ለ7 ቀናት ርሀብና ጥሙን ተቋቁሞ 7 ጠላትን የደመሰሰው አዲስ ደስታ የጠላት ማርከሻ ኾኖ ቀጥሏል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 273

  • @zeharaseid2682
    @zeharaseid2682 2 ปีที่แล้ว +32

    ከዚህ ህዝብ መወለድ እድል ነው አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +21

    አቤት ጀግንነት 😳 ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @store8674
    @store8674 2 ปีที่แล้ว +47

    የኛ ጀግና አባት እድሜ ጤና ይሥጥወ

  • @ፀጋናመከራ
    @ፀጋናመከራ 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔጀግናአባት ረጂም እዲሜ 🙏🙏🙏ኮርቸብሀለሁ
    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወላሂ አማራመሆንመታደልነው እንዳለመታደልጂ ዘረኛአይደለሁም የዚህአባትጀብዲ ፈሪያነቃል አዋጁ አገሩን ለሚወዲ 📢📢📢📢📢☝️🙏🙏🙏🙏

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተ እንኳን በመትረፍህ የኛ ጀግና

  • @ፍሬሒወት-ሰ1ፀ
    @ፍሬሒወት-ሰ1ፀ 2 ปีที่แล้ว +12

    ጀግና አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ክብር ይገባችኃል የቀወት ወረዳ አርሶ አደሮች

  • @ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ
    @ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ 2 ปีที่แล้ว +17

    ጀግና አማራዬ ፍኖን አደራጁ አሥታጥቁት ገበሬዉን ህዋሃት ማለት እባብ ነው ከዚህ እንማር

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ አባትየዋ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥልን 💪💪💪👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +54

    ይህ የሰዉ ሃይል ብቻ አደለም የእግዚአብሔር ረድኤት እንጅ 7ቀን ያለ ዉሃ ያለ ምግብ መቆዬት ከባድ ነዉ ግን በጥበቡ ሸፍኖ አተረፈልን😥

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም

    • @abebechg.selassie2936
      @abebechg.selassie2936 2 ปีที่แล้ว +6

      አዎን የእግዚአብሔር እርዳታ ነበረ
      ከሳቸው ጋር ።
      ቆስለው ለሰባትቀን መቆየታቸው እግዚአብሔር ከሳቸው ገር ነበረ እንኳን ለታሪክ ፡ እማኝነት አበቃዎት
      መድሐኒአለም።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @አልማዝፈንቴ
      @አልማዝፈንቴ 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው
      ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @askask9433
    @askask9433 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ እረጅም እደሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠወት አባት የጀግኖች ተምሳሌት

  • @wondwosenzdawro8703
    @wondwosenzdawro8703 2 ปีที่แล้ว +23

    በምን ቃላት ይገለጻል ይኽ ጀግንነት!! ክብር ለአባቴ ጀግናዬ

  • @ኡሙኢማን-ቀ7ለ
    @ኡሙኢማን-ቀ7ለ 2 ปีที่แล้ว +20

    እንደህ ነው የአማራጀግና ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖቻችን
    እውነት ድሮም ራሳዎች በጀግነት ይታወቃሉ

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና የኔ አባት ኢትዬጵያ ጀግና ኩሩ ልጆች አሏት💚💛❤💪💪💪

  • @a.f6818
    @a.f6818 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይባርክህ

  • @ቤተልሄምጎሽሜ
    @ቤተልሄምጎሽሜ 2 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና ጋሼ አዲስ በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @ameedas5106
    @ameedas5106 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና እንኳን ተረፍክልን ደስ ብሎናል ኑርልን የሀገር መከታ 🥰🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የድንግል ማርያም ልጅ ይመሥገን ሌላ ቃል የለኝም

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +11

    ስንቱን ጀግና አየነው በሰሜን ሸዋ

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ
    @አልሚነኝጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናው አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 ปีที่แล้ว +5

    አበጀህ የኔ አማራ ጀግና 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @aaaa4968
    @aaaa4968 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው እኮንም ተረፍክልን አበሣው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት የወይልኔው መዳኒት የኛ ጀግናው አባታችን ነርልን ድል ለአተ ይሁን

  • @acch1390
    @acch1390 2 ปีที่แล้ว +21

    I am so so proud of this brave warrior. He deserves medal of honor from Ethiopian govt. incredible bravery. Ethiopia owes its gratitude to this brave warrior and many like him for saving it.

