሊበላን አሰፍስፏል:: በተረፈ አማራው ተራራው ጀግና!!

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 3 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ጀግኖቻችን

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንም ኖርክ ጀግና ነህ ክብር ለአማራ ልዩ ኃይል

  • @saraq4931
    @saraq4931 3 ปีที่แล้ว +9

    ጀግኖች ሽ አመት ኑሩልን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤🙏

  • @kassahailu821
    @kassahailu821 3 ปีที่แล้ว +3

    ያማራ ልዩ ሀይል ነብስ ነው

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ የጀግነት ጥግ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የሀገር ደጀን

  • @ግዮናዊትማሚ
    @ግዮናዊትማሚ 3 ปีที่แล้ว

    አንበሳ ሁስየ የአገሬ ልጅ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሠብህ የአገር ኩራት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @kedirseid6120
    @kedirseid6120 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና እንደ አንተ አይነቱ ህዝብ የህዝብ ልጅ ነው የምንፈልገው ።

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሰው አማራ ጀግኖች ድል የዘላለም። 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว +7

    እነኬኛ ኬኛ እያሉ አደንቆሩን እኮ😜😂😂😂😂ሁሴን የኛ ጀግና ሰላምህ ይብዛ ኑርልን 💋💔💔

    • @Tube-uc9yi
      @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว

      @@cvf5013ቄሮ የኛ ነዉ እያሉ ነዉ ለማለት ነዉ

    • @Tube-uc9yi
      @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว

      @@cvf5013 አማራ ነዉ ።

  • @astermelkamu2285
    @astermelkamu2285 3 ปีที่แล้ว +13

    ሀሞተ መራራ ጀግና ነርልን

  • @hussedessal6425
    @hussedessal6425 3 ปีที่แล้ว

    መኩሼ አንበሳየ ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል አንተና መሰሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 ปีที่แล้ว +2

    ያማራ ልዩአይል ጀግኖችየ እወዳቹሀለው በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @muhammadzain-dq1kn
    @muhammadzain-dq1kn 3 ปีที่แล้ว +15

    ጀግና

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ኑሩልን ለአማራ ህዝብ ታስፈልጋላችሁ

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 3 ปีที่แล้ว +9

    አይዟችሁ ወገኖቼ ላገር የምትወድቁ ወንድሞቼ ሰላም ይስጣቸሁ

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว

      ለሃገር ለምትወድቁ አይዛቹ ስላም ይስጣቹ ከወደቀ ምን ስላም አለ ጎበዝ 😂😂😂😂

  • @mekdes8684
    @mekdes8684 3 ปีที่แล้ว +3

    አምላክ። ይጠብቃችሁ

  • @mekedsekerke7826
    @mekedsekerke7826 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔጀግና እዳተ መታመታዉን በወለድኩ አማየ ጠላትሽ ይዉደም ከፉበይልኝ

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 ปีที่แล้ว +1

    My brother and sister God bless you amen 🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏

  • @አማራነኝ-ገ2ፐ
    @አማራነኝ-ገ2ፐ 3 ปีที่แล้ว +5

    አይኦሮሞዎች ይሀንልጅ የወሎ ኦሮሞነው እያሉ ቲክቶክላይ ስያዘዋውሩትነበር እሱውራሱ አማራነኝአለ አማራዎች ስወዳችሁእኮ ውድድድድድድእኔ አፋርነኝ

    • @Nየሀላሌታማኚ
      @Nየሀላሌታማኚ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኛም እንወዳችሁ አለን የቁርጥ ቀን ደራሽ አፋር የኢቶቢያ ጠባቂ ናችሁ እኮ

    • @አማራነኝ-ገ2ፐ
      @አማራነኝ-ገ2ፐ 3 ปีที่แล้ว

      @@Nየሀላሌታማኚ ግድነው ዞሮመግቢያችን ነች ዛሬም ነገም ኢትዮጲያትቅደምልን ፈጣርይሰላሙን ያውርድል ሁላችንም በእየምነታችንእንፀልይ ላአገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lionla5328
      @lionla5328 3 ปีที่แล้ว

      Beley Zeleke Oromo nw emilu Jiloch eko nachew😂😂😂😂 tuuuu ...Abebe Bakela( yelij Liju Ayate Neftegna enji Oromo adelem, Abaten Oromo nw eyalu asakewugnal alech. Beteseb baynorew gigim yilu neber gin Ahun USA tinoralech)

