the movie is great but the adds wont let me watch consistently they'll pop up in every two minutes ... that sucks... i thing im gonna use idm from now on i'll download and watch .... cuz i can't watch online .... at least the adds must popup at the beginning, at the middle of the movie and finally in last .... every two minutes sucks!!
በዚ በስደት ኑሩ ከሚያዝናናኝ ነገር ካለ ኮሜዲ ዘጠነኛው ሺ ነው በጣም ደስ እምትሉ እምታዝናናኑ ቤተሰብ ናቹ በተለይ ጩቢት በጣም ነው ሚመቸኝ ኣቦ ይመቻቹ ኤርትራዊ🇪🇷 ወንድማቹ ነኝ በርቱልኝ
😘😘💖💖😍😍💝💝🌺🌺
እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ
ለአባቶች እረጅም እድሜና ጤና
Ameeenn
በዜ አሜን አሜን
Anet dengay ras be beza sem mengedeh new wero bela ena migermeg cherash keser comment sisefulek kewus
@@ሚጣነኝፊዳከ ተመቸሽኝ ጭሴ
አሜን
ጩባው ሁሉ ነገርህ እወድልሃለው ግን God ብለህ የምትቀልደው ነገር እንድህጠላ ሊያደርገኝ ነው በዛ ላይ ባለማህተብ ነህ እባክህ እግዚአብሔርን ቀልድ ውስጥ አታስገባ. ለምሳሌ:, God እያየህ ነው እና ብዙ ጊዜ God ብለህ ያልሆነ ቀልድ መናገር ዝናን አያተርፍም ይሄ ነገር አስተካክል በተረፈ በጣም የምወደው ድራማ ነው በርቱ💛💚❤️
ፈገግታሪያክት ላይ ተናግሮልኮ የተሠጠውነው የሚተገብረው
ድራማ እየሰራ ነው ሰዎች ድራማና እውነትን እንለይ
ትክክል። የጌታን ስም በከንቱ አታንሳ ይላል
wegen mntsfewn iyeleyen
ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት
እንደኔ የህይወት ድግምግሞሽ ያስጠላው አዲስ ነገር የናፈቀ ከምኞታችሁ አትጉደሉ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ
Leyue Tesfaye Hey
ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
@@romisihen137 jgf
የጩብቲ አድናቂ ነኝ❤❤❤
ዛሬ የአባቶች ቀን ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለአባቶቻችን የሞቱትንም ይማርልን ❤❤
አሜን
የ9 ሽ ተዋንያኖች ስወዳችሁ ማህተባችሁ ካንገታችሁ አይለም የተዋህዶ ልጅ ማለት ይህ ነው .ክርስትና አንዱ ቦታ ስንሂድ የምናከብረው የምንወደው አይደለም በሁሉም በሂድበት በምንኖርበት ሀይማኖት ነው .ለማንኞውም ይመቻችሁ ስወዳችሁ ♥♥♥♥
አይ ጩቢቲ የኔ ሰዉ ስወድክ እኮ
ጩቢቲ ነፍሴ💚❤💛
ሰውነቡሰይሆናል
መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች እረጅም እድሜና፣ጤና፣ ሰላም፣ በቃ ሺ ዓመት ይኑር
አዲስ ኮሜዲ በኬሚ ከሀዋሳ👇👇👇
th-cam.com/video/WzVeHTVNPWk/w-d-xo.html
ameen wendem
Biruk Mathewos ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
ጪባውን የሚወድ እስኪ ግቡ
Seid Assen Hey, ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
አሪፍነዉእወዳችሀለሁ😍💚💛❤️💖1️⃣በር ቱ
ምን ግዜም ስራችሁ በናፍቆት የሚጠበቅ የተዋጣላችሁ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ እላለሁኝ አድናቂያችሁ ነኝ
Mule beknnet demregn🙏
እንዛመድ በቅንነት th-cam.com/video/gdlW5cyCdDM/w-d-xo.html
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇
th-cam.com/video/McBH802bZQc/w-d-xo.html
Mulugeta Woldu ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
@@bnitmahi4477 mami
ዘጠነኛው ሺ ዋውውው. ደስ ስትሉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦቼ
ሽሮ በአይኔ ላይ እንዴት እንደናፈቀኝ ባየህ ኢትዮጵያኖች እኮ ያለንን ሰለማናመሠግን ነው የተሻለ የማናገኘው
ተው ቁርስ ሽሮ ምሳ ሽሬ እራት ሽሮ በልተን አድገን እንድት አያስጠላን ወገን በርግጥ እኔ በበኩል ሽሮ ሳልበላ ከሳምንት በላይ መቆየት አልችልም
እኔም
ትክክል እኔም በጣም ነው ያማረኝ
ቀላል
እኔም አመቴ አለፈ በአይኔ ዙራለች 😭😭
Shiroo endeet indeminaafek baaweek ..😁😁👍👍..giin Dees yelaal ..it is FUNY...THANKYOU..