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና የኔ አባት እንዳቱ አይነት ጀግና ያብዙልን አገር አስከበሬ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @metekzerihune3230
    @metekzerihune3230 2 ปีที่แล้ว +26

    ጀግናው አዲስ እንኳንም ተረፍክልን ወንድሜ ራሳ ሳትደፈር የቆየቺው በእናንተ ነው

  • @teramednegash5290
    @teramednegash5290 2 ปีที่แล้ว +21

    I'm proud of you guys, long live amaraye

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ስንት ጀግና አለሽ።ኢትዮፒያዊ በመሆኔ እንደዚህ ግዜ በእድሜዬ የኮራሁበት ሰሃት የለም።የአባታችን ጀብዱ ለመግለፅ ቃላት የለኝም።

  • @tizulame8781
    @tizulame8781 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና አባት ሽ አመት ኑሩልኝ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና እራሣዬ ነፍ አመት ኑሩልን የኒ አባት ሽመት ኑሩልን የኛ ጀግና

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +11

    እኛ ኢትዮጵያ ራሀብ አይበግረንም እኮ እረጅም እድሜ አባታችን ።

  • @limitless5690
    @limitless5690 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖቻችን በናንት ላይ ነው ሁሉም ነገር ፤ እናመሰግናለን !!!!!!!!!

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 ปีที่แล้ว +4

    የምኒልክ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว +11

    አቦ እራሳወች እፍፍፍ ቃል አጣሁ ለእናተ የእራሳ እናት ደጋግመሺ ውለጂ ይሆናል መከታ ጥላት የመጣለታ።😍😍😍😍ኑሩልንን

    • @truugechi9120
      @truugechi9120 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እራሳ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ እውነት

  • @መብራትአዲስ
    @መብራትአዲስ 2 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ውድ አባት አባቴ ኩራቴ ሁሌም ወድሀለሁ የኔ ውድ አባት ቃላት የለኝም ላንተ የሚሆን ቃል የለም አንተን የሚገልጥ ለካስ ቃል የለም አባቴ ኑርልሒወቴ የኔ ጀግና ሁሌም እኮራብሀለሁ አባ ወድሀለሁ መብራት አዲስ ደስታ

    • @ameedas5106
      @ameedas5106 2 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት እወድሻለሁ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ ኑሪልኝኝኝኝኝኝ ♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ameedas5106 ደምሪኝ ነፍጠኛየ

    • @ፍሬሒወት-ሰ1ፀ
      @ፍሬሒወት-ሰ1ፀ 2 ปีที่แล้ว +2

      ጀግና አባት አለሽ ዕድሜ ጤና ይስጥልሽ

    • @genetgeni9238
      @genetgeni9238 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ፍሬሒወት-ሰ1ፀ እረጅም እድሜ ዬኔ አባት ጀግና

    • @genetgeni9238
      @genetgeni9238 2 ปีที่แล้ว +2

      ጀግና አባት አለሽ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ህዝብ መፈጠሬ ኩራት ይሰማኛል ጀግና የጀግና ዘር ለእምነቱ አዳሬ ለአገሩ ህይወትን ገባሬ አማራየ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና አባት። ወይኔ የት ነዉ የማግኛቸዉ መርዳት እፋልጋልሁኝ

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት
    @ከመስራትምከመናገርምበፊት 2 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ጀብዲ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግና የጀግና ጥግ ክብር ለጀግኖች

  • @የተዋህዶልጅድንግልእናቴ
    @የተዋህዶልጅድንግልእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ጀግና አማራ እኮ የዋህነቱ እጂ ማንም አይደፍረዉነበር አሁን ግን በቃን የዋህነት

  • @gshhs6152
    @gshhs6152 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ካተይሁን አሏህ ያሽርልኝ መሠሎችህን ያብዛልን አማራ ነት ክብርነው እናሸነፋለን

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ ጅግና አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ነኝየባባናፋቂ
    @ነኝየባባናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጅግና ናችሁ

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ብየ ልፃፍ በቻ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳንም አባታችን ተረፉልን

  • @AAa-hv9gy
    @AAa-hv9gy 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ገበሬ የኔ የዋሆች💚💛❤

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 2 ปีที่แล้ว +2

    እሠይአባቴእንኳንም እጅ አልሠጠህ ኑርልኝ ለዘላለም ጀግናየ

  • @ዜድሰለምቴዋዜድሰለምቴዋ
    @ዜድሰለምቴዋዜድሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና የጀግና ልጂ እረጀም እፍሜ ኑርልኝ የኔ አጎት

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና አባቴ 💪💚💛❤

  • @solf2000
    @solf2000 2 ปีที่แล้ว +13

    Ethiopia: Land Of Honest Kindness;
    Land Of Patriots; Land Of Warriors.