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 3 ปีที่แล้ว

      Afar eko sewadachu zere atakum wedoch nachu hehgerachu atederaderum leke enda amhara 😍

    • @Nየሀላሌታማኚ
      @Nየሀላሌታማኚ 3 ปีที่แล้ว

      @@አማራነኝ-ገ2ፐ ኢሻአላህ አላህ ሰላሙን ቀን ያምጣልን

  • @user-qo8ni4tq4o
    @user-qo8ni4tq4o 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም እናመስግናለን የአማራ ልዩ ሀይል ለአማራ ብቻ ስትሆን ኢትዬጽያ ወድቃችሁል ታርክ አይራሳችሁም ።

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናዬ 🇪🇹🙏🙏🙏😍😍

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 3 ปีที่แล้ว +2

    Yegna jegnoche geta yitebikachihu🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว

    ጠላት ብዙ ያወራል አይዞኝ የኔ አማራ ኢትዮጵያ

  • @በኢዚኒላህአላህከሪም
    @በኢዚኒላህአላህከሪም 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ

  • @AdaneTefri
    @AdaneTefri ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil nigigir new ethiopia tikidem dill lehager zebegnoch!!!!!dikam lemikegnoch fetari yitebikachuh!!!!

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሁሴንየ የኔ ጀግና አማራ ጀግና ነው አማራ እያለ ኢትዮጲያ አትፈርስም እማራ ባይኖር ዘንድሮ ጉድ ፈልቶ ንበር የአብይም መንግስት የታደገው አማራው ነው አማራው ተራራ ጀግናው አማራ በርታ አማራው በርታ እቦ ደስ ስትሉ ጀግንነታችሁ ዝም ብሎ ፊታችሁ ላይ ይታያል

  • @legendtube_777
    @legendtube_777 3 ปีที่แล้ว +5

    የኛ መመኪያወች

  • @aeshaahmed7895
    @aeshaahmed7895 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖቻችን መኩሪያን አላህ ይጠብቃችሁ ተክፉነገር ቅዋውን እውቀቱን ይለግሳችሁ ያረብ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ ጀግና ነሕ ማሻአላሕአላሕይጠብቃች

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

    ሁሴንየ አላህ ይጠበቅህ /ይጠብቃችሁ ከሰው በላ ጂብ ያረብ ለናተ ድበር አስጠባቂውች ለወገን ደራሺ አፈር ለአፈር እየተሳባች ድል ለእናተ አረመኔ መንግስቶች የኦሮሞና የትግሬ እናተን የመሰለ መሸለም ሲገባችሁ ያሳዲዳሉ ውደቀት ለእነሱ እደገት ለእናተ

  • @እምቢተኛውጋይንት
    @እምቢተኛውጋይንት 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አማራዬ የኢትዮጵያ ነገር አይሆንለትም ትስስራቸው ግን ምን ይሆን? ይገደላል ዘሩ ይጠፍል ብዙ መከራ ይዘንብበታል ግን ኢትዮጵያን በስስት ያያታል።ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍ በይ !!!ወጥር አማራ መከራህ ገናነው!

  • @abyedagne5256
    @abyedagne5256 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ አሁነው ትክክልኛ ቦታህን ያግያግኘህ ፋኖ ሁሴን

  • @ethiopianegn1451
    @ethiopianegn1451 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ አንበሳ እግዚያብሔር ይጠብቃችው

  • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
    @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ ሽ አመት ኑርልን እስከቤተሰብህ

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 3 ปีที่แล้ว +1

    Komechachachaw neftegnaw jegna 👍👍💚💛❤wendemachin kortenebehal

  • @ስደተኛውፋኖ
    @ስደተኛውፋኖ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ወየት ገባ ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሜ

  • @rahelshiferaw9857
    @rahelshiferaw9857 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you and our country Ethiopia

  • @ወሎየዋየወረባቦልጅ
    @ወሎየዋየወረባቦልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግኖች ናችሑ ታሪካችሑ በደማቁ ይጻፋል።