ጩቢቲ እንዴት ዘና እንደምታደርገኝ ደስ ስትሉ ዘና ነው የምታደርጎ ውዶቸ
ኣቤት ኣማርኛ ግን እማያልቅ ቀልድ በጣም ደስ ይላል ።ጭቡቲ በጣም ጎበዝ እናም ሁላችሁ ጎበዞች ናቹ።
ኧረ ዛሬስ በሳቅ ገደላቹኝ አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን አሚን በል ወጣ ወጣ በሉ ለሀገራቹ ሰላም ተመኙ 👍👍👍
አቤት ይህ ቤተሰብ አቤት ስወዳቸዉ በተላይ ጩቢቲ ዉስጤ ነህ❤❤❤❤❤ እረዱ ምግብሽ ይጠማል አይዞሽ
ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
زوز ادم
ባባዬ #አባቴ መልካም የአባቶች ቀን
ኑርልኝ ለዘላለም ይህን ቤተሠብ የሚወድ
Woww des tlalachihu yimecachihu
Happy father's day wowww betam des yelal huro happy birthday 🤣🤣🤣🎂👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣
ጨጉዋራችን ባላየ ዝም ቢሌ እኛ ትልልቅ ሰዎች አደለን ቁርስ ላይ ሽሮ ይቀርቀባልልልልልል 🤣🤣🤣 ጩባዉ ይመችህ
እኔ በጣም የእውነት የውሮ አድናቂ ነኝ እሷን ለማየት ነው ይሄን ድራማ የምከታተለው እናቴ የምር ስወድሽ አስባችሁታል አንዳንዴ የቤተሰቡን ድባብ ያለውሮ ምንም እንሚሆን ስለእውነት እኔ ቤቴ እንደሷ አንነት ሴት ብትኖር እየናፈኩ ነው ቤቴ የምመጣው እውነት
kkkkk amareshaaaaaaaaaaaa
እንዛመድ በቅንነትth-cam.com/video/gdlW5cyCdDM/w-d-xo.html
th-cam.com/video/gdlW5cyCdDM/w-d-xo.html እንዛመድ
አዲስ ኮሜዲ በኬሚ ከሀዋሳ👇👇👇
th-cam.com/video/WzVeHTVNPWk/w-d-xo.html
keld nw ensak
በዚ ሰአት ኢትዮጵያ ላይ አሉ ከሚባሉ የሳቅ ምንጮች (ኮሚዲያን ) አንዱ ጩቢቲ ....ሳይህ ሁሉ እኮ ነው የምታሳቅየኝ እንኳን አውርተህ😂🤣😁
th-cam.com/video/cn2-mVqQD5s/w-d-xo.html
Anchi kechacha endet endemiwedish iko
MEBI DIRE Dear ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
አይ ጩቢቲ ረዱ ነገረችህ እሰይ! ምን እንዳደረ ወተት ተበጣጠስክ!👍👍👍 ባልሰማ አለፍካት ዛሬ ተረተሃል ጩቢት ለኛ ሽሮ እንደ ጉሮሮ ጠባብ ሆናለች!! ሁላችሁንም ኬፍ ብያለሁ!! የኔ የእሁድ ናፍቆቴ!!
በጣም ጥሩ
ዛሬ የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳቹ በጣም ያስቃል ቀጥሉበት ጩባው አፍር
በጣም የምወደው ምርጥ ድራማ
ሰላም ሆነን ቀጣይ ሳምንትም አብረን ለመሳቅ ያብቃን!!!!
amen!