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ራስ። የራስ ህዝብ ጀግንነት በኢትዮጵያም ሆነ በሌላው ዓለም አይገኝም። ኢትዮጵያን አኩሪዉን የሸዋዉን ራስ አመስግነነዋል።

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና አባባ በዚህ እድሜዎ እግዚአብሔር ይመስገንንንንንን

  • @merry5936
    @merry5936 2 ปีที่แล้ว +5

    Proud of you you're amazing I have no words to say long life for you ❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ ፋዘርየ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናአባት ሺአመት ኑሩልን

  • @ፓናዶነኝየኮሜትአለቃየሴቶ
    @ፓናዶነኝየኮሜትአለቃየሴቶ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛጀግና

  • @محمداحمد-ه2ه4ش
    @محمداحمد-ه2ه4ش 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህ የኛ ጀግና አባት እድሜናጤና ይስጠወት

  • @tomigebre7853
    @tomigebre7853 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት አለማድነቅ ይቻላል ወገን👏👏👏 ዛሬም ኮራሁ. ፏክር ፏክር አለኝ እንዴት ልፎክረው... እስቲ ጨርሱልኝ ወገኖቸ

  • @stube1378
    @stube1378 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ይስጥዎት አባታችን ኩራታችን

  • @alezegeye6357
    @alezegeye6357 2 ปีที่แล้ว

    አንተን የወለደች እናት መሐፀኖ የተባርከ ነው እድሜና ጤና ያድልህ

  • @aberadeseya1187
    @aberadeseya1187 2 ปีที่แล้ว +11

    መንግስት ታድያ እንዲህ ያለውን ጀግና ቢያበረታታ ጥሩ ነበር ግን የሚለውን ፈጣሪ ይፍታው

  • @workhuagold8146
    @workhuagold8146 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው ያገሬ ልጅ 🙏😍🤗💚💛❤️

  • @short6394
    @short6394 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደነዚህ አይነት ጀግኖችን ማበረታታት ያስፈልጋል እና አድራሻቸውን ስልካቸውን ፖስት ቢደረግ የደማቸውን ዋጋ እንኳ ባይመልስ ትንሽ ትንሽ መርዳት ያስፈልጋል ።

  • @mehamedseid7747
    @mehamedseid7747 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናአንበሳ እንኩዋንተረፍክ

  • @mulu5
    @mulu5 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ የኛ ጀግና ኑሩልን ስንት ጀግና ተቀብሮ ይኖራል እጅ ሙልት ነዉ የአማራ ጀግና

  • @ykt4447
    @ykt4447 2 ปีที่แล้ว +11

    እፎይ እንዲህ አንጀታችንን አርሱልን ስልካቸው እባካችሁ ላኩልኝ ከሀረር

    • @ቃልህመፅናኛነው
      @ቃልህመፅናኛነው 2 ปีที่แล้ว

      ለምን ፈልጋችሁት ነው ስልኩን

    • @ykt4447
      @ykt4447 2 ปีที่แล้ว

      @@ቃልህመፅናኛነው ልንተዋወቀው የአገራችንን ጀግና

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ አይዛችሁ💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ጀግና ኖት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት

  • @DubaFy17
    @DubaFy17 6 หลายเดือนก่อน

    አማራ ፋኖሁሉ ነዉ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว +2

    Yanaa Abaat 1000 amat nuralage💞💔🌹❤🌹💞🌹💔💖💖💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️🌹🌹💞💞💔❤❤

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +5

    ባለመደራጀት ነው እሂ ሁሉ ጀግና ያጣነው ቢደራጅ ኖሮ በዙ ጀግኖችን አናጣም ነበር!!!