  • @Orange06909
    @Orange06909 3 ปีที่แล้ว

    መከላኪያ ሠራዊት እና የአማራ ምሊሽያ ክብር ይገባችኋል ።

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 3 ปีที่แล้ว +11

    እነ ኬኛ የት ናችሁ😉

    • @mubarkekadere7334
      @mubarkekadere7334 3 ปีที่แล้ว

      ሥሙም ሌላነው በብር ገዝታችሁ ወሥዳችሁት ነው ብለዋል ወላሂ በሳቅ በጣም ኮነው የሚገርሙት ወላሂ በብር ተገዝቶ ብለው ሥሙን አጠፉት ግን በዚህ ጉዳይ ቢጠየቅ ደሥ ይለኛል

    • @derejedemissie3349
      @derejedemissie3349 3 ปีที่แล้ว +1

      የሰበሩ ሰብረን ፊንፊኔ የአባቶቻችን ሀገር ተቆጣጥረናል የህልም እንጀራ።

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 3 ปีที่แล้ว

      @@derejedemissie3349 nifit galla-ke sirachu teneqilachu titefalachu. Fandya hula. Yilikunis ke amarenja sim rasihin netsa awuta

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว

      @@mubarkekadere7334 መኩራት ሢገባቸዉ የአማራ ጀግና ሢያዩ የሚያማቸዉ ህመምተኛ እ/ር ምህርቱን ይመልሥላቸዉ እንደ አማራ ሣይሆን እንደ ኢትዮጵያ የተዋደቀ ጀግና ነዉ በዚህ የማይደሠቱ ኢትዮጵያ የሚለዉ ቃል ያልገባቸዉ ናቸዉ

  • @ريتاجعتين-ط7ص
    @ريتاجعتين-ط7ص 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅህአባቶቹልጂ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስስስስ ስትሉ

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 2 ปีที่แล้ว

    Gegena ethiopiawi egzabehair yetebekeh 👍🏾🙏🏿🤲🏾💚💛❤️

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 3 ปีที่แล้ว

    የኢቶ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከአይን ያዉጣህ ጀግና

  • @rd895
    @rd895 3 ปีที่แล้ว

    የኛጀግና አላህይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @ephremmulu9873
    @ephremmulu9873 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ

  • @mrythrayeaw1529
    @mrythrayeaw1529 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግነ ያማራይቱልጅ 💪💪💪💚💛❤💗💗💗💗

  • @naomiabebe5335
    @naomiabebe5335 3 ปีที่แล้ว

    appreciate their services.

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 3 ปีที่แล้ว +4

    💚💛❤👏👏👏😘

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን መታህው ይሄ አህያ የትግራይ ልጆች ሳይነኳቸው ነው ፀብ የሚጭሩት ምድር ጁንታ ጀግና ነክ ጀግና አማራው ተራራው ለፀሎት እና ተኩስ ነው የሚንበረከከው ጀግኖች የእናንተ መኖር እኛን ያኖረናል ኑርልንንንንንንን 🇪🇹

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว

      መተማ ጎንደር ክክክ ጀግናነህ አማራ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      🤭🤭🤭🤭ጭጭጭ አህያ ስአንቺ ሞጀልያም ቆማጣ ውሻ ያሁሉ ማቅራራት ክክክ
      ወይስ እዛትግራይ 200ሺ የረገፍትን ተነስተው እንዲመጡ እዲዋጉ 🤣🤣🤣🤣

    • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
      @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 እናንተ ሌቦች ገና ጭጭ ትላላችሁ 30 አመት ሀገር ያወደማችሁ አጋንንቶች እናንተ የሰይጣን አገልጋዮች ዛሬ በእራብ መከራችሁን የምትበሉት ጁንታው ሌባ ቆላ ተንቤን ቂጡ ተላልጧ እንደ ዝንጀሮ እከክ እያከከ ሞቶ አልቋል ምድር ቁልቋላም ሀሀሀሀሀሀ አውሬዎች መቸም የኢትዮ ህዝቦች እናንተ ሰው ብለው አያቀርቧችሁም ሰይጣናዊ ሁላ 😲🙄😜😜😜😜😁😁😁😁😁

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 ปีที่แล้ว

      @@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 🐗🐗🐗🐗🐗🐗🐗🐗🐗እህያ መተታም

    • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
      @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 ปีที่แล้ว

      @@almazalemayehu5368 ❌❌❌👎👎

  • @ermiasbeyene1559
    @ermiasbeyene1559 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና I am proud of you