አሜን
amen bezawum betesab enhun bekinenet
እረዱ ሳይሽ የምር እህቴን ትመስይኛለሽ እናታቸን በህፃንነታቸን ሙታ ያሳደገቸን ትልቅ እህታችን ናት የምር አሁን ትናፍቀኛለች አይ ስደት
Yene wero❤❤❤
ጩቢቲ ብሬ ውርዬ ውርርርርር አቡ ረዱ ፎንቃዎቼ 😍😍😍😍 እናተን ሳይ ሁሉንም ነገር ታስረሱኛላቹ የሳቄ ምንጮች😘😘❤❤❤❤
እንኳን ላባቶችቀምአደረሳቹህአባቶችሺአመትኑሩ
ጩብት እኮ የሳቅ ምጭ እኮ ነው ስወድድድድህ😂😂😂😂😂😂
Rozie Muhammad ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
ክክክክክክክክ ይህን ድራማ ስወደው አየ አቡና ይህ መጽሀፍ ውሮየ የኔ ከእውቀት ነጻ ክክክክክ ሥውድሽ እረዱየ አትናደጅ እኔ እበላልሻለሁ
So you like it I like it but is not fanny
ጩቢቲን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ውሮዬን መልካም ልደት እንበላት
ታዋቂ አርቲስቶቻችንን በስልክ ፕራንክ ያረግንበትን ቪዲዮ በኛ ቻናል ያገኛሉ ገብተው ይመልከቱ
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇
th-cam.com/video/McBH802bZQc/w-d-xo.html
ሑሑ
እንኳን ሠላም መጣችሁ በርቱ መልካም ሣምንት በያለንበት የእግዚአብሄር ጥበቃ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን
በተቻለን አቅም እራሣችንን እጠብቅ
ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
አዲስ ኮሜዲ በኬሚ ከሀዋሳ👇👇👇
th-cam.com/video/WzVeHTVNPWk/w-d-xo.html
Ameen yaReb:O
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇
th-cam.com/video/McBH802bZQc/w-d-xo.html
Weyni Jone ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
የእውነት በጣም ነው የምትመቹኝ ሲደብረኝ ታዝናኑኛላችሁ
ሺሮ የሰፈር ልጅ ኖ 😂😂😂😂😍🤣🤣🤣🤣😝😝😝😝😝
wow betam Des tlalachuh kebtlubet bertu ewedachhualehu
the movie is great but the adds wont let me watch consistently they'll pop up in every two minutes ... that sucks... i thing im gonna use idm from now on i'll download and watch .... cuz i can't watch online .... at least the adds must popup at the beginning, at the middle of the movie and finally in last .... every two minutes sucks!!
በጣም የምወደወ ድራማነወ አስኪለቀቅነወ በጉግት የምጠብቀወ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ እቡዬ በሳቅ ገደለኝ
ጩብዬ😂😂😂😂😂 እንኳን ለአባቶችቀን አደሠሳችሁ
ጩባው ንግግርህ ሁሉ ነው ፈን የሚያረገኝ እኮ አቦ ይመች
እህቴ 184 ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇
th-cam.com/video/McBH802bZQc/w-d-xo.html
@@gada5742 እሺ
ድንቅ የጌታ ልጅ ነኝ ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
@@romisihen137 እሺ ወደ ቤትሽ ጎራ ብያለው
ሰላም ለእናንተ ይሁን
በአንድ ወቅት አጠገብ ላጠገብ ባለ እርሻ ላይ ይኖሩ የነበሩ ሁለት ወንድማማቾች ይጣላሉ። ከዚህ በፊት ብዙ አመት አብረዉ ሲኖሩ እንዲህ አይነት ነገር ተከስቶ አያውቅም። የእርሻ መሳሪያ ይለዋወጣሉ፣ በስራ ይተጋገዛሉ፣ በፍቅር ቤተሰባዊ ኑሮአቸዉን ይመራሉ።
አሁን ግን ትንሽ አለመግባባት በመካከላቸዉ ተፈጥሮ ቶሎ ሳይፈቱት ቀሩና በመካከላቸዉ ትልቅ መቃቃር ፈጠረ። እንዲያዉም ክፉ መነጋገር ሁሉ ጀምረዉ በመጨረሻም ለሳምንታት ተዘጋግተዉ ከረሙ።
አንድ ቀን ከሁለቱ ወንድማማቶች ታላቅ የሆነዉ ቤት በር ይንኳኳና ሲከፍተው አንድ አናፂ ቆሞ ያገኛል።
አናፂዉ፡ “ስራ እየፈለግሁ ነዉ። ትንሽም ቢሆን የሚሰራ ካለ ቢሰጡኝ ብዬ ነዉ ጌታዬ”
ታላቅ ወንድም፡ “ጥሩ ሰአት ነዉ የመጣህው! ስራ አይጠፋም! ይታይሃል ከዛ ገደል ማዶ ያለዉ ቤትና እርሻ? የጎረቤቴ ቤት ነው። ለነገሩማ ታናሽ ወንድሜ ነበር። ባለፈዉ ሳምንት ቡልዶዘር አስመጥቶ ሜዳዉን አሳርሶ ነዉ በቤታችን መካከል ገደሉን የፈጠረዉ። እኔን ለማበሳጨት ብሎ ይሆናል ያን ያረገዉ። ለዚህማ እኔስ ማን ብሎኝ? በል እንግዲህ እዚያ ጋር ያሉትን ጣዉላዎች ወስደህ 3 ሜትር አጥር ስራና እሱንም ሆነ ቤቱን ከማየት ገላግለኝ!”