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር✈️✈️💪💪💪❤የኔ ጀግና

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ጀግና እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዘንድሮ ጀግነት ታየ የአማራ እናት ትወለድ መንታ መንታ አባባዋ በአንቱ ጀግነት ልጅችህ በስላም እንኖራለን አላህ ካለሁበት ይጠበቅልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mintesfu
    @Mintesfu 2 ปีที่แล้ว +8

    Born hero and brave, death itself fears this brave man. Not all bullets kill a hero, the bullet that will kill this man will never be cast, for it needs a hero to kill a hero. Proud of being Ethiopian, Ethiopia prevails.

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ብርታቱን ይሥጥልን አባታችን

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 2 ปีที่แล้ว

    እውይ የኔ የራሳ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @فاطمةالغامدي-س3ظ
    @فاطمةالغامدي-س3ظ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍ጀግኖቹ

  • @hanit9315
    @hanit9315 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ጀግና ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ውስጤ በደስታ ተሞላ አባቴ ክበርልኝ ጀግናየጀግና ዘር

  • @youyou-ub1vw
    @youyou-ub1vw 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ እንኳን አማራ ሆንኩ አማራ ጀግና

  • @zenbzenb289
    @zenbzenb289 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ድሉን ሁሉ ለናተ ያረገው ያረብ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን

  • @aaaa4968
    @aaaa4968 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ወላሂ ሣላደቅህ አላልፍም ወላሂ እናት ወልዳለች አቦ ኑርልን ጀግና እና ጢሥ መውጫ አያጣም እሚባለው እድህ ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
    @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተበረከላ የድሮ አባቶች ጀግና ነቸው አሁን በርቱ

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ አባት እድሜና ጤና🇪🇹❤

  • @apoali3907
    @apoali3907 2 ปีที่แล้ว

    የኛጀግኖችምንላድራጋችሁአላህይጠብቅልን

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

    የሁሉም ጀግኖቻችንን ሐውልታቸው መቆም አለበት በመዲናዋ ባሕርዳር

  • @lovepeace8090
    @lovepeace8090 2 ปีที่แล้ว

    Abet gebd Gignent betam gerami tarik Amhara Ethiopa 💚💛💖Love peace

  • @amanseaditube1099
    @amanseaditube1099 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አባት አላህ ይጠብቅወት🇪🇹💪💚💛♥️🐆

  • @የኸይርገበያዩቱብ
    @የኸይርገበያዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እውነተ አማራ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግራ ፈጣሪ እድሜኔ ጤና ይስጥልን

  • @የንጉሥአድሡ
    @የንጉሥአድሡ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ابومحمد-ك3م7ع
    @ابومحمد-ك3م7ع 4 หลายเดือนก่อน

    ያኦስስስስስየጀግንነትጥግ💪💪💪

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ የእግዚአብሔር ሀይል ነው ውሌም ከእውነት ጋር ነው የድንግል ማርያም ልጅ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛጀግና አባት

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና የኔ ከርታታ ማሳዘንህ ግን ጀግናነህ ሱባሀን አላህ

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና አባታችን እድሜና ጤና

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነዉ ጀግንነታቸዉ ሊደነቅ ይገባል ፉከራዉ ባህል ነዉ አልገባኝም ቢቀርስ ልክ ነዉ የትግል ዘፈኖች ለወታደር ብርታት ነዉ ይህን አምናለዉ ።

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 2 ปีที่แล้ว

    እስይ የኔ አባት የራስ ጀግና እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mekenaahmed7653
    @mekenaahmed7653 2 ปีที่แล้ว

    የኛ የሀገራችን ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ

  • @እስላምነውሂወቴ-ጰ7ነ
    @እስላምነውሂወቴ-ጰ7ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እድሜህ ይርዘም

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና አባታችን ጤና ይስጥልን

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว

    አማራየ ጀግው ደጉ ህዝብ አማራ እንደዛ እየደፈሩ እየገደሉ ሲማረኩ አይገላቸውም አማራ አዛኝ ነው እንደ ጀግነቱ ጨካኝ አደለም

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 ปีที่แล้ว

    እህህህህ ደግናዬ እንኮንም የሸዋሮቢት ቀወቴ ሆንኩ 💪💪💪💚💛❤እኮራለሁ

  • @mekditenkir2593
    @mekditenkir2593 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ጀግና ሲፎክር የሚያምርበት