አናፂ፡ “ገብቶኛል ጉዳዩ! ልጀምር በቃ። የሚያስደስቶትን ስራ ነዉ የምሰራዉ!”
ታላቅ ወንድምዬዉም “በል በርታ!” ብሎ ወደከተማ ለጉዳይ ሄደ።
አናፂዉ ቀኑን ሙሉ ሲለካ፣ ሲቆርጥ፣ ሚስማር ሲመታ፣ በቃ እንዲሁ ሲለፋ ዉሎ ልክ ፀሃይ ልትጠልቅ አካባቢ ስራዉን ጨረሰ። ታላቅ ወንድምዬው ከከተማ ጒዳዩን ጨርሶ ሲመለስ የአናፂዉን ስራ አይቶ ማመን አቅቶት አፉን ከፍቶ ቀረ። አናፂዉ በአጥር ፋንታ ገደሉን የሚያቋርጥ ድልድይ ነበር የሰራዉ።
እዚያዉ ፈዞ እንደቆመ ይባስ ብሎ ታናሽ ወንድሙ እጆቹን በእርቅ ዘርግቶ በድልድዩ ላይ ወደሱ ሲመጣ ተመለከተ።
ታናሽ ወንድም፡ “ወንድሜ አንተ የምትገርም ሰዉ ነህ። ያልኩትንና ያደረግሁትን ሁሉ ረስተህ ይሄን ድልድይ ሰራህ!”
በድልድዩ ላይ ሁለቱም ተጉዘው መሃል ላይ ተቃቀፉ! ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ሁኔታ ከቆዩ በኋላ አናፂዉን አስታውሰዉ ዞር ሲሉ እቃዉን ሰብስቦ ሊሄድ ሲዘገጃጅ አዩት።
ታላቅ ወንድም፡ “ቆይ እንጂ - ሌላ ብዙ የምታግዘኝ ስራ አለ’ኮ!”
አናፂ፡ “ብቆይ ደስ ይለኝ ነበር! ግን ሌሎች ብዙ የምገነባቸዉ ድልድዮች አሉኝ!” ብሎ መንገዱን ጀመረ ይባላል።
*************************
በየቀኑ አጥር ወይም ድልድይ ለመገንባት አጋጣሚዎችን እናገኛለን። አንዱ ወደ መለያየት፣ ጠብና ጥላቻ ሌላኛዉ ወደ አብሮነት፣ ፍቅርና ቤተሰባዊ ግንኙነት ይወስዳል። የኛ ምርጫ የቱ ይሆን?
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
እንኳን በሠላም መጣችሁ ከፍቶኝ ነበር እሥኪ ዘና ልበል 😍😍😍😍
Wawww enkon beans metachu ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጋሽ ብሬ እንኳን አደርሰክ ላባቶች ቀን❤❤❤❤❤
እንዛመድ በቅንነት
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇
th-cam.com/video/McBH802bZQc/w-d-xo.html
@@Tikuret_Media ወደኔ ጎራ በይ ዉዴ
Abuka
yadenegel mariyam leg Ghddh ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
መልካም ያባቶች ቀን እንኳን አደረሰን በሰደት ላለን ለመገናኝት ያብቃን ለቤቶሰቦቻችን😍💋
በእውነት አሜን
⛪⛪😭😭
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ th-cam.com/channels/jIF0SlVQVkn7-llAeUKDCQ.html?view_as=subscriber?sub_confirmation=1
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ th-cam.com/video/cn2-mVqQD5s/w-d-xo.html
@@menberemuleta8064 ወይኔመንፈስየሚያደስመዝሙር
ዋው ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ ስወድህህህህህ
😂😂😂😂😂😂😂💚💛❤️ ጋሽ ብሬ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳህ ሁላችሁንም ውድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
የኛ ምርጦች
ዊል
ሁላችሁም የአባቶች ቀን ትላላችሁ ?
#ለኔ ግን የአባቶች ቀን ሁሌም ነው በአመት አንዴ ብቻ የማከብርበት ምንም ምክንያት የለኝም #እውነት ለአባቶች በአመት አንዴ ማክበር ይቻላል? ሱሙ እማ ይሄን የመሰርቱት ነጮች ናቸው ምክንያቱም ከፍቅር ይልቅ በብር ስለሚያምኑ. እናት አባቶቻቸው በሚያርጅ ግዜ ራሳቸው ከመንከባከብ ይልቅ አረጋዊያንን ወደ ሚንከባከቡ ድርጅቶች ጋር በመውሰድ ገንዘብ እየከፈሉ ያኖሯቸዋል
እናም #አባቶቻቸውን በአመት አንዴ ብቻ ነው ሄደው የሚያዩአቸው ወይም የሚያስተውሷቸው
#እውነት ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ይሄ ይገባቸዋል
እኔ እናትና አባቴን በህይወት እስካሉ ድርስ እኔን ተንከባክበው ለጡሩ ደርጃ እስካደርሱኝ ድርስ እነርሱስ በሚያርጁበትና አቅም ባነሳቸው ግዜ ካልተንከባከብኳቸው ምኑን ልጅ ሆንኩ
በትክክክል
እህቴ ደምሬሻለው በቅንነቴ ወደኔም ጎራበይ
የጩቡቲ አድናቂወች የትናቹ😁
አለን
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇
th-cam.com/video/McBH802bZQc/w-d-xo.html
ሮዚና ነኝ ወለየዋ ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
እረዱዬ አትናደጂ የኔ ማር ከልጅነት እስከውቀት እዚ አድርሰሻቸው ሰው ሰውኮ ምስጋና የለውም😂😂😂
Wow it’s my best
ጋሽ ብሬ ከባድ ሰው😂 እንዲህ ሰርቼ ገብቼ ከሽሮ ጋር መፋጠጡን ሳስበው😂
ውዶች እናተ ባታኖሩ ምን ይውጠን ነበር👌👌👌
Etu Etenu ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
Zena nw yemtargung eko wow bertu❤❤❤❤👌
የለለ እኮ ነው የምትደሉት አቦ😍
Nefisa Mohammed ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
በጣም ስወዳችሁ👍 በርቱልን ። ፈጣሪ ሆይ ይህንን ወረርሽኝ ከምንድረ ገፅ አጥፋልን።
Hhh eche ye ana masetwesha salfelege lanebate new
አህለን ዘጠነኛው ሽ ይመቻችሁ የሳቅ ምንጮች እንደናተ ዘና የሚያደርግ የለም
በጠም ነዉ የምወደቹ ማክብራቹ በትልቭዥንም ይሁን በዩቱብ በጠም ነዉ የሚከታታለቹ ነገር ግን አንድ ነገር የበሰጭኛል ኢሱም ለአበታቹ የማትሰጡት ክብር ነዉ ኢንደ አበት ሰይሆን ኢንደ ጏደኛ ነዉ የሚታጨወቱት ቢታስቡባት ጡሩ ነዉ
ለዛ እኮ ነው ዘጠነኛው ሺ የተባለው
ወላሂ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ሆዴን እስኪያመኝ ድረስ በጣም እየሳኩ ጨረስኩት😂😂😂😂
ከምር ግን ረዱ አሳዘነችኝ ምግብሽ አይጣፍጥም🤣🤣🤩
እርዱ ምርጤ ነሺ
የዚህን ፊልም ደራሲ ሳላደንቅ አላልፍም:ቢጨለፍ ቢጨለፍ አያልቅም very intersting
ዛሬ የአባቶች ቀን ነዉ አባት ብሬ እንኳን አደረሰህ 😃❤
አኔ ሚገርመኝ በየመሃሉ ሚገቡ ሰዎች እራሱ ገራሚ ትወና አላቸው
ጩቢቲ እኔ ላተ❤❤❤❤❤ምናባቴ ልሁንልክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስወድክ እኮ
እንደ ጩባ የሚመቸኝ የለም ቀላል አያስቅም ይመቻቹ
beselam ketay samntm abren endezih lemesak yabkan
የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂😂
ጩቢቲን ሜትወዱ እንደኔ የሚያስቃችሁ ለይኩ እስቲይ 😂
betam des yemil kefl neber enamesegnalen
እስኪ አንዳንዴ ኮሜንት አንብቡ ጩሆቱን አጥፉልነ አኛ የምንስቀዉ ይበቃል
በተረፈ የኔ ማሮች ስወዳቹህ በርቱልኝ
eyerus nigus 👋 ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
Betam new feta yemitadergun, enameseginalen , gin kifil 45 lay yehitsan lij popo ayichea neber gin man new yemitekemibet??
እረዱዬ አይዞሽ እኔ እበላልሻለሁ ባበላሁ እጄ ተቆረጥኩ ነው ነገሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሲያልፍላቸው ከዱሽ😃😃
Woy chubitya baxam asqani iko Ewuntim shro alitsmyim😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
this is the best show of the decade. original!
Al bililo ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
ውድ የዘጠነኛው ሺህ ድራማ ተከታታዮች የዛሬው ድራማ እንዴት አያችሁት😊
wow sewedih chubaw love💞💞💞💞
አሪፍ ነው ጭቢቲ💕
ዋዉ ጩብት ማኝት ምርጥ
አይ ዉሩዬ ኬኩን ልትቀቡኝ እዳይሆን አለች 😁😁😁😂😂😂
eyerus nigus Hey, ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
እንኳን ደህና ሐጣችሁ የሳቄ ምንጮች ጩባዉ😂😂😂😂 ይሄ በት ለየት የሚለዉ ሁሉም ይችላሉ
Kkkkkkk .ወይኔ ጩባው በሳቅ ገደለኝ
እንኳን ደህና መጣቹ ጩቢቲ ወሩ ራዴት አቡ ሁለቹንም ወድድድድድድድድድድ ብሬ💘💘💘💘💘❤❤❤❤ወላ በጣም ነው ደስስስ ምትሉኝ
Best tv show ever. Be gugut new yemitbekew every Sunday. 🥰🥰🥰
mahelet B ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
ውይ ውርየ ስታሳዝኝ መልካም ልደት
እደተማረ ሰው አትበላም ( ክፋ ደጉን እንዳየ አትበላም😂😂😂😂😂
Bisrat Mamo ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጩቢቲ ውስጤ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
ይሄን ቤተሰብ የምቶዱ በናታቹ ደምሩኝ 🙏
እንዛመድ
ነይ ደምረኩሽ
ደምሬሻለው ደምሪኝ
@@ኡሙሀፊዛዩትዩብ ነይ እንዛመድ th-cam.com/video/gdlW5cyCdDM/w-d-xo.html
@@chefethiolebanon4590 እንዛመድth-cam.com/video/gdlW5cyCdDM/w-d-xo.html
ሼባው is my favorite ❣️👏👏
ትልቅ ሽማግሌ ወይም የእድሜ ባለፀጋ ሺባ አይባልም ነዉር ነው
Abdu kfb weda you tub regeta 🙄🙄🙄🙄😀😀😀
Not is my favorite ( it’s my favorite)
Tinaye adnaky neng esuha yelelchbet Des ayelengem
Very funy thanks father& chubawu
Medanialem abate yhen kifu zemen endnalf eradan Amen
i dont watch this movie but i have only seen this part and it's killer
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹሁ
Mery Mery ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
እንኳን ደና መጣቹ
ውሮ እንኳን ደስ አለሽ ለልደትሽ
አቡ በጣም ሲበዛ አንባቢ ነህ ክክክ
ክክክክክክክ
Netsanet Tadesse ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
th-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/w-d-xo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